"እግዚአብሔር በሰላም ሀገሬን ይጠብቅልኝ።" ጂጂ - ከታዎቂው ጋዜጠኛና የመድረክ መሪ ወንድወሰን ከበደ ጋር ቆይታ ከኒውዮርክ።

  Рет қаралды 29,497

Senselet Multimedia LLC

Senselet Multimedia LLC

Күн бұрын

"እግዚአብሔር በሰላም ሀገሬን ይጠብቅልኝ።" ጂጂ ከታዎቂው ጋዜጠኛና የመድረክ መሪ ወንድወሰን ከበደ ጋር ቆይታ ከኒውዮርክ።
- በመሳሪያ የተቀነባበረ ሙዚቃ ዮሴፍ ታምራት።

Пікірлер: 198
@hiwetwomdimagegn6873
@hiwetwomdimagegn6873 17 сағат бұрын
ስትጠፋ ለምን ጠፋች ስትታይ ለምን ታየች ምንግራ የገባዉ ህዝብ ነን!
@derehg1871
@derehg1871 6 сағат бұрын
ያለችበት ሁኔታ አይፈቅድም ለዛ ነው....ሳትፈልግ ተቀርፃ ለህክምናዋ ችግር እንደሚፈጥር ሳውቅ ከማያት ይልቅ ደህና ሆናልኝ ስለ እሳ ሳልሰማ ብኖር እመርጣለሁ
@jrethio8618
@jrethio8618 17 сағат бұрын
እኛ የምንፈልገው እሷን የምንረዳበትን መንገድ የሚያስተካክል ሰው ነው ወሬ ምን ይሰራል ወንድም ሰው ትሰባሪ ነው በህይወት እያለች እናስደስታት እስኪ እውነት አንድሰው ጠፋ ሀላፊነት ወስዶ የሚያስተባብር ስደት ብቸኝነት ተጨምሮበት ሁላችንም ታማሚዎች ነን የህመሙ አይነት ቢለያይም ግን አለንልሽ ብንላት ምን አለበት ይሄ ቀረፃ ምን ለውጥ ያመጣል ብለህ ታስባለህ ይልቁንስ አስተባብረህ በነካ እጅህ በሚቀጥለው የተሻለ ሀሳብ አምጥተህ እኛንም አሳትፈህ የቀረ ህይወቷን ደስ ብሏት እንድትኖር እናድርግ ሰው ሲሞት ከያኔ መሆን አያስፈልግም ሰአቱ አሁን ነው
@7gawzge7184
@7gawzge7184 20 минут бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ አቦ ማነህ ግን? በድጋሚ ልበል እግዚአብሔር ይስጥህ ምን ይባላል? ትክክልነው ያልከው። በተለይ ብቸኝነቱና ኢኮኖሚክ ክሪሲሱን በመርዳት ወደ መንፈሳዊው የአዕምሮ ደህንነት እንድትመጣ የእግዚአብሔርን ቃል መጽሐፍ ቅዱስን እያነበቡ አጠገቧ ጎኗ የሚሆኑ ሰዎች ያስፈልጋሉ ። ሰውየው በነካ እጁ አስተባብሮ ይቺ ውድ ዕንቁ ጀግና ለአገሯ እንድትበቃ ቢሰራ እላለሁ።አመሰግናለሁ።
@netsanetteshome1005
@netsanetteshome1005 10 сағат бұрын
ጂጂዬ ማርያምን የኢትዮጵያ ህዝብ ብዙ ማይግባባባት ጉዳይ አለ አንቺን በምውደድ ግን ሁሉም ይስማማል እንውደሻለን እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ከቻልሽ ነይልን ወደሐገርሽ የኔ ንግስት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@dmx3674
@dmx3674 10 сағат бұрын
ለዘላለም እንወድሻለን ። ህመምሽ ህመማችን ነው። ውለታሽ ዘመን ተሻጋሪ ነው። ስላየሁሽ እጅግ ደስ ብሎኛል ።
@Meabel
@Meabel 10 сағат бұрын
እግዚአብሔር የሚወደውን ስራ ነው የሰራችሁት ቢያንስ አንድ ቀን እንኳን አዝናንታችኋታል ፣ብቸኝነቷን አስረስታችኋታል። እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@kediryesuf9317
