እዚህ እደርሳለሁ ብዬ አልገመትኩም ነበር!

  Рет қаралды 1,709,643

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 3 300
@Quaratube23
@Quaratube23 Жыл бұрын
"ቀን ሲያልፍ ተናገር ዉሃ ሲጎድል ተሻገር" እናመሰግናለን እኛም እንዲህ የምንናገርበትን ጊዜ ይስጠን።
@fedilaabrar118
@fedilaabrar118 5 ай бұрын
አሚን እኔም ብዙ ማውራት የምፈልገው ታሪክ አለኝ ግን የምናገርበት ጌዜ አሁን አይደለም
@EstubAlene-i9v
@EstubAlene-i9v 4 ай бұрын
Amen be ewnat😢
@eyuasfaw3471
@eyuasfaw3471 Жыл бұрын
እኔስ አሁንም እንዲህ አይነት ህይወት ውስጥ ነኝ 😢😢ለኔም ይነጋልኛል ሳለ መድሃኒያለም ተስፋ አልቆርጥም😢🙏🙏💔አይዞሽ በሉኝ እስኪ
@ወሎየቱብ
@ወሎየቱብ Жыл бұрын
አይዞሸ
@ወሎየቱብ
@ወሎየቱብ Жыл бұрын
እኔምነኝ
@eyuasfaw3471
@eyuasfaw3471 Жыл бұрын
@@ወሎየቱብ እሽ 😥😢😥😢😢
@eyuasfaw3471
@eyuasfaw3471 Жыл бұрын
@@ወሎየቱብ አይዞን እኛም አንድ ቀን አልፎ እንዲሁ ታሪክ አድርገን እናወራዋለን 🙏🙏🙏💪💔💔😥😢
@Tigesthailu
@Tigesthailu Жыл бұрын
አይዞሽ የእኔ ልዬ
@eyerusalemmsganaw368
@eyerusalemmsganaw368 Жыл бұрын
No word ትህትና ፣ቁንጅና ፣ጥንካሬ ፣ፅናት፣ ስኬት ተደምረው አንቺን ይመስላሉ አንቺ መልካም ሴት ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ሁሉን ለበጎ የሚያደርግ ጌታ ይመስገን
@user-Weynua
@user-Weynua Жыл бұрын
እኔም ከማዳም ቤት ወጥቼ ወደምወደዉ ትምህርቴ ተመልሼ የምመኘዉን ሆኜ መሻቴ እንዲፈፀም አንቺን የረዳ የምስኪኖች አምላክ የፍጥረት ሁሉ ጌታ ኤልሻዳይ ፈቃዱ ይሁንልኝ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
Ayyy yisakaleshe
@ESKEDARTUBE
@ESKEDARTUBE Жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሺ
@user-Weynua
@user-Weynua Жыл бұрын
አሜን ፫ እህቶቼ
@LetemichaelBelay
@LetemichaelBelay Жыл бұрын
ኣምላኬ ሆይ
@selam427
@selam427 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@sameraheb4449
@sameraheb4449 Жыл бұрын
የኔ ወርቅ አቤት ሴትነት ጥንካሬ ትህትና መልካምነት ጎብዝና የኔ ሙሉ ሴት ካቺ ህይወት ብዙ ነገር ተምረናል ❤❤❤❤ ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የከበረ የተመሰገነ ይሁን።
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 Жыл бұрын
እግዛብሄር እረድቷታል
@sahlesilaseseyfu1505
@sahlesilaseseyfu1505 Жыл бұрын
በቃ ምን ልበል አቦ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በእውነት ታላቅ ነው
@samirajebril921
@samirajebril921 Жыл бұрын
በስም እንደዛሬ አፌን ከፍቸ የሰማውት ታሪክ የለም እግዚአብሔር እደዚህ ታሬክ ይቀይራል ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ
@samriathuobi5288
@samriathuobi5288 Жыл бұрын
በጣም እኔስ
@rahi7582
@rahi7582 Жыл бұрын
የመጨረሻዋን ስኬት ስሰማ ምን ትዝ አለኝ በዚህ ሁሉ ውጣ ውረድ ውስጥ (ቤተክርስቲያን) እመላለሳለሁ ያለችው ቃል! እስመ አልቦ ነገረ ዘይሳነዎ ለእግዚአብሔር እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው
@sishaia6875
@sishaia6875 Жыл бұрын
ትክክል❤❤❤
@frehiwotafewerki1817
@frehiwotafewerki1817 Жыл бұрын
አሜን
@hiwinatey
@hiwinatey Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@Birtukan-ng8ff
@Birtukan-ng8ff 2 ай бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ይህን ላደርገ ለድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምሰጋና ይሁን❤❤❤
@haimanotshifetaw6932
@haimanotshifetaw6932 Жыл бұрын
ታሪክዋ ከመጣፈጡ የተነሳ ባያልቅ ተመኘው። ስንቱን ተማርኩ ! እግዚአብሔር የረዳሽ ሰው ነሽ። ቀሪው ዘመንሽ ይባረክ
@zdfegegtatube2196
@zdfegegtatube2196 Жыл бұрын
Yaslkesal enji ytafetal enda ena aslkescg
@nuruseid9227
@nuruseid9227 Жыл бұрын
እኔ እራሱ
@Tangut-iw1ny
@Tangut-iw1ny Жыл бұрын
በጣም ችግርና መከራ ለግዜው ተስፋ ያስቆርጣል ችግሩ አብዘሀኛዎቻችን አንጋፈጠውም ለፀኑና ለተጋፈጡ ግን ይኼ ቢዲዬ ምርጥ መልስ ነው ግን እሼ ሊናገር የፈገለው ቃል ማነው የገባው ???
