እግዚአብሔርን መስማት አስደናቂ ትምህርት በ አገልጋይ ዮናታን አክሊሉትምህርት Oct 31,2018 © MARSIL TV

  Рет қаралды 247,031

MAR_SIL TV

MAR_SIL TV

Күн бұрын

Пікірлер: 429
@molla27
@molla27 5 жыл бұрын
ዮንዬ አንተን ሳልሰማ መዋል አልችልም ሱሴ ነህ ያዘነልን ጌታ እየሱስ ይባረክ
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 6 жыл бұрын
አንተን የቀባ ቅዱስ አምላክ ይባረክ. አንተ አስተዋይ ውንድሜ አባቴ ዘመንህ ይርዘም. ብዙዎችን ድረስ. አሜን
@mintamirmandefro8332
@mintamirmandefro8332 5 жыл бұрын
Hiwot Kidane h
@ኢየሱስፍቅርነውስላም
@ኢየሱስፍቅርነውስላም 5 жыл бұрын
አሜን
@GRACEAddis-hl6uj
@GRACEAddis-hl6uj 5 жыл бұрын
Amen
@shalomyegeta383
@shalomyegeta383 6 жыл бұрын
ዮኒዬ ተባረክ ስብከትህ ንጹህ የእግዚአብሔር ቃል ነው ለኛ እንዲገባን ቀለል ባለመልኩ ነው ምታስተምረው ዘመንህ ይለምልም የኔ አባት ♥♥
@girmatekle5927
@girmatekle5927 6 жыл бұрын
ye Eg/r bereket betishin aylikak
@shalomyegeta383
@shalomyegeta383 6 жыл бұрын
@@girmatekle5927 አሜን ተባረክ
@girmatekle5927
@girmatekle5927 6 жыл бұрын
amesaginalewu
@tafessemathewos423
@tafessemathewos423 5 жыл бұрын
Amen yimtabign
@tafessemathewos423
@tafessemathewos423 5 жыл бұрын
ዮኒ እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን!! ዘመንህ ይለምልም!!!!
@neanegn3210
@neanegn3210 5 жыл бұрын
እንዴት ድንቅ ትምህርት ነው ዎ!ዮኒ ምረጥ ኑረልን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረክ 💗💗💗💗💗💗🌷🌷💯💯✅👈
@ምህረትበፀጋው
@ምህረትበፀጋው 6 жыл бұрын
ውይይይይ ለምን አለቀ።ጌታዬ አብዝቶ ይባርክህ እወዳችዋለው ስትል ፍቅርህ የ እውነት እንደሆነ ያስታውቃል የተገለጠልህን ምንም ሳታስቀር ትናገራለህ ሰማይንና ምድርን ሞላዋንም በቃሉ የፈጠረው አምላካችን ጌታ እየሱስ ዘመንህን ብርክክክክ ያድርግ ከዚ በላይ በግልጥነት ቃሉን ትናገር ዘንድ ፍቺውን ያብራልህ
@snsjshsjsjjsj2291
@snsjshsjsjjsj2291 6 жыл бұрын
P
@bongamandla5306
@bongamandla5306 6 жыл бұрын
Mimi Konjo
@martaayele8877
@martaayele8877 6 жыл бұрын
Mimi Konjo I know right?? I said same thing my sister😃
@allpraisestothemosthigh4671
@allpraisestothemosthigh4671 5 жыл бұрын
Mimi Konjo እግዚአብሔር ግርማ ሞገሴን እካፈላለሁ ብሏል? እግዛብሄር እና እየሱስ አንድ ከሆኑ እየሱስ ሲሞት እእግዚአብሔርም ሞተ ማለት ነው? እየሱስ እኔ እግዚአብሔር ነኝ ብሎ ያውቃል?