@kediryesuf9317 18 сағат бұрын
እረ ሴትዮዋ ጤነኛ ነች guys እኔ በዚህ ልክ አልጠበቅኩም (she is very fine )
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 9 сағат бұрын
ስትሞት ሞተች ብሎ ማልቀስ ምን ይጠቅማል ዲፕሬሽን ነው ምናምን ይላሉ ብቻዋን እየኖረች እዴት ድባቴ ውስጥ አገባ 🤷‍♀️ቤተሰብ መሃል በሰው ተከባ ያደገች ሴት ናት ብቻ በሰላም lagerwa ያብቃት 😊
@FreWassie
@FreWassie 6 сағат бұрын
Amen
@TersitTesfaye2009
@TersitTesfaye2009 3 сағат бұрын
ልበ ውብ ስትናገሪ ❤❤❤❤❤የልብሽን ቅንነት ድምፅሽ ይናገራል❤❤❤❤ ኑሪልኝ በሰላም በጤና ❤❤❤❤ወንድሜ አንተም ተባረክ ትልቅ ስራ ነው የሰራኸው ❤❤❤❤
@addisababayehulmenate8703
@addisababayehulmenate8703 22 минут бұрын
ሰው እንደራባት ያስታውቅል ጂጂዬ አንቺ የሐጠር ሐብት ነሽ። አ ባ አ ለ ም ለ ም ኔ !!! ጋዜጠኛው አድናቂህ ነኝ ግን ደግሞ ጀምረህ አትተው
@itsmydam5912
@itsmydam5912 18 сағат бұрын
ጂጂ❤❤ ምንም ማለት አልፈልግም ብቻ እወድሻለው የኔ ኢትዮጵያ ❤
@Atifra1532
@Atifra1532 11 сағат бұрын
ጂጂዬ በጣም ደህና ነሽ ተመስጌን 🎉የምትጠሪው ጌታ ሰላሙን ጤናውን እድሜውን ያብዛልሽ የአገር ፉቅር በዘፈንሽ ስላስተማርሺኝ ተባረኪ መቼም የኢትዮጰያ ህዝብ ድምፅሽን ሲሰማ በጣም ይደሰታል በርቺ🎉🎉🎉🎉
@SA-ii4fd
@SA-ii4fd 17 сағат бұрын
ንግስት ጂጂ!, እግዚሀብሔረ ባለሽበት ይጠብቅሽ: ጤናሽንም መልሶ እንደ ልጅነትሽ የምትስቂበት እና የምትደሰቺበት ዘመን ያምጣልሽ! ጂጂዬ ሁላችንም የኢቲዮፒያ ልጄች እንወድሻለን ኑሪልን🥰🥰
@SA-ii4fd
@SA-ii4fd 17 сағат бұрын
ጤናሽንም መልሶ እንደ ልጅነትሽ የምትስቂበት እና የምትደሰቺበት ዘመን ያምጣልሽ!
@1benyam1
@1benyam1 9 сағат бұрын
እንደ ጓጉንቸር ወይ ቅምቡርስ መደባበቅ እንወዳለን መቼም፣ እግዚአብሔር ይባርክህ በቃ፣ የህዝብ ነች አየናት ደስ አለን፣ እሷም ደህና ናት የበለጠ ደህና ትሁንልን።
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 13 сағат бұрын
our beautiful queen of Ethiopia and Gigi. I cannot stop crying because of a happiness. I am so happy to see your face after so many years thank God you look so beautiful and amazing❤❤❤ people miss you so much Ethiopia miss you so much Ethiopia want you to come back home please come to Ethiopian. We missed you so much and we love you dearly.