@jerryyewendyejerryyewendye3898
@jerryyewendyejerryyewendye3898 Жыл бұрын
❤መቅዲዬ ሀሮማያ አብረን አንድ ዲፓርትመንት ነው የጨረስነው በጣም ተግባቢ ሳቂታ ጎበዝ ሴት ነሽ ያሳለፍሽው ውጣ ውረድ ከባድ ቢሆንም ሁሉ የሆነው ለበጎ ነው ።ቀሪ ዘመነሽን በደስታ ኑሪ
@kunfaymun9958
@kunfaymun9958 Жыл бұрын
በጣም ባሳለፍሽዉ ሂወት አዘንኩኘ ያስደሰተኘ ነገር ግልፅነት በጣም እንዳከብርሽ ያደረገኘ ለቤተሰቡ የሰጠሽዉ ትኩረት ምርጥ ጀግና ተስፋ ያልቆረጠች ኢትዮጰያዊ🎉
@ፋፊነኝየልጄናፋቂ
@ፋፊነኝየልጄናፋቂ Жыл бұрын
ጀግና ነሽ እኔ ጥሎብኝ በፈተና ያለፈች ሴት እወዳለሁ ምክናየቱም ጠንካራ ላልሆኑ ሴቶች ምሳሌ ስለሚሆኑ በደንብ ተመስጨ አዳምጨ ጨረስኩት በጣም ጀግና ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LeulYemikael
@LeulYemikael Жыл бұрын
❤❤❤ጀግኒት ጠንካራ ሴት ሳይ ደስታዪን መግለጽ ያቅተኛል 🎉
@ዘላለም4019
@ዘላለም4019 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አርጎልሻል እልሻል እና እዳርሽው አለበስሽን አስተካክሌ
@almaz7677
@almaz7677 Жыл бұрын
💯💯💯😭😭👏
@kadoshaafi4528
@kadoshaafi4528 Жыл бұрын
​@@almaz7677jjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjj
@feruwake6156
@feruwake6156 11 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክና ለሌላ ሰው የሚያስተምር ነው ነገር ግን ያቺ የስድሰት ልጆች እናትን በእግዚአብሔር ስም አትርሻት ጠይቅ ብድርሽን መልሽ።
@mastawal123
@mastawal123 9 ай бұрын
Bazih hasab enem egaralehu wudi jagina yehonsh ehite endatrashyat. woy yesaw hiwot tagdarot
@RtUy-pl1mi
@RtUy-pl1mi Жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ይሄን ላደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus Жыл бұрын
አሜን
@QwQww-pg7zm
@QwQww-pg7zm Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 Жыл бұрын
ወ/ሮ ጥሩወርቅ እድሜ እና ጤና ለአንቺ ለልጆችሽ ለመላው ቤተሰብሽ ይሁንልሽ ተባረኪ ዘመንሽን ፈጣሪ ይባርክ፡፡ተመስገን እህቴ ተመስገን እንኳን ለዚህ ያበቃሽ እንኳን የአንቺ ልብ ይቅርና ታሪክሽን ስሰማ ልቤ በጣም አዘነ ተስፍ ቆርጨ ነበር፡፡ተመስገን አማኑኤል ክብር እና ምስጋና ይግባሕ፡፡ እሸቱ ተባረክ እድሜ እና ጤና ለአንተ ለባለቤትህ፣ለልጅሕ አንተን ለወለዱ መልካም እናትሕ ለመላው ቤተሰብሕ ይሁንልን ተስፋ ለቆረጡ ሰዎች ይሄን የመሰለ ኘሮግራም በማቅረብሕ ትልቅ ትምህርት ይሰጣል፡፡
@HaregA-ee4qo
@HaregA-ee4qo 3 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው የኔ ጠንካራ ሴት እግዚአብሔረ ይህን ሁሉ ልፋትሽን አይቶ እንኳን ትልቅ ደረጃ አደረሰሽ ❤❤
@metimeti3676
@metimeti3676 Жыл бұрын
ለድንግል ማርያም ልጅ ለቸሩ መድሃኒኣለም ክብር ምስጋና ይግባው
@alemtsehaykibertalem
@alemtsehaykibertalem Жыл бұрын
amen amen
@michael12t
@michael12t Жыл бұрын
እጅግ ደስ ብሎኝ የሰማሁት ኢንተርቪዉ , ፈጣሪ ሁሌም ግዜ አለሁ , አይዘገይም የኔ ህይወት ነዉ , ይሄማ
@dagimalemu2984
@dagimalemu2984 Жыл бұрын
ኧረ እሼ እባክህ ይሄን ፊልም አርገው ትልቅ ማስተማሪያ ነው በእውነት እህታችን አንደኛ ነሽ 👍👍👍👍👍👍
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 Жыл бұрын
በእንባ ጀምሪ በሳቅ ጨረስኩት የራሴን ታሪክ የምሰማው መሰለኝ ብርታትን ሰጠሽኝ በጣም ጠንካራ ጀግና ነሽ እህቴ እግዚአብሔር ከእዚህ በላይ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ያሰብሽው ይሳካልሽ 🙏❤️
@Nebsu-hb6bt
@Nebsu-hb6bt Жыл бұрын
Ene erasu Alikisha Alikisha macharash besaki motiku
@workebogale4015
@workebogale4015 Жыл бұрын
ጀግና ሴት !! የቀረው ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ መልካሙን ባለቤትሽም እግዚአብሔር ይባርከው ባል ለሚስቱ መልካም ሲሆን ነው ስኬትና በረከት ወደ ቤት የሚገባው ታሪክሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
@amenbelachew
@amenbelachew Жыл бұрын
I was one of her classmate the same batch and department with Mekdes at Haramaya University She has tolled me this story She became a force to be reckoned with during the storms and hardships. Her tenacity and willpower serve as an example for all of us. She was a fighter, not simply a survivor, and her perseverance in the face of hardship is very inspiring. Her journey is proof of a strong woman's unbreakable spirit, and others who are suffering similar difficulties will always be inspired by her narrative and a success story for all of us. I hope she will move forward.
@rozalove7257
@rozalove7257 Жыл бұрын
ወላሂ ነው የምላችሁ ይሄንን ታሪክ እያለቀስኩም እየተማርኩም ነው የሠማሁት የአላህ መጨረሻየን አሳምረው የሚባለው ለዚህ ነው ደስ ሲል በጣም ጀግና ነሽ 👏 ❤
@fiker84
@fiker84 Жыл бұрын
ይሄ ነው የሚያነቃ እውነት የተኖረ ህይወት እግዚአብሔር ይመስገን
@Hayautiiiiiii
@Hayautiiiiiii Жыл бұрын
😢ኢላሂ ❤ የኔ እናት ጀግና ናት ለኛም ቀን ይስጠን
@melkamalemayhu
@melkamalemayhu 11 ай бұрын
Wow🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@dhhhddghy8279
@dhhhddghy8279 Жыл бұрын
እሼን የምትወዱ ሀገራቺንን ሠላሟን ይመልስልን
@tigistyetayew5036
@tigistyetayew5036 Жыл бұрын
አቤት ጥንካሬ አቤት ውበት!እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመንሽን የሰላም የደስታ ያደርግልሽ።
@AmirahSultan-o6l
@AmirahSultan-o6l Жыл бұрын
እኔ የፊጦ ልጅ ነኝ እኔም 9ነኛ አጅባር ስሄድ ብዙ ተፈተንኩ ከዛ 10አልቀጥልም ብየ ወደ አድስ አበባ መጠሁ እዛም ተመሳሳይ ነገር ገጠመኝ አሁን አረብ አገር ነኝ አሁን አልሃምዱሊላህ ሁሉም አለፈ
@zerihunbalta5636
@zerihunbalta5636 Жыл бұрын
ድንቅ ታሪክ ነው:: እግዚአብሔር ሊረዳህ ሲፈልግ በችግሮችህ ሁሉ አሳልፎ ጥንካሬን ይሰጥሀል:: ፈተናዎችህንም በረቂቅና በምክንያት ያሳልፍልሀል:: ተባረኪ::
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara Жыл бұрын
_በፈጣሪ አብሬሽ የገባሽበት ችግር እና ሰቆቃ ውስጥ ተዘፍቄ ሳዬው መሳቀቁ አመመኝ😢 ሁሌም እግዚአብሔር አዋቂ ነው። ልትማሪበት እና ጠንካራ ልትሆኝበት በብዙ ተፈተንሽ። ቆንጆ በዛላይ ወጣት ነሽ። በዛ እድሜ ለችግርሽ መደበቂያ ራስሽን አሳልፈሽ ባለመስጠትሽ ለዚህ ስኬት በቃሽ። አንበሳ ሴት ነሽ።_
@MmKk-i3g
@MmKk-i3g 8 ай бұрын
ፈጣሪ ይመስገን ሁሉም ያልፋል በፈጣሪ ተስፋ አለመቆረጥ ነው
@Hanna-M9851
@Hanna-M9851 Жыл бұрын
በጣም ውብ ነሽ፣ አንደበትሽ የሚማርክ ካልሆነልሽ የሆነልሽ ይበልጣል!! በጣም አስተማሪና መሳጭ ታሪክ!! አንቺንም ቤተሰብሽንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!
