No video

እግዚአብሔር ማን ነው? | መምህር ዘበነ ለማ

  Рет қаралды 15,882

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

Ай бұрын

እግዚአብሔር ማን ነው? | መምህር ዘበነ ለማ

Пікірлер: 232
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 Ай бұрын
እንኳን ለመድኃኔዓለም ወራዊ መታሰቢያ በዓል:ለሐዋርያው ቅዱስ ሐናንያና ለሰማዕቱ ቅዱስ ቶማስ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በሰላም በጤና አደረሳችሁ:አደረሰን አሜን አሜን አሜን ላባታችን ለመምህራችን የቃሉ ባለቤት የሆነው የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን እኛንም የተማርነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 Ай бұрын
Amen AMEN AMEN ❤
@user-iv6zs6fp3m
@user-iv6zs6fp3m Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የአለሙ ምድብ በያለንበት ይታደገን
@user-sh2ik3rz5p
@user-sh2ik3rz5p Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 Ай бұрын
አሜንአሜንአሜንእንካንአብሮአደረሰን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜናጤና ይስጥልን
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሶት አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜና በጤና ያቆይልን አሜን❤
@KidistShanko-op8ki
@KidistShanko-op8ki Ай бұрын
እግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም እሱ እግዚአብሔር ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@elfueligo1825
@elfueligo1825 Ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@user-ld8ki4ez8l
@user-ld8ki4ez8l Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታች ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን የብዛልን ለሀገራችን ለአለማችን ሰላሙን ይሰጥልን
@Tkt-ue5jd
@Tkt-ue5jd Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔርን ይመስገን
@solomonerifo629
@solomonerifo629 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር
@felekebeharu9900
@felekebeharu9900 Ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመኖት ይባርክሎት አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-gb4nz4tk1g
@user-gb4nz4tk1g Ай бұрын
እግዚአብሔር እግዚአብሔር ነው
@burakkselam
@burakkselam Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የሰማነውን በልባችን ያሩርልን አሜን የአገልግሎት ዘመኖት የተባረከ ይሁን 🙏🏾❤️🙏🏾❤️💐
@mazaadubai
@mazaadubai Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን🙏🙏🙏 መምህራችን መድሀኒዓለም ይጠብቅልን 🙏🙏🙏እኛንም እንደ ምህረቱ ይጐብኘን❤❤❤❤
@trhastrhas2341
@trhastrhas2341 Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Ай бұрын
መምህራችን እንኳን በስላም መጡልን ይህንን ቃል ለምንስማ በሙሉ ቃለህይወት ያስማልን🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️
@solomongetahun1521
@solomongetahun1521 Ай бұрын
Kale hiwete yasemalen❤❤❤
@EyerusBrhen
@EyerusBrhen Ай бұрын
እግዚአብሔር ብርሀን ነው ጨለማም በእርሱ ዘንድ ከቶ የለም ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስን ክርስቶስ ህይ ክብር ምስጋና ይገባዋል አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብሽልን🙏🙏🙏❤❤❤
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይክበር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ እንዃን ላምላካችን ለመድሀኒታችን ለእግዚሀቤሔር ልጅ የሱሰ ክርሰቶሰ ለድንግል ማርያም ልጅ ለቅዱሰ መድሀኒያለም ክብረ በዓል አደረሰን ከክፋ ሁሉ ነገር ይሰውረን የልባችንን መሻት ይፈፀምልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን መልካሙን ዘመን ያምጣል ክፋውን ያርቅልን ቀናችን የተባረከ የተቀደሰ ያማረ ሰርተን የምናተርፈበት ያድርግል መምራችን ቃልሄወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ይሰጥልን እመቤታችን እናታችን ቅድሰተ ቅዱሳን ያምላክ እናት በምልጃሸ ያሰራት ሀገርሸን ከጥፋት እዝብሽን ከሰደት ጠብቂን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🙏❤❤🙏🙏❤❤🙏❤🙏🙏❤🙏❤🙏❤❤🙏🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤❤🙏
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመነወትን ይባርክልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🤲🤲🤲❤️❤️❤️
@user-gh8mx3hk7g
@user-gh8mx3hk7g Ай бұрын