@MT-ou8sh
@MT-ou8sh 19 сағат бұрын
May God be with her!! Lots of love and respect ❤️❤️❤️❤️
@abeMe1234
@abeMe1234 9 сағат бұрын
She is good. Happy to see her loughing. We love you dear
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 16 сағат бұрын
ጋዜጠኛውን የሚሳደቡ ሰወች ግን ጤነኞች ናቹሁ ? ቪዲዮ እየተቀረፀች እንዳለ ታውቃለች እኮ ምነው ጨርቋን የጣለች እብድ አደረጋቹሃት በቅን ልብ ሃገሯን ገለፀች ወንድሞቿን አመሰገነች የምን ጫጫታ ነው
@tazabiwsew5123
@tazabiwsew5123 8 сағат бұрын
አጨብጫቢ።ጋዜጠኛው ጂጂን መነገጃ አደረጋት አንቺ ደግሞ መደበሪያ ልታደርጊያት ታሟሙቂያለሽ።
@helenzegeye607
@helenzegeye607 19 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ እስዋንም ለሀገርዋ ያብቃት የኔ ቆንጆ
@bisratgirma3984
@bisratgirma3984 14 сағат бұрын
I can't stop crying when I see her on the Video, she's one of a kind "talented" GOD BE WITH YOU ❤GIGI❤🇪🇹
@bezaunique6975
@bezaunique6975 17 сағат бұрын
ንግስት ጂጂ!, እግዚሀብሔረ ባለሽበት ይጠብቅሽ: ጤናሽንም መልሶ እንደ ልጅነትሽ የምትስቂበት እና የምትደሰቺበት ዘመን ያምጣልሽ! ጂጂዬ ሁላችንም የኢቲዮፒያ ልጄች እንወድሻለን ኑሪልን🥰🥰
@ZebibaKedir-eq4pe
@ZebibaKedir-eq4pe 14 сағат бұрын
ጂጂዬ የኢትዮጲያ ንግስት መዳዓኒያለም በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ👸👸👸👸👸👸👸👸👸👸👸👸👸👸👸💚💛❤️
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 13 сағат бұрын
የምትወጃት የኢትዮጵያ አምላክ ለሀገርሽ ያብቃሽ🙏🏿🙏🏿👏🏾🙏🏿🙏🏿🙏🏿👏🏾
@rozinahailu9513
@rozinahailu9513 9 сағат бұрын
የኔ ቆንጆ እኔም አሁን ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤
@selamhailu1990
@selamhailu1990 7 сағат бұрын
GG we love you የእኔ ቆንጆ you look good ጂጂን ስላያችሃት ቀናሁ ታድላችሁ አልኩ I’m happy to see you GG ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mounasabrina8121
@mounasabrina8121 4 сағат бұрын
በ እወነት እናመሰግናለን ይህን ቪድዮ ሳይበጣም ደስታም ሐዘንም ስሜት ተሰምቶኝ እምባየ ን መቆጣጠር አልቻልኩም ግን ለምን ወደ አገር ተመልሳ ከናፈቀችው ህዝብ እና ብተሰብ ብትገናኝ የውስጥ ችግርዋን ብታወራ ፀበል ብትወሰድ ትፈወሳለች እኮ ሰው ሲሞት ብቻ ማልቀስ የለብንም በቁሙ ደግሞ ልንደርስ ላትይገባል ባለን አቅማችን ጂጂየ የእኛ እንቁ ነሽ እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤❤
@FatumaSeid-k1z
@FatumaSeid-k1z 19 сағат бұрын
እኔ ስለጂጂዬ ስሰማ ወስጤ ይረበሻል
@dmx3674
@dmx3674 10 сағат бұрын
ወንደሰን ከበደ እጅግ እናመሰግናለን ፣ አንድ ውለታ ዋልልን ። ጂጂ ምንድነው የምትፈልገው ፣ ጎ ፈንድሚ ክፈቱላትና ውለታችንን እንካሳት ። ሚሊዮነር እናድርጋት ፣ፍቅራችንን እንግለጽላት ።
@lifeat2401
@lifeat2401 6 сағат бұрын
ገንዘብ የሚሰጣት ሚሊዮነር የሚያረጋት መቼ አጣች ከዚህ በፊት መኪና አፓርትመንት ሁሉን እናርግልሸ ተብላ እሶ ግን ከገባችበት መላቀቅ አልቻለችም አንዴ ከገቡ መውጣቱን አይፈልጉትም የሶ ላይፉ በጆ ላይ ነው በማንም እጅ አደለም
@kabiwmekonen4833
@kabiwmekonen4833 5 сағат бұрын
ግሩም ሀሳብ!
@salemhassen2337
@salemhassen2337 19 сағат бұрын
መብትና ግዴታችንን የማናውቅና ስልጣኔ ያልገባን ዜጎች ነን... ሰውን የመውደድ አንዱ መገለጫ ሰውየው/ሴትየዋ የሚፈልጉትን እንድሆኑ መፍቀድና መብታቸውን ማክበር ነው። ብቻዋን መሆን፣ ጊዜ መውሰድ ወይም የጥሞና ጊዜ ፈለገች... በቃ እንተዋት! ከቻልን እንፀይላት!
@enatcherenet8117
@enatcherenet8117 13 сағат бұрын
መሸፋፈኑ ለምን አስፈለገ? በሽታውን የደበቀ ይሉ አበው! እሷ ከሠው ልራቅ አለች? ይልቁን ክብራቸውን የወደዱት ሌሎች ናቸው የሷን ያለችበትን ሁኔታ እንዳይታወቅ የሚፈልጉት!
