"እግዚአብሔር ለምን ዝም ይላል " ልንማረው የሚገባው ድንቅ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ Yonatan Aklilu @MARSIL TV WORLDWIDE

  Рет қаралды 145,178

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

Күн бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 409
@seblinega
@seblinega 2 жыл бұрын
ዮኒ ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ ያብዛልህ በየካቲት 9 2014 የ16ዓመት አንድና ብቸኛ በብዙ መከራ ውስጥ አብራኝ ያሳለፈች ልጄ ነበረች ወደ ጌታ ሄደች ከ ,7 ,ወር በኋላ እናቴን አጣሁ ግን አሁንም ጌታ ንዳልተወኝ አውቅ ነበር በዚህ ትምህርት ተጽናናሁ በረታሁ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ።ተባረክ።
@GgGg-zs9ph
@GgGg-zs9ph 2 жыл бұрын
እህቴ እግዛብሔር የሚያፅናናውን መንፈስ ይላክልሽ
@mulubekele7129
@mulubekele7129 2 жыл бұрын
አይዞሽ ዉዴ እኔም በጣም የሚወደኝና የሚሳሳለት ዉድ ባለበቴ በ 29/3/2014 ወዴ አባቴ የዷል ያቺ ቀን ለእኔ በጣም ከባድ ነበረች ግን ያዉ እግዚአብሔር ሬድቶኘ ዛሬ ለዚህ አበቃዉ፣ ለዛዉም የአንድዬ እናትነኝ
@betitube5721
@betitube5721 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በስራው ፃዲቅ ነው አይዞሽ ጌታ ከፈተናው ጋር መውጫን ያዘጋጃልና የሚያበረታው የጌታ ፀጋ ካንቺ ጋር ይሁን
@mulubekele7129
@mulubekele7129 2 жыл бұрын
@@betitube5721 Amen Esh
@yaineassefa3855
@yaineassefa3855 2 жыл бұрын
መሪዬ ከአንተ ሥር ሆኜ የእግዚአብሔርን ቃል በመካፈሌ ሜንኛ የተባረኩ ነኝ ፀጋና ምህረት ይብዛልህ❤🙏🙏🙏
@tesfneshpaca1934
@tesfneshpaca1934 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏ተባረክ ዮኒ
@asasmerom1544
@asasmerom1544 2 жыл бұрын
Amen amen lemenah ena tesoleteh bene hiyewete yesera amen amen yeberekete amet yehuneheleh
@yordanoswolde260
@yordanoswolde260 2 жыл бұрын
በጣም ግርምም የሚል ዘልቆ የሚገባ ትምህረት ነው! ተባረክ ዮኒ እድሜ እና ጤና ይስጥህ!
@tspanishspanish
@tspanishspanish Жыл бұрын
Yon,wdalw
@TajebeEndale
@TajebeEndale 2 жыл бұрын
ፈተና ውስጥ ስንገባ ጌታ ለምን ዝም እንደሚል አሁን ገብቶኛል። ሳይሰማን ቀርቶ ሳይሆን መምህራችን ስለሆነ ደገሞም ስላስተማረን ነው። ተባረክ ዮኒ
@gvjhyshy3990
@gvjhyshy3990 2 жыл бұрын
Amen ameeeen ameeen tebaraki zamanki yebark
@uaekfn8560
@uaekfn8560 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 tebarku 🙏 geta abizito yii barkachu tebarku
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤
@masaratjumbo942
@masaratjumbo942 2 жыл бұрын
አሜንንንን ተባረክ ዮኒዬ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🥰
@hananhanan3299
@hananhanan3299 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን
@hslhsk6598
@hslhsk6598 2 жыл бұрын
አማን📖📖📖📖📖🙇🙇🇪🇹🇪🇹🙌🙌❤❤ ameeeeeen 🙏🙏🙏
@ruth459
@ruth459 2 жыл бұрын
የኔ ደግ አባት❤እግዚአብሄር ደግ ነው.
@Adis-lh9zj7xs4i
@Adis-lh9zj7xs4i 2 жыл бұрын
ተባረክ ዮኒ
@mobizone4136
@mobizone4136 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዮን እግዚአብሔር አምላክ ይበርክ ታበራክ 💓
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ድንቅ ትምህት ነው ተባርክ ዮኒዬ
@hassttrrff7936
@hassttrrff7936 2 жыл бұрын
አሜን እውነት ነው እግዚአብሔር በአንድ ፈተና የዘላለምን ትምህርት ያስተምራል
@fadillamarkosi9137
@fadillamarkosi9137 2 жыл бұрын
Yessseee Eyesuse geta newo Anmenm tabareki yoniye
@Amenmercy2119
@Amenmercy2119 2 жыл бұрын
Amen Amen hallelujah tebareklgn yoni
@abayineshbiru3002
@abayineshbiru3002 2 жыл бұрын
Amen say samagn karto sayihon Geta silemiwodagn nawu! stay blessed Yoni
@Derartu-f1b
@Derartu-f1b 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 ዮንዬ ኑሪልኝ እግዚአብሔር ከዚህ የበላጣ ፃጋ ያብዘልክ 🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@bezamesiy5284
@bezamesiy5284 2 жыл бұрын
ዬኒዬ አንተ የምድር ጨው የአለም ብርሀን ነህ ተባረክልኝ አንተን ያስነሳልን ጌታ ስሙ ይክበር 🙆🙆🙆🙆🙆🙏🙏🙏🙏🙏
@redinatube540
@redinatube540 2 жыл бұрын
ወይነ አምላኬ ዮኒ ምታስተምረው ሁሉ ልቤን ይነካል እየመለሰኝም ነው ከጭንቀት መንገድ ተባረክ ዮኒዬ ከፍ በል🙏
@Daggiholyspirit
@Daggiholyspirit 2 жыл бұрын
amen tebareklgn yoniye, zemenh yibarek
@Derartu-f1b
@Derartu-f1b 2 жыл бұрын
የእውነት ነው እግዚአብሔር የምፋትናን ለከብርን ስፋልግ ነው ክብር ሁሉ ለጌታችን ለኢየሱስ ይሁን 🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@hiwotd3441
@hiwotd3441 2 жыл бұрын
ዬኒ ተባረክ ድንቅ ትምህርት አመሰግናለሁ❤
@jesusisawayoflife9168
@jesusisawayoflife9168 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏 God is good all the time!!!
@abebachwada6694
@abebachwada6694 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን a🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍🫂🫂🤲🏾🫂🤲🏾🫂🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🫂🫂🫂🫂📖📖📖📖🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 2 жыл бұрын
ወል ካም መንፈሰ ቅዱሰ🔥 ዮንዬ💔💓💓
@meseetshe2274
@meseetshe2274 2 жыл бұрын
Amennn amennn amennn geta eyesus zemenhen yebarek 🥰🥰🥰🙏🙏
@ymitame1914
@ymitame1914 2 жыл бұрын
በማልፍበት ጎዳና እግዚአብሔር ከኔ ጋር ነው🙏🙏🙏🥰
@metadelkebede6735
@metadelkebede6735 2 жыл бұрын
Am blessed. I thank God for your life my brother. Remain blessed!
@SaraSara-s8y8j
@SaraSara-s8y8j 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 2 жыл бұрын
Amen amen keber le Egzabehre yehun ye Egzabehre sewe Egzabehre yebarekhe
@mulubekele7129
@mulubekele7129 2 жыл бұрын
አሜን ለእኔ የተሰወረ ለእግዚአብሔር ግልፅ ነው ፣ ለካ ያየልህ ከፊታ አለዉ የኔ ጌታ መቼም አላማሪሪህም ተመስገን ነው አድስ በር ስከፈት አየዋለሁ ።
@adisebotarobotaro7467
@adisebotarobotaro7467 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር ፃጋ ያብዛልክ ተባረክ በየሱስም 📖🔥📖🔥📖🔥📖🔥📖
@ማርታአምድኖ
@ማርታአምድኖ 2 жыл бұрын
እዉነት ነወ በፍታና እግ/ርን መማሰገን አለብን ለምን ፍታና ሰመጠ ዉሰጠችን መደሰት አለብን እናልፋል አሜን ወሰጀለዉ አሜን
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 2 жыл бұрын
እዉነተኞች በፍሬቸዉ ይታወቃሉ የምድራችን በረከት ነህ አገልጋይ ዪናታን ዘርህ ይባረክ።
@birutkanayele123
@birutkanayele123 Жыл бұрын
_ኡፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊ_ _ኡፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊ// አሜንንንንንን አሜንንንንንንን💫📖✍️_ _አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን_ 🌿 🌿🌿 🌿🌿🌿 _አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን_📖 _አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን🌿_📖 📖 📖📖 _አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን_🌿📖 _አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን_🌱📖 📖 📖📖 _አሜንንንንን_ !! _አሜንንን_ !! _አሜንን_ !! __አሜን_ ! _በቃል አለፈው የተነገረው አምላክ ሰም ብሩክ ይሁን ወደ የጌታ ልጅ ዪናታ ጌታ አምላክ አብዝቶ ይባርካ ታባርካ የቃልሐይል በእጥፍ ይጨምራልክ ይልክ ቦታ አምላክ ይጠብቁ ከ ከፍ ሁሉ አምላክ ይሰወራሉክ ወ አገልጋይ ዪናታ ታባርክ በብዙ ጸጋ
@tspanishspanish
@tspanishspanish Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
@bettybatboota1657
@bettybatboota1657 Жыл бұрын
Amen geta eyesusi abizito yibariki yoni tebrikebetlw Tegawuni yabizalg
@senaittesfamichael3202
@senaittesfamichael3202 2 жыл бұрын
Wooow Stay blessed more and more Yoni 🙏🙏🙏
@tegest.bamud.5251
@tegest.bamud.5251 2 жыл бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖 ameeeeeeen ameeeeeeen
@kaldibo7440
@kaldibo7440 Жыл бұрын
Bexam new mwedachihu marsilochi tebarekachihu kru Yoniye yezer Gndhin geta ybarek♥️♥️♥️♥️🧡🧡 awo *fetenaye ewedewalehu beand fetena yezelalem mels* Amennnn
@bt3738
@bt3738 2 жыл бұрын
ዮኒ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@betitube5721
@betitube5721 2 жыл бұрын
እጅግ ድንቅ መልዕክት ነው እግዚአብሔር እንዴት አድርጎ ቃሉን እንደገለጠው በጣም ተገርሜያለው ዮኒ ባንተ እየሰራ ስላለው ስራ ጌታን እባርካለው ይብዛልህ ይጨምርልህ በጣም ተምሬበታለው እያለፍኩበት ያለውን መንገድ ግልጥ አድርጎ ነው ያሳየኝ ተባረክ ፀጋው በነገር ሁሉ ይብዛልህ !!!!!!!
@tensumamush9918
@tensumamush9918 2 жыл бұрын
Amennnnnn Amennnn befetena yemitsena yetebareke new🙏🙏🙏🙏 esey lene new yoniye kalu abate aba banidm belelam yinageral ameseginhalehu aba,yedegena amilak keff bel aniten amini yafere yewedeke yelem.misikr negn ene aba yetegefahu yetetewku neberku anite demo endegena serahegn ameseginhalehu lijih aderekegn serahegn amesigigneh alitegibm yene aba enkuwan kefetenaw befit yante honku asamerikilign asigeremikegn geta eko new endil aderekegn seriteh asayehegn ameseginhalehu😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@natnaelgetu4701
@natnaelgetu4701 2 жыл бұрын
Thank you my brother for your teaching 💙💙💙
@aboneshayalnesh8408
@aboneshayalnesh8408 2 жыл бұрын
Yoniye tebarek hulem legna yeteshalewen meretune selemetasetemeren aunem tsegaw yebezaleh
@kebineshkebine4990
@kebineshkebine4990 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Geta yibark yoni
@botin6076
@botin6076 Жыл бұрын
Abate hulem amasaginalewu abateee Tkxxxxx so much getayee 🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@bnabna666
@bnabna666 2 жыл бұрын
Ameeeen yoniye taberki 🥰🙏
@sarahbelayne5242
@sarahbelayne5242 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረክ 👍🏼☝️👊
@abrhamamnaeuil1277
@abrhamamnaeuil1277 2 жыл бұрын
አሜንንን 🙏🙏
@Godloves123
@Godloves123 2 жыл бұрын
ከአስተማሪዬ ጋር በዚ ትምህርት ተዋወቅን፣ ዮኒዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ይብዛልህ።
@meskrmimeskrmi3173
@meskrmimeskrmi3173 2 жыл бұрын
ላከስ ፋተናም ሌሀስታምሬ ናው ዮንዬ ጌታ እግዚአብሔር ይበርክ ታባራክ🙏🙏🙏🙏
