እግዚአብሔር ዘመንን ያድሳል pastor wabi wolde ፓስተር ዋቢ ወልዴ

  Рет қаралды 13,030

Cloud of Glory International Church

Cloud of Glory International Church

Күн бұрын

Пікірлер: 79
@TemnitAbraham
@TemnitAbraham 2 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏 ፓስተር ዋቢ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ጌታን ተቀብዬ በቤቱ እስኽጸና ድረስ የክርስትና መሰረት ያስያዝከኚ ደከመኚ ሰለቸኚ ሳትል 3ዓመት የእግዚአብሔርን ቃል በልባችን ሞልቶ እስኪፈስ ያስተማርከን : በጌታ ፍቅር ምትወዳት እና ምትወድህ ልጅህ ሁሌ ስላንተ ጌታን አመሰግናለሁ ተባረክ ከዚበላይ ጌታ ጸጋውን ይጨምርልህ ተባረክ ለበረከት ሁን 🙏🙏🙏 I miss the church that is the foundation of my life❤❤😘😘😘
@direfasi
@direfasi 2 ай бұрын
The same here. Geta yebarkh. I had foundation class for 3 months with him it was a blessing
@DenekeBoy
@DenekeBoy Ай бұрын
88 pm
@Thekingdomof_heaven
@Thekingdomof_heaven 17 күн бұрын
Tebark pastor wabi!❤❤❤❤❤
@Gech302
@Gech302 2 ай бұрын
ዘመናችንን በእርግጥ ለማደስ የሚያስጨክን ወንጌል ነገርከን እግዚአብሄር ይባርክህ ፓ/ዋቢ።
@TerefeMekureyaterefe-mn1up
@TerefeMekureyaterefe-mn1up 2 ай бұрын
ፓስተር ዋቢ ከረጅጊዘበዋላ ስላየው በጣም በጣም ጌታ አመሰግናለው በልጅኘቴ ቤተክርስትያን የወሰድከኝ አተነ የሰፈሩ ልጆች አበላሸ ተብሎ አቤት የናቶች ስድብ የናቶች እርግማን በጣም ትዝ ይለኛል ያቺሱቅ የምስራች ድምፅ እሬዲዬ ስንሰማ
@KalkidanAbera-m1s
@KalkidanAbera-m1s Ай бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክህ ትክክለኛ መልዕክት ነው ።መመለስ ይሁንልን !!!!
@Merameron
@Merameron 2 ай бұрын
ፓስተር ዋቢ ጌታ ይባርክህ ሁልግዜ ትምህርትህ ቢለቀ ቅ ❤❤❤❤❤
@wubitesayasofficial6097
@wubitesayasofficial6097 2 ай бұрын
ይሄ የጌታዬ ድምጽ ነው ...እግዚአብሔር ይመስገን
@tesfayebirhanu9669
@tesfayebirhanu9669 Ай бұрын
ተባረክልን ወንድማችን የጊዜዉን ቃል ስላመጣህልን
@birukassegid
@birukassegid 2 ай бұрын
Pastor Wabi it is very interesting to see you again. we are always blessed with ur message. I appreciate your strict behaviour. Remain blessed
@genet1009
@genet1009 13 күн бұрын
አሜንን አባ እኛን አድሰን በየሱስም።
@HiwotBelay-g4k
@HiwotBelay-g4k 2 ай бұрын
ፓስተርዬ ተባረክ ልብን የሚያድሰ ቃል ነዉ ያካፈልከን
@wakumageleta4782
@wakumageleta4782 2 ай бұрын
WOW!!pastor wabi it the the greatest teaching &marvels የጊዜ መልዕከት እና ሀሌ መቀጠል ያለበት ነዉ ❤lovely God Blessing ypu
@getacherderebe
@getacherderebe 2 ай бұрын
አሜን አሜን ድንቅ መልዕክት ጌታ ሆይ አሜን ማለዳ ማለዳ አንተ አዲስ ነህ እያደስከን ስለሆነ ተመስገን።
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አዲስ ነገር አለው። እግዚአብሔር ይችላል አሜን!!
@botin6076
@botin6076 2 ай бұрын
Amennnnnn amennnnnn yene getaaa amasaginalew abate yesusi kirstos galatomii umakooo ulifadhuu Bara baraniii 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@menendessalew4747
@menendessalew4747 2 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ድንቅ ስብከት ነው❤❤❤
@MesafentGetachew
@MesafentGetachew 2 ай бұрын