@goitomweldai6516
@goitomweldai6516 5 жыл бұрын
Ä
@fixsell1224
@fixsell1224 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Yoni tebareki eyesuse geta naw Amen Amen
@onelsleon358
@onelsleon358 5 жыл бұрын
አሜንንንንን የእግዚአብሔር ሰው አገልጋይ ዩናታን አገልግሎትህ ዘመን ህይወትህ ይባረክ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ዐ7ፈ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ዐ7ፈ 6 жыл бұрын
የምንወድህ ምርጥ የዘመኑ እስተማሪ እግዚአብሔር እብዝቶ ይቀባህ from USA 🇺🇸 !!!!
@khadijak2142
@khadijak2142 5 жыл бұрын
ዮኒ በጣም ነዉ የምወድ ጌታ ዘመንህን ይባርካው
@ehrhbdbrh8544
@ehrhbdbrh8544 4 жыл бұрын
አሜንንንንንን ይሁንልኝ በኢየሱስ ስም ዮኒ ተባረክ ዘዎትር ፈጣሪ ያለምልምህ ዘመንህ ብሩክ ነው አሜሜሜንንን ሃሌ ሉያ😍🙋🙏
@የእናትፍቅር-ጸ5ፐ
@የእናትፍቅር-ጸ5ፐ 5 жыл бұрын
አንድ ቀን እንዳንተ አገልግዬ ብሞት ምናኛ ደስተኛ ነኝ I have no word for you you're really man of god
@kmet6542
@kmet6542 5 жыл бұрын
Egezeabher ytemegneshewn yestesh.
@kelbessanigusie1852
@kelbessanigusie1852 4 жыл бұрын
God! not god?????
@rahelrahman3091
@rahelrahman3091 6 жыл бұрын
እኛም በጌታ እንወድሀለን ዮኒ ተባረክ
@አስራትገዛኸኝ
@አስራትገዛኸኝ 3 жыл бұрын
አሜን የእስራኤል ቅዱስ ይባረክ
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 жыл бұрын
የዘመናችን ጳዉሎስ ጌታ ይባርክ ዮንዬ
@saraswear7027
@saraswear7027 2 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ጌታ ይባርክ ፀጋ ይጫማርልህ 🤲🤲🤲🙌🙌🙌🙌🙌🙏
@ኢየሱስሰላሜነው-ቸ9ኀ
@ኢየሱስሰላሜነው-ቸ9ኀ 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ኡኡኡኡኡ ክብር ለጌታ ይሁን እንደት ምባርክ ትምህርት ነው ዮንዬ ስላ አንታ ጌታ ይባረክ ከዝህ በላይ በእጥፍ ፀጋ ተገለጥ የጠላቶችህን ደጅ ውርስ
@WorldPhone-ip2ub
@WorldPhone-ip2ub 5 жыл бұрын
ስላቀረብክልን ከማር በላይ ስለሚጣፍጠው ማዕድህ የበረከት አምላክ ለዘለዓለም ከማያልቀው በረከት ይባርክህ ያትረፍርፍህ ዮኒ በጣም ጣፋጭ ማዕድ ነበረ
@josephbtyejoseph5231
@josephbtyejoseph5231 6 жыл бұрын
ወንድማችን ዩኒ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ!! ለዚህ ትውልድ እግዚአብሔር አንተን ስለቀባህ ጌታን እጅግ አመሰግናለሁ! ቅባቱን በእጥፍ ያግኝህ ተባረክ!!!
