እግዚአብሔር ቤቴ መጣ

  Рет қаралды 112,496

Semay Tube

Semay Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 737
@fasikamamo2498
@fasikamamo2498 8 ай бұрын
ዘንድሮ በእድሜ ትላልቅ ሰዎች ያላቸው ምስክርነት ከአይምሮዬ ባላይ ሆኖል ጌታ ይባርካቸው
@Encounter_
@Encounter_ 8 ай бұрын
አሜን አሜን
@adanchabera1338
@adanchabera1338 10 ай бұрын
እስኪ ደሞ ወድቀው ጌታ ምህረቱን አብዝቶላቸው የቆሙትን ለምስክርነት አምጣቸው የወደቁትንም እንደማይተው ሰዎች እንዲማሩ እማማ ደሞ እድለኛ ኖት ስለርሶ ኢየሱስ አባቴ ስሙ ይባረክ።
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Amen 🙌🙌
@yourfavoritetiktokers4112
@yourfavoritetiktokers4112 10 ай бұрын
​@@Encounter_Yes please bring a lot of those testimonies. Dero bezu metfo life yasalefu geta mn mn endaregelachew ena endet endedanu miyasay.
@በእኔላይኢየሱስብቻነውየበ
@በእኔላይኢየሱስብቻነውየበ 10 ай бұрын
❤❤
@bezameseret668
@bezameseret668 10 ай бұрын
​@@Encounter_😊
@elisabethhmariam
@elisabethhmariam 10 ай бұрын
,1...
@HalemaS-ww3kk
@HalemaS-ww3kk 10 ай бұрын
ከህይወት የወጣ ምስክርነት በጣም ስለምወድ የቆዩ አባቶች እናቶችን መስማት እወዳለሁ በርግጥም ጌታ በስወች ህይወት እያየሁት ነው ስሙ ይባረክ
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
አሜን አሜን …
@muluadimasu5802
@muluadimasu5802 10 ай бұрын
​@@Encounter_ጌታ እየሱስ ይባርኮት ቀር ዘማኖት ይባረክ አቅርብዎቹም ተባረኩ❤
@AtseAtse-i8u
@AtseAtse-i8u 10 ай бұрын
Amen
@daphillo8302
@daphillo8302 10 ай бұрын
እኔም እናቶች ድነው ሲመሰክሩ ማየትን በጣም በጣም የሚያስደስተኝ
@mintesnot6857
@mintesnot6857 10 ай бұрын
እንዴት ድንቅ አምላክ ነው እኛ የምናመልከው እንደምን ሃያል ነው እኛ የምንሰግድለት🙏❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Amen 🙏
@girmaasfaw4410
@girmaasfaw4410 2 ай бұрын
አሜን ጌታ የሱስ ክርስቶስ መዳህኒት ዓለም ይባርክዎት ለማዳምጡት ሁሉ በረከት ይሁኑ።ቤተክርስታኑም ለብዝዎች በረከት ትሁን አክባሪ ወንድማችሁ ግርማ አስፋዉ ከጀርመን አገርአሜን የሱስ ክርስቶስ ከ ጀርመን አገር ♥♥♥
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንደማችን ተባረክ
@elsabetyohanis1946
@elsabetyohanis1946 10 ай бұрын
ያንስብሃል ምስጋናዬ ያንስብሃል ጌታ 🎼🎹ያንስብሃል አምልኮዬ ያንስብሃል ጌታ 🎹🎼 ሲወዳዳር ሲነፃፀር ከውለታህ ጋራ ያንስብሃል ምስጋናዬ ያንስብሃል ጌታ .....🎼🎹
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
አሜን
@mesk_erem
@mesk_erem 10 ай бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንን❤
@lopisoasalifew4230
@lopisoasalifew4230 9 ай бұрын
በትክክል❤🎉
@girmaasfaw4410
@girmaasfaw4410 2 ай бұрын
አሜን! አምላካችን የሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ለሚሰማዉም ሁሉ በረከት ሁኑ አክባሪ ወንድማችሁ ግርማ አስፋዉ ከጀርመን አገገር ♥♥♥
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
🙏🙏🙏
@Tersit1
@Tersit1 10 ай бұрын
ድንቅ ምስክርነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ለምልሙ ዘሮት ይባረክ❤
