እግዚአብሔርን ስትወዱ የሚወርዱላችሁ በረከቶች Kesis ashenafi

  Рет қаралды 1,973

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

Күн бұрын

Пікірлер: 57
@ማስሬየጌታ
@ማስሬየጌታ 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል የኔ ጌታ በጠዋቱ ስላንተ ፍቅር መስማት እንዴት ያለሁ እድለኛ ነኝ የኔ ጌታ የኔ ፍቅር ኢየሱስ ፊትህን አብራልኝ እጆችህን አሳየኝ እኔም እንደ ቶማስ ጌታዬ አምላኬ ኢየሱስ ልበልህ ፍቅርህን በልቤ አሳድርብኝ ወድጄህ አፍቅሬህ ልመላለስ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ጸጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AMEN12728
@AMEN12728 4 ай бұрын
❤❤❤
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 3 ай бұрын
Egiziabher Yemsgen Memher Egiziabher Yebarkhi Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አባቴ ፍቅርህ ይብዛልኝ እኔም ልውደድህ ❤❤❤❤❤❤❤
@ተስፋ-fv6hx
@ተስፋ-fv6hx 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን ክብርና ምስጋና አምልኮትና ውዳሴ ከምድር እስከ አርያም ለአንተ ይሁን ቸረ አባታችን ሆይ ፍቅርህን አብዛልን መምህር ቃለ ሂዎትን ያሰማልን ያአገልግሎት ዘመኖን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሎት❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@aidaayehualem1761
@aidaayehualem1761 3 ай бұрын
እመብርሃን ትስጥልኝ ደስ አለኝ
@webet2273
@webet2273 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ መድህኔ የማትለወጥ አፍቃሪዬ አተን በማመን የፀና ልብ ሰጠኝ❤❤❤❤❤❤
@yeshalemabebe7527
@yeshalemabebe7527 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@sarahmangesto6045
@sarahmangesto6045 4 ай бұрын
አሜንአሜንእግዚአብሔርይመስገንመምህርቃልህይወትያስማልን
@addisalemhailu
@addisalemhailu 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አኔማ ወደድኩት አየሁት ተደገፍኩት ነካሁት አባቴ ፍቅር ነዉ ልዩ ነዉ ልዩ ነዉ ልዩ ነዉ አባቴ እወድሀለሁ ፀፀተኝ ያኛው ወራት አንተን ስላቅ የኖርኩት ለዘላለም ተመስገን ❤❤❤
@ribkamelky6225
@ribkamelky6225 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ደስ የሚል ቃል ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን🙏
@MeronMe-pm2ul
@MeronMe-pm2ul 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!
@erockcel8789
@erockcel8789 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤
@abelhagos1673
@abelhagos1673 4 ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 💖🙏
@እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው
@እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው 3 ай бұрын
❤አሜን አሜን አሜን ❤ለቅዱስ የእግዚአብሔር ስም ብሩክ ይሁን❤ አንተ እንደወድህ ቁስልህን አሳየኝ አሜን ❤❤
@smret5569
@smret5569 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ዉድ አምላኬ አባቴ እወድሃለዉ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤
@beirutmazoriya6580
@beirutmazoriya6580 4 ай бұрын
አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን 🙏እግዚአብሔር ይመስገን ቀሲስ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@mkebede4545
@mkebede4545 3 ай бұрын
አሜን ሳልወደው የወደደኝ ሳይገባኝ ያፈቀረኝ አምላክ ስሙ ከአርያም እስከ አርያም የተመሰገነ ይሁን
@meron4093
@meron4093 3 ай бұрын
ሰላም ቄስ ኣሸናፊ እግዚኣብሄር የረዳህ ሰው ባንተ ደሞ እኛን የረዳህ እንደሆንክ ልነግርህ እወዳለው በቃል እግዚኣብሄር እንዴት የውስጣችኝ እምትረዳ እሚፈውስ ቃል እንደምትናገረን ልነግርህ እወዳለው ኣመሰግንሃለው ከልቤ ባንተ ስብከት ሂወቴ ተረጋጋ መቼም እምገልፀው ቃል ያጥረኛል ተባረክ እግዚኣብሄ ሰላምህ ያብዛልህ።
@እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው
@እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው 3 ай бұрын
መዝሙረ ዳዊት 122 1 የዳዊት የመዓርግ መዝሙር። 1 ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሄድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ። 2 ኢየሩሳሌም ሆይ፥ እግሮቻችን በአደባባይሽ ቆሙ። 3 ኢየሩሳሌምስ እርስ በርስዋ እንደ ተገጠገጠች ከተማ ተሠርታለች። 4 የእግዚአብሔርን ስም ያመስግኑ ዘንድ፥ ለእስራኤል ምስክር ሊሆኑ የእግዚአብሔር ነገዶች ወደዚያ ይወጣሉ። 5 ዙፋኖች በዚያ ለፍርድ ተቀምጠዋልና፥ የዳዊት ቤት ዙፋኖች። 6 ለኢየሩሳሌም ሰላምን ለምኑ፤ አንተንም ለሚወድዱ ልማት ይሁን። 7 በኃይልህ ሰላም፥ በጌጠኛ ቤትህም ልማት ይሁን። 8 ስለ ወንድሞቼ ስለ ባልንጀሮቼም፥ በውስጥሽ ሰላም ይሁን አልሁ። 9 ስለ አምላካችን ስለ እግዚአብሔር ቤት ላንቺ መልካምነትሽን ፈለግሁ።
@ንግስቷነኝየንጉሱ