@ዮርዲቲዮብ
@ዮርዲቲዮብ Жыл бұрын
ወርቅ በእሳት ይፈጠናል ማለት ይህ ነዉ ስለሁሉም ነገር አምላክ ቅዱሳን ይመስገን በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ❤
@BIRTUKAN2
@BIRTUKAN2 Жыл бұрын
Ameeeeeeennnnn 😊
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@afradantube1866
@afradantube1866 11 ай бұрын
እሼ ላንተ ያለኝ አድናቆት ከፍ ያለ ነው፡፡ ይህን ቃለ-መጠይቅ ከአንድ ጊዜ በላይ ደግሜ ደጋግሜ ሰምቼዋለሁ፡፡ እሼ ይህቺን ጠንካራ እህታችንን ያቀረብክበት ዝግጅት እጅግ በጣም ምርጥ ነው፡፡ “ድንቅ ታሪክ ጠንካራ እህት” ብዬ ሃሳቤን ልደምድም፡፡
@billychidiac7351
@billychidiac7351 Жыл бұрын
በስማአም የሴቶች ታሪክ ዛሬ ተወጋ ጀምሬ ተመስጨ የጨረስኩት ታሪክ ❤❤❤እሸ ትለያለህ ❤❤❤❤
@getahunlanduber2496
@getahunlanduber2496 Жыл бұрын
አቤት ፅናት እግዚአብሔር ለህቶቻችን እንዳንቺ አይነት ልብ ይስጥልን ለሰዎች መልካም የምታስቡ ሁሉ ክበርሉኝ ❤ !!!
@sebleshishay955
@sebleshishay955 Жыл бұрын
Yene konjo egzabher ymesgn stfeten lemelkam new
@Sabakebed
@Sabakebed 11 ай бұрын
@ayelechayelech7525
@ayelechayelech7525 Жыл бұрын
መቅዲ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እኔም በአንች አይነት ህይወት እና በችግር ውስጥ እያለፍኩ ነው ግን ሁሉም እንደሚያልፍና በፈጣሪ መልካም እንደሚሆን አምናለሁ
@yriga
@yriga Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እህት ❤❤❤ ተስፋ እንዳልቆርጥ ባንቺ ተፅናናው ፡ እግዚአብሔር አምላክ ካንቺ ጋራ ይሁን ፡ ያልተፈተነ ህይወት 😢 መቀረት የለዉም ምክንያቱ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የዓርብ ስቅለት ስቃይ ኣሳልፎ ነው እሁድ የተነሳው ። እና ተመስገን
@aliali3438
@aliali3438 3 ай бұрын
❤❤🎉🎉❤❤
@lubabamakonen7587
@lubabamakonen7587 Жыл бұрын
ጀግና ነሽ ሀገሬ ወሎ ሠወቹ ጠካራ ውበታችን ባህላችንን
@tersitdaniel6080
@tersitdaniel6080 Жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ይባረክ !!
@weynshettefera3089
@weynshettefera3089 Жыл бұрын
ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይገባዋል ደስ የሚል ታሪክ ነው እሼ ላንተም የፈጣሪ ጥበቃው አይለይህ ከነመላው ቤተሰብህ
@samueladdisu3376
@samueladdisu3376 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። በሕይወቴ ጊዜ ሰጥቼ በተመስጦ የሰማሁት ትምህርት ነው። በድገሚ ሴት ልጆቼን አሰማኋቸው ተባረኪ።
@yewubdartube3012
@yewubdartube3012 Жыл бұрын
ተሳስተሻል
@birhanuchekole6123
@birhanuchekole6123 2 ай бұрын
ታሪክሽ በጣም አስተማሪ ስለሆነ ደግሜ ሰማውት አሁንም ደግሜ ብሰማው አድስ ነው ይች የእግዚአብሄር እጅ ናት ባንች ላይ ታላቅ ነገር ያደረገው የአግዚአብሔር ትምህርት ቤት እንድህ ነው ለታገሰ ፍሬዋ ጣፋጭ ነች ጥንካሬ ጨምሮልኛል ታሪክሽ ተባረኪ ቆንጆ
@jfififi4878
@jfififi4878 Жыл бұрын
በስመኣብ በጣም እየተገረምኩኝ ነው የሰማሁት ብኣድ ኣንዴ ተስፋ እየቆረጥኩኝ ነበር ግን ያንቺ ታሪክ ስሰማ እኔም ኣንድ ቀን እምፈልገው ደረጃ እንደምደርስ ተስፋ ኣደርጋለው እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው 💜🙏
@ተመስገንአምላኬ-ቀ2ጐ
@ተመስገንአምላኬ-ቀ2ጐ Жыл бұрын
ይህ ታሪክ በብዙወች ህይወት አለ😢
@Believeingod299
@Believeingod299 Жыл бұрын
ጀግና ናሽ እህቴ ይህ ታሪክ በኔም ህይወት ላይ ያለፍ ነው ቀን ያስጏናብሳል 🙏እግዚአብሔር ያነሳል :
@TsionDeribe-xi8qq
@TsionDeribe-xi8qq Жыл бұрын
btam jegna set nesh .....hulachenm endazi tenkara benhon hulum ngr begizew yekyral mekyer becha sayhon enkasalen .enem andewa negn tenkara bemhone destegna negn tegestna tsenat bednb melso yekfelal
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
ሳህ😢❤
@zeyinyaahmed9696
@zeyinyaahmed9696 3 ай бұрын
ሲያልፍ ሲያወሩት ደስ ሲል እድሜ ሰጥቶን የሁላችንም ያመቅነውን ታሪክ በተነፈስነው ሀቂቃ እኔ ሁሌ ዱኣ ማደርገው እኔ ያየሁትን ስቃይ ልጆቸ እንዳያዩ ለቁምነገር ከበቁ በኃላ ራሳቸውን ሲችሉ አሳይተህ ውሰደኝ ነው ምለው አብሶ ዘመድ ጋ ልጅን እንዲማር ማድረግ ከባድ ነው
@Hiwot19981
@Hiwot19981 Жыл бұрын
የእውነት የኔ ታሪክ ተወርቶ አያልቅም ምግብ ቤት ስራ ሰው አጥቸ ነበር ለዚያውም ገና ከ 15 ጀምሮ በብዙ ፈተና መከራ አለፍኩኝ😢 በመሀል እየተማርኩ እየሰራሁም ነበረ አ ,አ ውስጥ አሁን ላይ ስደት ነኝ ፈጣሪ ይመስገን ከት,ት በላይ ትልቅ ውጤት አግኝቼበታለሁ በዛ በለጋ ፈተናዬ ዛሬ ላይ በጣም ጠንካራ እናም ወደ ስኬት መንገድ ላይ ነኝ ክብር ምስጋና ይግባው😊
@hanna21samuel
@hanna21samuel Жыл бұрын
የኔ እናት በጣም ጀግና ነሽ እንዴት እንደምታምሪ ደግሞ, ትዳር ልጆችሽን ፈጣሪ ይባርክልሽ,
@handm1095
@handm1095 Жыл бұрын
የሚደንቅ ታሪክ እግዚአብሔር ነው እንደዚህ ጠንካራ እንድትሆኝ የረዳሽ እንጅ በሰው አቅም የሚቻል አይደለም እግዚአብሔር ይባርክሽ ትልቅ ትምህርት ነው ያካፈልሽን
@fikiritamengia1536
@fikiritamengia1536 Жыл бұрын
የሴት ልጅ ፈተነዋ በጣም ብዙ ነው🙏ግን እግዚአብሔር መልካም ነው የወደቁትን ለማንሳት የተረሱትን ለማስታወስ የሚሳነው ነገር የለም እና ክብር እና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን 🙏ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏በዚች ምድር ላይ እንደ እኔ የተፈተነ አለ ብየ አላስብም ነበር 😢😢 ለካ ከኔም የባሰ ደሞ አለ🙏😢😢😢
@BayushEshetu
@BayushEshetu Жыл бұрын
አይዞን እግዚአብሔር ቀን አለው
@genetkonjo
@genetkonjo Жыл бұрын
አሜን🙏🙏
@betelhemabebe1142
@betelhemabebe1142 Жыл бұрын
ወሎ የቆንጆ የገራገር ሀገር! ❤ ፅናትሽ ይገርማል! እንኳን እ/ር እረዳሽ
@Tewabechwollo
@Tewabechwollo Жыл бұрын
ወሎ የጀግኖች አገር
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
❤❤
@yaredabune9572
@yaredabune9572 Жыл бұрын
የምር በጣም ነው የወደድኳት ታሪኳ ብቻ ሳይሆን ግልፅነቷ እና ነፃነቷ ደስ ይላል።
@HirutnagesueHirutnagesur
@HirutnagesueHirutnagesur Жыл бұрын
የማያልፍ ቀንና የማይነጋ ለሊት የለም ጀግና ነሽ እህቴ❤
@እውነትበጊዜዋውብናት
@እውነትበጊዜዋውብናት Жыл бұрын
ካንቺ ብዙ ሴት እህቶች ጥሩ ጥንካሬን እና እራስን መጠበቅ ይማራሉ ጀግና ነሽ
@afradantube1866
@afradantube1866 Жыл бұрын
እሼ አንተ እጅግ በጣም ገራሚ፣ ተወዳጅ እና ሰው የመሆን ልክ ነህ ብል አላጋነንኩም። ባለታሪኳ እህቴም ታላቅ እና የድል አድራጊነት ምልክት ናት፤ የጽናት እና የአሸናፊነት አክሊል ያጠለቀች ብርቱ ሴት በመሆኗ አኩርታኛለች። አመሰግናለሁ ።
@mzmlalhasan1697
@mzmlalhasan1697 Жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው ያለሁት ስደትላይ ነው ጀግና ሴትነሽ ፈታናን በጥንካሬ እዳልፍ አደረግሽኝ እግዚሀብሄር ይስጥሽ እሼ እናመሰግናለን ለብዙች መማሪያነው❤❤❤
@lozilozi4123
@lozilozi4123 Жыл бұрын
ከፍ ያደረገሽ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏ታላቅ ሴት ነሽ ቀሪ ዘመንሽንም ይባርክልሽ የአብርሃም አምላክ ቸሩ መድሃኒያለም 🙏🙏🙏!!!❤❤❤
@ቅዱስሚካኤለይ
@ቅዱስሚካኤለይ Жыл бұрын
በምን ቃላት እፅፋለው ዝም ብየ ለድንግል ማርያም ልጅ ለቸሩ መድሃኒኣለም ክብር ምስጋና ይግባው
@Samri3344
@Samri3344 Жыл бұрын
Amen
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል Жыл бұрын
እሡን ለፈጠረዉ ምስጋናዉ ይገባዉ
@dinkuguale9331
@dinkuguale9331 Жыл бұрын
በኢትዮጶያ ስለ ችግር ተወርቶ አያልቅም የዚህች እህታችን ግን አገላለጽ የርሷን ብቻ ሳይሆን የአብዛኛው ኢትዮጵውያንን የሕይወት ውጣ ውረድ ገላጭ ነው ሆኖም እህታችን በሚማርክ አማርኛ
@jamilaenderis-se4co
@jamilaenderis-se4co Жыл бұрын
እሚገርም ታሪክ ነው ከታገሱ እማያልፍ ነገር የለም
@MintamirAsmare-o6u
@MintamirAsmare-o6u Жыл бұрын
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ታሪ ይቀየራል የኔ ቆንጆ በርች አምበሳ ለልጆችሽ ሺ ዓመት ያኑርሽ
@kalkidanzenebechi7400
@kalkidanzenebechi7400 Жыл бұрын
ወይኔ አንደበቷ ሲጣፍጥ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻሽን ያሳምረው የአንችን ሂወት የቀየረ አምላክ የኛንም ሂወት ይቀይርልን አሜን🙏 በሉ ቅመሞችዬ😊
@merydesta5604
@merydesta5604 Жыл бұрын
ኣይ ሴትና ፋተናዋ ጥንካሪዋ የሚገርም ግዜ ❤❤❤❤❤
@KetemaKassa-zk4yw
@KetemaKassa-zk4yw 9 ай бұрын
ወዬው!ይች ደግሞ ገራሚ ናት። አዬ አንደበት አዬ ስብዕና አዬ አመለካከት አዬ የውስጥ ውበት! አዬ ትዕግስት ❤❤❤ብቻ ምሉዕ ፍቅር የተላበሰች ውብና ቅምጥል እንስት ናት።ህይወቷ ሁሉ አስተማሪ ነው። ክፉ አይንካሽ! "ዘርሽ ይባረክ በልልኝ። እሸትዬ አደራ❤🎉
@selamethio8557
@selamethio8557 Жыл бұрын
እህቴ ከዚህ ሁሉ ዉጣ ዉረድ ቦሗላ እግዚሐብሔር እንኳን ለዚህ ያበቃሽ። ታሪክሽን እንደ ልብ ወለድ ትረካ በጉጉት ነዉ ያዳመጥኩት። እግዚሐብሔር ቀሪዉን ህይወትሽን ከነቤተሰቦችሽ ይባርክልሽ ። 🙏🙏🙏 ደግሜ እንደምሰማዉ ነዉ
@fereyimam893
@fereyimam893 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ጥንካሬ ትህትና ደግ ሰወችን ያየሁበት ምርጥ ኢትዬጽያዊት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@yohanesagza7910
@yohanesagza7910 Жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ እሼ አንተ ትለያለህ!!!!
@solomonmehari3341
@solomonmehari3341 Жыл бұрын
እኛ እንቸኩላለን እንጂ ፈጣሪ ኣይዘገይም . ፈጣሪዬ ትዕግስቱ ስጠኝ ❤❤❤
@wardawarda4153
@wardawarda4153 Жыл бұрын
ጌታሆይ እሚገርም ታሪክ እንኳንም ትልቅ አደርገሺ ህይወት ላደከመን ተስፋ ዘራሺብን
@mengistutena5164
@mengistutena5164 Жыл бұрын
በስመሀብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ የምትገርም ኢትዬጵያዊት ትልቅ ትምህርት ነው ለሴቶች እህቶቻችን ልጅቷ መጽሀፍ ናት አወራሯ ስርአትዋ አቦ ቀሪውን እድሜሽን ከልጆችሽ ጋር ከባለቤትሽ እንዲሁም ከወላጅ ቤተሰቦችሽ የደስታ እይወት ያድርግላችሁ❤❤❤
@AhmadHoumo-pn2ws
@AhmadHoumo-pn2ws Жыл бұрын
ኢትዮጵያ የ ፍቀር ሀገር አላህ ይ ባርክች ❤❤❤
@seblewongelassefa4825
@seblewongelassefa4825 Жыл бұрын
ጊዜ ሰጥቼ በተመስጦ የሰማሁት ትምህርት ነው:: እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ይስጥሽ
@tsehayabraha8845
@tsehayabraha8845 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል፣ አስተማሪ የሆነ ህይወት ነው የነበረሽ። ይህ ብዙ የኛን አገር ወጣት ሴቶች ገንዘብ ያለዉ ወንድ ላይ በመረባረብ አሳፉሪ ህይወት ከመ ምራት ይልቅ ከዚች ጠንክስራ ሴት ትምራችሁ እራሳችሁን ብትችሉ ደስታን ይሰጣችሁዋል። እህቴ ተባረኪ።
@batoimoon
@batoimoon Жыл бұрын
እኔም ያለፊኩበት እውነተኛ ታሪክ አለኝ ዛሬ ላይ እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ጌታዬ በአንተ ቸርነትን ዛሬን ለማየት ችያለሁ
@yewoyenharegshita7481
@yewoyenharegshita7481 Жыл бұрын
የኔ ጀግና ባንቺ ላይ አድሮ ያስተማረኝን ቅዱስ አምላክ አመሰግነዋለሁ።እግዚአብሔር ለእርሱ መንገድ አለው። ድንቅ ጥንካሬ ነው !
@BerhunBerihun
@BerhunBerihun 9 ай бұрын
የኢትዮጵያን ችግሮች ተመሳሳ መሆኑ ይገረማል።ጀግናነሺ
@mesphinweldegiorgis
@mesphinweldegiorgis Жыл бұрын
ወንድም እሸቱ የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች እጅግ አስተማሪ ፣ ተሥፋ የሚያለመልሙ ናቸው እያንዳንዱ ሠው የራሱ የሆነ ያልገለፀ ያልተነበበ መፅሀፍ የሚመስል አስተማሪ ታሪክ አለው በንተ በኩል ይሄ መቅረቡ ለመጭው ትውልድ ፋይዳ አለው በርታልኝ አመሰግናለሁ።
@geteneshalemayehu4002
@geteneshalemayehu4002 Жыл бұрын
ድንቅ ታሪክ እግዚአብሔር ድንቅ ነው ክብሩን እሱ ይውሰድ🙏🏽 እንችም የተደረገለሽን በማሰብ ለሌሎች ማድረግሽን እዳትረሺ የመጡበትን መገድ እለመርሳት ድንቅ በረከትን ያመጣል👍🏾 💚💛❤️
@setegnehabtemichael3557
@setegnehabtemichael3557 Жыл бұрын
እጅግ የሚገርም ታሪክ ነው ስትወራ በጣም ድስ ይላል በሳቅ ነው የገደለችን የምር ነው የምልህ እንዴት ልረዳት እንድምችል እያስብኩኝ እያለ ነው ታሪካ የተለውጠው ጠንካራ ሴት በጣም ደስ ይላል ✅✅✅
@Merci-m8v
@Merci-m8v Жыл бұрын
በስማም የሰው ልጅ አንድ ሰዐት ሙሉ አውርቶ ሳይሰለች የሚደመጥ በጣም ገራሚ ታሪክ ጠንካራ ሴት ነሽ
@ifgodiswithuswhocanbeagain9485
@ifgodiswithuswhocanbeagain9485 Жыл бұрын
The best testimony I have ever heard before this is life lessons for all women and men. Thank you Both. May God bless you 🙏
@chaltuAdugna-x7x
@chaltuAdugna-x7x 10 ай бұрын
እግዚአብሔር በእጥፍ ይክሳል ክብር ምስጋና ለመዳንዓለም🙏 ይሄን ላደረገ ለብዙዎቻቺን ትምህርት የሚሆን ታሪክ ነው በጣም ደስይላል ጠንካራ ሴት ነሽ!
@mesafintmesfin2875
@mesafintmesfin2875 Жыл бұрын
የአሳምነው ልጅ የዛ የጀግና መሆንሽ ያስታውቃል የእኔ ውብ!!!❤❤
@frehiwotdesta6652
@frehiwotdesta6652 Жыл бұрын
በአግዚአብሔረ ጀግና ሴት አሚለዉ አይገልፀሽም አህቴ ሰላምሽ ይብዛ 👏👏👏❤❤❤
@SeteSete-y4i
@SeteSete-y4i Жыл бұрын
እንደትነህ እሼ አዉቃለሁ በስራ ቢዚ እንደሆንክ ቢሆንም ግን አንድቀን እንደምታዬዉ እርግጠኛ ነኝ እና እሼ ያንድሰዉ ህይወት በሚለዉ የህይወት ታሪክ ፕሮግራም በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ
@ReemIsa-lu4sv
@ReemIsa-lu4sv Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ምን አይነት ታሪክ ነው እኔ ስሰማው በርታው እውነት ተስፋ ቆርጭ ነበር 🥰🥰🥰
@abuyetube
@abuyetube Жыл бұрын
እዚህ በላይ ታሪክ አልሰማሁም ለማለት ነው ለማንኛውም ተስፋ አድርጊ ❤
@bereketabi1089
@bereketabi1089 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ትህትና እጅግ በጣም ደስ የሚል ጥንካሬ እጅግ በጣም ደስ የሚል አንደበት ያመንሺው ፈጣሪ በሰላም በፍቅር ያኑርሽ ታሪክሽ ለሁላችንም ትምህርት ነው ክብረት ይስጥልን 🎉❤
@hannabirhanu3144
@hannabirhanu3144 Жыл бұрын
የኔ ውብ ጀግና የማያልፍ የለም። 😢😢❤❤❤ ሁሉም ያልፋል በመሀል መሰናከል ግን ከባድ ነው። የእግዛቢሔርን ደጅ መጥናት ከመሰበር ይታደጋል። ታሪክሽን ስላጋራሽን እናመሰግናለን።
@አለልኝአባቴመድኸን
@አለልኝአባቴመድኸን Жыл бұрын
በስማም ጥንካሬ ጉብዝና ሰው የሰፈተናል እንደዚኸ ጌታ ሆይ ሁላችንንም ያጠንክረን አቤት ትትና ውበት ብቻ አይደልጨአሟልቶ የሠጣት ሁሉነገር የሠጣትእያለቀስኩ ሰምቸ አሸ ሲሰቅ የሣኩት እሷም ሳቀች ሁሌም ሳቂ ማርያምን የኔ መልካም ጥሩ ሰው ፈተናው አያጣውም በቃ ግን ያልፍል
@etiopiaenattube5202
@etiopiaenattube5202 Жыл бұрын
የእግዚሃብሄር ስራ ድንቅ ነው የሚወደውን ይፈትናል ፈተናውን አልፈን የምናገኘውን ውጤት ደግሞ በደንብ አጣጥመን እንድንኖር የበለጠ ይረዳናል በጣም ተመስጬ ነው እህቴ የሰማውሽ በእውነት ባላለቀ እያልኩ ብዙ ተማርኩብሽ❤
@selamtamirat2810
@selamtamirat2810 Жыл бұрын
@yewubdartube3012
@yewubdartube3012 Жыл бұрын
ዉሸታም ነች
@AmanuelHabtom-r7k
@AmanuelHabtom-r7k Жыл бұрын
​@@yewubdartube3012tawkiat alesh
@SelemonWorkye
@SelemonWorkye 9 ай бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ያሳለፍሽው ውጣውረድ ለብዙ ሰዋች አስተማሪ ይሆናል ብየ አስባለሁ ቀሪ ዘመንሽ ጥሩ እንዲሆንልሽ እመኛለሁ
@geraratube12
@geraratube12 Жыл бұрын
በመላው ዓለም ላይ የምትገኙ ውድ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም ኤርትራውያን ፈጣሪ አምላክ በሰላም ለሀገራችሁ አብቅቶ ከኋጢያት በስተቀር የልቦናችሁን መልካም መሻት ሀሉ ከፍፃሜ ያድርስላቹ🙏
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Shewafeyera
@Shewafeyera Жыл бұрын
Amen Amen Amen yene wid
@ቋቋዬነሽድንግል
@ቋቋዬነሽድንግል Жыл бұрын
አሜን3ፍቅር❤❤❤
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
አሜን 🤲🤲🤲🙏
@nasimategest8764
@nasimategest8764 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@kadoa7840
@kadoa7840 Жыл бұрын
ቀን ያስጎነብሳል እግዚአብሔር ያነሳል😇😇❤❤❤
@AlemneshBeyeneAlemnesh
@AlemneshBeyeneAlemnesh 3 ай бұрын
ቀንያስጎነብሳልእግዚአብሔርያነሳልየሰውፍቅርያልቃል ያተግን ይዘልቃል
@freweinigedelu4878
@freweinigedelu4878 Жыл бұрын
በጣም ከልብ የሰማሁት ልክ እንደ ትረካ አሁንስ ምን ትሆን እያለኩ በተለይ አነጋገሯ እና ድምጿ የተለየ ነው እግዚአብሔር እንኳንም ድካምሽ ልፋትሽ አየልሽ ያቺ ምሲክን እናትሽ እንኳንም ደስ ያላቸው እናት አትከፋ አትቸገር❤❤❤❤
@ይብላኝላተቃልህለፈረሰው
@ይብላኝላተቃልህለፈረሰው Жыл бұрын
እሽዬ ሺ አመት ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 👏🥰💖🥀ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወድማችን እንወዳሀለን 🇪🇹
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ Жыл бұрын
ለዚህ ታሪክ ቃል የለኝም በጣም የሚያስተምር አጨራረሱ ደስ የሚል የኔ እህት ጀግና ብዬሻለሁ ባጠቃላይ 👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤
@mintearaya3853
@mintearaya3853 Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ልውል እግዜአብሔር ይመስገን ጀግና የእግዜአብሔር ልጅ ነሺ
@ሀናየፃድቃኔማርያምልጅ
@ሀናየፃድቃኔማርያምልጅ Жыл бұрын
ጣፋጩን ለመብላት መራራውን መታገስ ግድ ነው አንችን የረዳ የአባቶቻችን አምላክ ሁላችንንም ይርዳን አሜን❤❤❤
@eskedarmisganaw2335
@eskedarmisganaw2335 Жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ታሪክ ፈጣሪ አሁንም ካሰብሽው ያድርስሽ❤❤❤❤❤
The Ten Commandments | Dwight L Moody | Free Christian Audiobook
3:37:51
Aneko Press - Christian Audiobooks
Рет қаралды 171 М.
ሰርቢ ልምዓት ሳልሳይ ክፋል
35:54
Tigrai Development Association
Рет қаралды 33