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
አሜን
@tigisthaile7565
@tigisthaile7565 10 ай бұрын
ከቅንጣት ትንቢት ውጥተን ከሕይወት ፈንድቶ የወጣ የእግዚአብሔር ስራ ብዙ አስደምጣችሁ ወደ ጌታ አስጠጋችሁን thanks samay tube ❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
እናመሰግናለን።እግዚአብሔር ይመስገን
@kidilove1715
@kidilove1715 10 ай бұрын
❤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሰማዮች : እነዚህን እያየን እንፅናና : የኢየሱስ ስም እኮ ❤ ወገኖች አሁን እንደሚቀለድበት እኮ አይደለም ኢየሱስ እኮ ድንቅ ነው
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
አሜን 🙌
@ilmadadi2943
@ilmadadi2943 10 ай бұрын
Amen
@soliyyoutube06
@soliyyoutube06 9 ай бұрын
ስሙ ይባረክ ይሄ ድንቅ አምለክ ጌታ እየሱስ 🙏🙏🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ 9 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙌
@nishanraday7062
@nishanraday7062 10 ай бұрын
ድንቅ ምስክርነት ነው ክብር ለጌታ ይሁን ተባረኩ❤
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Amen 🙌🙌🙌
@selamselam366
@selamselam366 10 ай бұрын
ድንቅ ስም ኢየሱስ ስልጣን ያለው ስም ሃሌሉያ ዛሬም ምድራችንን ሕዝቡን ያጎሳቆለ የሴይጣን አምልኮ መንፈስ ይመታ ።ድንቅ የእግዝአብሔር የማዳን ስራ❤❤❤🙌👏👏👏👏
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
አሜን 🙌🙌🙌
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 10 ай бұрын
አቤት ጌታ አሰራሩ ድንቅ ነው የእኔ እናት ጌታ እየሱስ ረጅም እድሜ ያጥግቦት ድንቅ ምስክርት ነው።
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Amen 🙏
@ermisbooks2095
@ermisbooks2095 10 ай бұрын
የኢዮብ የነ ዝናሽ እናት እግዚአብሔር ይባርኮት ልጆቾት ሁሉ እግዘብሔርን የሚወዱ እና የሚያገለግሉ በመሆናቸው ሁል ጊዜ እግዘብሔርን አመሰግነዋለሁ !!!!
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
ክብር ለአእግዚአብሔር ይሁን
@tigistassefa5577
@tigistassefa5577 10 ай бұрын
የኢየሱስ ስሙ ሃይል አለው
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
አሜን …
@yosefaden4677
@yosefaden4677 10 ай бұрын
እንደ እግዚአብሔር ያለ ከቶ ማን አለ ! ፍቅሩ እጅግ እጅግ ብዙ ምህረቱና ይቅርባይነቱ ለዘለአለም ነው
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
አሜን
@momskiyyah77734
@momskiyyah77734 8 ай бұрын
ጌታ ስለ ሁሉ ስሙ ይባረክ🙏
@Encounter_
@Encounter_ 8 ай бұрын
አሜን
@mubenatanim4686
@mubenatanim4686 10 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ህይወት የሆንክለኝ.... የበዛህልኝ!!!!!
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
🙌🙌🙌🙌 EYESUS
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 10 ай бұрын
የጌታ እየሰሰ ሰም ከሰሞችበላይ ትልቅ ሰም ይባረክ።
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
አሜን 🙌🙌🙌🙌
@Linaalganeshtsegaye
@Linaalganeshtsegaye 2 ай бұрын
Our Moms are beautiful and graceful, so lovely to see and hear you may the Lord bless you more.