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 10 сағат бұрын
እምታምር ስርዐቷብቻ ይበቃል የኔዉድ እንወድሻለን ። ጌታ ይበርክሽ።
@solotush34
@solotush34 9 сағат бұрын
​@@enatcherenet8117 ምነው ከቤተሰቦ በላይ እንወቅላት አላችሁ ካለሷዋ ፍቃድ እና ፍላጎት ውጪ የተላለፈው ለዛውም ፪ ዓመት ያለፈውን ቀረፃ ለዩቱብ ሳንቲም ብሎ ያወጣው
@zemetatapa6347
@zemetatapa6347 5 сағат бұрын
እርሶ ይሄ ስልጣኔ መሆኑን ከየት ነው ያገኙት ? ሳይንስ ፣ መፅሐፍ ቅዱስ ፣ ቁርአን ወዘተ...የሀገራችን ባህል "ሰው ነው ለሰው መድሐኒቱ " ነው የሚለው ፣ ታዲያ ከየት እንዳመጡት በማይታወቅ ምክር "...ስልጣኔ ያልገባን ዜጎች..." ብለው በቁስ ብቻ ሳይሆን በአስተሳሰብ እና በመንፈስ የረቀቀ እና የተራቀቀ ህዝብ በርሶ ልክ ብቻ መዝነው መዝለፍ ተገቢ አይደለም ፡፡ ለእህት እጅጋየው ሽባባው ሰው ነው የሚያስፈልጋቸው እንጂ ድንጋይ እና ሲሚንቶ አንደበት የላቸውም፡፡
@RichMm-jn3eq
@RichMm-jn3eq 3 сағат бұрын
ጂጂ ማለት ኢትዮጲያማለት ናት አባይም የስዋ ይመሰለኛል ❤❤❤
@bizuayehumereke784
@bizuayehumereke784 5 сағат бұрын
ልጂት ሁሌም በአምሮም በልባናችን ወቅር ከፍታ እንደደመቅሽ ኑሪልን🎉🎉🎉🌻🌻🌻✝️✝️✝️🌻🌻🌻🎉🎉🎉እንካን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰሽ 🎉🎉🎉💚💛❤🎉🎉🎉
@enush7338
@enush7338 9 сағат бұрын
የኛ ቆንጆ እህት የኢትዮጵያ ህዝብ ሁላችን እንወድሻለን❤❤
@ozigitube9629
@ozigitube9629 14 сағат бұрын
ፈጣሪ ስራችሁን ይባርክ ይህንን አጣሩ 1 አባቷ ከድቷታል ስለተባለው ገንዘብ 200,000,000 2 እናት ና አባቷ ተለያይተው ስለሚኖሩበት ምክኒያት 3 ሶፊያ ሽባባው ና አባቷ አቶ ሽባባው የኔ አባት "ባሏ ሀሽሽ ተጠቃሚ ስለሆነ...... " እያሉ ከቤተሰቡ ና ከኢ/ያ እንድትርቅ ያደረጉበትን ምክኒያት 4 የሶፊያ ሽባባው የደረቀ የማርቲን ሉተር ት/ት ጩኸት 👉 የታመመችበትን ምክኒያት ዮሀንስም ሶፊያም አባቷም አይነግሩህም። ለምን? መልሱ ከአራቱ ጥያቄ ውስጥ አለ
@dmx3674
@dmx3674 9 сағат бұрын
የሰው ቆሻሻ ነሽ ። ጭንቅላትሽ የሞለው ጉድፍ አጽጄው !
@FasilHeilemeskelMengistu
@FasilHeilemeskelMengistu 6 сағат бұрын
GG we love you የእኔ ቆንጆ you look good ጂጂን ስላያችሃት ቀናሁ ታድላቹ❤❤❤🫶🫶🫶🫶🇪🇹🇪🇹
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 13 сағат бұрын
our beautiful queen of Ethiopia and Gigi. I cannot stop crying because of a happiness. I am so happy to see your face after so many years thank God you look so beautiful and amazing❤❤❤ people miss you so much Ethiopia miss you so much Ethiopia want you to come back home please come to Ethiopian. We missed you so much and we love you dearly.
@abdulazizsfyane6161
@abdulazizsfyane6161 16 сағат бұрын
ጂጂዬ ክሩ ኢትዮጵያዊ እባክሸ ናፍቀንሻል በቅርብ ኢትዮጵያ በናገኝሸ ደሰተኛ ነን እድሜና ጤና ይሰጥሸ አብሸሪ እንቁ ነሸ አላህ ይጠብቅሸ ወዳጆችሸ ሰኢድ እና አዚዝ ነን ከየመን❤❤❤
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን 8 сағат бұрын
ጂጂዬ we love you my beautiful sister
@SA-ii4fd
@SA-ii4fd 17 сағат бұрын
ንግስት ጂጂ!, እግዚሀብሔረ ባለሽበት ይጠብቅሽ:ጂጂዬ ሁላችንም የኢቲዮፒያ ልጄች እንወድሻለን ኑሪልን🥰🥰
@hananega5227
@hananega5227 16 сағат бұрын
I'm glad to hear about gigi the legend!