@ንግስቷነኝየንጉሱ 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን ቀሲስ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@90God86
@90God86 3 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏
@getietesega9465
@getietesega9465 3 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ እባክህ ይቅር በለኝ እንዳውቅህ እርዳኝ
@EdenLeulseged-od6ix
@EdenLeulseged-od6ix 4 ай бұрын
Amen! Kale hiwot yasemalen🙏🙏🙏be Fikeru tsenten bebetu lemenore yezewetere erdatawu ayeleyen.Tsegawun yabezaleh!
@afomiaafomias4950
@afomiaafomias4950 4 ай бұрын
Amen Amen Amen, Egzabher yemesgen ❤, kale hiwot yasemalen ❤️
@Libnesh-zj3ow
@Libnesh-zj3ow 4 ай бұрын
Egezabeher masetawolen yesten Amen kale hiwoten yasmalen memehir
@ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ
@ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@senaityohans888
@senaityohans888 4 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ኣባታችን ❤❤❤❤❤
@abelhidase1226
@abelhidase1226 3 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።❤❤
@ayelechwetete8767
@ayelechwetete8767 4 ай бұрын
Amen amen amen kala hywotini yasamalini tagani yabizaliki
@Alemtube2
@Alemtube2 4 ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@yetnayetgizaw360
@yetnayetgizaw360 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያስማልን 🙏
@adenilfu2166
@adenilfu2166 4 ай бұрын
Amen amen amen Egezabher yemesgen 🙏🙏🙏 kale hiwote ysemalen memher ❤❤❤
@mekdestesfaye5726
@mekdestesfaye5726 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sebleamare-cw4di
@sebleamare-cw4di 3 ай бұрын
Amen kale Hiwet yasemalen 🙏🙏🙏
@aidaayehualem1761
@aidaayehualem1761 3 ай бұрын
አሜን ይሁንልን
@kedestkasa4667
@kedestkasa4667 3 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@fasikamamo344
@fasikamamo344 3 ай бұрын
አሜን!
@Woinshet27
@Woinshet27 4 ай бұрын
አሜን!
@Saba-7
@Saba-7 4 ай бұрын
Amen kale hiwot yasemaln memhirachin
@ሩትኢትዮ
@ሩትኢትዮ 3 ай бұрын
God bless you and your family 🙏
@NatnaelTeklemariam
@NatnaelTeklemariam 3 ай бұрын
Amen Kalehiwet Yasemalin
@SinaAbadi-r3i
@SinaAbadi-r3i 3 ай бұрын
amen qalekiwot yasemaln
@saratsg8533
@saratsg8533 3 ай бұрын
Amen egzhabire yestelen
@Libnesh-zj3ow
@Libnesh-zj3ow 4 ай бұрын
Egezabeher yemesegen memehir
@hirutvangorder9165
@hirutvangorder9165 4 ай бұрын
🙏 🙏 🙏
@meronlegesse-yj6wm
@meronlegesse-yj6wm 3 ай бұрын
❤❤❤
@militetesfatzion2418
@militetesfatzion2418 3 ай бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
@nitsuhadela312
@nitsuhadela312 3 ай бұрын
Amennn❤❤❤
@freweinigebremedhn6160
@freweinigebremedhn6160 4 ай бұрын
Amen Amen Amen
@solomonkibrom9941
@solomonkibrom9941 3 ай бұрын
Amennn
@hamermersha6295
@hamermersha6295 4 ай бұрын
Egzabher yemsgen 😊
@GirmaSerani
@GirmaSerani 4 ай бұрын
Amen❤❤❤
@meserettesfaye5625
@meserettesfaye5625 3 ай бұрын
Amen
@abfk6033
@abfk6033 3 ай бұрын
Amen
@mihertgebre8222
@mihertgebre8222 3 ай бұрын
Amen
@wesentadesse4773
@wesentadesse4773 3 ай бұрын
Amen
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 12 МЛН
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 22 МЛН
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 14 МЛН
ከዚህ በኋላ አታዝኑም። Kesis Ashenafi #habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #duet #newmusic
17:54
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 4,1 М.
እግዚአብሔር እንደሚያሳድግ እንዳመነ እንደ አብርሃም ሁኑ Kesis Ashenafi #explore #duet #ethiopia
15:12
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 4,6 М.
ከፊታችሁ ያለውን ትሻገራላችሁ  kesis Ashenafi G.mariam
57:19
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 1,2 М.
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 12 МЛН