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Praise God
@azebderege5393
@azebderege5393 5 ай бұрын
እየሱሰ ጌታ ነዉ። መዳን በሱ ነዉ ሰሙ የተባረከ ነው እየሱሰ ካንተ እንዳልሂድ ጠብቀን ልጆቸን አደራ ላንተ አሰረክቢአለሁ ባንተ ጥበቃ ሰር ናቸው ጥብ እና ማሰተዋል ሰጣቸው
@Encounter_
@Encounter_ 5 ай бұрын
አሜን ጌታ ነው
@gnatawash
@gnatawash 10 ай бұрын
እትዬ አለምዬ የኔመልካም እናት እርሶ እንኳን ለልጆቾ ለጎረቤት እንኳን ፀሎተኛኖት ስወዶት ዘረመልካም እናት ምስክርነቶ ደስሲል ጌታ ቀሪዘመኖትን ይባርክ❤❤❤❤🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
አሜን
@Semay2020
@Semay2020 10 ай бұрын
ጌታ ሆይ ተመስገን አንተ ብርቱ ነህ እናቴ እንዴት እንደወደድኮት ጌታ ቸር ነው ስሙ ይባረክ
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
አሜን
@kassechkassech2596
@kassechkassech2596 10 ай бұрын
እናቴ በዘመንሽ ሁሉ የረዳሽ ጌታ ስሙ ይባረክ ከጌታ ጋር ሁሉ ያምራል ደስ የምትል እናት ❤❤❤ ወደድኳት አግዚአብሔር የረዳው ሰው ሰላሙ የበዛ ነው
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
አሜን
@aynalemkidane
@aynalemkidane 10 ай бұрын
ደንቅ ምስክርነት አቤት የጌታ ምህረት ስሙ ይባረክ
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Amen 🙏
@tirufatmulugeta1933
@tirufatmulugeta1933 10 ай бұрын
ይሄ ትምህርት ይሁነን አዲሰ ሰዉ ወደ ጌታ ሲመጣ መከታተል አለብን። እንደ ሐዋርያው ጳውሎስ የተሰሎኒቄን ሰዋች እሰኪበረቱ ድረሰ ይከታተል እንደነበር እኛም መከታተል አለብን ጌታ ይባረክ በርሶላይ ሰለሆነ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ክብሩን ጠቅሎ ይውሰድ።
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Thank You for watching
@godisgood7405
@godisgood7405 10 ай бұрын
እንዴት የሚባርክ ምስክርነት ነው ጌታ ይባረክ እናታችን አሁንም ለብዙ ትውልድ እናት ያርጎት እድሜና ፀጋ ያብዛሎት ❤
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
አሜን
@romantadesse7639
@romantadesse7639 10 ай бұрын
ተባረኩ ድንቅ የጌታን ሥራ ያየንበት ምስክርነት ነው
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Amen 🙏
@Jayx.7
@Jayx.7 10 ай бұрын
❤❤ እሰይ እናቴ እንኩዋን ጌታ እረዳዎት❤❤❤እየሱስ ስሙ ለዘላለም ይንገስ የእየሱስ ስም ለስጋ ፈውስ ለነፍስ መዳን ነዉ። ክብር ይሁንለት!!
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
አሜን 🙌🙌
@tirushbekele7931
@tirushbekele7931 10 ай бұрын
አሜን !!! እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሰማሁት ምስክርነት ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን 🙏
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Amen 🙏
@YONASWUBISHET-s3g
@YONASWUBISHET-s3g 10 ай бұрын
በምታቀርቧቸው ምስክርነቶች እጅግ እየተባረክንና እየተጽናናን ነው፡፡ ሰማዮች እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡ የሚሰማ፣ የሞተን ማስነሳት የሚችለውን ጌታ ደጋግመን ደጋግመን ብንሰማው አንጠግብም፡፡ ብዙም ተጽናንተናል፡፡ ለብዙዎችም ይደርሳል የሚል እምነት አለኝ፡፡ ተባረኩ፡፡
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
አሜን
@genetbelachew1267
@genetbelachew1267 10 ай бұрын
ጌታ ሥሙ ይባረክ ኦሕ እየሡሥ የሥንቱን እንባ አበሥክ,,,አለም ሑሉ ይወቀው ማምለጫ ነው ጌታ እየሡሥ::
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Amen 🙏
@isayasgirma6946
@isayasgirma6946 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ያየሁበት ምስክርነት ነው።
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Praise God
@Yeshiharge
@Yeshiharge 10 ай бұрын
ጌታ ለታመኑት የቅርብ አምላክ ነው ተባረኩ
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
አሜን
@fitsumsurra5162
@fitsumsurra5162 10 ай бұрын
Praise God..እናታችን ደስ የሚል ሰውን የሚያበረታ ምስክርነት ነው የነገሩን
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Yes praise God
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 10 ай бұрын
Emama she look like my mom she reminds me my child hood I grow up the same way she raised her kids God is good now I believe in Jesus this is the best testimony 🙏
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Amen 🙏 thank You 🙏
@lidiyaemi4143
@lidiyaemi4143 10 ай бұрын
የእግዚአብሔር እጅ ድንቅ ነው🙏እናቴ ታላቅ ወንድሜን የወለደች ጊዜ በአባቴ አባት ወይም በሀያቴ በኩል ለአመቺሳ ተሰጥቶ በጣም መከራ እንዳየች ነግራኛለች ጌታ ክብር ይሁንለት አሁን ሁላችን አምልጠናል 🙏🙏🙏 እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም!!!