@SeidSami
@SeidSami 12 сағат бұрын
ያንቺን ያህል ሰውን ውደጄ ወድጄ አላቅም ውደደደደደደደደደ ነው ማድረግሽ
@sisaysolomon1293
@sisaysolomon1293 23 сағат бұрын
Betam des yelal Ager endetemeles nafikanalech❤❤❤
@helenhaile2205
@helenhaile2205 8 сағат бұрын
እባክን: እችን: የኢትዮጵያ: ድንቅ: የሆነች: ድምፀዊት: ማዳን: የምንችልበትን: ነገር: ብታዘጋጅ: ብድራቱን: ከእግዚያብሔር: ታገኝዎለህ: ወሬ: ሁኖ: እዳይቀር: በግልፅ: አቅርቡትና: የኢትዮጵያ: ህዝብ: ያግዛል: መልካም: እና: የሚራራ: ልብ: ያለው: ህዝብ: ስልሆነ: መደባበቅ: አያስፈልግም:: ፎቶዎን: ሳይ: ከልቤ: ነው:ያዘንኩት::
@sosinaasrat3147
@sosinaasrat3147 22 сағат бұрын
እግዚአብሄር በረከቱን ይሰጣችው አሁንም ለሀገሯ ያብቃት
@senefikeshdejene342
@senefikeshdejene342 22 сағат бұрын
ለሀገራ ያብቃት
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 13 сағат бұрын
ፈጣሪ ለሃገርሽ ያብቃሽ ወይ ሰው
@atm5614
@atm5614 5 сағат бұрын
💚💛ጂጂዬ የኔ ኢትዮጲያ❤ የኢትዮጲያ ናፍቆት የስስት ልጇ ነሽ እባክሽን ሃገር ቤት ነይልን እስቲ ናፍቀሽናል እባክሽን በጠራሽው በምትወጂው ጌታ ነይ የምትወጃት ሃገርሽን አይተሽ ትመለሻለሽ ❤❤❤❤❤ ስላየሁሽ ደስታዬን መቆጣጠር አቃተኝ❤❤❤❤❤❤
@workineshteka3269
@workineshteka3269 7 сағат бұрын
ወንደወሰን ከበደ ተባረክ እባክህ አርቲስት ቴዊድሮስ ታደሰንም እባክህ ፈልገው እርሱም ወደሀገሩ እንዲመለስ ርብርብ ቢደረግ ያን የመሰለ ድፃዊ አስታዋሽ አጥቶ አይቅር እባክህ መላ በል🙏🙏 ❤️🇪🇹❤️🌻🌻🌻 ጅጅዬ እንኳን አየንሸ ፈጣሪ ለሀገርሽ ያብቃልን 💚💚💚❤️🇪🇹❤️💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@mesimesi7756
@mesimesi7756 2 сағат бұрын
ውይ ጅጅዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እትዮጵያን አንቺ ውስጥ አያታለሁ የሐገሬ ልጅ ሠላም ሁኝልኝ🎉🎉🎉
@asratehulumyifer1049
@asratehulumyifer1049 5 сағат бұрын
ዋው ጂጂዬ አይኔን ማመን አቃተኝ አለቀስኩኝም
@7gawzge7184
@7gawzge7184 16 минут бұрын
እውነት ነው በሕይወትኖራ እኔም በአይኔ ስላየኋት በደስታ አለቀስኩኝ። እግዚአብሔር ይጠብቃት።
@FebenTaye
@FebenTaye 2 сағат бұрын
ጂጂዬ ድምፅሽን ስለሰማሁ በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አንቺ ጀግና ነሽ በርቺ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ
@סלמויטממו
@סלמויטממו 6 сағат бұрын
ጂጂ ሰለአየሁሸ ደሰብሎኛል አሁንም ያውበተሸ አለ ትንሸ ወፈርሸ እንጂ በሰፐርት ይሰተካከላል አሁንም ትችያለሸ ጠንካራነሸ ያለፈውን ትተሸ ወደፍይ ሂጂ ተሰፋአትቁረጭ ያጣሸውን ነገር በድጋሚ ታገኝዋለሸ ሠው ሲሰራ ይወድቃል ይነሳል ሒወት እደዚናት
@unaf4
@unaf4 16 сағат бұрын
Balegewoch!
@MeseretGemechu123
@MeseretGemechu123 3 сағат бұрын
ጂጂያችን ስላየንሽ ደስስስ ብሎኛል በግሌ ውይይይ እግዚአብሔር ይርዳሽ በቃ
@Yetu_437
@Yetu_437 11 сағат бұрын
በጣም እናመሰግናለን ስላሳያችሁን
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 8 сағат бұрын
አድ የቆየ የሷን interview አይቼ ነበር ምን አለች መሰላችሁ ( ሁሉም ሰው በራሱ ሂወት ቢዚ ሆኗል ማንም የማንንም ሃዘን or ሮሮ መስማት አይፈልግም ለራሱ የራሱን life ለማሸነፍ ትግል ለይ ነው ለዛ ሰው ሚፈልገው ምያስደስተውን ነገር ነው አለች ) ልክ እና ትክክል ናት ለራሳችን ያለነው እኛው ነን ማንም ስለኛ ግድ የለውም :: 🤷‍♀️
@senetebebhabtemariam8038
@senetebebhabtemariam8038 13 сағат бұрын
የኔ ቆንጆ ፈጣሪ አንቺንም ይጠብቅሽ ለሀገርሽ ያብቃሽ የኔ ደርባባ
@alehegnenegussie2136
@alehegnenegussie2136 12 сағат бұрын
Thanks God she’s ok now love you so much thank you for you guys to visiting her
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 5 сағат бұрын
I do not know why but she is always in my prayers!🙏🏿💗🍀
@garchotub4652
@garchotub4652 3 сағат бұрын
ጂጂዬ ከቻግኒ ነኝ እንወድሻለን ንግስታችን።
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 11 сағат бұрын
People please be positive stop being judgmental!!
@sophiaafworki1284
@sophiaafworki1284 4 сағат бұрын
Gigi icoon ❤❤✨✨🇪🇷🇪🇷🇪🇷!!!
@MetsihateDemissie
@MetsihateDemissie 2 сағат бұрын
ጅጅዬ አይንሽን ስላየን እጅግ በጣም ተደስተናል።አንች ምጡቅ ፡ረቂቅ። ጂጂ በዚህ ደረጃ ጤና ሆና በማየቴ ፈጣሪዬን አመሰግነዋለሁ። ከዚህ በበለጠ ተባብረን በተግባር ፍቅራችንን እና አክብሮታችንን በማሳየት ላንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ከፍተኛ ርብርብ ልናረግላት ይገባል። ቀሪ ዘመንዋም።በኛ ኢትዬጰያዊያን እና ባገሮ እንዲሁም ወደፈጣሪዋ በማቅረብ። ከነፍስዋ ጋር በተዋሀደው የሀገርዋ ጥንታዊ ውዚቃዎች እንዲሁም መንፈሳዊ ዝማሬዎች እናክማት።ጅጅ ከእንግዲህ የቀራት የህክምና አማራጭ በተግባር የተደገፈ የህዝብ ፍቅር ነው።አንተ ወንድሜም የጂጂን ነባራዊ ሁኔታ ስላስቃኘህን እናመሰግናለን። በቀጣይም ስለሚደረግላት መሰረታዊ ለውጦች ህዝብን በማስተባበር ታሪክ የሚያወሳው ስራ እንድትሰራ በፈጣሪ ስም እለምንሀለሁ።
@kabiwmekonen4833
@kabiwmekonen4833 5 сағат бұрын
እንኩዋን አየንሽ ንግስታችን💚💛❤️ እግዚአብሄር ሁሌም አይለይሽ እንዲሁም ላገርሽ ያብቃሽ 🙏🏾ያገር ባለውለታ ነሽ💚💛❤️
@tazabiwsew5123
@tazabiwsew5123 8 сағат бұрын
አለምነህ ዋሴን ለመምሰል ብዙ ባከንክ።የሸቀጥ እንጂ የዘገባ አቀራረብ አይመስልም።ጂጂን ተዋት።የኮተትህ መነገጃ አታድርጋት
@Lij.TheodrosTamrat
@Lij.TheodrosTamrat 8 сағат бұрын
Gigi. Remember Alenseged Herouy. She is my first cousin and used to tell me what a beautiful soul you are. You confirmed it here. Menfes Kidus Ayileyesh
@HirutHirut-jo2zg
@HirutHirut-jo2zg 2 сағат бұрын
ጀግና ናችሁ ሄዳችሁ ማየታችሁ ሁላችሁም እየሄዳችሁ እይዋት ለሰው ሰው ነው መድሃኒቱ
