እግዚኦ ማለት አሁን ነው......ታዳሚዉን ያስለቀሰው .....Tarik Asteray

  Рет қаралды 70,314

ET ART MEDIA

ET ART MEDIA

Күн бұрын

Пікірлер: 208
@BerutLaeke
@BerutLaeke 4 ай бұрын
ተዋህዶ ህይወት ናት፣ተዋህዶ እምነት ናት፣ተዋህዶ ድል የነሱ የቅዱሳን ህብረት ናት እውነት ያናግርሽ እህታችን ፀጋውን ይጨምርልሽ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 4 ай бұрын
ወዮ ለእኔ ለሀፂያተኛዋ አንድ ቀን ፈጣሪዬ ሚያስደስተው ስራ ሳልሰራ በአህዛብ ሀገር እየኖርኩ 😢😢😢😢😢😢 የተዋህዶ ልጆች ይህ ሚድያ ሚልየን ሰብስክራይፕ ይገባዋል እባካቹ ላይክ ሼር
@mignotnigus6314
@mignotnigus6314 4 ай бұрын
😢😢😢😢
@MmM-go7sw
@MmM-go7sw 4 ай бұрын
😭😭😭😭😔
@saa4252
@saa4252 4 ай бұрын
ኣምላኬ ሆይ ለሃገራችኝ ኣብቃኝ😢😢😢
@gicug4266
@gicug4266 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@SurafelBelete-v1o
@SurafelBelete-v1o 3 ай бұрын
አምላክን ለማስደሰት ቦታ አያስፈልግም !
@مليكهالعصيمي
@مليكهالعصيمي 4 ай бұрын
አቤቱ ማረን አቤቱ ይቅርም በለን ቸር አባታችን ሆይ የኘን ክፋት ሳታይ እደቸርነትህ ማረን 🙏🙏🙏
@GrmaMan-nk5ir
@GrmaMan-nk5ir 4 ай бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ በቸርነትህ አባቴ ማረን እባክህ 😭😭
@JacquesJack-i8r
@JacquesJack-i8r 4 ай бұрын
አቤቱ እንደቸርነትህ እንደ ምህረትህ እጂ እንደኛ ሀጢያት አይሁን 😢😢😢😢😢
@MaskaramCholko
@MaskaramCholko 4 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደ እኛ ሀጢያት ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት በምህረትህ ማረን
@dinglmariamey387
@dinglmariamey387 4 ай бұрын
አቤቱ እግዚኦ ይቅር በለን አባት ሆይ ማስተዋሉ ስጠን
@Tsi541
@Tsi541 4 ай бұрын
እጅግ አስተማሪ ነው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 😢እህታችን ብሩክ ሁኚ❤
@AsterNegash-nn5kv
@AsterNegash-nn5kv 4 ай бұрын
አቤቱ እንደ ቸርነት ህ ይቅር በለን ስለናትህ ስለድንግል ማርያም ብለህ
@HanaworkuHana
@HanaworkuHana 4 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ በቃ በለን ማረን 🙏😢😢😢 እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ ❤❤❤
@AbebaDsalegn
@AbebaDsalegn 4 ай бұрын
አቤቱ ፈጣሪ ማረን ይቅር በለን እንደቸርነትህ ብዛት ማረን ለንስሐ ሞት አብቃን አሜን
@kesistsehaygetahun1081
@kesistsehaygetahun1081 4 ай бұрын
ተስፋ አለን በአንተ አምላካችን ዛሬም የእውነት ሰዎች አሉ!!!