ስለ ኩሉ ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏
@skwt8566
@skwt8566 Ай бұрын
እግዚአብሔር። እግዚአብሔር። ነው አባታችን በእውነት ቃልህይውትሽያሰማልን እድሜ ይስጣቹ❤❤
@user-iv6zs6fp3m
@user-iv6zs6fp3m Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋ በረከትን ያድልልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን
@user-ln9cv2oi6d
@user-ln9cv2oi6d Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤️❤️🙏🙏🙏
@helenmorris7673
@helenmorris7673 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏
@comcell3831
@comcell3831 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቅዱስ ቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመረገነና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🤲
@rigatdesita1826
@rigatdesita1826 Ай бұрын
አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፈጣሪ ❤❤❤
@GenetDudu-te1pq
@GenetDudu-te1pq Ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይድረሰን ባርኩን ይፍቱኝ አገራችን ሰላም ያርግልን
@abrahammeaza4283
@abrahammeaza4283 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏ቃለህይወት ያሰማልን ረጅምእድሜናጤናይስጥልን በፀጋው ያቆይልን አባቴ እግዚአብሔር ይመስገን🙏✝️⛪️❤️
@Rgebray
@Rgebray Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ወላዲተ አምላክ ቅድስት✝️ ድንግል ማርያም ልህልቲቱ💖 እናታችን ክብር ምስጋና🙏✝️ ይድረሳት ይገባታል ቅዱስ🙏 ብላል 💖✝️🙏✝️💖☀️✝️🙏አሜን✝️አሜን✝️አሜን ውድ መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ የክርስቶስ አርበኛ ትጉ✝️ የተዋህዶ ኦርቶዶክስ እንቁ🙏 ሊቅ አሁንም ፀጋውን ✝️🙏ያብዛሎት ጥበብን ይስጦት ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏✝️ እመቤቴ እናታችን ትኑር 💖ከእርሶ ጋር ትሸፍኖት ርህሩህ ደጋ እናቴ💖🙏ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን✝️ አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@marthameshesha8660
@marthameshesha8660 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያስማን አባታችን እድሜና ጤና ይሰጥልን የኦርቶዶክስ ኩራት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤አባታችን ይፍቱኝ ❤❤❤
@almazejigu2461
@almazejigu2461 Ай бұрын
እንኮአን ደህና መጡ አባታችን መምህራችን ቃለህይወት ያስማልን በእድሜ በጤናያቆይልን
@sabahabte8948
@sabahabte8948 Ай бұрын
ሰማይንና ምድር የፈጠረ እግዛአብሄር ነው ለዘልአለም ክብር ምስጋና ይግባ አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰሙልን መምህራችን
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms Ай бұрын
ቃለ ሂወት የስምዓልና 🇪🇷❤️🙏
@hirutphone8602
@hirutphone8602 Ай бұрын
የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ቸሩ መዳንሃለም እረጅሜ እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤አሜን አሜኔ አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SelamLife-sz6yl
@SelamLife-sz6yl Ай бұрын
አሜን ይሁን ይደረግልን አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ልኡል እግዚአብሔር ያስብልን የቅዱሳኑ ፀሎት አይለያቸው አባቴ ለእኛም በፀሎት ያስቡን እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኃኒቴ ነው ለሁላችን ብርሃኑን ይላክልን
@rozasebru103
@rozasebru103 Ай бұрын
አባታችን ቃልህይወት ያሰማልን🙏💐🌹🙏💐🌹🙏💐🌹🙏💐🌹🙏💐🌹🙏💐🌹🙏💐🌹🙏💐🌹
@user-fu5ob5hf3t
@user-fu5ob5hf3t Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃሌ ሂወት ያሰማልን በእድሜ ያስቆየልን
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤
@TsehayErifo
@TsehayErifo Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን❤❤❤❤❤❤❤
@azgfetashow-media1997
@azgfetashow-media1997 Ай бұрын
ሁሉም በእርሱ ከእርሱ ለእርሱ ከዘላለሙን እስከ ዘላለሙን የሆነለት #እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን❗❗❗🙏
@moges381
@moges381 Ай бұрын
Amen amen amen
@selamselam2215
@selamselam2215 Ай бұрын
Ameeeen amen amen 🙏🙏🙏
@alganeshwoldegabir1157
@alganeshwoldegabir1157 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-gh8mx3hk7g