@superlady6431
@superlady6431 5 жыл бұрын
I am ortodox but i like to lisen to u. We all bliv in juses. Plece prey for my mother 🌷
@mimi838898
@mimi838898 6 жыл бұрын
Am orthodox but I love to listen to you
@habenteklu9005
@habenteklu9005 6 жыл бұрын
Queen B no matter religion we one in Christ
@mewudedtube2447
@mewudedtube2447 5 жыл бұрын
Getan tekebeyi na yemengstu werashe hugni
@gavahahagwabahwgahahahgava4646
@gavahahagwabahwgahahahgava4646 5 жыл бұрын
Yoniye zamnika Tabrak
@hiwotmengesha2781
@hiwotmengesha2781 5 жыл бұрын
@@habenteklu9005ye gulecha melewawet wet ayatafetem,orthodox west egziabhir ale
@almazendres4378
@almazendres4378 6 жыл бұрын
ጌታ ጸጋዉን ያብዛልህ ዘመንህ ይባረክ በየሱስ ክርስቶስ ስም ኣሜን ኣሜን ኣሜን መዳኔ ብቻ ይበቃጛል ሃሌሉያ
@betebete872
@betebete872 6 жыл бұрын
ዮኒ 1ኛ በቃ ለስጣን እራስ ምታት ሆንሃል እግዚእብሔር ከዚ የሚበሌጥ የቃሉን መረደት ያብዛልህ
@hiwitkasa3687
@hiwitkasa3687 5 жыл бұрын
አሜን ዘመንህ ይባርክ ለወጣቱ ትውልድ እግዚአብሔር ያስነሳ ውድ ወንድማችንብርክ በል ክብር ለጌታ ይሁን
@sarakabada9329
@sarakabada9329 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዮንዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክ ታባረክ በብዙ ፀጋ ለ ትዎልድ እግዚአብሔር አተን አንስቶሃልና አት ጋዳብ አት ያዝ ባአንተ ምክንያት ትዉልድ ይላዎጥ አሜን አሜን አሜን ❤️
@kalebelsti6997
@kalebelsti6997 5 жыл бұрын
ያንተን ተምህርት በዚህ ስማር ብዙ ነገሬ እየተለወጠ ነው ለካ ትምህርት ከሁሉም ነገር ጣፋጭ ነው አውቃለሁ ክርስትያን ነኝ እላለሁ ምህርት ሁሌም ያደርግልኛል እላለው በልማድ ለካ ምንም ሥለቃሉ እውቀት የለኝም በቤቱ አድጋለሁ እል ነበር .አዲስ ሰው መሆን አለ ለካ ገና አሁን ነው ማደግ የጀመርኩት ዮኒ የእውነት አከብርሀለሁ በነገር ሁሉ ተባረክ
@lemlemmohammed7762
@lemlemmohammed7762 6 жыл бұрын
ዮናታን እውነተኛ አገልጋይ ነህ!! ወጣቶችን ከጥፋት የምትመልስ!! እግዝብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርከው!!!!
@genetyitayal4349
@genetyitayal4349 5 жыл бұрын
ዮኒ በእየሱስ ስም ጌታ እግዚአብሄር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ እሰይ 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻👏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@berhanedekesisa2776
@berhanedekesisa2776 6 жыл бұрын
We love you Yoni! TEBAREK BEBZU SEGAWE YEBZALK !!!
@ኤዱእግዛብርከኔጋርነው
@ኤዱእግዛብርከኔጋርነው 5 жыл бұрын
ዬኒ ማርያምን አንተ አንደኛ ነህ ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ ውድድ ነው የማረግህ
@yenebetatube679
@yenebetatube679 5 жыл бұрын
This is really perfect preach God bless you ነብይ ዮናታን
@berehanberehan8258
@berehanberehan8258 6 жыл бұрын
ውይ ስብከትክ ህይወት የሚያለምልም ነው
@zewdutadesse418
@zewdutadesse418 4 жыл бұрын
የክርስቶስ ፍቅር ግድ ይለናልና አንዱ ስለ ሁላችን ሙቶ ተነስቶልና የክርስቶስን ፍቅር ስለምትኖር ለብዙዎች የመኖር መንገድ አድርገህ የቅዱሳን ዘመን ይሁንልን አሜን!!!