@MmMm-c3h5v
@MmMm-c3h5v 4 ай бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ እንደ ቸርነትህ ይሁንልን
@IfufVkcif
@IfufVkcif 4 ай бұрын
አቤቱ ማረን እደኛ ሀፀያት ሳይሆን እንደቸርነትህ አስበን😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@AsterNegash-nn5kv
@AsterNegash-nn5kv 4 ай бұрын
አቤቱ እንደ ቸርነት ህ ይቅር በለን ስለናትህ ስለድንግል ማርያም ብለህ ማረን
@dfgdfgg2914
@dfgdfgg2914 4 ай бұрын
በእውነት የህይወትን ቃል ያሰማልን እህታችን ታሪክ
@YemkaneSelamua
@YemkaneSelamua 3 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ጭንቅ ብሎኛል በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ😢😢😢
@ተስፋ-fv6hx
@ተስፋ-fv6hx 4 ай бұрын
አቤቱ እንደ እኛ ሃፅያት ሳይሆን እንደ ቸርነትህ አስበን የንሰሃ እድሜን አድለን😢😢😢😢
@alazaryonas2049
@alazaryonas2049 4 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 🙏 🙏
@GrmaMan-nk5ir
@GrmaMan-nk5ir 4 ай бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፆናሽ እህታችን ❤❤❤
@abenetnegash82
@abenetnegash82 4 ай бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን ፫ ይሁንልን ይደረግልን
@mariyam..enate21
@mariyam..enate21 3 ай бұрын
አቤቱ እንደ ቸርነትህ መጠኝ ማረን እንደምህረትህም ብዛት መተላለፋችን ደምሥሥ ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታለም በቤቱ ያጽናሽ 😭🙏❤
@senaitedo7804
@senaitedo7804 4 ай бұрын
አቤቱ እንደቸርነትህ ይቅር በለን
@dfgdfgg2914
@dfgdfgg2914 4 ай бұрын
ከዚህም በላይ እውቀቱን ጥበቡን ይግለጥልሽ በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj 4 ай бұрын
አቤቱ መተላለፋችችንን አትቁጠርብን ለንሰሀ አብቃን 😢😢😢
@HjJh-by1pq
@HjJh-by1pq 4 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢😢😢
@Endalewbamlaku
@Endalewbamlaku 4 ай бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እንደቸርነትህ ማረን 😭😭😭😭🙏🙏🙏
@GrmaMan-nk5ir
@GrmaMan-nk5ir 4 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 🤲
@jerusalemseleshi1318
@jerusalemseleshi1318 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ ለገባው ብዙ ሚስጥር ያዘለ ጥልቅ መልእክት ነው።❤❤❤❤❤❤❤
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 4 ай бұрын
አቤቱ ማረን ይቅርም በለን እንደ ሐጢያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን አሜን❤🙏ኢትዮጵያ አገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን❤🙏
@YemkaneSelamua
@YemkaneSelamua 3 ай бұрын
አቤት 😢ስጦታ😢😢አምላኬ ሆይ ልቦና ስጠኝ😢😢😢
@የውብዳርእሴተስላሴ
@የውብዳርእሴተስላሴ 4 ай бұрын
አቤቱ በምህረትህ አስበኝ
@sari-rf5vf
@sari-rf5vf 4 ай бұрын
ወየውልኝ ለኔ ስጋዬ አሸንፋኝ ለአህዛቦች ካዳሚ ለሆንኩት።ብቻፈጣሪ በሰማነው መቶ ሃምሳ ስልሳ ፍሬ አፍርተን።ሰሚዎች ብቻ ሳይሆን ፈፃሚዎች ሆነን ለተቀደሰቿ ኢትዮጵያችን ገብተን የቤቱ ቀዳሽ የመንግስቱ ወራሾች ያድርገን።እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤በቤቱ ያፅናችሁ።
@hanaUser-zp1wi
@hanaUser-zp1wi 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢 እግዚኦ ማረን ይቅር ብለን 😢😢😢😢