@user-gh8mx3hk7g Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእግዚኣብሔር እግዚኣብሄር ነው ስሙ ዝኸበረን ዝተመስገነ ይኩን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏👏👏👏🤲🤲 ኣምልኮን ውዳሴን ምስጋናን ንእግዚኣብሄር ጎይታ ሰራዊት ይኩን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏👏👏👏🤲🤲🤲⛪⛪⛪❤❤❤🍀🍀🍀🌸🌸🌸🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌷🌷🌷🍁🍁🍁🌿🌿
@user-qb3vn9qj5e
@user-qb3vn9qj5e Ай бұрын
Amen amen amen ❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ethiobelay1423
@ethiobelay1423 Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ምስጉን ነው የተመሰገነ እግዚአብሔር ።እግዚአብሔር እግዚአብሔር ነው አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት❤❤❤
@n.f.fn.f.f7390
@n.f.fn.f.f7390 Ай бұрын
Amen Amen Amen❤❤❤
@liltya3613
@liltya3613 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ወራዊ በዓል አደረሰን አሜን❤🙏 የእመቤታችን የቅደስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏
@FantuKelecha
@FantuKelecha Ай бұрын
🙏🙏🙏 ቃለ ለሕይወት የአሠማልን 🙏የበዕለተ ቀኑ የአለም መድሐኒት መድኃኒዓለም የቃሉ ማደሪያ የአዶርገን 🙏😍
@asterbekele3313
@asterbekele3313 Ай бұрын
Amen Amen Amen❤
@KidistShanko-op8ki
@KidistShanko-op8ki Ай бұрын
ከጨለማ ይሰውረን እግዚአብሔር ብርሐንና መድሐኒቴ ነው ብርሐን ሳለላችሁ ተመላለሱ እግዚአብሔር ብርሃን ነው እሱ ካለ ጨለማ ፈፅሞ የለም አሜን
@tibebtsehay
@tibebtsehay Ай бұрын
(((እግዚአብሔር )))ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏አባታችት ፀጋውን ያብዛሎት እረጅሙን እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት አቤቶ ሰሚጆሮ የሚያስተውል ልቦና ይስጠን🙏🙏🙏 ((ክርስቶስ)) በቤቱ ያፅናን🙏🙏🙏
@TigesSalamon
@TigesSalamon Ай бұрын
❤🎉❤🎉Amen ❤💒❤💒❤💒❤🙏
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 Ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን
@user-oo3ow2yh4e
@user-oo3ow2yh4e Ай бұрын
መድሀኒያለም አባቴ መዳኒቴ እንኩዋን አደረስኝ ለዚች ለምትከብርበት የአመቱ በየአመቱ ለምትመሰገን እልል እያለ ምእመኑ የሚሰግድልህ ክብር ምስጋና ዬ ይድረስህ አሜን🙏🏼
@user-sv1vs2zl3q
@user-sv1vs2zl3q Ай бұрын
መምህር እኩአን በሰላም መጡልን ቃለሂወት ያሠማልን
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን🙏♥️🌷እኛም የሰማነዉን በልባችን ጽላት ይጻፍልን🤲♥️
@hiruthaile-hd1qy
@hiruthaile-hd1qy Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን🙏🙏🙏
@MerekokobWube
@MerekokobWube Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችንቃለሂወትያማልን አረጅም እድሜጤናይስጥልን ❤❤❤
@LuckyLucky-le9oq
@LuckyLucky-le9oq Ай бұрын
መምህር ቃለህወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን
@nannymukunon1158
@nannymukunon1158 Ай бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንኳን ለቸሩ መድሃኒዓለም ለወረሃዊ መታሰቢያ በሰላም በጤና አደረሰልን🙏🙏🙏❤
@azgfetashow-media1997
@azgfetashow-media1997 Ай бұрын
ለዚህም ነው #ከእግዚአብሔር ፍቅር የሚበልጥ አንዳች ኃጥያት የለም❗..የሚባለው❗
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏
@sabakwiljiomiskksinksoeshetuel
@sabakwiljiomiskksinksoeshetuel Ай бұрын
እንኳን ለወራዊ ለቸሩ መዳንአለም በአል አደረሳችሁ አደረሰን አባቴ በፀሎቶት አስቡኝ ለእርሶም ቸሩ መድሐንያለም ጤናና እድሜን ይስጥልን አሜን
@yeshalemabebe7527
@yeshalemabebe7527 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን አቨ አባታቸን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን እቨ አባታችን አልፍራም አባታቸን አሜን ሰሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@SsSs-du4cp
@SsSs-du4cp Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን :::
@user-fz1of3we1q
@user-fz1of3we1q Ай бұрын
አሜን ስለ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ቸርነት የመቤታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም አማላጅነት የቅዱሳን እረዴት የመላእት ጥበቃ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@JhonMatisy
@JhonMatisy Ай бұрын
መምህራችን ቃለይዎት ያሰማልን አሜን ። ሙሉ ጤና ዕረጅም ዕድሜ ይስጥህ አሜን።
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ይጠብቅልን ቃለ ሕይወትን ያሳማልን ይፍቱን!!!!!