@sarajesus7576
@sarajesus7576 5 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰው ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ
@comceil1325
@comceil1325 3 жыл бұрын
Ameni ameni ameni ameni ameni ameni ameni ameni
@nonofrioot3772
@nonofrioot3772 5 жыл бұрын
አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንንንን ልከ የለለሁ እጁን እግዜአብሔር በኛ ላይ ይሚጣ አሜንንንንንን ብያለሁ የእግዚአብሔር ስው ነብይ ዮወናታል ጌታ አብዚቶ ይባረከህ ተመንህ ይባረክ ተባረክ ቅዲሳን ተባረኩ
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በጣም ደሰ የሚል ትምርት ነው ፀጋዉን ያበዛልክ
@selamtadeselamtade179
@selamtadeselamtade179 6 жыл бұрын
ዩኒዬ ድንቅ ትምህርት ነው ዘመንህ አገልግሎትህ ይባረክ በኢየሱስ ስም አሜን
@adamitujaleta162
@adamitujaleta162 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ብያለው ይሁንልኝ ያብዛልህ የእግዚአብሔር ሰው ሲወድህ እኮ
@asegedechlemma8028
@asegedechlemma8028 4 жыл бұрын
I heard again and again! What a wonderful teaching.
@salom5915
@salom5915 5 жыл бұрын
Amen amen amen god blessd you Yoni
@eyesusgetanewgetagetanew4744
@eyesusgetanewgetagetanew4744 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ የብርኩ ተሀብነሮካ
@eyesusiyadinali9543
@eyesusiyadinali9543 4 жыл бұрын
Zemenik yebarik yoni❤
@muluwoldetinsae6153
@muluwoldetinsae6153 5 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ዘምንህን ይባርከው!
@mazimazi4134
@mazimazi4134 2 жыл бұрын
ተባርከሃል ዮንዬ 🙌❤❤
@jocelinerahi6319
@jocelinerahi6319 6 жыл бұрын
ዘመንክ ይባረክ አሁንም ፀጋ ይብዛልክ ብዙ ትውልድ ይስጥክ
@lilyteklu1093
@lilyteklu1093 6 жыл бұрын
አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ዘመንህን አገልግሎትህን ሁሉ ይባርከው
@jesusislove978mars2
@jesusislove978mars2 6 жыл бұрын
አሜንን ዘመንህ ይለምልም 🍀🍀🍀🍀ተባረክ ይብዛልህ🍒🍇🍒🍇🍒🍇
@saradanielle2101
@saradanielle2101 6 жыл бұрын
አሜን አሜን ኢየሱስ ጌታ ናው ዛማን ይባረክ ዮን !!
@merybye1536
@merybye1536 2 жыл бұрын
zemen yebarek tabatek yone🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@embetchufamoeyesusgetanew4872
@embetchufamoeyesusgetanew4872 5 жыл бұрын
Amennn Amennn Amennn iyesus iyesu geta new haleluya yhonale biyesus sim yetabaraka yhuni Amennn Amennn labarakati hun ye egzr saw tabariki inwodahalen Amennn Amennn iyesus iyesu geta new haleluya yhonale biyesus sim yetabaraka 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@elisabethesayas5570
@elisabethesayas5570 6 жыл бұрын
May these words fill the hearts of everyone who watches. brother Yoni is awesome! Continued blessing to you the family. Lord God your faithful I thank you ...
@getachewrobo8163
@getachewrobo8163 5 жыл бұрын
yoniye, geta zelalmihn yibarek. betam tebarkebetalehu.
@mlatuyord1046
@mlatuyord1046 6 жыл бұрын
AMEN amennnnnn amennnnnnnnnnnnnn Pastor Yon God bless you
@ኢየሱስይወድሃልኢየሱስጌታ
@ኢየሱስይወድሃልኢየሱስጌታ 6 жыл бұрын
ዮኒዬ ተባርክ ወንድሜ ስለ ቃሉ ጌታ ይባርክ
@rebeccamekonnen7830
@rebeccamekonnen7830 6 жыл бұрын
Egezabeher abzeto yebarkeh! Paster yonatan.