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢 እግዚኦ ማረን ልቦና ን ስጠን አገልግሎትሽን ይባርክልሽ❤❤❤
@BilenFekra
@BilenFekra 4 ай бұрын
ኦ እግዝዮ ማኸረነ
@bettybottcher4261
@bettybottcher4261 4 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ እኔን በደለኝዎን ባሪያህን አንደ ሀጥያቴ ሳይሆን እንደይቅርባይነትህ ይቅርበለኝ
@ZozaHa-g8o
@ZozaHa-g8o Ай бұрын
ዋ ነፍሴ 😢😢😢አምላኬ ሆይ ማረን ይቅርም በለን እኔስ ስንት ጊዜ በሀጢያት እሾህ ወጋሁህ 😢😢😢
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 4 ай бұрын
እሰይ እህታችን ተባረኪልን 🙏 እንዳንቺ ያለውን ያተባረኩ እንስቶች ያብዛልን ....🙏🙏🙏
@yeshiworkjegine6770
@yeshiworkjegine6770 4 ай бұрын
አቤቱ ማረን ጌታ ሄይ በቃችሁ በለን ላገራችን ለሀይማኔታችን ሰላም እርግልን ድንቅ ተውኔት ነው እግዚአብሔር አገልግሎትሽን ያብዛልን።
@tigikidan5825
@tigikidan5825 4 ай бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን፫
@MeazaAgonafir-r9b
@MeazaAgonafir-r9b 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ።
@z_amen87
@z_amen87 4 ай бұрын
እግዚዮ መሀረነ ክርስቶስ
@SisoSiso-d8h
@SisoSiso-d8h Ай бұрын
እደት ያስደምማል እደት ያስደስተል ፈጣሪ ይባርካቺሁ ተዋህዶ ለዘላኣለም ትኑር እሜን😢😢😢😢
@Sarafree2025
@Sarafree2025 4 ай бұрын
ኦርቶዶክስ መቼም አንጠፋም እንበዛለን እንጂ. ድል ለአማራ ፋኖ!!
@stc6291
@stc6291 4 ай бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረነ ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን እህታች ቃለህይዎት ቃለበረከትን ያሰማልን በእዉነት ተባረኪልን❤❤❤❤
@teklewoinabebe9981
@teklewoinabebe9981 4 ай бұрын
ዘመንሽ ይባረክ በሄድሽበት ሁሉ ስኬታማ ድንቅ ልጅ ❤❤❤❤ ነሽ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
@SaraMoh-n8g
@SaraMoh-n8g 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ ይቅር በለን ❤❤❤❤❤❤❤
@AynalemTeferi-zc7je
@AynalemTeferi-zc7je 4 ай бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ በቃቹ በለን 😭😭😭😭😭
@SisoSiso-d8h
@SisoSiso-d8h Ай бұрын
ይህ ሚድያ ይለያል ፈጣሪ ይባርካቺሁ ኣቤቱ ማረን ይቅር በለን እምላካቺን😢😢😢😢😢😢
@getmd452
@getmd452 4 ай бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን
@meseretali-mn8px
@meseretali-mn8px 3 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እደኛ ስራ ሳይሆን እዳተ ምህረት ማረን
@SelomeNega
@SelomeNega 3 ай бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር እንደ ቸርነትህማረን
@ZedZ-tk6ce
@ZedZ-tk6ce 4 ай бұрын
😢😢😢😢አቤቱ ይቅር በለን
@nardoseseifu7625
@nardoseseifu7625 4 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏 🙏🙏
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ 3 ай бұрын
አቤቱ ማረን
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 4 ай бұрын
ይህን ውብ ፕሮግራም ላዘጋጃችሁ ሁሉ የድግል ልጅ ትጠብቃችሁ
@tsegemarreyammerreyaminate1299
@tsegemarreyammerreyaminate1299 4 ай бұрын