ፈጣሪ ዘመንን አምጣልኝ አዲስ ዘመንን እለምንካአለውእ በልጅክ በእየሱስም አሁን ባለሁበት ዘመን ወደፊት መሄድ አልፈልግም
@astertereda4307
@astertereda4307 2 ай бұрын
ፓሰተር ጌታ ይባርክህ ሰብከቱን ስሰማ አሰደንግጦኛ ኸረ ኸረ እውነት ነው መታደሰ ይሁንልን
@rahelhmariam7963
@rahelhmariam7963 2 ай бұрын
አሜን ጌታ ሆይ ዘመኔን እንደቀድሞ አድስ!!! ትዳሬን ሕይወቴን ነገሬን ሁሉ በእየሱስ ስም አድስ!!!🙌
@azebzewde7144
@azebzewde7144 2 ай бұрын
ጌታ ይባርክህብዙ ተማርኩ
@derejeguluma5071
@derejeguluma5071 2 ай бұрын
አሜን! እንደቀድሞ ዘመናችንን አድስ።
@WendimDaniel
@WendimDaniel 2 ай бұрын
ፓስተርዬ እግዚአብሔር ይባርክህ
@GetiSima-pu9zn
@GetiSima-pu9zn 2 ай бұрын
አሜን አሜን 🙏
@NatiAster
@NatiAster 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ
@KkDd-p8i
@KkDd-p8i 2 ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉pasteriye geta zemnkin yibarkew
@tseditekle2043
@tseditekle2043 Ай бұрын
God Bless you PR.Wabi
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 2 ай бұрын
አሜን አሜን!!! እግዚአብሔር ሆይ አድሰኝ
@tsionabay7127
@tsionabay7127 2 ай бұрын
God bless you pastor!!
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን
@UcoConnect
@UcoConnect Ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤
@hewangirma7684
@hewangirma7684 2 ай бұрын
Waaaaaaaaaaw praise God,,, amennnnnnnn haleluyaaaaaa,,, powerful message ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
@Teddesemelese
@Teddesemelese Ай бұрын
ተበራክ ጌታ ይበርክ
@MesafentGetachew
@MesafentGetachew 2 ай бұрын
ጌታ ይባርክክ ፓስተር
@ሮሆቦት-ሠ2ሸ
@ሮሆቦት-ሠ2ሸ 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ዘመናችንን አድስ
@TigistYimam-e1i
@TigistYimam-e1i 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@biliseedaanii3611
@biliseedaanii3611 2 ай бұрын
Amennn tebareku❤❤
@fikirtemengsha2836
@fikirtemengsha2836 2 ай бұрын
አሜን አድሰኚ።
@fevu5185
@fevu5185 2 ай бұрын
Geta eysus zemenken yebark❤❤❤
@botin6076
@botin6076 2 ай бұрын
Amennnnnn amennnnnn tabarki wedimeee ❤
@agerunigusie9241
@agerunigusie9241 2 ай бұрын
God bless you paster
@hamk7606
@hamk7606 2 ай бұрын
እውንነት እግዚአብሔር ይባርክህ
@asterabab5663
@asterabab5663 2 ай бұрын
amen amen amen
@zaidteklay67
@zaidteklay67 Ай бұрын
Amennn tebarek
@aynalemmehari4827
@aynalemmehari4827 2 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ
@Cloudpictures-fb4bx
@Cloudpictures-fb4bx Ай бұрын
❤❤❤❤
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 ай бұрын
አሜን ያድሳል❤
@Teddesemelese
@Teddesemelese Ай бұрын
AMEN
@felekechjuta2284
@felekechjuta2284 Ай бұрын
Amen 🙏
@enaraabiti5170
@enaraabiti5170 2 ай бұрын
Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 2 ай бұрын
የግል መሰዊያዬን አድስልኝ
@Desu-z2j
@Desu-z2j 2 ай бұрын
😭😭😭🙏
@Desu-z2j
@Desu-z2j 2 ай бұрын