@romanbetew9232
@romanbetew9232 3 сағат бұрын
ተባረኩ ስለእሳያችሁን 😭😭😭😭❤️የፍቅርቭእንባ የስስት እንባ❤️🙏🏽
@BelayTadesse-t3l
@BelayTadesse-t3l 7 сағат бұрын
እንድሻለን የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ከክፋት ሁሉ ይጠብቅሽ ጤና ይስጥሽ
@beebrr3617
@beebrr3617 9 сағат бұрын
❤❤❤❤ጁጂ❤❤🇪🇹❤️
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 11 сағат бұрын
ንግስቶ ጅጅ ውድ እግዚአብሔር ልጅሽን በፈለግሽው ልክ አግኝተሽ ሙሉ ያድርግሽ
@awolnewchapter5
@awolnewchapter5 11 сағат бұрын
ኢትዮጵያ
@rosarcalm2769
@rosarcalm2769 10 сағат бұрын
We love you ❤
@DebochTeja
@DebochTeja 4 сағат бұрын
thank you man we have been missed her a lot i am so glad when i see her again .God bless Gg and Wondessen
@MeskeremTesfaye-j3w
@MeskeremTesfaye-j3w 6 сағат бұрын
Digital queen of Adewa, we hope you will return to your place
@mamushmedia7009
@mamushmedia7009 4 сағат бұрын
She is in a good condition እ ኮሰላም ሽ ይብዛ ጂጂ
@zinasheamare545
@zinasheamare545 2 сағат бұрын
We Love you ETHIOPIANE Haro ❤🎉🎉🎉🎉
@baconsuma6777
@baconsuma6777 14 сағат бұрын
እስካሁን ደብቀዋት ምንም ለውጥ አልመጣም ስለዚህ ትክክል ነው ያደርግህው:: አሁን ማንም ሊርዳት የሚፍልግ ሰው ያለችብትን ሁኒታ ያውቃል::
@Abelaradaw2016
@Abelaradaw2016 18 сағат бұрын
ምንም እንኳን ጂጂን ለማግኘት ብንጏጏም አንተ ይዘህ ያመጣህበት መንገድ ፍፁም የሙያህ ethics በማይፈቅድ እና እራስህን promotion ለማድረግ ከመጋጋጥ ያለፈ ሆኖ አላየውትም ::ትላንት አጋግለህ ከፃፍከው አንፃር ጂጂ ጥሩ ሁኔታ ላይ ሆና ማየታችን ዓላማህን ገደል ከቶቷል ::
@meyeethiopialij
@meyeethiopialij 13 сағат бұрын
ምኗ ነው ጥሩ ሆኖ ያየኸው መነፅር አርግ
@workalemahuarittfeldt1815
@workalemahuarittfeldt1815 15 сағат бұрын
💚💛❤️🙏🏽🥰
@HelinaDesta-yc8xr
@HelinaDesta-yc8xr 18 сағат бұрын
ሆዶም ጋዜጠኛ
@meyeethiopialij
@meyeethiopialij 13 сағат бұрын
ምኑ ጋር ነው ሆዳምነቱ እውነቱን ስለነገረን ቤተሰቦቿ ናቸው ሆዳሞች መሀይም
@abenezerzewdie5406
@abenezerzewdie5406 3 сағат бұрын
ቆንጂዬ ናት ጂጂ ❤❤ እንወድሻለን
@fissehaababu9090
@fissehaababu9090 6 сағат бұрын
One and only one! happy to see you.
@asratehulumyifer1049
@asratehulumyifer1049 5 сағат бұрын
እባክሽ ቅርሳችን ነሽ ነይልን
@Weed-s3e
@Weed-s3e 5 сағат бұрын
ሶፊያ ትውደም ጂጂ ድጋሚ ትለምለም
@tsehaydemeke5795
@tsehaydemeke5795 8 сағат бұрын
ለምን አትመጭም ሀገር ያንች ነች
@diressmelkamu6265
@diressmelkamu6265 6 сағат бұрын
አምጡልን አንድ ቀን እንያት
@Mt-cq2qj
@Mt-cq2qj 10 сағат бұрын
Geta lagersh yabqash jiJijye❤
@mercy9108
@mercy9108 7 сағат бұрын
Thank God she is ok!!
