No video

እግዚኦ... አራት አምስት ህንፃ እያለው አባቱን ጎዳና አውጥቶ ወረወረው ። ካንተ ጋር መኖር አልፈልግም ፍቺ እፈልጋለሁ።

  Рет қаралды 230,191

Addis kememoch

Addis kememoch

Күн бұрын

አራት አምስት ህንፃ እያለው አባቱን ጎዳና አውጥቶ ወረወረው። ካንተ ጋር መኖር አልፈልግም ፍቺ እፈልጋለሁ።

Пікірлер: 3 200
@medinaabdurahman7653
@medinaabdurahman7653 4 ай бұрын
ማነው እንደኔ ይሄ ጀግና ጋዜጤኛ እንደ እኔ የሚያደንቀው ይህ ጋዜጠኛ የሚወድ ላይክ አርጉ
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 4 ай бұрын
በሚገባ ይደነቃል❤❤
@hailuteshome3765
@hailuteshome3765 4 ай бұрын
ምን ማለት ነው ጀግንነት ? መልካም ስራ እየሰራ ነው ማለት አይሻልም ? በእልህና በመሳደብ ከእጁ የወጣውን ገንዘብ እያስመለሰ ጀግና ይባላል እዴ ?
@destasenbeto7038
@destasenbeto7038 4 ай бұрын
የኔ ደግ ሴት ኑሪ
@user-bg6fz3ek8c
@user-bg6fz3ek8c 4 ай бұрын
Gegena new👍👍👍👍
@user-jo1tb5qb1r
@user-jo1tb5qb1r 4 ай бұрын
ኤልያስን ቁማር ቤት የወሰደው አስቦበት ነው ። ምናልባት በቁማር ሰበብ የቁማር መንፈስ አሰርቶበት ነው የሚሆነው ከሰራው ስራ ከንግግሩም አንፃር በጓደኛው ሀብት እና ትዳር ይቀና ነበር ጀግናው ይኸን ክፉ ሰው እንዳትለቀው እግዚአብሔር ይርዳህ ።
@fatumahusein263
@fatumahusein263 4 ай бұрын
Awo tekekel neh metifo ina kefu sew new esu yebelay hono ene yebetach mehon silalfeleku akeserkut eyele new iko betam betam yamal negegiru lib yisebral 🤔
@user-jo1tb5qb1r
@user-jo1tb5qb1r 4 ай бұрын
@@fatumahusein263 ትክክል በካሜራ ፊት እንደዚህ በግልፅ እየተናገረ ነው እኮ በጣም ያሳዝናል ።
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 4 ай бұрын
ትክክል ግን 🤮🤮ሴትዋንም አልውደድኩአትም ሴጣን ስው መስሎ ሚአናግር ነው ምትመስለኝ 😡😡😡እኔ አላማረችኝም ሌባ ናt😂አዑን ህግ ስላለ ፍርታ ነው የ እሱን ግንዘብ እንርዳ🤮🤮ትላለች 🤮🤮
@zaimzaim9950
@zaimzaim9950 4 ай бұрын
ግዜጠኝ እግዛብሔር ይመስገን እስማማችው ስርህ በጥም ይሚያስተምር ተባርክ ለወግንህ ምቿ እውነት ይዙህ የምትጔዘ መልካም ስው ስሪህ የመስክሪል እግዛብሕር ዪባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 4 ай бұрын
ግልፆነው ይሄ ምቀኛ😢
@user-by6nc3yp4l
@user-by6nc3yp4l 4 ай бұрын
እሷም ትመለስ ወደ ባሏ የምትሉ በላይክ የዘመኑ ጀግነ ትለያለህ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤
@maryamhussn2925
@maryamhussn2925 4 ай бұрын
ትመለስ
@RabiiCall-ep2rm
@RabiiCall-ep2rm 4 ай бұрын
​@@maryamhussn2925ጎበዝ የኔ ቆጆ አፋጠዉ አርበድብደው
@ArtistKMW16
@ArtistKMW16 4 ай бұрын
ምን ትበጀዋለች እቺ ነጋዴ?!