Ameèeeen
@tegsetteka5377
@tegsetteka5377 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንንንን🙏
@TeddyTeddy-e6n
@TeddyTeddy-e6n 2 ай бұрын
ተባረክ
@hiwotayenachew6662
@hiwotayenachew6662 2 ай бұрын
Ameeeeeen 🤲
@Ggghjjjjj
@Ggghjjjjj 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen Tsega yichemerlek❤
@botin6076
@botin6076 2 ай бұрын
Amennnnnn amennnnnn ❤
@fireneshbekelebekele9968
@fireneshbekelebekele9968 2 ай бұрын
2017 yedhli Amet yunlchwu ❤❤❤🎉🎉🎉
@Desu-z2j
@Desu-z2j 2 ай бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲💞💞🙏🙏👏
@Desu-z2j
@Desu-z2j 2 ай бұрын
💞💞💞💞💞🙏
@saron8080
@saron8080 2 ай бұрын
Wowwww Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abrahamerduno327
@abrahamerduno327 2 ай бұрын
ዘመን ያልፋል ዘመን ይመጣል የፀጋ ዘመን ያልፋል የ1000 ዓመት ዘመን ይመጣል እንጂ ዘመን ይታደሳል ያለው ማ ነዉ? ከየት ሰመህ?
@aster4804
@aster4804 2 ай бұрын
AMEEN🙏🙌
@c2beca272
@c2beca272 2 ай бұрын
❤ Amen 🙌🏿🙏🏿
@monaahmed-n1x
@monaahmed-n1x 2 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@ketty14325
@ketty14325 2 ай бұрын
5:1-5ሰቆቃ ኤርምያሰ🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SeK-kw7wt
@SeK-kw7wt 2 ай бұрын
Geta abzito yibarkh thru asitmarikegn
@uaedxb6960
@uaedxb6960 2 ай бұрын
ድምፅህ ከዮኒ ጋር ይመሳሰላል
@lovelovertube507
@lovelovertube507 2 ай бұрын
Geta Eyesus hoy bekagn andi ayinet hiywot lewitegn tadiso wede ine wede betesebe yimta
@ZeedtuMamo-wo1rn
@ZeedtuMamo-wo1rn 2 ай бұрын
Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@DawitDafa
@DawitDafa Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 2 ай бұрын
አሜን አሜን!!!
@demekeerkato7117
@demekeerkato7117 2 ай бұрын
Amen amen
@SamuelTeshomeassefa
@SamuelTeshomeassefa 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@samuelmelese6494
@samuelmelese6494 2 ай бұрын
Amen!
@MeazatolchaAdunya-ck3sx
@MeazatolchaAdunya-ck3sx 2 ай бұрын
Ameeeeen❤❤❤❤
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 2 ай бұрын
አሜን አሜን!!! እግዚአብሔር ሆይ አድሰኝ
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 13 МЛН
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
超人夫妇
Рет қаралды 40 МЛН
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
የሚያታልልህ ሰይጣን II pastor Henok Mengistu
32:01
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 103 М.
DR.Mamusha Fenta አካሉን መረዳት Part 1
1:24:02
Ethio Denver
Рет қаралды 26 М.
አምላካቹ አሸናፊ ተዋጊ ነው አትፍሩ Amazing Preaching With D.R Abraham Teklemariam
1:04:24
EEC Ottawa በኦታዋ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን
Рет қаралды 23 М.
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 13 МЛН