KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ደሞ ኮራ እንድትልባት ብሎ ጉድ አረገው! | አዝናኝ የገጠር ኮሜዲ ድራማ! | ስንቅ ድራማ | Ethiopian Comedy 2023 | @zewgetube
12:33
በጣም አስቂኝ ድራማ || ጥርስ የማያስከድን || munaye menberu Ethiopian funny comedy live performances
8:08
Сестра обхитрила!
00:17
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
00:42
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
አስረስ እና እንግዳዘር ህዝቡን በእንግሊዘኛ አስጨነቁት | Ethiopian drama 2023 | ስንቅ ድራማ | @zewgetube
Рет қаралды 764,313
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 82 М.
Zewge Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 223
@retasa7652
Жыл бұрын
የአሁኖቹስ።እኮ ምን የሚስቅ ቀልድ አላቸው ድርቅና ብቻ ትንሽ በስንቱ ድራማ ደስ ይላል
@genet1297
Жыл бұрын
አይ ግዜ ደጉግዜ በጣም ነው ምንወዳችሁ ልጅነታችንን አጣጥመን ነው እድሜለናተ በፍቅር ነው ያደግነው
@trialtube6365
2 ай бұрын
True
@abge5258
Жыл бұрын
መቼም አንረሳት ውድ የጥበብ ሰዎች ሁሌ እንወዳቹሀለን የሞተችዋ ጀግና የጥበብ እናት መንግሰተሰማያት ያኑርልን
@ambaw1004
Жыл бұрын
ጎረቤት ተቀምጠን ቲቪ የምናይበት ግዜ ነበር 90ዎቹ
@meseretdibabe8020
Жыл бұрын
ይህንን ትውስታ ስላቀረብክልን እናመስግናለን❤❤❤
@zewgetube
Жыл бұрын
🙏
@aynalemeshete3058
Жыл бұрын
እውነተኛ ሳቅ የሳቅንበት ያ ዘመን ...
@ummlky1994
Жыл бұрын
ጭዋታ ቀልድ በእግዳዘር ጊዜ ቀረ ❤ነፍስሽን ይማረው 🙏🙏🙏
@millionyohannes1036
Жыл бұрын
Nefishin Yemarew 🙏🙏🙏
@ummlky1994
Жыл бұрын
@@millionyohannes1036 አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@user-oi6yi9nb9r
9 ай бұрын
@@millionyohannes1036 የእንግዳዘር ታሪክ - kzbin.info/www/bejne/fWPJoXxjh7x4iqssi=pDaViU7dQ3rUuqYI
@AlemuDesu
4 ай бұрын
አዎ በእንግዳዘር;በልመንህና በአለቤ ጊዜ ልዩ ነበር
@Rakb553
Жыл бұрын
በእውነት ዱሮ ቀረ መዝናኛ ነብስሽን ይማር እንግዳዘር😅😮❤❤❤
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
Жыл бұрын
ምናለ ይሔ ደግ ጊዜ ቢመለስልን ኖሮ ፍቅር ጨዋታ ቀልድ ሁሉም ድሮ ቀረ በእናንተ ጊዜ😢
@brtukantesfaye8019
Жыл бұрын
እውነት ነው አፈር ምን አይበላ የሚመለስ ቢሆንማ ስንት ደጋጎችን እንመልስ ነበር ነብስሽን ይማረው እንግዳዘር
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
Жыл бұрын
@@brtukantesfaye8019 ጊዜው እራሡ እንዴ ዱሮው ቢሆንልን
@SissayLakew-ts9pt
8 ай бұрын
ደሞ ቁንጅናዋ! ደስ አይልም? ፈገግታዋ!❤❤❤😍😍😍@@brtukantesfaye8019
@Fyori-e6b
7 ай бұрын
Awo ❤
@Serina-yi8vq
3 ай бұрын
ሢሤሤሤሬሬራሢኘኘኛሠ🎉?ሣሣራሣሠረኣኣኚገጠሠኛኘኘጠሠዬሣሣሤጠ
@rahealkokeb2564
Жыл бұрын
ይሄ ጊዜ ናፈቀኝ ቲሪቱ ብቻ ሳይሆን በዛ ሰአት የነበረው የሀገር ድባብ ሰላሙ ፍቅሩ ዋው ድሮ ናፈቀኝ
@dawit3322555
Жыл бұрын
Ewnet new
@SissayLakew-ts9pt
8 ай бұрын
ከዚህ ጭውውት በሁዋላስ ህብረ-ትርኢት የሙዚቃ ፕሮግራምስ? ወይኔ ያ ጊዜ!😍😍😍😍
@tamirrayehubenti493
Жыл бұрын
ጥሩ ማስታወሻ ነው እንግዳዘር ምንግዜም የማትረሳ ምርጥ አርቲስት ነበረች። ጋዘጠኝነትዋም እንደተጠበቀ ሆኖ። ለዛ ያለው ድራማ ❤❤❤
@mekdes9004
Жыл бұрын
ጋዜጠኛ እንደነበረች አላውቅም ነበር
@baryawbaryaw1390
Жыл бұрын
ሀገሬ ደግ በነበረች ሰአት
@sarahbay3607
Жыл бұрын
ሁሉም እንዳለ ኣይኖር እግዚአብሔር ምን ኣለ ይህን ደግ ዘዘን ብታመጣ ሰው ደግ ከንችግሩ ዛሬ ህስው ሰው የሚበላበት ግዜ
@MelaMamo
Жыл бұрын
አለፈ እንደዋዛ ይህ መልካም ዘመን
@azebgera8601
Жыл бұрын
አይ ያ ዘመን እንደአሁኑ ሳንባላ እንግድዬ አንረሳሸም 😢😢
@getachewnega-n7y
4 ай бұрын
ነፍስሽን በገነት ያኑርልን
@ShilohChinka
3 ай бұрын
kemotu behuala bemelkam mighot sewin Genet masgebat bichal seol bado yiker neber.ken sale begeta iyesus mamen inji .lesw andGize mot keza behuala fird tezegajitual yilal bible hebrew 9:27
@zeyadakulu1902
Жыл бұрын
ይህ ዘመን ናፈቀኝ ውይይይ😢😢
@seifutilahun1204
Жыл бұрын
አይ እንግዳዘር 🎉መቼም አትረሺም
@meseretyohannes798
Жыл бұрын
Old is gold I remamber golden period ETHIOPEA
@Asnakech100
Жыл бұрын
Say remember
@belachewmekbibe
Жыл бұрын
Good Times
@AKIA-X-MAN
Жыл бұрын
አሁን ሁሉ ነገር ዝብርቅርቁ ወጥታ እንደ ሀገር ወርቃማው የኢትዮጵያዊያን ጊዜ ነበር ማለት ይቻላል ፈጣሪ ያ ደጉን ዘመን ይመልስልን
@munamsmuna
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mekalihtigray8627
Жыл бұрын
ግን እካ በ27ቱ የጨለማ ጊዜ ነው ደስ ይል ነበር እንዴ ጊዜው 😂😂😂😂
@AKIA-X-MAN
Жыл бұрын
@@mekalihtigray8627 በፖለቲካማ ከሄድክ እውነት ነው የጭለማ ጊዜ ነበር የአንድ ብሄር ብቻ ሕዝብና አገሪታ ላይ ስትፈነጩ የነበረው የናንተ ጦስ ነው አሁን ላለንበት መከራ
@jay-jay7567
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን ተወዳጇ እንግዳዘር ነጋ
@AncientEthiopia1279
Жыл бұрын
ነፍሷን ይማር
@MelatGebru-b5q
3 ай бұрын
ቁምነገር ና ሳቅ ያለበት ግዜ ነዉ ነብስሽን ይማረው
@ANDREA_GABRIELE12
Жыл бұрын
ነፍስ ይማር እንግዳዘር 💔🙏
@Ebro-Habeshstan
Жыл бұрын
ምርጡ ጊዜ
@eshetedagnew190
Жыл бұрын
እንግዳ ዘርን የሚተካ የለም ኢትዮጵያውያን ምን አልባት ቤቶች ንፁህ ወይም ሻሼ we. Missing you እንግዳ ዘር 😢
@yipmabaruya1148
Жыл бұрын
Good afternoon from Papua New Guinea. I enjoyed watching your contents.
@zewgetube
Жыл бұрын
thankyou🙏
@yipmabaruya1148
Жыл бұрын
@@zewgetube
@kefyalewaynadis7191
Жыл бұрын
እንግዳ ዘር ትችያለሽ ነፍስ ይማር
@nebatube3260
Жыл бұрын
አይ ጊዜ 😮😮😮😮
@halid989
2 ай бұрын
ዐይ ዘመን ይህም ናፈቀን
@eshetedagnew190
Жыл бұрын
ነፍስሽን በገነት ያኑርልን 😢
@zewgetube
Жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@muneeralabeeb3990
Жыл бұрын
amen amen amen
@millionyohannes1036
Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@YemaneGhrense
Жыл бұрын
@@zewgetube😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@sabamohammed1314
Жыл бұрын
🙏🙏🙏😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
@milanabood5582
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤አይ ዘመን
@seifugebremariam2967
Жыл бұрын
The golden times of Ethiopia
@amanueldilbo6838
Жыл бұрын
እንግዳዘር እና አስረስ ልጅነታቸንን ያሳመሩልን አርቲስቶች❤ በተለይ የማይረሳኝና ደግሜ ማየት የምፈልጋቸው ጭውውቶች አሉዋቸው። ከተቻለ upload ቢደረጉ።
@zewgetube
Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/imO0iXmugd92jdksi=gDdZKMgYyd_fWbj5 ከዚህ ሌላ ጭውውቶችንም እንለቃለን
@tinalove8874
Жыл бұрын
የእውነት በዓል ዝግጅትኮ በእናንተ ቀረ በጉጉት የምንጠብቀው የበዓል ዝግጅት ነበረ የምር ልቤ ተሰበረ ከአሁ አንፃር
@meskiy1967
3 ай бұрын
ነብሰሸን ይማር አይ ዘመን ❤
@MelkamoFentahun-yr2tz
7 ай бұрын
ጎበዝነሽ እውነት በውነት እመቤቴ ትባረክሽ
@Dagmawitwbe6992
Жыл бұрын
ነብስሽን በገነት ያኑራት
@teddyweb5440
3 ай бұрын
እንግዳዘር የሀገራችን ምርጥ አርቲስት
@asterasfaw96
Жыл бұрын
She is very missed.
@MenalsshSEYEFU
4 ай бұрын
ድሮ ቀረ እጅግ ድንቅ ቀልድ አንደኛ የተባለለት ፣ ሁለተኛ ደረጄና ሐብቴ የአሁን ሿሿ ነው ምንም ጨርቅ አያስጥልም
@Genet800
Жыл бұрын
Ayii gizee wayyo wayyo 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hanahabraham1253
Жыл бұрын
ደጉ ግዜ እንግዛ ዘር ነብስሺን ይማረዉ
@RejoiceEthiopia
3 ай бұрын
የሞተ አመስጋኝ ህዝብ!! ሁሉም ኮመንቶች ሟቿን የሚያደንቁ ቋሚዎቹን ስማቸውን እንኳ የማያነሱ ናቸው
@genetasefa8364
Жыл бұрын
All right Mom 🤣🤣🤣🤣
@tesfayenigus7404
3 ай бұрын
አይ ዘመን እንዴት ደስ ይላል።አለልህ እንጅ ያሁን ጋዜጠኛ በበዓል ጊዜ መድረክ ላይ ስፖርት የሚያሰራና በየካፌው እየዞረ ኬክ እየላሰ የሚውልና ነጻ ክትፎ እየቀመሰ በስፖንሰር ልብስ ለብሶ የሚውል።በማንኛውም ዘርፍና ጉዳይ ከድሮዎቹ ጋ ሲነጻጻር እንዳንነሳ ሆነን ቁልቁል ወርደን ተወሽቀናል።ሸምቃቃ ወሽካታ ትውልድ
@BniyamAbushe
Жыл бұрын
❤❤❤ የምር ዳግም ቢመጣ ምኞቴ ነው ፈጣሪ እስታ ዋቹንም ይባርክ የግዳ ዘርን ነፍስይማር
@ameyemerbesher659
Жыл бұрын
ፍቅር ፍቅር እንግዳ ዘር እግዚአብሔር ንፍስሽን በገነት ያኑራት
@kidanemihiretayalew2388
Ай бұрын
ነፍሽን በገነት ያሳርፍልን ጥላሁን እናመሠግናለን ለምን ጠፋህ
@alemzewdhaileyes6255
Жыл бұрын
በናንተ ጊዜ ቀረ ትወና እንግዳ ዘር ነብስሽ በገነት ይኑር ።
@noorhusienabdul5722
Жыл бұрын
we thankyou comedian aseras and comedian engedazaer ,, konjo drama ,, konjo drama ,,..
@ምስራቅ
Жыл бұрын
እንዴት እንደምወዳቹ እግዳዘር ነብስ ይማር
@eshetedagnew190
Жыл бұрын
It's my Golden Time እቺ ናት ኢትዮጵያ 😅 ዘመን ተሻጋሪ
@beshirete
Жыл бұрын
Salem
@Engidaseid-pe7qm
Жыл бұрын
True
@Jonny14445
Жыл бұрын
ደጉ ዘመን❤
@wedajeayenepb755
11 ай бұрын
@@beshirete መ
@user-oi6yi9nb9r
9 ай бұрын
የእንግዳዘር ታሪክ - kzbin.info/www/bejne/fWPJoXxjh7x4iqssi=pDaViU7dQ3rUuqYI
@GebretsadikGebreeyesus
5 ай бұрын
የድሮውን ነገር ሲመች🎉🎉🎉🎉
@zenithbhier5634
Жыл бұрын
I miss those days
@bethlehemdesta6055
Жыл бұрын
That was a golden time. I missed it.
@duliti7133
13 күн бұрын
ድንቅ የሆነ ድራማ
@FelekeFerhiwot
2 ай бұрын
እንግዳ ዘር ነፍስሽን በገነት ያርገው
@saraamagreedavid6763
Жыл бұрын
ንፁህ ዘመን እንግዳ ዘር ነጋ እና ሃብቴ ነፍስ ይማር😥😥🙏
@etenatalemay4948
Жыл бұрын
ሁለቱም ፣ሞተዋል ፣እንዲ፣😢😢😢ቀልድ ፣ጨዋታ ፣በነሱ፣ግዜ ፣ቀር🙏🙏
@MesfinAsefa-st4uo
Жыл бұрын
Ere asres almotem
@saraamagreedavid6763
3 ай бұрын
የሞቱትን ለመጥቀስ ነው ሃብቴን የፃፍኩት ከንግዳዘር ጋር ድራማውን የሰራው አስረስ ነው ።
@brookzera218
Жыл бұрын
Ye yewah gize keldoch Ahun ayasikugnim abo
@meazadessie6801
Жыл бұрын
ደጉ ዘመን ደጉ ጊዜ ምናለ መመለስ ቢቻል ?
@kidistnegussie674
3 ай бұрын
2017 እንደኔ ያየ ተናፍቃችኋል ❤❤❤❤❤
@yesharegchernet8589
3 ай бұрын
አይደጉ፣ዘመን😢😢ምናለ፣ተመልሶ፣ቢመጣ፣ፈጣሪሆይ😢😢😢😢
@amnuelsolomon30
Жыл бұрын
ይሄ ጊዜ አሪፍ ነበር ስንመለከታችሁ።
@MekdesYigezu-oi5kt
Жыл бұрын
ደጉ ዘመን 😢
@alazargebil8045
Жыл бұрын
❤ ወይ ፍንንንን! I love it !
@muke614
Жыл бұрын
አሜሪካ መሄድ ብርቅ በነበረበት ዘመን
@ሸገርየሁሉሀገር
Жыл бұрын
አሁንምኮ ብርቅ ነው። 😅
@ሸገርየሁሉሀገር
Жыл бұрын
ባይሆን እንግሊዝኛ ማውራት የዘመናዊነትና የምሁርነት መገለጫ በነበረበት ዘመን ቢባል የተሻለ ነው። "የእኛ ሙሽራ ኩሪባቸው በእንግሊዝ አናግሪያቸው።" በሚባልበት ዘመን! 😂😂😂
@muke614
Жыл бұрын
@@ሸገርየሁሉሀገር አሁንስ ምን ይዘሃል?
@genetasefa8364
Жыл бұрын
@@ሸገርየሁሉሀገርGood one ☝️🤣🤣🤣
@Rasamabaafar
3 ай бұрын
አሁንስ?ስንት ስለት እንደሚገባ አታውቅም።ዘንድሮ ዲቪ ከሚጀምር እንኳን 400ሺ ብር ሰርቻለው ብሎኛል አንድ ሰው።ብርቅ ነው አሁንም እጅህን ልቁረጥህ እና አሜሪካ ላስገባህ ብትለው እሺ ነው ሚልህ
@user-bl9vt8yr9C
Жыл бұрын
ወይ ደስ ስትል❤❤❤❤
@ameyemerbesher659
Жыл бұрын
ወርቃማ ጌዜ ❤❤❤
@enayko5471
Жыл бұрын
Yegna mertuchi Asresy Erzem edeme ketenagar Egezabere yestek Lenatem mote leneteken nebesachiwn begenete yanorlen fetari ❤
@hanlove412
Жыл бұрын
አይ 90s ምርጥ ዘመኔ
@FikirteKibret
Жыл бұрын
አይ ድሮ በጣም ይናፍቃል
@muhammedalemu1522
2 ай бұрын
ትዝ አለኝ የጥንቱ
@senikinday4614
Жыл бұрын
ደጉ ዘመን ተመልሶ ቢመጣ ምንአለበት
@workaccount1991
Жыл бұрын
The first time that I saw it … it’s funny
@abigailhaile6113
Жыл бұрын
አስረስ ስዩም መስፍንን ይመስላል።
@gebeyehuasenake
4 ай бұрын
ነፍስሽን ይማርልን
@bekitad9244
Жыл бұрын
Tilahun yelebeskew kaport newaaa😂😂😂
@selamlehagere7692
Жыл бұрын
Ye lijinet tizitawochachin ❤❤❤
@haimont9075
Жыл бұрын
ነፍስሽንበገነት ያኑርልን
@JonasAlex-xf2ue
Жыл бұрын
Elementary school round the world 🌎🌍🌍 are place to be part of the better place either good life
@Nanni1212
Жыл бұрын
Tnx zewge tube 🙌🙌🙌🙌
@Fyori-e6b
7 ай бұрын
Nuro bezi gozie neber ❤
@tsedeya3963
Жыл бұрын
ያላቸው ለዛ
@zed4993
Жыл бұрын
😂😂Ufffffffff my 90s comdeyan I missssss
@jemilamohammed6631
Жыл бұрын
Yena enat ❤engeda zar ❤❤❤
@andyworku5128
11 ай бұрын
Rest in peace, Ethiopian comedy queen 👸
@fishiktaameley2645
Жыл бұрын
Golden Ethiopia❤
@googlesamsung2587
Жыл бұрын
Thank you, upload the video u did with "Alelegn Mekuanent" when the rat was running in the house when u choped meat pls?
@dassashalem9605
Жыл бұрын
ደጉ ዘመን
@DjEmiBoom
Жыл бұрын
❤❤
@meselechabate-k5n
Ай бұрын
ኧረ ፈጣሪያችን አስከመቼ ድረስ
@ne3vk
Жыл бұрын
አይ ምርጥ የጊዜው አርቲስቶቻችን ችሎታ ብቃታቸው ልዩ ነበር በጣም የሚገርመው የማንም ቅምቡርስ ቀፈታም የወቅቱ ተረኛ ዘመነኛ ገፍላ አስተሳሰብ የለሽ ዘረኛን ሰብስበው ሲአዝናኑት። እንዴት ደስ ይሉ ነበር የባለሙያዎች ብቃት
@MeseretWorku-nu8sm
14 күн бұрын
Waw
@konjitOrthodoxEthiopia1991
Жыл бұрын
ነፍስሸ በሰላም ትረፍ 😢
@Addis-d3z
6 ай бұрын
እይ አቅራቢው የለበሰው ሱሪ3 ይወጣዋል 😂😂😂
@BniyamAbushe
Жыл бұрын
መቼነው ያጊዜ እደገና ❤❤ ይመጣአ ይሆዎን ❤❤❤❤
@nigatuwatamirat7319
Жыл бұрын
ነብሷን በአጸደ ገነት ያኑርልን
@user-oi6yi9nb9r
9 ай бұрын
የእንግዳዘር ታሪክ - kzbin.info/www/bejne/fWPJoXxjh7x4iqssi=pDaViU7dQ3rUuqYI
@aberhamB
Жыл бұрын
Major throwback
@ShewayeAdugha-w7h
Жыл бұрын
እንግዳዘር መንግስተ ሰማየት ያውርስሽ
@YimamAbegaz-vt3gd
10 ай бұрын
ነፍስ ይማር
12:33
ደሞ ኮራ እንድትልባት ብሎ ጉድ አረገው! | አዝናኝ የገጠር ኮሜዲ ድራማ! | ስንቅ ድራማ | Ethiopian Comedy 2023 | @zewgetube
Zewge Tube
Рет қаралды 154 М.
8:08
በጣም አስቂኝ ድራማ || ጥርስ የማያስከድን || munaye menberu Ethiopian funny comedy live performances
mj 85
Рет қаралды 1,6 МЛН
00:17
Сестра обхитрила!
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
00:42
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 24 МЛН
00:38
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
15:35
Ethiopia: ሰበር መንግስቱ ሀይለማርያም ለ 5 አስገራሚ ጥያቄዎች መልስ ሰጡ / mengistu hailemariam / addis agelgil
Addis Agelgil - አዲስ አገልግል
Рет қаралды 289 М.
19:51
ደረጀ እና ሃብቴ / ተስፋዬ ካሳ / ሰራዊት ፍቅሬ / አብራር አብዶ ... ኢቲቪ 120 አርቲስቶች ከ ኮሜዲያን ETV 120 Artists VS Comedians
AntiqueRec 🔴
Рет қаралды 166 М.
14:13
አስቂኝ የክበበው ገዳ ቀልዶች ስብስብ! | Funny Kibebew Geda Comedy, Ethiopia | Kibebew Geda | 2023
MH Walking Tours
Рет қаралды 321 М.
10:01
አንቱየዋ|ANTUYEWA | ይሁኔ በላይ እና ሰማሃኝ በለው|ሃብቱ ንጋቱ|ያለምወርቅ አስፋው|ብዙአየሁ ጎበዜ የግሽ ዓባይ የኪነት ቡድን ጋር የተጫወቱት ሙዚቃ.
Yehunie Belay
Рет қаралды 1,5 МЛН
22:08
በ 1 ሌሊት 3 ውሽማ የቀጠረችዋ ሴት"_ ሁሉም መጡባት" የማይቀር እዳ_New Ethiopian Comedy Derama 2024
rado tube ራዶ ቱዩብ
Рет қаралды 151 М.
6:26
ተስተናጋጆች | በዕውቀቱ ስዩም | Bewketu seyoum | Ethiopia
Bewketu Seyoum I Official Channel
Рет қаралды 477 М.
17:11
ስንቅ ክፍል 1“መላ” Senk Part 1 "Mela" አስቂኝ ድራማ, Ethiopian COMEDY Drama, Ethiopian movie, Munaye Menberu
Zewge Tube
Рет қаралды 2,9 МЛН
38:38
MESERETE TIMHIRT/መሰረተ ትምህርት
Hibretireit ህብረትርዒት
Рет қаралды 162 М.
41:14
አይረሴው የኮሜዲያን ጥምረት | ግቢው | ደረጄ እና ሀብቴ | አስረስ | Engocha | ዕንጎቻ
ዕንጎቻ | Engocha tube
Рет қаралды 191 М.
7:27
ገጣሚና ኮሜዲያን አብረሃም አስመላሽ በአለቤ ሾው የነበረው አዝናኝ ቆይታ ኢቲቪ አርካይቭ
EBC
Рет қаралды 213 М.
00:17
Сестра обхитрила!
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.