@zewdneshsinke5312
@zewdneshsinke5312 4 ай бұрын
በተለያየ መንገድ ይሁን እንጂ ኃይሉና ዶ/ር አዲሱ ስራቸው የሰውን ህይወት ያጠፋ ክፋታቸው ጥግ የደረሰ ነው። ኤሊያስ በጣም የዋህ እና ሰው የሚያምን ሰው ነው ደሀም አይንቅም ከደሀም ጥሩ ቁርኝት አለው የቤታቸው ልብስ አጣቢዎች ሆነው እያሉ ሀናንም እናቷንም ከድህነት ያወጣቸው እሱ ነው ዛሬ በወደቀበትም ሰአት ዘበኛው ከሆነው ሰው ቤት ነው የገባው በጣም መልካም ሰው መሆኑን ነው ያየሁበት። ሀና ደሞ በጣም የምትገርም ሴት ናት እንደእባብ ብልጥ እንደእርግብ የዋህ ናት እንጂ እንደነዚህ ምናምንቴ ሴቶች ራሷን የሸጠች ልላት ፍጹም አልችልም። ጋዜጠኛ በእውነት ዘመንህ ይባረክ እንዳንተው መልካም መልካም በሆኑት መንታ መንታ ተባረክ። በዚህ ክፉ ዘመን ቢቻ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
@Mesi971
@Mesi971 4 ай бұрын
ሚስትዬው የሄደችበት መንገድ ያስገርማል 👌🏿 ቀጣይ አብራችሁ ለማየት ያብቃን ❤️ የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏🏿
@user-zk3kt9bu6e
@user-zk3kt9bu6e 4 ай бұрын
@lidiyawondafrash1894
@lidiyawondafrash1894 4 ай бұрын
ጀግና ሴት ናት❤
@ghidaysaeed9362
@ghidaysaeed9362 4 ай бұрын
Mene aynet kefu sewe behone newe mene aynet helena newe yalewe mareye atebelat yeraswa mare alat
@ghidaysaeed9362
@ghidaysaeed9362 4 ай бұрын
Kezehe sewe raschw tebeku betam adegena newe
@ghidaysaeed9362
@ghidaysaeed9362 4 ай бұрын
Abreshew endatehege adera
@groomhad
@groomhad 4 ай бұрын
ለዚ ጀግና መኪና ያስፈልገዋል የምትሉ በላክ❤❤❤❤❤❤
@tube-mv4tf
@tube-mv4tf 4 ай бұрын
ከቁስይልቅ ዱኣና ፀሎትነው የሚያስፈልገው አላህ ይጠብቀው
@user-zp8pb4ez4u
@user-zp8pb4ez4u 4 ай бұрын
𝑀𝑎𝑘𝑖𝑛𝑎 𝑠𝑎𝑦𝑖 ℎ𝑜𝑛 ✈️✈️ 👆
@mimiaaron4713
@mimiaaron4713 4 ай бұрын
Yes needed the guy he have to by 🎉
@rahelataklti
@rahelataklti 4 ай бұрын
Ewnet New Mekina Yasfelegewal Enem Emechelew Agezalew🥰
@user-gu4te9pp3f
@user-gu4te9pp3f 4 ай бұрын
አማከረሽ የለኝም ብሎ😳😳😳
@Lana-sta
@Lana-sta 4 ай бұрын
ማነው እደኔ ይሄን ጋዜጠኛ የሚወደው ጀግናችን❤❤❤
@frusye6380
@frusye6380 4 ай бұрын
ጀግና ሴት ብልህ ሴት ነሽ ከኤልያስ ጋር መልካም ህይወት ይሁንላችሁ❤ ከዚህ ሰው እራቂ ጋዜጠኛ ወንድማችን እንወድሀለን❤
@TgAy-cw4xc
@TgAy-cw4xc 4 ай бұрын
አንተ ማለት ጎበዝ ጋዜጠኛ አንበሳ ብዬካለሁ ጀግና እናት ነዉ የወለደችህ ሺ አመት ኑርልን
@user-uu5ru4ov5q
@user-uu5ru4ov5q 4 ай бұрын
አንተ ልጅ መድሐኔዓለም ከነሰራዊቱ ይጠብቅህ የኔ ጌታ አንተን የወለደች እናት ሺ ዓመት ትኑር ...ክፉ አይንካክ ❤❤❤
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይጠብቅልን ❤️🙏
@saraftwi3631
@saraftwi3631 4 ай бұрын
Amen Amen Amen❤❤❤
@msarthatewu3844
@msarthatewu3844 4 ай бұрын
Amen amen amen
@ethopiagr
@ethopiagr 4 ай бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንን❤❤❤
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 4 ай бұрын
አሜን❤
@AlamuAbra
@AlamuAbra 4 ай бұрын
ሚስቱን ያለ ማድነቅ አይቻልም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልሽ❤❤
@user-zs4vl5hb1d
@user-zs4vl5hb1d 4 ай бұрын
ጀግና ሴት ነሽ ፈጣሪ ወደ ትክክለኛዉ ትዳርሽ ይመልስሽ ! በጣም ጥሩ ሴት ነሽ ! ከቁማርተኛዉ ሀይሉ ራስሽን ጠብቂ !!!
@samsue5353
@samsue5353 4 ай бұрын
ከዝች ጀግና ጥበበኛ ሴት ብዙ ተምሬአለሁ እዉነት ነገ ሌላ ቀን እንደሆነ አስተምራኝ አለች እዉነትም ሃና ❤
@user-lv2zk2bi7k
@user-lv2zk2bi7k 4 ай бұрын
በትክክል እኔምተምሬበታለሁ
@Alhamdulelahi
@Alhamdulelahi 4 ай бұрын
በጣም ጀግና ናት ማንነቶን የማት ረሳ ወጣት እናትሽም እድሜያቸው ያርዝምልሽ እናት ሺአመት ትኑር
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 4 ай бұрын
እኔም ተማርኩ የሙህር ሙህር ነች ወላሂ😂
@liyademeke6073
@liyademeke6073 4 ай бұрын
በጣም ጥበበኛ ናት
@abyymann
@abyymann 3 ай бұрын
ሰው ግን ገንዘብ ሲበዛበት እንደዚህ ቅል ራስ ባዶ ጭንቅላት ነው የሚሆነው??