@mesi2872
@mesi2872 Жыл бұрын
አሜን አሜን የሆ መለክት ለኔ ነው ዮኒ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@abebechethiopian7850
@abebechethiopian7850 2 жыл бұрын
አሜን ተባረክ
@makiazaini105
@makiazaini105 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 📖📖🍇🍇🍇🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🌾🌾🌾🌾📜📜📜📄📄📜📜 ታባረክ ጌታ እግዚአብሔር አቢዚቱዎወ በረከአክ ታባረክ ዎወደጅ ዮወነተን🙌🙌🙌🙌
@kassabcellmimiyegetaliji2042
@kassabcellmimiyegetaliji2042 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ታባራክ ዮንዬ 🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇📖📖📖📖✊✊✊✊✊💞💞💞💞💞
@roobeelroobeei6420
@roobeelroobeei6420 2 жыл бұрын
Amen amen be Geta yihun be eyesus sim tebareki 💪
@SaraAli-in7ij
@SaraAli-in7ij 4 ай бұрын
ኣሜንንን ኣሜንንንንን ኣሜንንንንንንንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MuleColor-wd3th
@MuleColor-wd3th Жыл бұрын
ዮኒ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ጌታ ለሌሎች በረከት ስላደረገህ ጌታን አመሰግነዋለሁ
@betealabraham1920
@betealabraham1920 2 жыл бұрын
Wonderfull lesson of life my blessing yonino
@asteraster9931
@asteraster9931 2 жыл бұрын
Amen esey
@almazane5891
@almazane5891 2 жыл бұрын
amen amene yoni tabarke lane nawu baxaminaw yekabadayhi
@mobileszero4474
@mobileszero4474 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏 ዮኒ ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ
@hanicho8951
@hanicho8951 2 жыл бұрын
God bless you yoni ❤️❤️❤️❤️
@jejddjdjjdud3371
@jejddjdjjdud3371 2 жыл бұрын
Ameeeen Ameeeen Ameeeen tebareki
@tamuyegetliji1061
@tamuyegetliji1061 2 жыл бұрын
ተባረክ yoni
@አንተንአምኖማንአፈረ
@አንተንአምኖማንአፈረ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛልህ ዩወኒየ ተባረክ
@ሠላማዊትየኢየሱስተከታይ
@ሠላማዊትየኢየሱስተከታይ 2 жыл бұрын
የኢየሱስ ክርስቶስ ሠላም ይብዛላችሁ ወዳጆቼ ድንቅ ስለ ሆነዉ ትምህርት ጊዜ ኧረ ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ከዘላለም እስከ ዘላለም አለም አሜን አሜንንንንንንንንንን 🍒🍒🍒🍒🍒 📖💯📖💯📖💯📖 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌 👏👏👏👏👏👏👏 💘💘💘💘💘💘💘 እዉነት ነዉ wowowowowowow በሁሉም ተስማማሁ ፓስተር ዮንዬዬዬ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር በኢየሱስ ስም ፈጽሞ ጨርሶ ይባርካችሁ ክፉ በፍጹም አይንካህ የሚገርም የቃል ጊዜ ነው
@tamuyegetliji1061
@tamuyegetliji1061 2 жыл бұрын
አሜን
@semengguta8186
@semengguta8186 2 жыл бұрын
It's an amazingly insightful lesson!🥰❤🥰
@adachekol4727
@adachekol4727 2 жыл бұрын
Amazing teaching!!! May God give you more and more blessings in your life!!!
@elias.k
@elias.k 2 жыл бұрын
God bless you and your family ❤
@ሊዲያመላኩ
@ሊዲያመላኩ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር,አምለክ,አብዝቶ,ይባረክህ,ተባረክ,ዮንዬ🙏🙏❤👍
@elsak5593
@elsak5593 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen... yoniy zemen yebarki ilove You so much
@tigmatwas2109
@tigmatwas2109 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen💕💕😭😭🙏🙏amentabaraki
@MartaMarta-vm8fu
@MartaMarta-vm8fu 3 ай бұрын
አሜን አሜንአሜን እግዚአብኤር ለምን ዝም ይላል የምእር ባእሬው ስለሆነ የፈተና በረከቶች ላሎርድ እየጨመርኩ እኤዳለው ጌታ የሁሉ ነገሬ መጀመርያነው እሱ እይወቴ በኖሮይ ፍቃዱ ባለት ሁሉ ከፍብሎ ሊታይ እኔ ዝቅ ዝቅ ልል የጌታ ባርያ ዮናታል የጌታ ሰላምና ፀጋ ይብዛል እንወድካለን !!!!
@danielyoebio1827
@danielyoebio1827 2 жыл бұрын
💞🙏💞ክብር ለጌታ ይሁን በየሱስ ስም Amen 🙏
@Home-gm2cy
@Home-gm2cy 2 жыл бұрын
Ame amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen tabaraki
@beccaa708
@beccaa708 Жыл бұрын
Ammene ehunt new geta zamanene abzeto yibariki
@dinkneshtesemaa2750
@dinkneshtesemaa2750 Жыл бұрын
Amen amen tabaraki geta yibariki zamaniki bgeta yibaraki tabaraki
@mudasirlolamo758
@mudasirlolamo758 2 жыл бұрын
Amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn
@tesfanesh8342
@tesfanesh8342 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 📖📖📖🤲🏻🤲🏻🤲🏻👏👏👏👏👏👏👏💥💥ፀጋ ይብዛ ♥️♥️♥️♥️🍒🍒🍒✊️✊️✊️✊️✊️✊️✊️
@ገዘኸኝኤርምያስ
@ገዘኸኝኤርምያስ 2 жыл бұрын
ዋውውውውውው yes አሜን ዮኒዬ ቀን በምጨምሮ ሊክ በአንተ ለይም ሃይል ይጨመረ ተባራክ በጠም ነው የተበረኩት✊💞
@johnesku8772
@johnesku8772 2 жыл бұрын
"በፈተና ሰዓት እግዚአብሔር ዝም የሚለው የመምህሩ ባህሪው ነው። *ህያው ላይብረሪ ሊያደርግህ ነው!!❤❤ *ወርቅ እሳት ቢፈራ አፈር ሆኖ ይቀራል!!!!
@tadelechlodgo7376
@tadelechlodgo7376 2 жыл бұрын
አሜን,አሜን🙏🙏🙏🙏🙏አሜን
@botin6076
@botin6076 Жыл бұрын
Amennnnnn amennnnnn amennnnnn yoniye Tkxxxxx so much getayee abazitoooooo yabark
@alemmekonen4298
@alemmekonen4298 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ!! እዲህ አድርጎ ወንጌልን የሚያስተምር ትውለድ እግዚአብሄር ያብዛልን አሜን!!!
@etalemetuye6873
@etalemetuye6873 Жыл бұрын
Amen📖🙇‍♂️🙏Enatnou.Amen📖🙏🤲🤲❤❤
@aminakonjoaminakonjo1933
@aminakonjoaminakonjo1933 2 жыл бұрын
እኔ ተሳክቶልኛል እግዚሃብሄር ይመስገን
@tadelechlodgo7376
@tadelechlodgo7376 2 жыл бұрын
Ameeeeeeeeen.Ameeeeeeeeen🙏🙏🙏🙏🙏Ameeeeeeeeeeeen
@tasherobele7810
@tasherobele7810 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስጌን ሁሉም የለፈል 🙏🙏ዮኒ ለአንተ ቀል የሌኝም ጌታ ይባርክ🥰
@angosomtsegay2436
@angosomtsegay2436 2 жыл бұрын
My lord Jesus Christ ❤❤❤❤❤❤❤ you are so blessed Yoni. I learn and received it ❤❤❤❤❤
@emoghaly6050
@emoghaly6050 2 жыл бұрын
wow zeminie yibrake amen
@fikiayele4070
@fikiayele4070 2 жыл бұрын
ዮንዬ የኔ አባት ይብዛልክ እዴት እደሚተቅም መግለጫ የለኝም ተባረክኝ
@tensumamush9918
@tensumamush9918 2 жыл бұрын
Yoniye yene tewedaj ameseginhalehu keff bel
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 2 жыл бұрын
Abatu Geta hoye temsgm 🙏
@fioriselihom6506
@fioriselihom6506 2 жыл бұрын
Ewunti Yoniye tebarklni geta yebareki wendmochei abizeto yebarkachu ❤🙏
@semazerga292
@semazerga292 Жыл бұрын
Amen hallelujah glory to God 👏👏👏👏👏👏👏👏🥰❤️
@Luv_rara704
@Luv_rara704 2 жыл бұрын
Halleluja Jesus Christus Amen Amen tebarek
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 129 МЛН
Synyptas 4 | Арамызда бір сатқын бар ! | 4 Bolim
17:24
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 19 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 129 МЛН