@cherinetgama8240
@cherinetgama8240 6 жыл бұрын
GBU.ጌታዬ አብዝቶ ይባርክህ
@botin6076
@botin6076 Жыл бұрын
Yoniiiiii Tkxxxxx so much getayee 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️
@halayounes4049
@halayounes4049 2 жыл бұрын
Amen amen 🙏 amen amen.be.buzu.teberk.hiwoti.zemeni.lelem.yihun.teberki.be.buzu.teberk
@naniy9579
@naniy9579 6 жыл бұрын
አሜነ አሜን አሜን ዘመንህ ይባረክ ተባረክ አሜን
@alitamamo7281
@alitamamo7281 5 жыл бұрын
Yesune elefe yasyacwule amene yemetonwene ena eyone yelewene geta yemesegen
@Throughmycameraeyes
@Throughmycameraeyes 6 жыл бұрын
yony may the Lord bless you and all of us in Jesus Christ name amen hallelujah Jesus is a Lord Amen we love you
@adamitujaleta162
@adamitujaleta162 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር እጅ በኛ ላይ ይምጣ 🙏🙏🙏
@ብርሃንንሂዝበይ
@ብርሃንንሂዝበይ 5 жыл бұрын
Pyo Jonathan you are my blessing what a msg I leav in Canada I were in very bad frastration now I am heals as u preach my life is in Jesus hand 🖐️ amen zemenachu yibarek I n you beloved
@joniesamuelbekel7322
@joniesamuelbekel7322 3 жыл бұрын
አግዚአብሔር ዛምንክን ይባረክ
@titinayonas8799
@titinayonas8799 5 жыл бұрын
Yoniye geta zemnekin yebarki legna hewot new yetefetrekahu amelaki abezeto yebareki ewodekalo begeta
@lilyteklu1093
@lilyteklu1093 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ዘመንህን አገልግሎትህን ሁሉ ይባርከው!!!!!
@sabonaabera8813
@sabonaabera8813 6 жыл бұрын
Yoniyye betam new emiwedik egzabiher chemiro chemamro tsegawun yabzalik tebarek!!! intseliyilihalen!
@Teta-tp2nw
@Teta-tp2nw 6 жыл бұрын
የጌታ ቀኝ እጅ ጣለብኝ ሀሌሉያ እሰይ ተባረክ
@shibrieqatar2705
@shibrieqatar2705 5 жыл бұрын
Be Ewnet Geta abzto ybarkh Geta hoy tebareklgn
@almayomaya5206
@almayomaya5206 6 жыл бұрын
ዮን.ዘማንህ.ይበራክ.ፀጋው.ይጨመርል.ክብር.ለእግዚአብሔር. ይሁን.አሜን.
@tigyegetaliji8259
@tigyegetaliji8259 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen be geta sim tebarek yoni😍😍😍😍🙌🙌🙌🙌🙌
@TigistamenbetkikiltebarkamenTi
@TigistamenbetkikiltebarkamenTi 5 жыл бұрын
Amen tebark
@amen2558
@amen2558 6 жыл бұрын
Amen 😭😭😭😭yesue ayhowulo😢😢😢😢😢yhone tabrkilin. ..