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 4 ай бұрын
ስስት የሆንክ ውድ የህዝብ ልጅ መድሀኒያለም በመንገድህ ሁሉ ይቅደም ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤
@tsehaymelese9126
@tsehaymelese9126 4 ай бұрын
አሜን❤❤
@ehf4hd522
@ehf4hd522 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ehf4hd522
@ehf4hd522 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 4 ай бұрын
አሜን❤
@genetbiru2328
@genetbiru2328 4 ай бұрын
Amen Amen Amen
@yosephabera1558
@yosephabera1558 4 ай бұрын
“ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል? ወይስ ሰው ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል?” - ማቴዎስ 16፥26
@kalargw2096
@kalargw2096 3 ай бұрын
በትክክል❤❤❤
@bettyt9714
@bettyt9714 4 ай бұрын
አተ ልጅ ከአእምሮ በላይ ሆንክብኝ ,እውነት እመብርሀን በሄድክበት ትከተልህ ነገሮችህን ሁሉ ታሳምርልህ በጣም ትልቅ ሰው ነህ ❤
@ethiopianlover34
@ethiopianlover34 4 ай бұрын
ይህን ጀግና ምታደንቁት ላይክ አድርጉኝ።
@weto3354
@weto3354 4 ай бұрын
ድንጋይ አስፈላጊ አንተ እሳቴ ብለህ
@Abeba1985
@Abeba1985 4 ай бұрын
እንየ
@asenkachgossaye6953
@asenkachgossaye6953 4 ай бұрын
Yena gata alhi bateme chnkoegn nbare yedahane eba abaseh egzabher yetabekhi emberhane kafitehi tekidamelhi😅
@haytmohmmed9519
@haytmohmmed9519 4 ай бұрын
አዲራሻውን እደት ነው ማገኘት የሚቻለው የምታቁ ተባበረጀኝ የኔም አባትና እናቴ በተመሳሳይ ጉዳይ ተለያይተው ቀሩ እኔ የምፈልገው በግሌ ልሸልመው ነውጂ የኔወቹን እዳገናኝልኝ አይደለም በነዚህ በቴሰብ ውስጥ የቤተሰቤ ጥቃት የወጣ ያህል ነው የተሰማኝ እናም የምታቁ ተባበሩኝ አተ ኮሜቴ ከደረሰህም አናግረኝ😢😢
@Fairoz45
@Fairoz45 4 ай бұрын
ቀጭኑ,አምበሳ,,አንተ,ይሄንን,አረመኔ,,ቅደመው,ቶሎበል,አባቱን,,,እንዳያጠፋቸው
@Netse_YouTube_channel
@Netse_YouTube_channel 4 ай бұрын
ይቺ ሴት ሁለታችሁን ውስጥ ተበዳይ ናት ጅንጀና ሴት ናት ጫካ ይህን አረመኔ ሰውዬ የሆነ ነገርን እንዳያርጋት ራሱን መጠበቅ አለባት ወንድማችን ጀግናችን አንተም ራስኪን ስትጠበቅ❤❤❤❤❤❤
@user-hd4qi7om7r
@user-hd4qi7om7r 7 күн бұрын
በጣም ጀግና ጋዜጠኛ ደፋር አዛኝ ኩሩ ጋዜጠኛነህ መድሐናለም ዕድሜና ጤና ይስጥህ በርታ :;
@user-db5mj1eo6v
@user-db5mj1eo6v 4 ай бұрын
በጣም ጀግና ነህ ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይባርክህ አሳዳጌህን ይባርከው የሰው መውደድ ይስጥህ
@BbBb-xe5pq
@BbBb-xe5pq 4 ай бұрын
ይቺ ሴት አዋርድ ቢሰጥ ተሽላሚ መሆን ነበረባት የሚገርመው ከሁሉቱም በተሻለ ቁማሩን የተጫወተችው እሶ ናት ጀግና ብያታለሁ አሁንም ከሶጋ ወልደው ከብደው ለማየት ያብቃን አሜን🙏
@user-zd4jf5jr1y
@user-zd4jf5jr1y 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 4 ай бұрын
እውነት ነው ወላሂ😢😢
@Yagntewa
@Yagntewa 4 ай бұрын
ማነው ሲዋረድ ደሰስስስስ ያለው ክፉ ሰው ሲዋረድ ማነው እንደኔ የሚያስደስተው😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 4 ай бұрын
❤😂😂😂😂😂እኔ
@MediFikr
@MediFikr 4 ай бұрын
ደምሪኝ ውርደት ይቀጥላል
@user-qe2qo1qf3g
@user-qe2qo1qf3g 4 ай бұрын
እኔ😅😅
@user-yr7gw7yf7w
@user-yr7gw7yf7w 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😢
@user-tp9hb1gl3k
@user-tp9hb1gl3k 4 ай бұрын
የባለጌው ኣባት ፡ ሙቷል ብሎሃል። በህይወት ካለ፡ እባክህን ሳይገድለው ታደገው። ቢቻል ሜድያ ላይ ብታቀርባቸው መልካም ነው። ፈጣሪ ሃይሉን ያጨምርልህ ፡ የኔ ጀግና!!!ጀግናዬ ነህ ኣንተ!!!
@user-fozeya
@user-fozeya 4 ай бұрын
😂😂😂የባለጌው አባት😂 ቃላት አጣን እኮ ለዚህ ሰውየ ከባለጌም በላይ ነው ይሄ
@user-fk8vl7kg2v
@user-fk8vl7kg2v 4 ай бұрын
ግዜጠኛው እኮ የእውነት ድንቅ ጀግና ነው እድሜህን ያርዝማው ወንድሜ❤
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 4 ай бұрын
ዘመን የማይሸረው ጊዜ የማይቀይረው የአብርሐም አምላክ እግዚሐብሔር ብቻ ነው
@fadsdd4491
@fadsdd4491 4 ай бұрын
የሁሉምአምላክ አድአላህብቻነው
@zerefetekleyes7569
@zerefetekleyes7569 4 ай бұрын
ይህን አውሬ አባቱን የከዳ ወንድም ጓጀኛውን የቀበረ ሰው የአባት አምላክ ይፋረደው አውሬ ነው ይህች ሴት ደግሞ ጀግና በቁማር የበላውን ብሯንም ባሏንም ያተረፈች ሴት እግዚአብሔር ይባርካት
@belachewtessema4071
@belachewtessema4071 3 ай бұрын
እጅግ በጣም ጅግና ሴት እግዚአብሔር ይባርክሽ ።
@kidist-cd7gz2ut3e
@kidist-cd7gz2ut3e 4 ай бұрын
ጀግና ሴት እውነት እውነት በጣም በጣም ጀግና የሆሽ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ❤❤❤
@selamgebremedhin
@selamgebremedhin 4 ай бұрын
እንደዚህ ኣይነቱ ጅግና ጋዜጠኛ እዚች ምድር ቢበዙልን ማንም ኣጭበርባሪ ከምድረገጹ ይጠፉ ነበር ኣይዞህ ወንድሜ በርታ እዝጋብሔር ይባርክህ❤❤🎉🎉
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 4 ай бұрын
ማርያምን በጣም ይቀናበታል በጓደኛው አሁን ይሄንን ብር ካገኘ ይበልጠኛል ብሎ ነው እያሰበ ያለው ከእንዲህ አይነት የሰው ጅብ ጓደኛ እግዚአብሔር ይጠብቅ አንተ ጀግና ወጣት ጋዜጠኛ ❤❤🙏
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 4 ай бұрын
ገና ለገና አሳሰበው 10/ሚሊየን ሲባል ደሙ ፈላ😢😢😢😢
@Ruthkassa11223
@Ruthkassa11223 4 ай бұрын
በቀጣይ ኤልያስ የድሮ ሚስቱ የድሮ ኑሮው የድሮ ሕይወቱ ተመልሶ በደስታ ከሚስቱጋ ወልደው ደስታቸው ተመልሶ እንደምታ ሳየን ተስፋ እናደርጋለን ጀግናውና ከተገፉት ጋር የምትቆመው ወንድማችን ሁል ጊዜ የመትይዛቸውን ኬዞች በብቃትና በብርታት የምትወጣ ጀግና ነህ ወደ ፊትም የያዝከውን የምትይዘውን ነገር ሀሉ እግዚአብሔርይባርክ ያሳካልህ በርታ
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 Ай бұрын
ለበጎ ነው እሱ ቤት መግባትሺ ብሩን አስመለሺ ጀግና ነሺ ግን እራሳችሁን ጠብቁ ከእግዚአብሄር ጋር ጋዜጤኛውንም ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤
@zeylamulat3078
@zeylamulat3078 4 ай бұрын
እንዴት አይነት እናት ነች የወለድችህ ጋዜጠኛው ትባረክ።
@user-ps7yz2xo2m
@user-ps7yz2xo2m 4 ай бұрын
ወይኔ ወንድሜ ኣደራህን ከእግዚአብሔር በታች ራሳቹ ጠብቁ ሰዉየዉ ምንም ኣላማረኝም 😢😢😢እመ ብርሃን ትጠብቃቹ ❤❤❤ ላይክ እናድርግለት ወገኖቼ እናበረታያዉ
@user-fc4wu8fb1v
@user-fc4wu8fb1v 4 ай бұрын
ጀግናችን መንገድህ ሁሉ የቀና ይሁን ለማንኛውም ራስህን እየጠበክ ቁማርተኞች ከዚህ ልማሩ ይችላሉ ባይ ነኝ
@TILAHUNTSEGAYE-si8he
@TILAHUNTSEGAYE-si8he 3 ай бұрын
ከእደዚህ ያለ አረመኔ እግዚሐብሔር ይጠብቀነ ጋዜጠኛውን ግን ሽልማት ያስፈልገዋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@latifaalkhatri6244
@latifaalkhatri6244 4 ай бұрын
ይችን ጀግና ሴት አለማዲነቅ ንፉግነት ነዉ የባሎን ጥቃት በትንሹም ቢሆን መልሳለች ለኔ ጀግናየ ነሺ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara 4 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ አንተ የያዝከው ነገር መጨረሻው ያምራል እነዚክ ባለ ትዳሮች ዓንድ ላይ እንዲሆኑ እፈልጋለሁ እግዚአብሔር ሆይ እርዳቸው 🥰🙏
@nefisasemane
@nefisasemane 4 ай бұрын
ይሆናሉ እንሻአላህ
@SOLI-kt8dh7zj4s
@SOLI-kt8dh7zj4s 4 ай бұрын
ኤልያስ ወንድሜ ይከን አረመኔ ሰዉዬ አሳፍረህዉ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ አድርሶህ በዚህ ጀግና ጋዜጠኛ ጋር እድትቀርብልን እፈልጋለን😢
@user-nr3le1br7h
@user-nr3le1br7h 4 ай бұрын
ጋዜጠኛ ከተባለ ሞትን የሚጋፈጥ ጀግና እንዳተ ነው ። ከልብ አክብሮት ይገባሃል ። እህቶቻችን ደግሞ ትልቁን ቁማር ያሸነፈች ጀግና ነች።
@user-wl3lj9xf5x
@user-wl3lj9xf5x 4 ай бұрын
አይገርምም እውነት እውነት ናት ምንም ቢደበቅ አንድ ቀን ትወጣለች እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን🙏🙏
@abebatadese3690
@abebatadese3690 4 ай бұрын
ሃና ካንቺ መልካምነት ብዙ ኢትዮጵያዊ ሴት እህቶች ትልቅ ትምህርት እደምናገኝ እርግጠኛ ነኝ እዳንቺ አይነት ድንቅ ጀግና ሴት መኖሯን ስላወቅን ደስ ብሎኛል
@user-ki9in7do5e
@user-ki9in7do5e 3 ай бұрын
አስተማሪ ነዉ።ይህ ትዳር በእርገጠኝነት ዳግመኛ ሕይወት ይዞራል።አምናለሁኝ በዚሕ ሁላ እግዚአብሔር ይከብረል።የዮሴፋ በቃሉ ታሪክ መሠለብኝ።አሜን።ጌተ ይክበር።ተባረኩልኝ።
@yenewkasahun2995
@yenewkasahun2995 4 ай бұрын
❤በውነት አንተ ጀግና ውነት ዳርእንዲደርስ ምርጥ ታጋይነህ ዘመንህ ይባረክ።
@sintayewbeyu4297
@sintayewbeyu4297 4 ай бұрын
ወይ ቁማር ሚስትም ይበላል? ቁማርተኛው ሰውዬ ግን እግዚአብሄርን ስም ሲጠራ ሰቀጠጠኝ።ጋዜጠኛው ግን ምርጥ ሰው።ጀግና !!! ልጅቷ ግን በጣም ትገርማለች አድናቂዋ ነኝ።
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 4 ай бұрын
😂😂😂
@user-cw3qt3xy1p
@user-cw3qt3xy1p 4 ай бұрын
የኤልያስ ሚስት የምትገርም ብርቅዬ ኢትዮጽያዊት ነች ፈጣሪ እንደዚች አይነት ቅን ልብ ያላቸውን ያብዛልን ኤልያስ በርታ ከሚስትህ ጋር ሕይወትን አጣጥማት ተመልሳችው አብራችው እነደማያችው ተስፋ አለኝ ይህን ጓደኛ የምትለውን ግን ተጠንቀቀው ጀግናችን ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ❤
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 4 ай бұрын
ይሄ ሰውየው ወደ ጠንቋይ ሂዶ ያስደግማቸዋል በእውነት ከሱ ይራቁ፣መቅጣትም አለባችሁ እንዶም ወደ በረሀ ወስዳችሁ ቅጥቅጥ ማድረግ አለባችሁ። ይሄ የሰይጣን አምላኪ ክፉ ሰው ነው
@MiftahurashadAboor
@MiftahurashadAboor Ай бұрын
ጀግና ሴት ነች ። በትክክል ሰዉዬዉ በጣም ስበዛ መጥፎ ሰዉ ነዉ ። ሆኖም ከአፉ ንግግሩን የምጠብቅ ለስላሳ አንደበትን እንደ መሣሪያ የምጠቀም ነዉ። ሴትዬዋ ከነበሩት ነገር የተማሬችና ግዘዉን ጠብቃ የፈነዳት ቦንብ ነች። አሁን ቀለቤቱ ተነቅሎ የተጨበጠ ቦንብ ነችና ጨበጣዉ ከላላ መፈንዳቱ ነዉ። በሰላም ሰትዮይቷን መመለስ ነዉ።
@user-hk2qb2il7e
@user-hk2qb2il7e 4 ай бұрын
እንግዲህ ካሉት ሚዲያዎች ውስጥ አንተን ብቻ ነው እያመንኩ ያለሁት ፈጣሪ ይጠብቅህ
@mohmmed702
@mohmmed702 4 ай бұрын
አነፍናፊውንም ተከተይው ይለያል እደዝሁ ጀግናነው❤❤❤❤❤
@MekonenBeraka
@MekonenBeraka 3 ай бұрын
ኤልያስ እሺበል ሐና ትክክለኛ ሰው ነች እስራት ዝም ብለህ አታኩርፋት ህዝብ ያወቀላት ትክክለኛ ሴት ነች እስራት እባክህን እግዚአብሔር ይጨመርበት ፍቅራችሁን ከኤልያስ ጋር ያድስላቹ አሜን።
@zenashezena1975
@zenashezena1975 4 ай бұрын
በጣም ጀግና ሴት ናት
@user-xr2wl8nw5s
@user-xr2wl8nw5s 4 ай бұрын
ልጅቱ ጀግና ናት ውላሂ ❤ግን እኔ ቁማር የሚባል ነገር አላውቅም😅 ጀግናው አንተንም ሳላደንቅ አላልፍም ላይክ አድርጉለት ❤❤
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 4 ай бұрын
ጀግና ጋዜጣኛ ጌታ ከክፉ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@SamraNegash
@SamraNegash 4 күн бұрын
ይሄ ነብሰ ገዳይ ጓደኛ አይደለም ምቀኛ በየዋነት አጠቃው ጋዜጠኛው ተባረክ
@yasmalblooshi6939
@yasmalblooshi6939 4 ай бұрын
ዋዉዉዉ ብል ሴት ነሽ ማርያምን ❤❤❤❤ ጎበዝ ፈጣሪም ይቅር ይልሻል በቃ የመጀመሪያዉ ባአልሽ ጋር ሁኚ በጣም ይወድሻል ካሺዉ በፍቅር ኑሩ ክበዱ ❤❤❤❤ እራሳቸዉን ጠብቁ❤❤❤እሺ
@AtsedeAsalif-qe1lu
@AtsedeAsalif-qe1lu 4 ай бұрын
አቤት ይህን ጀግና በጉጉት እኮ ነው የምጠብቀው አንደኛ ነኝ ዛሬ ለዚህ ጀግና ቃል የለኝም ፈጣሪ በደሙ ይሸፍንህ ለእውነት የቆምክ ምርጥ ወንድም ነህ
@tigistya
@tigistya 4 ай бұрын
እኔኮ ሲጠፋ ቢጨንቀኝ በቴሌግራም ፃፍኩለት
@AtsedeAsalif-qe1lu
@AtsedeAsalif-qe1lu 4 ай бұрын
እኔም በጣም አሥቤ ነበር ጌታን ለእውነት ለፍትህ የቆመ ጀግና ሥለሆነ ሁሌም ጌታ ከሡ ጋር ነው እንፀልይለት በርታ እንበለው የእውነት አምላክ ሁሌም ከሡ ጋር ነው
@AtsedeAsalif-qe1lu
@AtsedeAsalif-qe1lu 4 ай бұрын
በነገራችን ላይ ወይዘሮ ሀና በሠራችው ሥራ እንደኔ የተደሠተ አለ ጀግና ሤትነች በጣም ነው የማደንቃት በቁማር እንዳገባችው እሡዋም ቁማር በላችሁ ይህ ሠው ገና ያባቱ ጉድ ሢወጣ ባዶውን እንደሚቀር አልጠራጠርም እውነት ትመነምናለች እጅ መቸም አትበጠስም ኑርልን ወንድማችን
@user-hm9hq2dv8r
@user-hm9hq2dv8r 4 ай бұрын
ይህ ጋዜጠኛ እጅግ ጎበዝ መልከ ቀና ስለሆ ያገናኛች እሱ መልሶ ያስታርቃችሁ ለእውነት የቆመ ጀግና ጋዜጠኛ ነው
@yousefadmassu852
@yousefadmassu852 4 ай бұрын
እግዚእብሔር በረከቱን ያዝንብልህ እቶ ኤልይስ በጣም ንፁህ ስው ነው ባለቤቱ ከአኣምሮ በላይ ነች
@abaybantihun1773
@abaybantihun1773 4 ай бұрын
ይህ ይለያል፡፡ የቁማርን ስሜት ማስተናገድ ከብልህ ሴት ጋር ባይሆን ኖሮ ይከብድ ነበር፡፡ ተባረኪ ባልሽን ጠብቂ ከጥፋቱ የተማረ ባል ፍቅሩ ይጨምራል፡፡ መልካም ትዳር፡፡
@user-nc3om7qy5o
@user-nc3om7qy5o 4 ай бұрын
እንኳን ለ5ኛዉ ሳምት ፆም አደረሳቸሁ ዉድ የተዋህዶ ልጅች⛪💓⛪⛪🙏🙏
@khadejabh7203
@khadejabh7203 4 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen ikuwan abroo aderesen ❤❤
@nanimisgan3346
@nanimisgan3346 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤🙏🙏🙏
@user-qg4db3gd9t
@user-qg4db3gd9t 4 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 4 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-iq1xu6hr1n
@user-iq1xu6hr1n 4 ай бұрын
አሜን🙏🙏🥰🥰
@user-mt1kx5kc4o
@user-mt1kx5kc4o 4 ай бұрын
ሴት ናት ልጅትዋ ግን ፈጣሪ ይጠብቅሽ ጋዜጠኛውም ተባረክልኝ💚🙏 ከኢልያስ ታርቀሽ ወልዳቹ ከብዳቹ ለማየት ፆሎቴ ነው ፅየነይቲ ብውላድን ደስታን ትባርክኩም🙏💚
@HahuLelu-xn2wk
@HahuLelu-xn2wk 4 ай бұрын
በርግጥ፡በመተት፡እሱዓንም፡አስሩዓት፡ነበር አሁን፡እሱ፡ሲድን፡እሱዓ፡ለቀቃት
@Getahun-m5f
@Getahun-m5f 4 ай бұрын
መልካም ሴት ናት ❤️❤️
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 4 ай бұрын
በጣም አስተዋይ ሴት ናት ትክክል ናት ሸቀጥአረጋት አይኑ በገንዘብ ታውሯልሴትክብር ካልሰጧት ይዛገደልትገባለች ብለዋልየሃይማኖት አስተማሪዎቻችን።
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq 4 ай бұрын
አንቺ ትለያለሽ በጣም ተናድጄ ነበር ❤በእውነት ሐና ትክክል ሰው ነች።❤
@rahelamare9877
@rahelamare9877 4 ай бұрын
ሚሰትየዋ ጥሩ ውሳኔ ነው ያሰበችው ኤልያስን መርዳቷ እግዚአብሔር ይስጣት ከስህተታችን መመለስ ትልቅነት ነው
@MekonenBeraka
@MekonenBeraka 3 ай бұрын
ሀና አሁን መጠንቀቅ አለብሽ ሐይሉ ሊያበላሽብሽ ይችላል እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይሰውራቹ ንስርንም እግዚአብሔር ይጠብቃቹ አሜን።
@enatenalijtube6407
@enatenalijtube6407 4 ай бұрын
በጣም የምትገርም ጀግና ነህ በእውነቱ ኤልያስ ደግሞ ተለውጦ ማየት እንፈልጋለን እንደኔ የሚፈልግ ላይክ አርጉ
@menaze4203
@menaze4203 4 ай бұрын
ጀግና ሚስት እርግት ያለች እስተዋይ ባልዋም ቅንስለሆነ እግዚአብሔር ቀኖና ሰጥቶት ይህንን ትልቅ ትምህርት ሰጥቶ እንደኢዮብ መልሶለታል ይሄ ህይወት ለሁላችንም እጅግ የላቀ ትምህርት ለው አሁንም እግዚአብሔር ያረገልህን አስበህ በቀል እንዳታስብ ሁሌም ከፋይ እግዚአብሔር ነው ላንተ በማድረግ እሱን ተበቅሎልሀል ለዛችም ነፍስ እግዚአብሔር ይጨነቃልእና ለሁሉም ብልህ ሚስት ከእግዚያብሔር ናት እና ወደፊት ኑሮዋችሁ ሞልቶ ለንስሀ እድሜ ይስጣችሁ
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 4 ай бұрын
አንተን የወለደች እናት ረጂም እድሜና ጤና ይስጣት 🙏አንተንም እግዚአብሔር በየሄድክበት ሁሉ ይከተልህ 🙏❤❤❤❤🇪🇷
@good8574
@good8574 4 ай бұрын
ኣንተ ጋዜጠኛ ኣሁንስ በእውነት በጣም እየተጠታጠርኪህ መጣሁ ፈጣሪ የላከህ እንደኣትሆን ምን የተባረከ ልብ ያለህ ነህ ፈጣሪ መደሃኒያለም ሁሌም ከፊትህ ይቅደም በእውነት ዘመን ሂውትህ ሁሌም የተባረከይሁን ሁሌም በደሙ የተሸፍንክ ያርግህ መዳኒያለም ያሰብከው ሁሉ ጥሩ ነገር በፍጥነት ይሳካልህ ኣንተን የውለደች እናት ትባረክ
@user-tq5ec2hn9f
@user-tq5ec2hn9f 4 ай бұрын
እውነት ያለው እግዛብሄር ከሱጋ ነው እግዛብሄር ከተጎዳ ሰው ነው ምንም ቢሆን ወንድሜ ጋዜጠኛው ተጠንቀቅ እግዛብሄር ይጠብቅህ
@damoursarah6
@damoursarah6 4 ай бұрын
ሀይሉ በገንዘብ እቃ እንጂ ፍቅር አይገዛም አንተ ማለት ከጒደኛህ በጣም ቅናት ስላለብህ ሀብቱንም ሚስቱንም ቀማህ ግን ፍቅር በብር አይገዛም አተ በጣም ክፉ ሰው ነህ ጒደኛህን በዚደረጃ ክፋት በስመአም መድሀንያለም የስራህን ይስጥህ
@user-ik5jt3lz1y
@user-ik5jt3lz1y 4 ай бұрын
ይህ ጀግና ወዲማቺን ላይክ እያርጋቺሁ ወግን ለሀቅ የቆም ጀግና ወዲማቺናው ፍጣሪ በሄዲክበት ይክትልህ እዴት አይነት ውዲሞቻቺን ያብዛል
@focgkc8594
@focgkc8594 4 ай бұрын
የኔ ጃግና እግዚአብሔር ይጣብቅ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-lf9ll5og8c
@user-lf9ll5og8c 4 ай бұрын
ጀግና ልጅ እግዚአብሄር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
@hananetaye7027
@hananetaye7027 4 ай бұрын
ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅ ለሱም ፈጣሪ ይርዳው ሚስቱ በጣም ጉዝ ነች እውነት ባለፍው እንደተናገረችው ከሆነ❤❤❤❤❤❤❤
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 4 ай бұрын
የኔ አስተዋይ የሕዝብ ቁርጥ ቀን ልጅ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን አበሳይ ❤️🙏
@meazakebebe2680
@meazakebebe2680 4 ай бұрын
በጣም እራስክን ጠብቅ ይህ ሰው አይተኛም በጓደኛም ሊያጠፋቹ ስለሚችል እራሳቹን ጠብቁ አንተ ጋዜጠኛ ተባረክ ያንተ ቤተሰቦችስ ጉዳይ ምን ደረሰ
@kebedebarude3431
@kebedebarude3431 4 ай бұрын
እግዜር ይባርክህ፣ ዕድሜና ጤና ይስጥህ፣ እድሜህ በሙሉ ሰላም አይለይህ። እሷ ደግሞ በጣም ብልህና ብሩህ አእምሮ ያላት፣ በዘዴ ቂም በቀል መወጣት የምትችልና አስተዋይ ሴት ስለሆነች እግዜር ይባርካት።
@mahletabebe140
@mahletabebe140 4 ай бұрын
አንተ ጀግና እሚለው ቃል አይገልፅህም የጀግና ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 4 ай бұрын
ጀግናው ኢትዮጵያዊ መርማሪ እወድሃለሁ አድናቂህ ነኝ ጌታ በደሙ ይሸፍንህ ጋርድ ይኑርህ ወንድሜ ሀኒ ትክክል ተባረኪ እህት እውነት አርነት ያወጣል 🙏🙏❤❤❤❤
@user-lm3hv8ne8v
@user-lm3hv8ne8v 4 ай бұрын
ሴት ጅግና🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AlmazBelay-sf3zs
@AlmazBelay-sf3zs 4 ай бұрын
ጀግና ወንድማችን እራሰህን ጠብቅ አግዛቤሔር ሁሊ ከፌትህ ይቅደም
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 4 ай бұрын
ሃንቾ በጣም ልባም ሴት ነች ጎበዝ ትዳሯን ልታድን ነው ኤሊያስ የተሰጠህን የእንደገና ህይወት በማስተዋል ተራመድበት እግዚአብሔር ይርዳህ የሃይሉን አባት አቅርብልን በተረፈ ሃይሉን ተጠንቀቁት ተንኮለኛ ሰው መምጫው ብዙ ነው
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 4 ай бұрын
🤮🤮🤮🤮🤮ደደብ ከ ዘንዶ ጋር ውጥመድ ውስጥ ልታስግቢው ነው ሴጣን ናት አዑንም ለ ጥቅምዋ ነው እስር ቤት ግባለው ብላ ነው እውነቱ ፍርጥ ያደረግችው 🤮🤮🤮
@user-zv9xm2eh7z
@user-zv9xm2eh7z 4 ай бұрын
በኡነት አንተ የፈጣሪ መልዕክተኛ ነህ ፈጣሪ የስራ ጊዜህን ይባርከው
@belachewtessema4071
@belachewtessema4071 3 ай бұрын
ምን አይነት ታምርኛ ስው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን ።
@mhmdhraybe-bz2rc
@mhmdhraybe-bz2rc 4 ай бұрын
አንተ ቅዱስ ና ጀግና ልጅ ጋዜጠኛ ዘላለም ዘገየ ቃላቶች ያጥሩኛል ረጅም ዕድሜና ሰፊ ሀብት ይስጥህ አሜን
@Menber-qw7hh
@Menber-qw7hh 4 ай бұрын
ይሄ ታሪክ በጣም ልቤን ሰብሮታል እውነት😢
@alemhaile625
@alemhaile625 4 ай бұрын
እንዳተ አይነቱን ጀግና ጋዜጠኛ የሰዎችን ችግር የሚፈታ ፈጣሪ ያብዛልን ❤❤❤
@ShewangzawAlegna
@ShewangzawAlegna Ай бұрын
ምን አይነት ልጅ ነህ መልካም ስራ የክፍ ቀን ስንቅ ነው ፈጣሪ ቤተሰብህን ይባርክህ አንተም ፈጣሪ ይባርክህ
@kibreabesey9582
@kibreabesey9582 4 ай бұрын
❤❤❤ኤረ ይህ ሰው ስስታም አጋሰስ ነገር ነው!! በህይወት እንዲኖርም የሚፈቅድለትም አይመስለኝም!!!❤❤❤
@WonderfulWinterSled-hf9vq
@WonderfulWinterSled-hf9vq 4 ай бұрын
በኢየሱስ ስም አንተ ልጅ ጌታ ጥላ ከለላ ይሁንክ ❤❤❤
@akaletedla5940
@akaletedla5940 4 ай бұрын
ዋው❗ ሐንዬ በጣም ጀግና ሴት ነሽ❗ትልቁ ነገር ያኮራሺኝ ኪኒን በመውሰድ እና ባለመውለድሽ በጣም አኩረተሽኛል❗ጀግኒትዬ ሐኒዬ ኑሪልኝ❗ የሐይሉ አባት ጎዳና ላይ ከሆነ ይህ ማለት ደግሞ አቶ ሐይሉ ሐብቱን ያገኘው በመተት እንደሆነና ለዚህም ነው ለአባቱ ያልሆነው፠ በመተት አለም ለወላጅ አባት የማይሆን ልጅ ንብረቱና ሐብቱ በመተት ሰላመጣው ቤተሰብ እንዳይበላው ትዕዛዝ በመተቱ አሠራር ስለተደረገ ነው❗ ገና ብዙ ነገር ይመጣል❗ብዙ የሚፈለፈል ታሪክ አለ❗
@haymilakew4137
@haymilakew4137 Ай бұрын
ወንድሜ በጣም የሚያሳዝንታሪክነው እያለቀስኩነው የጨርስኩት ከሁሉም ያሳዘነችኝ እሱዋነች በጣምየተረጋጋችናበጣም አስተዋይ ሴትናት ሁለቱም ጎድተዋታል በተለይ ይሔ አረመኔው በሷሒወት በህግመጠየቅ አለበት አሁንም እንዳይጎዳት አተም እራስህ ጠብቅ አሁንም ሳያፍር አምሳሽ ይላል ይሔአርመኔ ገዘቡን ቢወስድእዴት ሚስቱንይወስዳል እኳንምከዚአረመኔ አልወለድሽ በጣም መልካምሰውነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ለፍጥረት ያብቃሽ ተበድለሻል በተለይ ትግስትሽ ምርጥሰው።አይዞሽ።
@user-vi1zx5lb1j
@user-vi1zx5lb1j 4 ай бұрын
ኤልያስ የጤና በረከት ይስጥህ
@solomonhaile8848
@solomonhaile8848 4 ай бұрын
ጎዳና የጣለውን አባቱን ፈልገህ አምጣልን😢😢
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 4 ай бұрын
Yes
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 4 ай бұрын
KkkkkkkEHICAKGU
@zainasied615
@zainasied615 4 ай бұрын
በትክክል😢😢
@user-fozeya
@user-fozeya 4 ай бұрын
😂😂😂
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 4 ай бұрын
በስመአብ 💔ኢትዮጵያ ውስጥ ስንት አይነት ሰው አለ😭😭 ሚስትየዉ ጀግና ነሽ
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 4 ай бұрын
በጣም አስተዋይ ነች
@tetetete7436
@tetetete7436 4 ай бұрын
ይቺ የሴ ጀግና ተባረኪ ዉለዱ ክበዱ ❤❤❤
@user-ri7nh9du3e
@user-ri7nh9du3e 4 ай бұрын
ውይ ሚሢትየው ተባረኪ በደልሽን ሣትቆጥሪ ምህረት ሥላደረግሽለት እንደገና ወደባልሽ ተመለሺ ፈጣሪ ይረዳሻል ባለቤትሽም ከሥህተቱ ተምሯል ጋዜጠኛውም የምትደነቅ ነህ
@BK-lc1ek
@BK-lc1ek 4 ай бұрын
አንተን የወለዱ እናት ማፀኗ ይባረክ
@user-sl3ev6kd1e
@user-sl3ev6kd1e 4 ай бұрын
Amene. Yebareke
@yabuyabu580
@yabuyabu580 4 ай бұрын
Amen Amen Amen
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 3,9 МЛН
Magic? 😨
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 20 МЛН
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 37 МЛН
የባህል ህክምና ከጥንት እስከ ዛሬ በማስረጃ ክፍል አንድ (1)
15:55
ሚና የባህል ሕክምና- Mina Traditioal Medicine
Рет қаралды 113
ሞተ የተባለው ባል ብስራት ይዞ መጣ
53:29
Addis Radar
Рет қаралды 239 М.
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 3,9 МЛН