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
አሜን 🙌🙌🙌🙌
@zermas3979
@zermas3979 10 ай бұрын
የኔ ጌታ ትልቅ ትልቅ ትልቅ አንተ ብቻ ነህ የኔ ክብር
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
አሜን …
@NigussieWoldekidan-zy6qo
@NigussieWoldekidan-zy6qo 10 ай бұрын
ጌታ ልመናችንን ይስማል ክብር እና ምስጋና ለክቡር ጌታ እግዚአብሔር ይሁን።
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Amen 🙏
@misrakdemeke3406
@misrakdemeke3406 10 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ።በጣም ደስ የሚል ምስክርነት።
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. 10 ай бұрын
ዋው እግዚአብሔር ታላቅ ነው ስለ ሥራው ሁሉ ክብር ለእርሱ ይሁን ጌታ ኢየሱስ ድንቅ ነው የታሰሩ ሁሉ ወደዚህ ጌታ መጥተው ከእስራታቸው ይፈቱ ኢየሱስ ከበቂ በላይ ነው ❤እናታችን እግዚአብሔር ይባርክዎት ዕድሜና ጤና ይስጥልን ።
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
አሜን 🙏
@mimihenok5576
@mimihenok5576 10 ай бұрын
አባ ምህረቱ እና ቸርነቱ ቅርብ ነው ሁሉ ለእርሱ ይቻለዋል ስሙ ይባረክ ለዘላለም ከስንት ነገር እንደከለለኝ እንዳዳነኝ ስንቱን ላውራ አባ በልቤ ሁሌም ንገስልኝ ክበርልኝ አፈቅርሀለሁ እወድሀለሁ ከማንም ከምንም በላይ ……….. …አሜን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Amen 🙌🙌
@fasikahailu
@fasikahailu 10 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው እንዴት ደስ የሚል ምስክርነት ነው የጌታ ታላቅነት የታየበት የእግዚሐብሄር ድንቅ ስራ የታየበት ነው ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
አሜን
@etchurch8827
@etchurch8827 5 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን። ያልተበረዘ ያልተጨማመረ ምስክርነት።
@Encounter_
@Encounter_ 5 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@mercykiros6920
@mercykiros6920 2 ай бұрын
ይሔን ኢየሱስ ደግሜ አፈቀርኩት ናፈኩት 😭😭🙏🙏🙏❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
🙌🙌🙌🙌
@schriptures
@schriptures 10 ай бұрын
This is it. Real miracle of Christ and his amazing works from the beginning. thank you guys, keep it up.
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Thanks for listening
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 10 ай бұрын
ወይዘሮ አለሚቱ ምስክርነቶ እጅግ በጣም የሚያስገርምና ብዙ ግርግር የሌለበት ለስይጣንም ባለማወቅ ለእግዚአብሔር በየዋህነት በእምነት በጸሎት በመታዘዝ እርሶንና ቤትስቡን ያተረፉ ጀግና የእምነት እናት ብዬ ስጠራውት እግዚአብሔርን በጣም እያመስገንኩ ነው። ጌታ ይባርኮት ። የደማስቆ አቅራቢዎችም ጌታ ይባርካችሁ የክርስቶስን ታላቅ ሥራና የእግዚአብሔርን ስም እየገለጣችሁ ስላላችሁ በብዙም በርቱ እላለሁ።
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
አሜን 🙏 እናመሰግናለን
@yeneneshmarie1607
@yeneneshmarie1607 10 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ክብር ይገባሀል
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Amen 🙏
@TigabuMada
@TigabuMada 10 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ።እናንተ ደገሞ እጀግ ተባረኩ በረቱ
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Amen 🙏
@livedexperiences
@livedexperiences 10 ай бұрын
ኢየሱስ የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው! ሃሌሉያ!!! ጌትሾ ጌታ በብዙ እየመከረን፣ እያጽናናን፣ እየገሰጸን ነው። ጌታ በሁሉ ከጎንህ ይሁን።
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
አሜን አሜነ ። ክብር ለሱ ይሁን
@kb_mulugeta248
@kb_mulugeta248 10 ай бұрын
ኦ ጌታ ሆይ አመሰግንሃለሁ ይሄ የኛ ቤት ታሪክ ነው አሁን ግን እኔና አንዳንድ ወንድሞቼ ድነናል ጌታ ነፃ ወተናል
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
🙌🙌🙌
@sabatsehaye4252
@sabatsehaye4252 10 ай бұрын
Amen hallelujah THANKS LORD JESUS CHRIS ❤️ 💖 ❤️