@kekebaby618
@kekebaby618 Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Ай бұрын
አሜንንን❤❤❤መምህራችን እግዚአብሔር❤❤❤ ፀጋውን በረከቱን ያድልዎት❤❤❤
@mekidesabebe8861
@mekidesabebe8861 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን። እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና አብዝቶ ይጠብቅልን።
@leleyimer8783
@leleyimer8783 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋው ያኑርልን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@martabogale7735
@martabogale7735 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህራችን
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 Ай бұрын
Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Eyina Enikuw Memherachin Edimena Tena Egziahber Yadilen Hagerachin Ethiopian Yitebikeyin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@hannaassefa289
@hannaassefa289 Ай бұрын
AMEN AMEN AMEN Abatachn
@hwatii
@hwatii Ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙌🙏🙏🙏
@meskeremmekonnen9853
@meskeremmekonnen9853 Ай бұрын
🙏🙏🙏AMEN AMEN AMEN
@wesentadesse4773
@wesentadesse4773 Ай бұрын
Amen
@rahelabraham717
@rahelabraham717 Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን✝️ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏✝️❤
@Selam-uc1gr
@Selam-uc1gr Ай бұрын
Amen 🙏
@user-wv7ex2sj4x
@user-wv7ex2sj4x Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እግዚኣብሄር ይመሥገን አባታችን። በእውነት። ድንቅ። ትምሕርት ነው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏
@HaileMikael-12
@HaileMikael-12 Ай бұрын
ሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
@KidistShanko-op8ki
@KidistShanko-op8ki Ай бұрын
እግዚአብሔር ለዘላለም እስከዘላም ይጠብቀናል እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የሚያሳጠኝ የለም
@user-kb3lv3kt6g
@user-kb3lv3kt6g Ай бұрын
አሜን❤አሜን❤አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@jxhhsjs1309
@jxhhsjs1309 Ай бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
@user-ze3sy7bv6p
@user-ze3sy7bv6p Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር እግዚአብሔር ነው ❤ ቃለ ሂወትን ያሰማልን❤❤❤
@user-ze7cq6gs7q
@user-ze7cq6gs7q Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@ambaselyoutube4415
@ambaselyoutube4415 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህር ዘቤ ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
@demekeshiferaw4316
@demekeshiferaw4316 Ай бұрын
Amen 🙏🏽
@weddyalamu-qg3iz
@weddyalamu-qg3iz Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማለን
@user-si5ko3sx1h
@user-si5ko3sx1h Ай бұрын
አሜንእንኳንአብሮአደረሰንአሜን❤❤❤
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq Ай бұрын
❤🙏🙏🙏⛪
@user-li2lw9tv7r
@user-li2lw9tv7r Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@weynshetzewde6960
@weynshetzewde6960 Ай бұрын
Amen amen amen kale eyewit yesmalen abatachen
@sunshinebekelebekele9702
@sunshinebekelebekele9702 Ай бұрын
እንኳን ለመድህን አለም ወራዊ በአል አደረሰን አሜን አሜን አሜን
@user-gb4nz4tk1g
@user-gb4nz4tk1g Ай бұрын
God is God
@tesfamariammareyabey5723
@tesfamariammareyabey5723 Ай бұрын
የተመሰገነውን እግዚአብሔር እናመሰግነዋለን 🙏 ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር!!!
ለችግራችሁ መፍትሔ ምሥጢር | መምህር ዘበነ ለማ
32:46
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 19 М.
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 11 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 42 МЛН
ሀጥያት ሁሉ የሚሰረይባት እለት 🙏 መምህ  ዮሃንስ
59:56
ቅዱስ ፊልጶስ Kidus Philpos አርብ ጉባኤ
Рет қаралды 459
መዝሙረ ዳዊት ዓርብ -  Mezmure Dawit Arb
31:09
masresham
Рет қаралды 517 М.
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 11 МЛН