Abetu GETA HOY Yeqere Belen ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Safdd-i1t
@Safdd-i1t Ай бұрын
አቤቱበቸረነትህማረንይቅረበለን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@gashaw278
@gashaw278 4 ай бұрын
God bless you sister. You play it in perfection. Thank you
@GfgftGfgft-t9j
@GfgftGfgft-t9j 4 ай бұрын
አቤቱ ማረን ይቅርበለን አቤቱ አረበቃበለን ተዋህዶመቸነው ይቅር የምትለን እንደቸርነትህአቤቱ ማረን እደቸርነት ማረን ይቅርበለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 4 ай бұрын
ፈጣሪሆይ የልቦና እና የሕሊና ዓይናችንን አብራልን😢 ታሪክዬ ፈጣሪ በቸርነቱ ይጠብቅሽ❤
@aberuuaberuugonfa-rl9qd
@aberuuaberuugonfa-rl9qd 4 ай бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር ብለን😢😢😢
@TsigeTeklu-v8m
@TsigeTeklu-v8m 4 ай бұрын
አቤቱ የእግዚአብሔር ልጅ አንተ ማረን😢😢😢
@EnnatGurmesa
@EnnatGurmesa 4 ай бұрын
እንዴት አይነት ድንቅ መነባንብ ነው ግሩም አይበቃውም ቃላት ያጥራል እንደ አስተያየት ግን ኤዲት ያስፈልገዋል አንደኛ ካሜራ ማኖቹ መታየት አልነበረባቸውም ሁለተኛ ታዳሚው ማየት ትንሽ ቀልብን መሠብሰብ ያቅታል ልጅቷን ብቻ ነው ማየት የነበረብን ልክ እንደ ቲያትር ቤት ማለት ነው ሦስተኛ የጌታችን ስዕለ አድኑ በእጅ ስዕል ቢሆን እንደ እመቤታችን እንዳደረጋችሁት በተረፈ እፁብ ድንቅነው ነው ተባረኩ ፅጋ እግዚአብሔር ስራችሁን እና ዕውቀታቹሁን ይባርክ አሜን
@asdpeh3842
@asdpeh3842 4 ай бұрын
ትክክለኛ አስተያየት ነው 🙏🙏
@MebrateadelaMebrate
@MebrateadelaMebrate 3 ай бұрын
አሜን ማረን ይቅር በለን በቸርነቱ በዛት ይምረናል ፀሎት አድርጉ
@Hapase-bp5go
@Hapase-bp5go 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤አቤቱ መልሰን❤❤😢😢😢😢😢
@etenesh8056
@etenesh8056 4 ай бұрын
አንተ እንደቸርነትህ እንጄ አንደ ሀጤአታችን አይሁንብን እባክህ አባት ሆይ ተመልከት ለደጋጎጁ ብለህ ማረን እባክህ😢😢😢 እህቴ ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤
@BezaButa
@BezaButa 2 ай бұрын
አሜን ያሳየን 🙏🙏🙏
@GfgftGfgft-t9j
@GfgftGfgft-t9j 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባርኪ❤❤❤❤❤❤❤
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 4 ай бұрын
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ😥😥 እፅብ ድቅ ነዉ
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 4 ай бұрын
ቃለ ህዎትን ያሰማልን❤❤❤❤
@AdeAde-k7j
@AdeAde-k7j Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤berchiln ethachin egiziabihar amilak bechernetu yimaren
@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ Ай бұрын
እግዚኦ ማሃረነ🤲😥😥😥😥
@ejeeje954
@ejeeje954 4 ай бұрын
አቤቱ አማረን
@nawafalshamsi4879
@nawafalshamsi4879 4 ай бұрын
አቤቶ ማሀርን ይቅር በለን
@GenetZeleke-d8l
@GenetZeleke-d8l 4 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሳመልን እህታችን በትክክል ገልፄሻል የለውን ሁሉ።
@dawitegedile3141
@dawitegedile3141 4 ай бұрын
አቤቱ እንደቸርነትህ ማረን ይቅርም በለን ።
@ThanksGod-n5g
@ThanksGod-n5g 4 ай бұрын
አሜን ማረን ክርስቶስ
@HanaLaklw
@HanaLaklw 4 ай бұрын
አቤቱ ጌታሆ ማረን😢😢😢😢😭😭
@shibreshibre2523