@saraabi7780
@saraabi7780 7 сағат бұрын
Gigiye, we love you
@tamiratangaso1752
@tamiratangaso1752 Сағат бұрын
አመስግናለሁኝ ወንዴ እግዝአብሔር አምላክ ለእምዬ ኢትዮጵያ ያብቃት አሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 5 минут бұрын
እንኳን ጂጂ ለሌላም ይተርፋል የኢትዮጵያ ህዝብ ታሳዝናሌች የቤተሰብ ምቀኝነት ነው
@EmuEmuuu
@EmuEmuuu 7 минут бұрын
ጂጂዬ እንቁ እንውድሻለን ባለሽበት የድንግል ማሪያም ልጅ አማኑኤል ይጠብቅሽ መድሀኒያለም ውደምትውጃት ሀገርሽ ኢትዮጵያ በሰላም ያስገባሽ🙏💚💛❤
@addisababayehulmenate8703
@addisababayehulmenate8703 18 минут бұрын
ሰው እንደራባት ያስታውቃል አባአለም ለምኔ ጋዜጠኛው አድናቂህ ነኝ ግን ደግሞ ጀምረህ አትተው
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 42 секунд бұрын
እኔ አለቀኩኝህ ስቅስቅ ብዬ በጣም ወዳታለው እግዛቤር ወደ ዱሮ ይመልሳል
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v 3 сағат бұрын
ጋዜጠኛው ግን ወደ ገደለው ዘገባን ተለማመድ!!እንዴ ስለጂጂያችን ለመስማት ካለን አክብሮት እንጂ ፊትህን ታጥበህ ቁርስህን በልተህ ጋደዬችህን ይዘህ ካሜራ ስትገዛ ብና ስትጠጣ ምንአገባን እኛን!!ከቻልክ ጂጂዬ ላይ አተኩር!!ጂጂዬ ግን ሰላምሽ ይብዛልን!!
@yoditmoges2067
@yoditmoges2067 2 сағат бұрын
አንተ መልካም ሰው ሁሌም ጠይቆት ጂጂዬ እንወድሻለን የሰው ማጣትም ይሆናል ኢትዮጺያውያን ጠይቆት?
@zertutelahun6225
@zertutelahun6225 Сағат бұрын
ስልጣኔ የጉደለህ አንተ ነህ። ቢቸኛ የሆነን ወይም የጤና ችግር ካለ ጠጋ ብሉ ምን እናድርግ ማለት አያሰወነጅልም። ትንሽ Video መቅረፁ አስፈላጊ አልነበረም።
@መሃመድሸሁ
@መሃመድሸሁ 58 минут бұрын
ወሬኞች። ይህ ከ2 አመት በፊት ከጂጂ ፍላጎት ውጭ የቀረበ ነው።እሷን መርዳት የሚቻለው ዝም በማለት ነው።
@Seyaibro921
@Seyaibro921 3 сағат бұрын
ምንም ግልፅ አልሆነልኝም በቃ ይሄው ነው interview ወይስ ሙሉ ሀሳቡን አጠናክረህ በሌላ video ትመለሳለህ ነው! መልስ እፈልጋለው? ከዛ ተነስተህ ጋልበህ መተህ የቋጠርከውን አገልግል መብላትህን ለኛ ማርዳት program አይሆንም ወዳጄ
@marieemariee1196
@marieemariee1196 2 сағат бұрын
Mi nale. Hagerawa. Bitigebana. Kababelebesechi. Edezi. Bemiwadatihizibi. Sitili. Tigiba. Yagere. Equnatiko. Etopiya. Yalesa. Ayamirimi. Hulemi. Eniwadishaleni. Jijiye❤❤❤❤❤❤❤😘💞💞💞
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 6 сағат бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን እሷን ስንቱን ይታደጋል ግን እሷ ወደ ቀድሞ ሰላሟ እንዳትመለስ የራዳቸው ክብር የበለጠባቸው በዙሪያዋ ያሉ እንዳትረዳ አድርገዋታል ግን ፈጣሪ ይርዳት!
@lifeat2401
@lifeat2401 6 сағат бұрын
ከዚህ በፊት መኪና አፓርትመንት ሁሉን እናርግልሸ ተብላ አልተቀበለችም ችግሩ እሶ ከገባችበት መላቀቅ አልቻለችም አንዴ ከገቡ መውጣቱን አይፈልጉትም የሶ ላይፉ በጆ ላይ ነው በማንም እጅ አደለም
@lidya-lee
@lidya-lee 2 сағат бұрын
ምን አስፈለገ በዚህ ሁኔታ ላይ ሆና የስዋን ክብር በማይመጥን መልኩ ቪዲዬ መቅረጽ ባለጌ ናችሁ
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 101 МЛН
💩Поу и Поулина ☠️МОЧАТ 😖Хмурых Тварей?!
00:34
Ной Анимация
Рет қаралды 1,8 МЛН
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 54 "ሰው ምን ይላል"
45:24
ebstv worldwide
Рет қаралды 230 М.
የልመንህ ጊዜ በኢቢሲ
10:02
EBC Entertainment
Рет қаралды 63 М.
መስቀልን ጣሊያን ነበርን
1:06:56
Tamiru Berhanu Tube
Рет қаралды 30 М.
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 101 МЛН