እግዚአብሔር በር ይከፍታልና ተስፋ አድርጉ Kesis Ashenafi

  Рет қаралды 4,197

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

Күн бұрын

Пікірлер: 257
@Sara-j9c6e
@Sara-j9c6e 24 күн бұрын
በጣም ብዙ ነገረ አስተምሮኛል ተነግሮኛልም ጌታ እኔ ቶሎ ተስፋ እቆርጣለሁ አንድ ነገር ሞክሬ ከልተሳካ ተስፋ እቆርጣለሁ አሁን ግን አንዱ በር ቢዘጋ ሌላኛው ይከፈታል እና እግዚአብሔርን አይተወኝም አይጥለኝም ለሁሉም ጊዜ አለው ማለትን ተምራለሁ ቀሲስዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁሌ ትምህርተዎ የሚያፅናና ነው ዘረዎት ይባረክ🙏😍😍😍😍
@HilinaYoseph
@HilinaYoseph 19 күн бұрын
አሁን ባለሁበት ሁኔታ እንድፀና እንዳስተውል ከምንም በላይ ደግሞ እግዚአብሄር መንገድ እንዳለዉ ተምሬያለሁ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በዐድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@sarawelde9726
@sarawelde9726 17 күн бұрын
መምህር ሁልጊዜ ትምህርትህ ያጽናናል ቃለህይወት ያሰማልን።
@sasusasu8723
@sasusasu8723 17 күн бұрын
ክብር ለመከረነን መንፈስ ቅዱስ 🔥🔥🔥
@meseretwudneh5894
@meseretwudneh5894 10 күн бұрын
ደስ የሚል ተስፋ የሚጠነክር ትምህረት ነው ቃለህይወት ያለማልን፡፡
@sufidadi3094
@sufidadi3094 23 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን በህይወት በጤና ይጠብቅልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ህይወት የሚቀይር
@yeshalemabebe7527
@yeshalemabebe7527 23 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@TitiNguse
@TitiNguse 24 күн бұрын
አሜንአሜን አሜን ቃል ህወይት የሰመዐልና መምህርና እወ ብዙሕ ተማህረ እግዚኣብሄር ይመሰገን
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ 23 күн бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ቀሲስ በእውነት ክርስቶስ ተናግሮኛል፡ ጸጋውን ያብዛሎት
@erockcel8789
@erockcel8789 23 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመኖ ይባረክ በእድሜ በፀጋ ፈጣሪ ይጠብቅልን❤❤❤❤
@ExcitedHerculesBeetle-dd4kr
@ExcitedHerculesBeetle-dd4kr 24 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜንቃል ሂወት የስመዐልና ክቡር ኣባዋይ ❤❤❤❤
@medhanitb9389
@medhanitb9389 23 күн бұрын
አሜን! አይኖቼ ሁሌ ወደተከፈተው በር እንዲመለከት አምላኬ ይርዳኝ! 🤲🤲🤲የመከረን ያስተማረን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏 ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን! 🙏
@eduam2859
@eduam2859 23 күн бұрын
አሜን እግዝያብሔር ስጥልን ም ንገዳችንን እንድናይ የሚርዳ ትምህርትነው
@ማስሬየጌታ
@ማስሬየጌታ 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በብዙ አስተምሮኛል እግዚአብሔር በአንድ ነገር ላይ እንዳላተኩር በልጆቼም ጉዳይ ሌላም ሌላም ጉዳዮቼ ላይ ትኩረት ማድረግ እንደሌለብኝ ጌታ ብዙ በሮች እንዳዘጋጀልኝ ከስሜታዊነት ወጥቼ በማስተዋል እንድኖር በጸሎትና በምስጋ በምልጃ በጌታ ፊት ማቅረብ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ ይላልና ቃሉ እንደ ቃሉ ያኑረኝ የኔ ደግና ቸር ጌታ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምሪያ አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@zewdnesh4830
@zewdnesh4830 23 күн бұрын
አሜን ያስተማረን የመከሩን ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን።ቃለህይወት ያሰማልን
@dnglmaryameyarfutalbey1494
@dnglmaryameyarfutalbey1494 23 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያበዛልን የኔ ውድ መምህር የኔ ውድ አባት እድሜ ከጤና ይስጦት🙏ይህ ትምህርት ለኔ ነው እውነት በህይወቴ ደስተኛ ነኝ አባቴ እናቴ ልክ እንደ ጓደኛ እንደ ወላጆች ይለያሉ ወንድማቼ አስታዋይ ናቸው ግን ምን እንደሆንኩ አለቅም ምን የጎደለኝ ነገር አለ እል ነበር ለከ እንደ ሀማ ነኝ እኔ አቤቱ ቅዱስ ጌታ ጎደለኝ ከሚለው ይልቅ የሰጠህኝ በዝቷዋልና ተመስገን😥🙏💙
@mahelet9539
@mahelet9539 23 күн бұрын
አቤት መመረጥ መምህር ትምህርትህ አጥንት ያለመልማል በእውነት ለኔ ተብሎ የሚነገር ነው የሚመስለኝ። ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን። የመከረን ያስተማረን ልዑል እግዚአብሔር ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን❤❤❤
@belay5969
@belay5969 18 күн бұрын
አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን ቀሲስ አግዚአብሔር አይናቺን ያበራ አሻገረን አንደናይ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@MuluDememe
@MuluDememe 14 күн бұрын
መምህር ትምህርትህ ሁሉ የህይወት ምግብ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
@webet2273
@webet2273 24 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ትልቅ በዉስጤ የነበረ የተሳሳተ አመለካከቴን ነዉ የነገረኝ በፀና ቃሉ አሰተምሮኛል በልቤም በአእምሮዬም የሚያፀናዉ አምላኬ ያፅናልኝ መማር መስማት ባቻ ሳይሆን ምረትህን አዉርድልኝ የኔ ጌታ ኢየሱስ በልቤ ላይ ንገስ ❤❤❤ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@HiveHhe