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Amen 🙏
@fayzaaragaw3140
@fayzaaragaw3140 10 ай бұрын
ስለሁሉ ጌታ ይባረክ እትየ አለም
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Amen 🙏
@SnetyehuBeze
@SnetyehuBeze 4 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለጌታ ይሁን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ኢየሱስ አውድሃለው ስም ህ ይባረክ ❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 4 ай бұрын
አሜን 🙌
@birtukangoshimo8582
@birtukangoshimo8582 10 ай бұрын
Wooooow ክብር ሁሉ ለጌታ ለእየሱስ ብቻ ይሁን የእየሱስ ስም ከስሞቺ ሁሉ በላይ ነው ስሙ ይባረክ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Amen 🙏
@HalemaS-ww3kk
@HalemaS-ww3kk 10 ай бұрын
የኔ ድንቅ አምላክ እንደት እንደሚያድን ያውቅበታል❤
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Amen 🙏🙌🙌🙌
@metasabiaaddisu8706
@metasabiaaddisu8706 10 ай бұрын
ጌታ ይመሥገን የጌታን ሥም የሚጠራ ይድናል
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Amen 🙏
@fffsajfffsaj1144
@fffsajfffsaj1144 10 ай бұрын
ብሩክ እናተ እውነት በለቅሳ የስምውት ምስክርነት ጌታ ስሙ ይባረክ እውነትም የቅርብ እምላክ ልጁን ለምስክርነት እጠብቀዋለን ሁላቹእም ተባረኩ❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
አሜን
@fenan3708
@fenan3708 10 ай бұрын
God is God God is Lord God is good God is everything I love you my Lord, king ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Amen 🙏 amen 🙏
@ethiopiahagere8317
@ethiopiahagere8317 10 ай бұрын
Thanks!
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Thank You 🙏 for the gift 🙏
@YewobdarAdera
@YewobdarAdera 10 ай бұрын
በእውነቴን ነው የጌታን ታላቅነት ሲወራ ነፍስ ያረሰርሳል ይሄ ቻናል አገልጋዩች ወንጌል ስለምትሰብኩ ተባረኩ
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
አሜን
@amenAmen-ii6fu
@amenAmen-ii6fu 10 ай бұрын
ድንቅ ስራ ነው ቀጥል እንድ አይነቱ ምስክርነት ሰወችህን ወደ ጌታ ያመጣል ❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
ጌታ ይረዳናል እንቀጥላለን ።
@ArsemaMoges-xz9gl
@ArsemaMoges-xz9gl 10 ай бұрын
Enate tebarkiy geta semune beadebabay kef endaderegshew yalmelmshe tenashe ybeza selamshe ybzaa❤
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Amen 🙏
@elizabethmaru7510
@elizabethmaru7510 10 ай бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ቅርብ ነዉ ጌታ ይባርካቹ
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Amen 🙏
@KayeRibka
@KayeRibka 10 ай бұрын
እንኳን ፈጣሪ ረዳዎት የኔ እናት ግን ኦሮቶዶክስም አመቺሳንም ሆነ በየዛፍ ጥላው ስር እመቤቴ ማሪያም ብና አፍሉልኝ አትልም ።ዋናው በነበርንበት እምነት ምን ያክል ጠንካራ ነበርን ነው ዋናው ነገር።በድጋሚ ልጆ እንኳን ከክፉ እስራት ነፃ ወጣሎት የሁላችንንም መከራና ጭንቀት ፈጣሪ ይፍታልን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@MerryJesus-ps5it
@MerryJesus-ps5it 10 ай бұрын
እኔ ጌታ ሆይ ያንተ ስለሆንኩ በጣም እድለኛ ነኝ እማ ጌታ ይባርከዎት ምስክርነተዎ አፅናንቶኛል❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
አሜን praise God
@alemkiru2012
@alemkiru2012 10 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው ክብር ለጌታ ይሁን እናቴ ዘመንዎት ይባረክ
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Amen amen
@yebaleworkhailu4999
@yebaleworkhailu4999 10 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ እውነት ህይውት መንገድ ነው ሰው ቤተክርስቴያን እየተመላለስ ሌላ ከመፀሃፍ ቅዱስ ውጪ በባህል ሽፍን የምናደርገው አምልኮ ለስጋችንም ለነብሳችንም ወጥመድ መሆኑን መንፈስ ቅዱስ ይግለጥልን ይርዳን ምስክርነትዎ ለብዙዎች መድን ይሆናል
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Thank You 🙏 for watching
@tadumeshesha2027
@tadumeshesha2027 10 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ለዘለዓለም ይባረክ!!!ስለታላቅ እህቴ እግዚአብሔርን እጅግ በጣም እባርከዋለሁ።አኔም ከሳቸው በዕድሜ መለስ ያልኩ አያት ነኝ ጌታ በብዙ መታደግ እኔና ቤቴን ታድጓል።የሁላችንም ምስጋና ለእርሱ ክብር ይሁን።
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Amen 🙏
@tesfaneshyohannis4871
@tesfaneshyohannis4871 10 ай бұрын
አሜን እየሱስ የጌቶች ሁለ ጌታ ፣የነገስታት ሁለ ንጉስ የሁሉ የበላይ ነው
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Amen 🙏
@ethiopiaethio1579
@ethiopiaethio1579 10 ай бұрын
አሜን እየሱስ ጌታ ነው ተባረኩ
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
አሜን 🙌🙌🙌
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Amennn 🙏
@benrue1561
@benrue1561 10 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ምስክርነት: እውነት ነው: የጌታ ፍቅር ይበልጣል:: ሳንወደው ገና ያለ ምክንያት እርሱ አስቀደሞ የወደደን: የዋሕና መልካም ሆነውን አምላካችንን ምን ማለት ይቻላል: ስለ እርሱ የሚሰማንን ለመግለፅ የቃላቶች ክብር ያንሱና ለእርሱ ያለን ስሜት ይበረታብናል:: ስለዚህ ምንም ማለት ያቅተናል:: ስለዚህ በቃ "አንተ ሁለም ነገራችን ነህ: ያለ አንተ መኖር አንችልም!!! የሚለው ይገልፅልናል ክብር ለናዝሪቱ ለኢየሱስ ይሁን::
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Amen 🙌🙌🙌🙌
@YordanosBetegbrel
@YordanosBetegbrel 10 ай бұрын
ማምይዬ የኔ ሞገሳም እናት አሁንም ፍቅሩ ምህረቱ አብሮነቱ ይብዛልዎት ተባረኩልኝ
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Amen 🙏
@alexbenj929
@alexbenj929 10 ай бұрын
ይሄ በእውነት ዳግም የተወለደ ሰው ምስክርነት ነው እግዚአብሔር ይባርኮት እማዬ አለሚቱ። የኔም ቤተሰቦች ታሪክ ይሄ አይነት ነው።
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Praise God
@EmebetZewede
@EmebetZewede 7 ай бұрын
ክብር ለኢየሱስ ይሁን
@Encounter_
@Encounter_ 7 ай бұрын
አሜን
@mercykiros6920
@mercykiros6920 2 ай бұрын
ወይ ኢየሱስስስ አንተ ጉደኛ ነህ ፍቅር ነህ ቅርብ ነህህ ማማዬ ደሞ ደስ ሲሉ ተባረኩ
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
ተባረኪ አንቺም እህታችን
@MinyshuBalcha-e2x
@MinyshuBalcha-e2x 10 ай бұрын
I like it this message thank you so much God bless you
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Amen 🙏
@tigistmesfin8981
@tigistmesfin8981 9 ай бұрын
ድንቅ ምስክርነት ነው ተባረኩ❤
@Encounter_
@Encounter_ 9 ай бұрын
Thank You 🙏
@salameskyes7240
@salameskyes7240 10 ай бұрын
አሜን አሜን ክብር ለኢየሱስ❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Amen 🙏
@Mihiret855
@Mihiret855 10 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ስለ እርሶ ክርስቶስን አመሰግናለዉ እንኳንም ከክፉ አመለጡ ክርስቶስ የገባዉ ሰዉ ወድቆ አይቀርም
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
አሜን። እግዚአብሔር ይባርክሽ
@tsionaboneh2269
@tsionaboneh2269 10 ай бұрын
እየሱስ ስሙ ለዘላለም ይባረክ ሰማይ ትዩቦች እናንተንም አብዝቶ ይባርከቹ።🥰🥰
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
አሜን
@fikerhailu2442
@fikerhailu2442 10 ай бұрын
ጌታ ይባረክ የሚገረም ምሰክር ነው የኔ እናት ሁሉ ለጌታ የቻላል አሜን
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
amen 🙏
@TakaEjajo
@TakaEjajo 10 ай бұрын
ዕውነት ዕውነት ሆኖ ሳለ ንግግራቻው ስጠፍጥ 🙏🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
🙌🙌🙌
@martaalemayehu2279
@martaalemayehu2279 10 ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን እውነት ነው እነዚህ ቤተሰቦቼ እኔ ወደ ጌታ ለመምጣት ጌታ ተጠቅሞባቸዋል እና ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ደግሞም አመሰግናለሁ ከዚህ በላይ ሰላምና ደስታ ይብዛላችሁ፡፡