@ርኆቦትየጌታልጅርኆቦትየጌ
@ርኆቦትየጌታልጅርኆቦትየጌ 6 жыл бұрын
ዮንዬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ስወድክ ኮ በኢየሱስ ስም አትያዝ
@kukukuku1483
@kukukuku1483 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen ~~ i received ~~ thank u yoni love u you're great teacher
@genetiyob7893
@genetiyob7893 6 жыл бұрын
amen amen amen amen geta eyesuse yibarkiii zemnke hulu tebarekiiiiiiiiii Yoni
@awetinobokre6255
@awetinobokre6255 6 жыл бұрын
Amen amen that is true I have seen it in my life thanks 🙏 juses Juses is Lord
@ameyemerbesher6015
@ameyemerbesher6015 5 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN TEKABYALU HONULGAL ELELELELELELELELE ✋✋✋✋✋✋✋YONEY TEBRKE BABEZU KEBATE SEWADHEH YAGZABEHR SEMO LAZELALME YEBARKE AMEN AMEN AMEN
@jesusisthesonofgod974
@jesusisthesonofgod974 5 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንን ጌታ ይበርክ
@hananechibar1152
@hananechibar1152 6 жыл бұрын
Wow Ameeeeeeen Aemn Amen tebareki geta yibareki Yoni tebareki Amen
@awetinobokre6255
@awetinobokre6255 6 жыл бұрын
God bless you Prophet Yonatan
@mekdesyonas8595
@mekdesyonas8595 5 жыл бұрын
Yoni i have no word to explain you are so blessed yenm yebtsbm mergm sebrkuttt
@helenaraya3752
@helenaraya3752 5 жыл бұрын
Egziabher ybarkh le bereket hun wendme 🙏🙏🙏
@beltechsaleman8026
@beltechsaleman8026 5 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ በበለጠ ተገለጥ
@tamin3864
@tamin3864 Жыл бұрын
Ameennameenn eshii ❤❤❤❤
@jesusmydadjesusislordnursa9632
@jesusmydadjesusislordnursa9632 5 жыл бұрын
ጌታ ይባርክ ዋው
@kabbonishkabonis3623
@kabbonishkabonis3623 6 жыл бұрын
Amen amen amen Amen amen Geta eyesus yibarki prophet Yoni
@birtukanh6143
@birtukanh6143 5 жыл бұрын
Amen yoni geta Egzabher Amilake ybarki zamnh hulu yibaraki
@embetchufamoeyesusgetanew4872
@embetchufamoeyesusgetanew4872 5 жыл бұрын
Haleluya taqabalikuti baiminati haleluya iyesus
@konjukonju3772
@konjukonju3772 5 жыл бұрын
ameni geta iyesusi yibariki
@lemlemmohammed7762
@lemlemmohammed7762 5 жыл бұрын
አገልጋይ ዮናታን ወጣቶችን እንድትታደግ እና ከአውሬው እንድታስመልጥ ለምድራችን ወጣቶች እግዝአብሔር ስለመረጠህ እግዝአብሔርን አመሰግናለሁ!!! እገግዝአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ!!
@makediadane1076
@makediadane1076 5 жыл бұрын
አሜን አሜን የድስስስ!!
@dawitassfaw6437
@dawitassfaw6437 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen kalat yelegnim Yoni min libel silante egziabiherin ameseginalew wow wow wow
@hiwwILoveEthio
@hiwwILoveEthio 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እሜን ጌታ ይባረክ ዮኒ
@masseibasha2720
@masseibasha2720 5 жыл бұрын
AMNI AMNI AMNI AMNI AMNI AMNI AMNI AMNI AMNI 🙏 yoni in love youe tabarek!!
@ameyemerbesher6015
@ameyemerbesher6015 6 жыл бұрын
❤AMEN ❤ ❤AMEN ❤eyasuse samye YEHUNE kalie yamekalikle Man nawe amen yonye TEBRKLIGHE ayetaybhm yagezbher kalie SEMO LAZELALEM YEBRKE AMEN AMEN ❤AMEN ❤WAWOOOOO
@zemetumehari2999
@zemetumehari2999 5 жыл бұрын
አሜን ዉወ ተባርክ የምት ገርም ስወ ነወህ ተባርክልን እዴሚየ ዝመንህ ይባር
@elenayegeta672
@elenayegeta672 6 жыл бұрын
Amen amen amen geta abezeto yebarki yoni
@GRACEAddis-hl6uj
@GRACEAddis-hl6uj 5 жыл бұрын
Amen Hallelujah glory to God
@cle2amen617
@cle2amen617 6 жыл бұрын
Chuheten yesema amlak ymesgan kibir le Egizhabher yhun Amen Amen Amen ale mamen yseber ye Egizhabher sew yony tebarek zemenik eiwetik ybarek Amen Amen Amen
@amenishatiru6646
@amenishatiru6646 5 жыл бұрын
Egziabher yebarekkkkk; yechemerebh , ahunm yabzalehhh
@etuetenesh8541
@etuetenesh8541 5 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN geta yebarekii
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 60 МЛН
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 62 МЛН
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 60 МЛН