"እግዚአብሔርን ፍሩት" በመምህር ዲ/ን ዮርዳኖስ አበበ (dn yordanos abebe)

  Рет қаралды 2,731

Mezmure tewahido

Mezmure tewahido

Күн бұрын

Пікірлер: 5
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@destyasthin6535
@destyasthin6535 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን
@2304sole
@2304sole 19 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@2304sole
@2304sole 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
@birtukanmanaye7000
@birtukanmanaye7000 2 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን ብቻ እንቅስቃሴያችን በሙሉ ፈራሄ እግዚአብሔር የጎደለው ብቻ ሳይሆን የረከሰ ሆኗል። በሰርግ በዝማሪ አለባበሳችን፤ስርአተ ቤተክርስቲያን አካሄዳችን፤አገልግሎት አካሄዳችን ስናገለግልም ሆነ ስንገለገል ሁሉን ነገር ከንቱ ውዳሴንና ታይታ ላይ ብቻ ያተኮር ፈራሄ እግዚአብሔር የጎደለው ነውና ባዶአችንን ቀረተናል። ወንድሜ አንተስ እመአምላክ መርጣህ እንዲህ ስለእውነት እየኖርክ ነው የኛስ ነገር የቁም ሙት ሆነናል ስለእውነትና ስለ ህግ ስርአት ስንናገር ጠላታችን እየበዛ ሀገር ለቀን እስከመሰደድ ደረስን ሆኖም ግን ለካ እውነትን የትኛውም አለም የሚወዳት የለም ኖሯል ጾምና ጾለትኮን እንኳ ህገ እግዚአብሔር ነው ግዴታችን ነው ስንል እንኳ እንደጅልና እንደሁላ ቀር የምንታይበትም አለምም አለና ለመኖር ዝምታን መርጠን በዝምታ መኖር ጀምረናል እናም እያለን ሞተናል።ለሁሉም ቃለህይወት ያሠማልን የቅዱሳን አምላክ ይርዳህ እመአምላክ ታበርታህ።
መከራን አትሽሹ! ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ Deacon Yaregal Abegaz
51:23
ማስያስ ቲዩብ Masyas Tube
Рет қаралды 12 М.
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
ቀሲስ መንግስቱ(የእናቴ ልጅ)
24:50
Wuro Gabi
Рет қаралды 36 М.