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
አሜን አሜን
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 10 ай бұрын
እንዴት ድንቅ አምላክ ነው ይሄ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ 😢ሃሌሉያ ድንቅ የሚያደርግ
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Amen 🙏
@berhanehaleke4358
@berhanehaleke4358 10 ай бұрын
የጌታ ስም የተባረከ ይሁን
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Amen 🙏
@mercykiros6920
@mercykiros6920 2 ай бұрын
አገላለፆት ማማዬ ተባረክ ❤❤❤🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን
@TemesgenHailmariam
@TemesgenHailmariam 10 ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ይባርከወት ምስክርወት ያንጻል ያስተምራል እምነትን ይጨምራል በጣም ደስ እያለኝ ነው የሰማሁት በዜህ ምስክርነት ውስጤ ታደሰ
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Praise God
@ashenafifasil4502
@ashenafifasil4502 10 ай бұрын
ባላለቀ እያልኩኝ አለቀ። ጌታ ዘመኖትን ይባርክ። ይሄ ምስክርነት ለብዙወች መልስ ነው!
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Amen 🙏 amen 🙏
@טובהטובה-ג5ד
@טובהטובה-ג5ד 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤. תודה בורא עולם שישלנו אותך בלעדך אנחנו אפס
@Encounter_
@Encounter_ 8 ай бұрын
🙏🙏🙏
@edenaraya8849
@edenaraya8849 10 ай бұрын
Eysus Geta newu tebarek eysus ye. Emam tebareku ewunt newu egzabher krb ne kstfas ylk agelglotachu ybarek sfu
@genethabdi2647
@genethabdi2647 10 ай бұрын
ይሄ ምስክርነት ለብዙወች መልስ ነው:: Thank you so much Semay Tube ! God bless you all.
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Amen 🙏. Thank You for watching
@tessemamizer9907
@tessemamizer9907 10 ай бұрын
ጌታ ሆይ ለኔም ድረስልኝ አባ.እንዴት ደስ ይላል
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Amen 🙏
@beautiful00126
@beautiful00126 10 ай бұрын
ድንቅ ምስክርነት ጌታ ይባርካችሁ
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
Amen 🙏
@emebetdejachew2068
@emebetdejachew2068 10 ай бұрын
ሃሌሉያ ስሙ ታላቅ ነው,ደስ የምትይ እናትተባረኪ!!
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
🙌🙌🙌🙌
@MilkaMebratu
@MilkaMebratu 10 ай бұрын
It's very nice amazing Testimony Jesus jesus jesus jesus❤amen
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
🙌🙌🙌🙌🙌
@saraassefa2376
@saraassefa2376 10 ай бұрын
Egeziabhere yemesgen!!!Metadel new! I have family members suffering the consequences of parents. Whoever is reading this please help me in prayer so they can be released from the bondage & chains of the enemy. So they don’t die knowing Christ and without enjoying the freedom that comes from knowing & believing in Christ. Egeziabhere yerdan hulachenenem in Jesus name! Amen!
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 10 ай бұрын
Denke meskerenet! Tebareku motherye.❤❤❤❤❤❤❤Grta semu yebarek. Yadenal Yetadegal haleluya
@alemabebe2674
@alemabebe2674 10 ай бұрын
ኡፍ❤❤❤ እግዚአብሄር ምስጋና እኮ ሲያንሰው፡እንዴት እንደሚያድን❤❤❤😊
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 661 М.
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 1,7 МЛН
የለብታ ህይወት አደጋው ከባድ ነው።
53:11
Cloud of Glory International Church
Рет қаралды 7 М.
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 661 М.