@HiveHhe 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ከዚህ በላይ የምታገለገልበትን እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን እደ እርሶ ያለ መምህርን ያብዛልን❤❤❤
@meazawondimu7266
@meazawondimu7266 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ተስፋ ሳይቆርጥብኝ በየእለቱ እንዲህ ያስተምረኛል ፣ይገስፀኛል፣ መንገድ ያሳየኛል እኔ ተመልሼ እዛው ። አምላኬ እባክህ አለማመኔን እርዳው። መምህር እርሶን በጤና ያቆይልን ።
@yeglieayele5250
@yeglieayele5250 17 күн бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የዛሬ ትምህርት ለኔ ነው በጣም ከፍቴኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን
@yoditsolomon1141
@yoditsolomon1141 13 күн бұрын
ተስፋ ሰጪ ትምህርት❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Yordezewudu-e7z
@Yordezewudu-e7z 22 күн бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሠማልን መምሕራችን 🥰🥰እውነት ነው ስለሁሉም ነገር አምላከ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 23 күн бұрын
አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏
@Truth-iz6hn
@Truth-iz6hn 24 күн бұрын
አሜን፡ ህይወቴን የሚቀይር ትምህርት። በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማዎት ቀሲስ❤
@aregashgebere
@aregashgebere 24 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏♥️
@abelhidase1226
@abelhidase1226 24 күн бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።❤❤❤
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 23 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አሜን
@SEU716
@SEU716 22 күн бұрын
🙏🙏🙏
@Hanaendualem8413
@Hanaendualem8413 14 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤😊
@eyesusgetanew6507
@eyesusgetanew6507 24 күн бұрын
amennnnnn❤❤❤❤❤
@EyerusBrhen
@EyerusBrhen 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@yohannisbelayhun4173
@yohannisbelayhun4173 22 күн бұрын
Tanks memhr
@z_amen87
@z_amen87 23 күн бұрын
መምህርዬ ይሄስ መልክት ለኔ ነው ብቻ አሁን ከዛ ነገር እላቃለው አንድን ነገር ብቻ እያሰብኩ እየተጎዳው ነበረ ፈጣሪ ይቅርበለኝ መምህሬ ቃለሕይወትን ያሠማልን
@yenealemsolomon2007
@yenealemsolomon2007 19 күн бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው። ቃለህይወት ያሰማልን።
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 23 күн бұрын
አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለሁሉም ነገር የልብን የሚያውቅ አምላክ ሁሉን የሚያስተካክል አምላክ አለ የሚያስጨንቅም ነገር መኖርም የለበትም "አንዱ በር ቢዘጋ አንዱ ይከፈታል" እግዚአብሔር ይመስገን❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን🙏
@ElaineTne-kj9uk
@ElaineTne-kj9uk 11 күн бұрын
አሜንአሜንአሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ሁሉ አልኝ ደግሞ ይጨመልኛል ያለኝን እንዴይ እንዳ መሰግን ተምራለው ❤❤❤
@meskeyemariaml4778
@meskeyemariaml4778 23 күн бұрын
አሜን ❤ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስቱን ያውርስልን ❤🙏🙏🙏
@mahderzelalem9767
@mahderzelalem9767 23 күн бұрын
አሜን ቀሲስ የዛሬው የህይወት ስንቅ ወስጃለሁ የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒያለም በአንድም በሌላም ህይወት መቀየር ያውቅበታል እና የልብንም መናገር ያውቅበታልና በአሁን ሰአት እንኳን እያሰብኩትና እያስጨነቀኝ ያለውን ነው ያስተማረኝ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ አባታችን
@Mercy3887
@Mercy3887 23 күн бұрын
Ewnet new. Egziabher ende kalu eninor zend yirdan🙏🏾 Kale hiwot yasemalin Kesis🙏🏾Betselotachihu asibugn🤲🏾
@kokobetekelemariam9374
@kokobetekelemariam9374 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@demeweztasfaee3496
@demeweztasfaee3496 23 күн бұрын
አሜን ቃለህይወት ቃለበርከት ያድልልን አባታችን❤❤❤❤
@hailubamlaku9552
@hailubamlaku9552 24 күн бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር እንደ እርስዎ አይነት መምህር ስለሰጠን ቀሲስ ደስተኛ ነን:: እግዚአብሔር ይስጥልን ከዚህ በላይ እንጠብቃለን
@MeronMe-pm2ul
@MeronMe-pm2ul 23 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!
@alemzeweddegefu8869
@alemzeweddegefu8869 23 күн бұрын
አሜን። እግዚአብሔር ይስጥልኝ። አመስግናለሁ ።ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@Mastewal-h3n
@Mastewal-h3n 20 күн бұрын
እኔ ሁሌም በትምህርትህ እንደታደስኩና እንደበረታሁ ነው ጨምሮ ይባርክህ።
@kedestkasa4667
@kedestkasa4667 17 күн бұрын
አሜን🙏🙏🙏 ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@ብብ-ቸ4ሠ
@ብብ-ቸ4ሠ 10 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተወዳጁ መምህራችን
@HewanHewan-zo2ni
@HewanHewan-zo2ni 24 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን መምራችን ቃል ህይወት ያሰማልን
@GhrhyGhggg-vw7op
@GhrhyGhggg-vw7op 23 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ተስፋ የሚሰጥ ትምህርት ነው
@ተስፋ-fv6hx
@ተስፋ-fv6hx 23 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሂዎትን ያሰማልን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏
@MelatYebarkot
@MelatYebarkot 24 күн бұрын
መምህርን የፈጠረ ጌታ የተመሰገነ ይሁን🙏 አብዛኛውን ጊዜ የጌታን ድምፅ የምስማው በዚ ትምህርት በኩል ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@ribkamelky6225
@ribkamelky6225 24 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂት ያሰማልን አባታችን
@Mekdes-m2y
@Mekdes-m2y 24 күн бұрын
ቃለ ህዪወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏
@tsigeredaadugna8349
@tsigeredaadugna8349 23 күн бұрын
አሜን እግዚሀብሄር እደርስዎ ያሉትን ያብዛልን
@Eyerusz7k
@Eyerusz7k 24 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሄር ተስፋ ይሁነን እሱነዉና የደካሞች ተስፋቸዉ❤❤❤❤
@lidiyat
@lidiyat 23 күн бұрын
አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን
@adisadis5786
@adisadis5786 22 күн бұрын
kaleheweth yasemalen wedemachin Amen Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@selamTruneh-n7u
@selamTruneh-n7u 23 күн бұрын
አሜን 🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
@ahmadmohmad9425
@ahmadmohmad9425 23 күн бұрын
❤❤እሽ መጣም እናመስግናላን ቃለ ሂወትን ያስማልን ወድሜ በፀሎትህ አስበኝ አፀደ ማርያም 😢😢😢
@ADDISHaleluya
@ADDISHaleluya 23 күн бұрын
Amen enehog yegeta bariya
@addisukefla2438
@addisukefla2438 23 күн бұрын
አሜን። ቃለሂወት ያሰማልን።
@kedeshkeedesh3872
@kedeshkeedesh3872 24 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን. አሜን አሜን አሜን ቃል ሕእዎት ያሰማልን መምራቺን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️አምላኬ ሆይ የልቦናየን አይን ክፍትልኝ አሜን 🙏🏻❤️🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@hayteb7446
@hayteb7446 19 күн бұрын
አሜን! አሜን! አሜን!
@sebletemesgen4464
@sebletemesgen4464 24 күн бұрын
ቀሢሥዬ ትላንት ጊዮርጊሥ ሢዘምሩ አይቼዎት በጣም ነው የተመሠጥኩት በርሦ ትምህርት ብዙ ተሠርቻለሁ እና የየቀኔን ሸክም የማራግፈው በርሦ ትምህርት ነው. እድሜና ጤና ይሥጥልን🙏🙏
@AAa-zc9rc
@AAa-zc9rc 21 күн бұрын
Amane Amane Amane Kalaheyewat yasemalne mangesta semayaten yawerselne . ...... !