@shibreshibre2523 4 ай бұрын
አቤቱ ማረንአባቴ
@אמרה-י3ב
@אמרה-י3ב 4 ай бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
@gashawgashawgelite
@gashawgashawgelite Ай бұрын
እግዚብሔር ፍፆሜሺ ያምርልሺ
@ቅዱስሚካኤልአባቴአን-ወ9ዘ
@ቅዱስሚካኤልአባቴአን-ወ9ዘ 4 ай бұрын
አቤቱ በምህረት አስብን አምላኬ ሆይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Mekdes-p3d
@Mekdes-p3d 4 ай бұрын
እቤቱ ማረን ይቅርም በለን
@momojojo5634
@momojojo5634 4 ай бұрын
ተባረኪልን
@ashebirtolla3211
@ashebirtolla3211 4 ай бұрын
በምህረት ዓይኖችህ ተመለከተን
@MihretAbade
@MihretAbade 4 ай бұрын
ፈጣረዘመኝሽይባሪክልሽ❤❤❤❤❤❤
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 4 ай бұрын
አምላኬሆይ:ለንሰሀሞትአብቃኝ:አቺአለምላትሞይ:በአዛብአገር:መከራተትወዮለነብሴ
@sAli-dh7xn
@sAli-dh7xn 3 ай бұрын
እግዚኦማርነ፣ክርስቶስ፣😢
@LoyloyTotoy
@LoyloyTotoy 4 ай бұрын
እግዚኦ ተዘከረነ በውስተ መንግስትከ❤
@hapasihapasi4298
@hapasihapasi4298 4 ай бұрын
እግዚኦኦኦ መሀረነ ክርስቶስ
@ZbaniAs
@ZbaniAs 4 ай бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢
@BayushSitaayew
@BayushSitaayew 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢 አቤቱ ማረን ይቅርም በለን 😢😢😢😢
@SilenatAde
@SilenatAde 4 ай бұрын
እግዚኦማረነክርስቶስይቅርምበለን
@AbdulazizKarhani
@AbdulazizKarhani 4 ай бұрын
Yekirebayw data hitietgh high ena yekire bilgh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RomanYemane-er2pd
@RomanYemane-er2pd 4 ай бұрын
Abetu Enede chernethe Eneji Enede bedele Yhun 😢😢😢😢😢😢😢
@manam5963
@manam5963 4 ай бұрын
Egzho maren kirstose😭😭😭😭😭Abetu maren Amilke
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ 3 ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች ኑ ህይወት ወዳለብት ውደ አባታችን ስላም የምናገኝበት ብቸኛው ስፍራችን ይሄብቻ ነው የወሬናሳቅ ሚዲያ እየተከተልን እስከ መቼ ሼር አድርጉ እባካችሁ ወድስፍራችን መመለሱ ያዋጣናል ሳይመሽብን ኢቲ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@zewdineshabera4041
@zewdineshabera4041 4 ай бұрын
Egziabher zemenishin ybarkew ye maedot program azegajoch et art kelibe ameseginalehu sirachihun programachihu hulu be menfes kidus yetemola new egziabher yagelgilot zemenachihun ybarkilachihu
@rere7887
@rere7887 4 ай бұрын
አቤቱ ግታሆይ ማረንይቅርበለን😢😢😢😢😢😢😢
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
🔴 "በማርያም ጣት " ገጣሚ ህሊና ደሳለኝ @-mahtot
7:58
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 141 М.
ቅዱስ ሙሴ ፀሊም መንፈሳዊ ፊልም || saint moses black spritual full orthodox movie
1:53:53
Abba Heylemelekot yhays Tube አባ ኃይለ መለኮት ይኄይስ ቲዩብ
Рет қаралды 114 М.
ነፍሴ ሆይ........ገጣሚት ህሊና ደሳለኝ
10:07
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 67 М.
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН