እግዚአብሔር እንድንፈልገው ይፈልጋል! Pastor Fasil Hailemariam መጋቢ ፋሲል ኃይለማሪያም

  Рет қаралды 42,306

Cloud of Glory International Church

Cloud of Glory International Church

Күн бұрын

Пікірлер: 98
@etabezahuteshome3397
@etabezahuteshome3397 11 ай бұрын
ለምን እንደሆነ አላውቅም እኝህን አባት ስወዳቸው በዚህ ላይ ቃል የማካፈል ጸጋ ከዚህ በበለጠ ይሙላቦት የኔ አባት 😍🙏🙏🙏🙏🙏✋
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 11 ай бұрын
ስብከታቸው በመነፈስቅዱስ የተቃኘ ሰለሆነ ነው:: እግዚአብሔር ሞገሱንና ጥበቡን ሰቷቸዋል
@Sgd-yt2rs
@Sgd-yt2rs 11 ай бұрын
😅 0:10 😅​@@ለታመኑትዘመንአመጣ
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 7 күн бұрын
እግዚአብሔር የቃሉነ መገለጥ ሰለሰጥዋ ይባረክ እምባ እያለኝ ነዉ የምሰማዉ አሰፈሬ የእግዚአብሔር ሞገሰ ሰላሎት በእግሮ ሰር የሜማሩ እዉነተኞ ደቀመዝሙር ይሁኑ።
@tebejearega6973
@tebejearega6973 11 ай бұрын
እኚህ ትልቅ ፓስተር ምን አይነት የቃል ግልጠትና ዕውቀት ነው ያላቸው።እግዚአብሔር ጸጋና ሰላም ያብዛላቸው
@hanagetachew2866
@hanagetachew2866 11 ай бұрын
እውነት ነው
@godislove6010
@godislove6010 7 ай бұрын
አሜን አንተን እንድፈልግና, እንዳቅህ, ዕንድታዘዝህ እርዳ 🙏🏻
@woyenefelke8641
@woyenefelke8641 11 ай бұрын
አባቴ እግዚአብሔር ዘመኖትን ይባርከው እንደ እሪሶ ያሉትን አባት ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hassetsamson8497
@hassetsamson8497 11 ай бұрын
አሉኝ ከምላቸው ድንቅ የአባት ምሳሌ ፋሲልዬ መቼም ትምህርቶትን ተግሳጾትን አልረሳም ከልጅነቴ ጀምሮ
@etabezahuteshome3397
@etabezahuteshome3397 11 ай бұрын
የሚካፍሉት ቃል እንደ ቦንክ ነው የስውን ህይወት እርስ ያረጋል ወደ ማስተዋር ይመልሳል 👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🔥✋✋✋
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 11 ай бұрын
የኔ ምርጥ እንቁ አባት በልጅነቴ የማውቆት እድሜና ጤና አምላኬ እግዚአብሄር ይስጥልን❤❤❤❤ከነ ቤተሰቦ❤❤❤❤
@godislove6010
@godislove6010 7 ай бұрын
ክብር ለጌታ ስለ ህያው ቃልህ 🙏🏻
@astershifera1606
@astershifera1606 8 ай бұрын
እናተ በምድር ላይ የተመሰረታችው ነብይ ባይሆች ከእኝ አባት ተማሪ ቁሳቂቁስ ፈለጋ ነብይ ጋር የምትሮጡ ቁጭ ብላችው ቃሉን ተማሩ አባቴ ጌታ ይባርኮት
@BekiBereket-lc6xp
@BekiBereket-lc6xp 8 ай бұрын
ስጀመር ምን ጎሎበት ነው እኔን ፈልጊኝ ያለኝ?? 😭😭ለኔ በሎ ነው እንጂ አብዝቼ እንዲጠጋህ እንድፈለግህ ፀጋ ይርዳኝ የኔ ጌታ!🙏 ጋሼ እግዚአብሔር ዕረጅም እድሜና ጤና ይስጦት❤️❤️❤️
@demegebreyesus1226
@demegebreyesus1226 11 ай бұрын
እግዚአብሔርን ፈልጉ በሕይወት ትኖራልች፡፡ ት/አሞጽ 5፡4
@jemberuwledekidanejemberu
@jemberuwledekidanejemberu 11 ай бұрын
ጉባኤው ለምንድነው የሚንጫጫው ትምህርቱ የሚያሳርፍ ነው ፀጋቸውም የሚያሳርፍ ነው
@bilisumadaba1169
@bilisumadaba1169 11 ай бұрын
እኔ ሁል ጊዜ ጌታዬን ነው የምፈልገው ያለርሱም ከቶ መኖር አልችልም
@botin6076
@botin6076 8 ай бұрын
Tabarku abate yesusi kirstos abazitoooooo yibarkichuuu❤❤
@josejohn1944
@josejohn1944 11 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለአብ ይሁን🙏
@AbuyeDawit
@AbuyeDawit 11 ай бұрын
የኔ አባት መልእክት የሰጠህ ጌታ ይባረክ ከዚህ በበለጠ ፀጋ ይባረክ ተባረክ አድሜና ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ
@tegsetteka5377
@tegsetteka5377 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረክ ፓስተር 🙏🙏❤
@befekaduyohannes
@befekaduyohannes 11 ай бұрын
እውነትም የክብር ደመና ቤተክርስቲያን ሁሉም ትምህርቶች ሕይወትን የሚለወጥ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🎉🎉
@ududjsjsjbsnsnsjsj4189
@ududjsjsjbsnsnsjsj4189 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ነውና ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ክብር ምስጋና ስግዳት ውድስ አምልኮ ለሱ ብቻ ይሁን አሜን አታችን ታባርክልኝ ጸጋ ይዟል 🙏🙏🙏👏🙇
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 8 ай бұрын
❤አሜን አሜን ትክክል ነው ጌታ እግዚአብሔር ዘመናቸው ይባረክ ተባረኩ ❤🙏
@nazretnazitey4316
@nazretnazitey4316 11 ай бұрын
Ababa tebarek swede qal sastemher betam dess ylenal xega ybzale
@mamitugeleta3752
@mamitugeleta3752 8 ай бұрын
God bless you abundantly Pastor!
@shewashewa9131
@shewashewa9131 11 ай бұрын
Geta Abizito Yibarkiwot Paster
@Grandas7358
@Grandas7358 11 ай бұрын
...በፈለከው ልክ ይስጥህ🙏❤😇🤗🤗
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ የአንተ የሆነውን ነገር ብቻ ሳይሆን መጀመሪያ አንተን እንድፈልግ እርዳኝ 👉👉አሰቀድማችሁ ፅድቅና መነግስቱን እሹ :ይህም: ሁሉ የጨመርላችኋል :::
@Thesilentecho3832
@Thesilentecho3832 4 ай бұрын
Geta yibarkih.
@LiduYam
@LiduYam 11 ай бұрын
ደስ የሚሉ አባት ናቸው ቃላቸው እራሱ ክብደት አለው እግዛብሄር ይባርኮት
@kalkidanashenafi7807
@kalkidanashenafi7807 11 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርኮት አባቴ እድሜ ከጤናጋ ጌታ እየሱስ ይስጦት እንወዶታለን።❤❤❤
@edensuliito7057
@edensuliito7057 11 ай бұрын
የኔ አባት እንኳንም በርሶ ተሳበኩ 🙏🔥🔥ፀጋ ይጫማርሎት አባቴ ❤❤
@HanaGizaw-h6t
@HanaGizaw-h6t 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ፈቃዱ ቢሆን ዘመንዎን እንደገና ጨምሮ ውስጥዎ ባለው ፀጋ ትውልዱን እንዲያንጹ ይርዳዎት ።
@AdmiringMeteor-zp5cq
@AdmiringMeteor-zp5cq 11 ай бұрын
Ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen tebarek
@EdenHailu-me6rb
@EdenHailu-me6rb 11 ай бұрын
❤❤❤ እግዚኣብሔር ይባርኮት ፖስተር
@Mesy-h1l
@Mesy-h1l 11 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርኮት
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 11 ай бұрын
አሜን አንተን መፈለግ ይሁንልኝ እግዚአብሔር ሆይ :: ጌታ እየሱስ ዘመነወትን ይባርክ አባታችን
@hamdabanana9733
@hamdabanana9733 11 ай бұрын
እግዝአብሔር ይባርኮት ፀጋ ይብዛሎት
@Yahwenisi
@Yahwenisi 8 ай бұрын
Tebarekulign abate🙏
@AdmiringMeteor-zp5cq
@AdmiringMeteor-zp5cq 11 ай бұрын
E/R mefeleg yihunlyn be iwunet amen be tikikili
@AshnafiYisiak
@AshnafiYisiak 8 ай бұрын
Amlake tsaghni yibethalachu
@TikaYurufo
@TikaYurufo 11 ай бұрын
አባቴ እድመ ና ጸጋ ይጨምሮት ምን አለበት የርሶ ልጅ ብሆን እላለው ልጆቹ እድለኞች ናቸው
@mearya3633
@mearya3633 7 ай бұрын
Ameeennn🙏🙏🤲🤲👏
@orionmengistu452
@orionmengistu452 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ ፓስተር።
@SaraSara-du4fm
@SaraSara-du4fm 11 ай бұрын
💚💚💚🙏🙏🙏🙏🙏 አሜን አሜንንን
@wakumageleta4782
@wakumageleta4782 11 ай бұрын
አስደናቂ ቃል ሰለኣካፈሉን ረዥም ዕድሜና ጤናይስጥልን እንዳ ነዉ እንንጂ ክርስቲና😊❤❤።
@senaytgebera5610
@senaytgebera5610 11 ай бұрын
Amen👏👏👏
@KidistBiya-v4p
@KidistBiya-v4p 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ድካም የለበትን ዕድሜናጤና አብዝቶ ይስጦት
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 11 ай бұрын
መጨረሻ ላይ የተናገሩ ቃል ለእኔ ነዉ። ተባረኩ
@bizunashtasfaye4483
@bizunashtasfaye4483 11 ай бұрын
Wowowowow Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Hallelujah Elellellllllllllllllllllllllllllllllllllllll kiber misegan le Geta le Eyesus yihune wudi ye Abate Buruki Pastor Geta Eyesus Fatsimo chariso yebarikot zamnite yelamelem ❤❤❤❤❤❤❤
@tamegebre9455
@tamegebre9455 11 ай бұрын
God bless you to much.❤❤
@ukubagebremariam5160
@ukubagebremariam5160 11 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@wedenshderebe6165
@wedenshderebe6165 11 ай бұрын
አሜን እድፈልግህ እርዳኝ
@facikadessalgn3346
@facikadessalgn3346 11 ай бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን
@hewangirma7684
@hewangirma7684 11 ай бұрын
Waaaaaaaaaaw praise God,,,, powerful message,,,, may God bless you more and more ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏
@SelihomDavey
@SelihomDavey 11 ай бұрын
Wowwww betam ney libe yetemetahu ygeta dmx hayal new.geta ybarikih abate.kibr legeta.l love u jesus my lord
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 11 ай бұрын
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Tabareke
@danielbeyene2427
@danielbeyene2427 11 ай бұрын
Ameeeeen geta yibarkoti❤❤❤
@selamademsung5995
@selamademsung5995 11 ай бұрын
❤❤❤❤ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን የእኔ አባት ታባረኩ❤
@kabeshibshii8944
@kabeshibshii8944 11 ай бұрын
Geta eysus yibarki tabarki kibir lgeta yuni ❤❤❤❤✅✅✅
@makimaki7260
@makimaki7260 11 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Anumma572
@Anumma572 11 ай бұрын
Edeme ena Tena Yestot. TBARKU.
@masaratjisus4238
@masaratjisus4238 11 ай бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከዎት ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@LeykunKassa
@LeykunKassa 11 ай бұрын
ሁለተኛውን እና ሦሥተኛ መደቦችን የመፈለግ ሞራላዊ ግዴታ አለበት። ማቴሪያላዊው ፍቅር ከሦሥትነት በአንድነት በኋላ ነው። 🌈🌈🌈🌈🌈 11:24
@hehhshhs7738
@hehhshhs7738 6 ай бұрын
🎉❤❤❤❤ 17:57
@meronmilkyasyemisrachlij8354
@meronmilkyasyemisrachlij8354 11 ай бұрын
የኔ እንቁ አባ እንኳን በደና መጡልን እሸ እናዳምጣለኝ ❤
@tuberobsan6546
@tuberobsan6546 11 ай бұрын
Egzaber tsegaw ybzalk abate b erso alfo yetenageren menfes kudus ybarek
@EdiluYakob
@EdiluYakob 11 ай бұрын
Amen egzhiber amlaki yibark ❤
@CellnetCellnet83
@CellnetCellnet83 11 ай бұрын
Ameni Ameni📖😭💘🙏
@HhHh-mb9qf
@HhHh-mb9qf 11 ай бұрын
Amennnn❤,ውሰጥ የሚገባ ቃል
@Haniybeykaso
@Haniybeykaso 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@facikadessalgn3346
@facikadessalgn3346 11 ай бұрын
አሜን ይርዳኝ
@asterayele8159
@asterayele8159 11 ай бұрын
Wonderful message God bless you more my brother.
@lema.menjeta5792
@lema.menjeta5792 11 ай бұрын
@alemayehudadi6223
@alemayehudadi6223 11 ай бұрын
አሜን
@astertereda4307
@astertereda4307 11 ай бұрын
አብዝቶ ይባርኮት
@HewanMengiste
@HewanMengiste 11 ай бұрын
Amen Amen 🙏 🙌
@Mohhamad-z6q
@Mohhamad-z6q 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ታባረክ 🎉🎉🎉
@Mimi-zp2kq
@Mimi-zp2kq 11 ай бұрын
ተባረኩ ፓሥተር
@MintasnotTasfaye4005
@MintasnotTasfaye4005 11 ай бұрын
AMEN ❤
@wudieyirdaw1162
@wudieyirdaw1162 11 ай бұрын
የቸርቹ አድራሻ የት ነው
@Sarabelayneh
@Sarabelayneh 11 ай бұрын
🙏♥️
@TemnitAbraham
@TemnitAbraham 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እታገኝተፈራ
@እታገኝተፈራ 11 ай бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kingcell4953
@kingcell4953 11 ай бұрын
Amen ymitkmnen enflg
@Artinstitut106
@Artinstitut106 11 ай бұрын
🧢
@SelihomDavey
@SelihomDavey 11 ай бұрын
Ewnetegna yegeta dmx new.yhaset dmxi beztonal mena bicha yemil dmx keseytan eko new.endezi aynet tmrt keegziabher new.kbr lesimu bicha.
@TolasaGuta-e3e
@TolasaGuta-e3e 11 ай бұрын
አሜን
@jeentbirnk9653
@jeentbirnk9653 11 ай бұрын
Amen Amen Amen
@fatimamasarst303
@fatimamasarst303 11 ай бұрын
አሜንንንንንንንን🙏🙏🙏
@AbrahamlAbrahaml-q9w
@AbrahamlAbrahaml-q9w 11 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen❤
@a.z9309
@a.z9309 11 ай бұрын
❤❤❤
@Artinstitut106
@Artinstitut106 11 ай бұрын
🧢
@eyerusalemdesta1229
@eyerusalemdesta1229 11 ай бұрын
አሜን አሜን
@SabaBerhe-x4p
@SabaBerhe-x4p 11 ай бұрын
❤❤❤❤
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
#እግዚአብሔር_ያያል_ይፈርዳል የቃል ጊዜ // ፓስተር መስፍን
26:25
Niser Reformed international church // Niser Tv
Рет қаралды 6 М.