@riyapatummaafilputhanathan2667
@riyapatummaafilputhanathan2667 23 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@HewanhewanHewan
@HewanhewanHewan 22 күн бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ቀሲሰ አሸናፊ❤
@mimi-v2n2d
@mimi-v2n2d 23 күн бұрын
አሜን ፫ ቃለሕይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏💙💙💙
@lkyelkye3891
@lkyelkye3891 19 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን
@girmawitabera7725
@girmawitabera7725 24 күн бұрын
Kalehiwot Yasemalin Kesis Ashenafi, yihi timhirt lene new zare EGZIYABHER yetenagerew!
@RedietRediet-l2c
@RedietRediet-l2c 23 күн бұрын
መልካሙን እና አለን ብለን የረሳነውን ነገር ማየትና ማስታወስ የአሁኑንም መጭውን ህይወታችን እንደሚያሳምረው ተምሪያለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@dragohd4241
@dragohd4241 23 күн бұрын
አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን
@ameletesfaye1164
@ameletesfaye1164 23 күн бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@aron5489
@aron5489 22 күн бұрын
እ/ር ይመስገን
@weletemaryamtegaslase3331
@weletemaryamtegaslase3331 24 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህራችን
@sophiasophia4269
@sophiasophia4269 23 күн бұрын
Amen. Amen. Amen !!!
@SebleAschenaki-z8v
@SebleAschenaki-z8v 15 күн бұрын
አንዱፍተና ስልፍ ሌላ ፍተና ይመጣል ተስፍ በመቁርጥ ከአ\ር እንደወጣዉ ቀርሁ መመለስ እፍልጋለዉ እገዘኝ
@molalignabate5546
@molalignabate5546 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህራችን
@fantubayu6476
@fantubayu6476 23 күн бұрын
Qal hiywotn yasemaln abatachin Amen Amen Amen 🙏
@MihretBekure
@MihretBekure 23 күн бұрын
Egzbhre yebarekh kesis lene egzbhre kuch blo miyanagregn nw yemselgn egzbhre bagleglote yatsnak yenarekh
@ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ
@ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ 23 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤
@ZemenWebetu
@ZemenWebetu 23 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያስማልን እሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@emugirma1766
@emugirma1766 24 күн бұрын
አሜን
@ትንሳኤደስታ
@ትንሳኤደስታ 23 күн бұрын
❤""ቃለ ሂወትን ያሠማልን""❤
@abbykebede2248
@abbykebede2248 23 күн бұрын
Amen Our lord Jesus bless you more!!!!
@BizuayehuKaasa
@BizuayehuKaasa 24 күн бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲 kale hiwet yasemalin memihir!!!!!!
@melibeli6097
@melibeli6097 24 күн бұрын
🙏 አሜን 🙏🙏🙏
@selinahailetecle5564
@selinahailetecle5564 21 күн бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏🏽🙏🙏🏽
@rahelaklilu2325
@rahelaklilu2325 22 күн бұрын
Amen kalehiwot yasemalen
@khankhan-dr6yn
@khankhan-dr6yn 23 күн бұрын
Kal Hiwet yaseman Amen amen amen
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 23 күн бұрын
አሜን አአሜን አሜን ❤
@Saba-7
@Saba-7 24 күн бұрын
Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤
@yetnayetashine7127
@yetnayetashine7127 22 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@AAAA-zo6vz
@AAAA-zo6vz 23 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ንሩልን
@EmmyA-jn9rw
@EmmyA-jn9rw 23 күн бұрын
Qale hywet yasemaln qesis 🙏🙏🙏🙏
@Noah-g9x1z
@Noah-g9x1z 23 күн бұрын
Amen! Kale hiwot yasemalen 🙏🙏🙏 Tsegawun Yabezaleh ❤🎉❤🎉❤🎉
@helengebreab1628
@helengebreab1628 23 күн бұрын
Amennnnn Amennnnn Amennnnn
@freweinigebremedhn6160
@freweinigebremedhn6160 24 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏 ❤
እግዚአብሔር እንደሚያሳድግ እንዳመነ እንደ አብርሃም ሁኑ Kesis Ashenafi #explore #duet #ethiopia
15:12
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 5 М.
Симбу закрыли дома?! 🔒 #симба #симбочка #арти
00:41
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 5 МЛН
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 150 МЛН
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
00:44
Crafty Buddy
Рет қаралды 60 МЛН
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 25 МЛН
ፍርሃትን ከውስጣችን አጥቦ የሚያስወግድ መድኃኒት Kesis Ashenafi #ethiopia #orthodox #mahtot_tube #ፍርሃት
19:30
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 8 М.
በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የምንሰማው። Kesis Ashenafi
19:03
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 3,8 М.
ቢሞላችሁም ቢጎድልም በጸሎት በረከትን ለምኑ Kesis Ashenafi #habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #duet #America
15:13
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 3,5 М.
Симбу закрыли дома?! 🔒 #симба #симбочка #арти
00:41
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 5 МЛН