እነዚህን 2 ነገሮች ካሟላሽ አትጠራጠሪ ያንቺ ይሆናል

  Рет қаралды 12,825

 FREZER FKADU

FREZER FKADU

Күн бұрын

Frezer fkadu 0964310316 ይደውሉ

Пікірлер: 152
@AsterAligaz-gh5th
@AsterAligaz-gh5th 2 ай бұрын
አንተን ያገባች ሴት ግን እድለኛ ናት ተባረክ🤨🥰🥰🥰🙏
@herutendryse2754
@herutendryse2754 7 күн бұрын
በጣም ጣቃም ምክሪ ነዉ የምታቀሪባ ብዙ ነገሪ ታጣቅሜሎ ቃጥል ጥበቡን ያብዛል የኔ ወንድም❤❤❤
@gnt1235
@gnt1235 4 ай бұрын
አንተ ራሱ የሆንክ ውብ ነህ አቦ ፈጣሪ ይባርክህ ትልቁ ወንድሜ❤❤
@ፀጌሀና
@ፀጌሀና 4 ай бұрын
እንዴት ነችሁ ቤተስቦች እስኪ ላይክ ሸርርርርር እያረጋችሁ ግቦ ውዶችየ ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@MነኝየMብቻ
@MነኝየMብቻ 4 ай бұрын
እህህህህህ እንዳው ፍቅር ከአላህ ሲላክ ብቻ ነው😢😢😢😢😢እናመሰግናለን ትልቁ ወንድሜ💚💚💚
@AminatEbrahim-d2g
@AminatEbrahim-d2g 3 ай бұрын
Tekkel❤❤
@MነኝየMብቻ
@MነኝየMብቻ 3 ай бұрын
@@AminatEbrahim-d2g ❤❤
@AyshaMohammad-t9r
@AyshaMohammad-t9r Ай бұрын
0:30 0:30 0:30 0:31 0:31
@TigstMulu-i2k
@TigstMulu-i2k 2 ай бұрын
አይ ፍረዘሬየ ሁሉም ወንዶች እንደንተ ቢሆኑ ምናለበት እኔ ፍረዘሪየ በጣም በጠም ከልጂነቴየ ጀምሮ ከቤተ መቅደሥ ቀረቸ አላውቅም ከስራየ ውጭ እማውቀው ነገረ የለም ግን በረቀ ት የወዱኩት ልጂ እንዴት የኔ ማንነት ያውቃል ልቤየ እሱን ብቻ ነው እሚያሥበው መንፍሣዊነቱ ነው የሣበይ በስነምግባረ ችግረ የለብይም ለአካሌየ አይደለም ሁሉን ሰው ነው የመከብረው ምስጋና ለአምላክ እና ለእመብረሃን መልካም ነገረ እንደሚገጥመኝ በተሥፍ እጠብቃለሁ ተባረክ ፍሬዜየ መልካም ወንዱም ነው
@ybserMesi
@ybserMesi 4 ай бұрын
በጣም ትክክክል አንድም ስህተት የለብህም ለኛ ለሴቶች ገንቢምክር ትምርት በተለይ በሰው ማድቤት ላለነው ይህ ትምርት ለእኔና ለኔ መሳዮች ወንድሜ ተባረክ ፈጣር ባለበት ይጠብቅ በጎነገር ❤❤❤❤
@ybserMesi
@ybserMesi 4 ай бұрын
ባይገርም ደስታተሰምቶኝ ደጋግሜ እየሰማውነው ጥሩ ወንድ አንተን አየው ተባረክ ❤❤❤
@ahkreidieh
@ahkreidieh 4 ай бұрын
የኔ ዎንድሜ በጣም አምሰግናለሁ ደስ ይእምል ምክር ነው ሁሉም እስማልው ብርታት አግዚአብሔር ይባርክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️♥️♥️♥️♥️♥️🤝🤝🤝🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ፀጌሀና
@ፀጌሀና 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤
@ZebibaHassne-nz1eg
@ZebibaHassne-nz1eg 4 ай бұрын
ትክክል ብሮ ስነ ምግባር አሰፈላጊ ነው እንኳን ለትዳር ቀርቶ ለራሷ ለሴቷ ሂወት ስነምግባር ወሳኝ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TeghsEshtu-bx9vl
@TeghsEshtu-bx9vl 4 ай бұрын
ውይ ተባረክልንንን ደሞ ክላሲኩ ደስ ሲልልልል❤❤❤❤❤❤
@seadagetent4798
@seadagetent4798 4 ай бұрын
ሠላም ፍሬዘር ትክክል ነክ
@redietdabsew5656
@redietdabsew5656 4 ай бұрын
ትክክል ነህ ወንድማለም በርታልን❤❤❤❤
@fyoutube9268
@fyoutube9268 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ለምክርህ ግን ያሁኑ ትሙልድ ከባድ ነዉ። ምክር አይሰሙም ወንዱም በሱስ የተዘፈቁ ናቸዉ። የያዙትን ትተዉ። ሌላ የሚኙ ግን እህቶቼ አላህን ፍሩ ብርም አላቂ ነዉ። ስነምግባር ግን ምንጊዜም አብሮን ይኖራል የጎደኛን ባልና ባለትዳር ወንዶችን አትቅረብ አላህን ፍሩ !
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 4 ай бұрын
እግዛብሄር ይመሰገን አንድዋ እኔ ነበርኩ በማያዛልቀኝ ህይወት የምