“እግዚአብሔር ነው ብርቱና ሀያል”

  Рет қаралды 156,263

EGEZABHER SELAM  J.S

EGEZABHER SELAM J.S

3 жыл бұрын

ይህን ጸጋ ከእኛ ጋር ለመካፈል የምትፈልጉ በእነዚህ ስልክ ቁጥሮች ታገኙናላችሁ !!
0912083962 ብርሃኑ ዳዲ
0911670619 እንዳለ ደነቀ
0911430000 አብርሃም ሳጂ
"" በኢየሱስ ክርስቶስ ተባርካችዋል""

Пікірлер: 131
@tegawlefamo5640
@tegawlefamo5640 Жыл бұрын
ክብር ለወደደንና ላከበረን ከኃጢአታችንም በደሙ ላጠበን ለመንግስቱ ካሃን ላደረገን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ እላለሁ በጣም ነው የተባረኩት በእውነት እግዚአብሔር በዘመኑ ሰው አለው አልጠራጠርም የተደበላለቀ ሕይወት መኖር እና ጌታን ማታለል ከእንግዲህ ያበቃል ደግሞ የእግዚአብሔር ቅናት ይህን ያደርጋል ።
@esayasergetetubee38
@esayasergetetubee38 Жыл бұрын
ግዚአብሔር ይባርካችሁ እንደ እናንተ አይነት በእየ የቤተክርስቲያን ቢኖር ምኞቴ ነው በርቱ ፀጋ ይብዛላችሁ እንወዳሽሁሃለን!!! God Bless You all !!!!
@yididyadejenemoges1963
@yididyadejenemoges1963 3 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካቹ
@gwalbo7547
@gwalbo7547 3 ай бұрын
ALL the praises, glory, power, and honour be to God Almighty! Amen and Amen! Hallelujah!
@mulugetagabure7724
@mulugetagabure7724 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የክብር ንጉሥ ነው አሜን
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 2 жыл бұрын
አሜን አሜን እልልልል ሀያል እግዚአብሔር ነው ❤❤❤❤❤
@getuendale104
@getuendale104 Жыл бұрын
Wow!የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባረካችሁ ❤️❤️❤️❤️
@user-en3rk4fh4d
@user-en3rk4fh4d Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላኬን ስለ እናንተ አመሰግነዋለሁ ጌታ ኢየሱስ ባርኮ ለበረከት ያድርጋችሁ
@user-cr5ut3le9e
@user-cr5ut3le9e Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤ ብርቱና ሃያል እግዚአብሔር ነው
@BambiB-w2o
@BambiB-w2o 12 күн бұрын
Geta yekibir nigus yibarkachihu
@user-bq3tw6zc5k
@user-bq3tw6zc5k 10 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ
@meskyabi
@meskyabi Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባረክ።ፀጋውን አልብሶቸዋል ዉበት የለው አምልኮ ።
@yonasendle
@yonasendle 2 ай бұрын
እግዚሀብሄር ጻድቅ ነው አሜን !
@mamityebekeleye7807
@mamityebekeleye7807 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንደ እናንተ አይነት በእየ የቤተክርስቲያን ቢኖር ምኞቴ ነው በርቱ ፀጋ ይብዛላችሁ እንወዳሽሁሃለን!!! God Bless You all !!!!
@user-ei9dk4ef6f
@user-ei9dk4ef6f 3 ай бұрын
ይህን መዝሙር ወይኔ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gv2ir1fy3l
@user-gv2ir1fy3l 4 ай бұрын
ተባሩኩ ያባቴ ልጆች
@bizuneshshumiye2766
@bizuneshshumiye2766 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ክብር ይውራሰቹ ፀጋን ያብዘለቹ
@zewditudano5897
@zewditudano5897 3 ай бұрын
ተባረኩ ወገኖቼ ወደ ፀባዖት የሚገባ ዝማሬ ነው ::
@birhanukinfe1106
@birhanukinfe1106 Ай бұрын
Tebareku. Bertu
@gwalbo7547
@gwalbo7547 3 ай бұрын
'Hosanna to the Son of David!' (Matthew 21:9). Hallelujah! The Scripture says, "Blessed is he who comes in the name of the LORD! We have blessed you from the house of the LORD" (Psalm 118:26). AMEN!
@SurprisedBeaver-tc6em
@SurprisedBeaver-tc6em 6 ай бұрын
አሜንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 Жыл бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነዉ ኢንደት ደስ የምል ነዉ የእግዚአብሔር ነዉ በሰልፉ ሃያል. ሃሌ ሉያ አሜንንንንንንንንንንን ተዉልዳቹ ይባረክ ኢሳይይይ ኢሳይይይይ
@bizuayehuhailegeorgis8808
@bizuayehuhailegeorgis8808 Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛላችሁ !!!
@biruktawitalemayehu2912
@biruktawitalemayehu2912 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንደ እናንተ አይነት በእየ የቤተክርስቲያን ቢኖር ምኞቴ ነው በርቱ ፀጋ ይብዛላችሁ እንወዳሽሁሃለን
@ormooapss442
@ormooapss442 Жыл бұрын
ክርስቲያን ናቸው እንዴ ሌላ ክርስቲያን አለ እንዴ አየ ግዜ
@adaneshladbo8773
@adaneshladbo8773 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ክብር ይውራሰቹ ፀጋን ያብዘለቹ ዘመነቹ ይለምልም መጎናፀፍያውን ያብዘለቹ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@SaraSara-ow1vi
@SaraSara-ow1vi Жыл бұрын
ተባረኩ
@lemlemtesfaye7351
@lemlemtesfaye7351 2 жыл бұрын
አሜን አመን ጌታ አብዝቶ ይባርከችሁ
@user-po9dc9st2y
@user-po9dc9st2y 6 ай бұрын
Amenmm❤❤❤
@danielteku4069
@danielteku4069 3 жыл бұрын
ጌታ ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክላችሁ ታምራላችሁ
@kiyalove8098
@kiyalove8098 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርካቹ አገልግሎታቹ ዘመናቹ ይባረክ ለበረከት ሁኑ
@Endaledeneke
@Endaledeneke Жыл бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@user-yt8fg7gr3n
@user-yt8fg7gr3n 3 ай бұрын
Ameeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeeen tebarku❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kirosswolde5540
@kirosswolde5540 2 жыл бұрын
Amen EGEZABEHERE na beretuna hayal
@horsetubedagi
@horsetubedagi 6 ай бұрын
Amen ❤❤❤❤❤❤
@dejenetefera8009
@dejenetefera8009 Жыл бұрын
GOD'S glory has been manifested !!! God bless you!!!
@tamratbogale
@tamratbogale 6 ай бұрын
እውነት ነው !! እግዚአብሔር እውነተኛ ዳኛ !! እግዚአብሔር ነው ብርቱና ኃያል !! እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ።
@LovelyCoyote-hn7hm
@LovelyCoyote-hn7hm 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ፀጋውን ይብዛላችሁ
@adethiopia6857
@adethiopia6857 2 жыл бұрын
ዘመናችው ይባረክ
@user-hw9yd2vg4q
@user-hw9yd2vg4q 8 ай бұрын
wow it is the beast song
@tarikuabebe5992
@tarikuabebe5992 4 ай бұрын
please edit your comment not beast it is the best
@ashenafidiro6151
@ashenafidiro6151 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ.
@Yitbarek-hw9er
@Yitbarek-hw9er 3 ай бұрын
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ🎉
@danielasefa4778
@danielasefa4778 Жыл бұрын
Kesewnetna aymiro beshita ighziabber kedhnet tena mezabat wede selam sira alem asgheban beteseb gorebet wudedut inderasachuh.
@wedawendimu5831
@wedawendimu5831 Жыл бұрын
ጌታ ይባርካቹ
@redietfeleke7688
@redietfeleke7688 3 ай бұрын
እኛ እግዚአብሄርን ነው የምናመሰግነው
@user-jt3yf4my6r
@user-jt3yf4my6r 5 ай бұрын
Zemenachu yibarek
@user-co9rt3hl2t
@user-co9rt3hl2t 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ so much
@emebetgebru7088
@emebetgebru7088 Жыл бұрын
God Bless You!!!!!!!!!!!!!!
@KokobeSha
@KokobeSha 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቸው
@danielasefa4778
@danielasefa4778 Жыл бұрын
Beru wede ghenet yasghebal betachin
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu Жыл бұрын
በርግጥ ሰመያዊ ዜማ እንዲ ነው ወንጌልና የእግዚሀቤር ክብር ሳይገባቸው ቅጥ ያጣ ከአለምበወረሱት ስታይል በቃላት ጋጋታ ያመለክን ከሚምስለን ከጭፈራ ዝማሬ ይህ በጣም ደስ የሚል ሰመያዊ ቅባት ያለው መዝሙር ፈጣሪን ደስ ያሰኛል እንዲ አይነት ዝማሬ ይብዛ ተባረኩ
@abayinehhatiya6806
@abayinehhatiya6806 Жыл бұрын
ሰማይ ሄደክ ነበረ እንደ
@buroukteklemichael5186
@buroukteklemichael5186 Жыл бұрын
ግን ማስተዋል የሚኖርብህ ቀደም ኮሜት የሠጠከው ፈጣሪ እግዚአብሔር ኢትዮጲያዊ ወይንም የሊላ ሃገራትን ብቻ የፈጠረ አምላክ ፈጣሪ አይደለም በእውነትና በመንፈስ ያምልኩት እንጂ የሌሎችንም የቋንቋ የእንቅስቃሴ ይቀበለዋል ክብሩ ለጌታ ይሁን ብቻ
@fevensolomon4799
@fevensolomon4799 Жыл бұрын
እንመራረጣ ቃላቶችህን እየተጠነከክ
@teferiberhanu5457
@teferiberhanu5457 Жыл бұрын
የዝማሬ ዋናው ግብ ለእግዚአብሔር አምላክ የሚቀርብ መስዋዕት ሲሆን በሰዎች መካከል የሚቀርብ መሆኑን ማወቅ “እንግዲህ ዘወትር ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት፥ ማለት ለስሙ የሚመሰክሩ የከንፈሮችን ፍሬ፥ በእርሱ እናቅርብለት።” - ዕብራውያን 13፥15 ይኼንን እውነት ለሰዎች አእምሮ በሚመች አገልግሎት ለማገልገል ዝግጅት ይፈልጋል “እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ፥ እርሱም ለአእምሮ የሚመች አገልግሎታችሁ ነው።” - ሮሜ 12፥1 በመሆኑም አውድን የጠበቀ ዝማሬ እና አምልኮ ለጌታ ስናቀርብ የምንዘምርለት ጌታ በቅዱሳን ውስጥና መካከል መገኘቱን መዘንጋት ተገቢ አይደለም ወንድሞች እና እህቶቻችን ተሰናክለው ዝማሬውን ወይም አምልኮውን እግዚአብሔር ይቀበለዋል ማለት መጽሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም
@addisalemzeleke
@addisalemzeleke Жыл бұрын
abet tebebe tertashlche
@yonasagiza2021
@yonasagiza2021 4 ай бұрын
የተወደዳችሁ ❤❤❤
@tamuruteka4783
@tamuruteka4783 2 жыл бұрын
Amazing worship be blessed
@selamawitmeja2300
@selamawitmeja2300 Жыл бұрын
ጌታ ይበረከቹ
@ruthteferi2606
@ruthteferi2606 3 жыл бұрын
Yemibark zmare new
@BirituSherera-rg5dh
@BirituSherera-rg5dh 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏
@adanuugalataaadanuugalataa6655
@adanuugalataaadanuugalataa6655 3 ай бұрын
Hallelujah hallelujah 🎉🎉🎉🎉🎉
@RAe-uy4io
@RAe-uy4io 11 ай бұрын
Amen amen amen tabarakuuuu❤❤❤
@MihitlretMihiru-rq4yk
@MihitlretMihiru-rq4yk Жыл бұрын
Amen ❤❤❤❤ tebareku
@alemayehutsigie4166
@alemayehutsigie4166 Жыл бұрын
Glory be to Almighty GOD!
@chairmanmathewos6980
@chairmanmathewos6980 Жыл бұрын
geta ybarikachu...adis mezmur eyetebekn new
@mekonnengudissa1163
@mekonnengudissa1163 2 жыл бұрын
May the grace and blessing of Lord be with you!!
@misrakroyer234
@misrakroyer234 2 ай бұрын
Egizabher melkam new !!
@danielasefa4778
@danielasefa4778 Жыл бұрын
Zufanu lai teqkemet ferede besemailai nore
@fatheefathe5708
@fatheefathe5708 Жыл бұрын
ተባረረረረረኩኡኡኡኡኡ
@yesuneshalemu8651
@yesuneshalemu8651 Жыл бұрын
Amennnnnnnnnn tebareku
@betiyewolde4783
@betiyewolde4783 Жыл бұрын
Egzabher yrbarek keber hulu le ersu yehun
@user-ul5cf8ru6j
@user-ul5cf8ru6j Жыл бұрын
Wow tamralachu
@wubettadele7769
@wubettadele7769 Жыл бұрын
Tebareku yabata brukan
@mitygech
@mitygech Жыл бұрын
Setameru tebareku
@sofiamohammed1898
@sofiamohammed1898 Жыл бұрын
ከዚሕ ከፍታ ላይ አትውረዱ እንዳትረኩ ማለቴ ነው ይህን ውበት የመጣበትትን የህይወት መርህ አትልቀቁ
@esayasergetetubee38
@esayasergetetubee38 Жыл бұрын
AMENNNNNNNNNNNNNNN
@burki7633
@burki7633 2 жыл бұрын
❤❤💯
@user-rn7mh4sl1l
@user-rn7mh4sl1l 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏😍
@meronmedhin8013
@meronmedhin8013 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@betlhemzewge3525
@betlhemzewge3525 Жыл бұрын
Wyiii hallelujah
@danielasefa4778
@danielasefa4778 Жыл бұрын
Orchestraw bemezmur melaqkoch indisemut ighziabher temple holy mount eyerusalem muse kqristos tsehaywan kqedisulet.
@werkeayalew9459
@werkeayalew9459 Жыл бұрын
በቃትክክለኛአምልኮደሰሲልተባረኩ
@miminigussie2794
@miminigussie2794 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@danielasefa4778
@danielasefa4778 Жыл бұрын
3 tsehay, chereqka, kokqeboch ghenet semayu
@tenagnewoldeyohannes1495
@tenagnewoldeyohannes1495 Жыл бұрын
Semayawi wine!
@tenagnewoldeyohannes1495
@tenagnewoldeyohannes1495 Жыл бұрын
Semayawi qne!
@GenetTsegaye-fd2uq
@GenetTsegaye-fd2uq Жыл бұрын
Aman
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 Жыл бұрын
እናንተ ቤተሰብ ያልሆናቹ ማን ሊሆን ነው????
@johntesfaye3865
@johntesfaye3865 10 ай бұрын
Please lyrics አስቀምጡልኝ
@obsechimdi
@obsechimdi Жыл бұрын
Makoo amantaa akkanaa jiraa? Shamarraan mataa qullaa meederikirratti hin batuu, Akka baranneeti.
@nunat6047
@nunat6047 Жыл бұрын
ጥያቄ አለኝ ጴንጤ ስንት ነው? ጴንጤ ነኝ ሲሉ እሰማ እና እኔ የዚህ ቸርችጨተከታይ ነኝ ይላሉ ከዛ የሌላኛው ቸርች ተከታይ ደግሞ ምን የሚሉት ናቸው? ልዩነቱን ንገሩኝ እስቲ?
@user-zc9vw9mk4o
@user-zc9vw9mk4o 4 ай бұрын
እሥራኤላዊያን ከግብጽ ብሩንም ወርቁንም ሁሉንም በዝብዘዉ እንደወጡ እናንተም ከነበራችሁበት እንዲሁ ሳይሆን በዝብዛችሁ ወጥታችኋል።ጌታ ከዝህ በበለጠ ያሳድጋችሁ።
@azebtaffesse4776
@azebtaffesse4776 Жыл бұрын
ይህ የተዋህዶ ነው ወዴት ጠጋ ጠጋ
@tsegayegebremedihnaraya9001
@tsegayegebremedihnaraya9001 Жыл бұрын
ለማስመሰል ብትሞክሩም ያለ ባለቤቱ ምንም አያምርም እንዴት እንደሚያስጠላባችሁ
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 Жыл бұрын
የአምልኮ ባለቤት የሚገባው አንድ እግዚአብሄር ይባላል ልክ ነሽ አጋንት ከላይ ከሰማይ እንደ መብረቅ ወደ ምድር የወደቀው የእግዚአብሄርን ምስጋና ለራሱ ለማድረግ ሲነሳ ተጣለ ዛሬም የኛ የነሱ የነትና የሚባል ነገር የለም ሁሉ ለእርሱ ተፈጥሯል ሰይጣን ሲናጠቅ የነበረውን እንዳለ እኛ ልጆቹ እንዲህ ቀምተን እናመልከዋለን አየሽ እህቴ ሰው ካስጠላሽ ሰሪውን እየሰደብሽ ነው ሰሪው እግዚአብሄር ይባላልምን ትያለሽ ይልቅስ ከቅዠትሽ ነቅተሽ አይንሽን ግለጪ ውድ እህቴ
@tilahunelala4646
@tilahunelala4646 3 жыл бұрын
http
@danielasefa4778
@danielasefa4778 Жыл бұрын
Be6gnaw kqen sewun wendna set kqidame feterachew kqafer bejuna beqkalu.
@medhanitbekele1588
@medhanitbekele1588 Жыл бұрын
የኦቶርቶዶክስ የሆነሁሉ ክብር አለው ኦርቶዶክስን ስላከበራች ክበሩ
@zewdugebre6802
@zewdugebre6802 3 жыл бұрын
ወደ ትክክለኛው መንገድ መመለስ እንጂ።ቆርጦ ሰርቆ በማበላሸት ድህነት የለም
@DW-wq2vn
@DW-wq2vn 2 жыл бұрын
ማን ለናንተ ወረብን ርስት አድርጐ የሰጣችሁ? እኛም እኮ ኢትዮጵያዊያን ነን የኛም ነዉ ወረብ ሽብሸባ የኛም ባህል ነው የኛም ማንነት ነው እንደዉም ካተናገርክ አይቀር እናንተ ነው የሰረቃችሁት ማንምከናንተ ዉጪ እንዳይጠቀመዉ ያረጋችሁ እና ፕሮፖጋንዳ የሰራችሁበት
@ruthtasew5973
@ruthtasew5973 2 жыл бұрын
ኢየሱስ ያድናል ብቻውን
@fikirugaroma2636
@fikirugaroma2636 Жыл бұрын
machem ye inante neger koroja newu. Yerasachiwun neger yelachiwum. Ye ortodox newaye kidusat yizachiwu tichefiralachiwu ayidel? be andi bekul ortodoksin ti nikalachiwu; be lela degmo isuwan lemamsal timokiralachiwu. yerasachiwun chifera ina zefen yishalachiwal. Uffanni ergisaa nama irraa fokkisa.
@naolhailu7464
@naolhailu7464 2 жыл бұрын
Pls leave us alone,make the word አርህዉ
@gidash
@gidash Жыл бұрын
የቀበሌ ኪነት ይመስላሉ
@LOGA-zo1ni
@LOGA-zo1ni Жыл бұрын
ጴንጠ ድሮ ቀረ
@Daniel-ms1nv
@Daniel-ms1nv 4 ай бұрын
ኦርቶዶክስን አድንቁ አመስግኑም የዚህ ስርአት እና ዜማ ባለቤትናትና
@user-ei9dk4ef6f
@user-ei9dk4ef6f 3 ай бұрын
ምስጋና ለጌታችን ለእየሱስ ብቻ ነው❤
@naolhailu7464
@naolhailu7464 2 жыл бұрын
don't make our praised goods out of useless
@mazghana2269
@mazghana2269 2 жыл бұрын
በሰው።ቀጥ።ማገጥ።ስትዎዱ።አያምርባችሁም።ያለ ባለበቱ
@alemujalane2126
@alemujalane2126 3 жыл бұрын
ምነው ፔንጤዎች ዞረባችሁ ምስጋና ዝማሬ ከኦርቶዶክስ መኮረጅ እንዴ ኦርቶዶክስን እረግጣችሁ የናቃችሗት ዛሬ ዝማሪዋን ፅናፅኗን ከበሮዋን ተውን እንጂ የምን የሙጥኝ ነው እዛው በራሳችሁ ዘፈን ደንሱ የምን መጣበቅ ነው ኮተቶች ተዋት ኦርቶዶክስን ገዝግዛችሁ ገዝግዛች ልትጥሏት ትቧግታላችሁ እራሳችሁ ቻሉ ለዚህ ነው በሰልባጅ እና በእርዳታ ስንዴ የገባ እምነት ነው የምንለው የራሳችሁ ነገር ስለሌላችሁ መኮረጅ ነቀርሳዎች ልቀቋት ኦርቶዶክስን ኢትዮጵያን ይሄ እምነት ከገባ በሗላ ሰላም በረከት መፋቀር መከባበር የይስሙላ ሆነ ልቀቁ እናንተ የእሳቹ ልጆች ለእውነተኛ አምላክ ለክርስቶስ ስገዱ ልቀቋት ኦርቶዶክስን ቂጥኞች ናችሁ ልቀቁ አትታከኩን
@adethiopia6857
@adethiopia6857 2 жыл бұрын
ምኖ ወንድመ ይህ ሁሉ ስድብ ሀይማኖተኛ አይሳደብም እክ
@dagi7673
@dagi7673 2 жыл бұрын
ውስጥህ የሰፈረው ተንጫጫ አይደል ኢየሱስ ሲመሰገን እግዚአብሔር ይገስፅልህ በውስጥህ ያለውን ተሳዳቢ መንፈስ እንወድሀለን ወንድማችን ኢየሱስ ይድናል!
@biruktawitalemayehu2912
@biruktawitalemayehu2912 2 жыл бұрын
ምነው ቢያንስ እንኩዋን ስለ እግዚአብሔር ነው እየተዘመረ ያልው ደስ ሊልክ ይገባል
@berhanudady7390
@berhanudady7390 2 жыл бұрын
Alemu jalane እንወድሃለን እግዚአብሔር ይባርክ የ ያሬድን ዜማ ኦርቶዶክስ ቤተክህነት እንደ ምትጠቀምበት እኛም አንክድም ከእርሷ ነው የወጣ ነው በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ በአንድ አምላክ ብቻ እናምናለን ደባል አንፈልግም በመፅሐፍ ቅዱስ ብቻ ሌሎች አንፈልግም የሰው አሳቦች ናቸው ወደ ኢየሱስ አያቀርቡም ይለያያሉ እንጂ ብለን ነው የወጣነው ደግሞም ልክ ነበርን ዜማውንም ከዚያው ወስደን ለዜማው ባለቤት ለእግዚአብሔር ብቻ ለሌሎች ለጻድቃን ሰማዕታት ለመላህክትም አምልኮ አይሆንም ብለን ለእግዚአብሔር ክብር ብቻ አዋልነው አንተም አትታለል እውነቱን እያወቅህ ችላ አትበል እውነቱ ይህ ነው እግዚአብሔር ይግለጥልህ
@fikrteyayeh7730
@fikrteyayeh7730 2 жыл бұрын
ሴጣን እየተንጫጫ ጴንጤ እግዚአብሔርን ከፍ እያደረገ ከፍ ማለት ነው ስራው
@user-jb4uf6xl7b
@user-jb4uf6xl7b 3 ай бұрын
ተባረኩ
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 58 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22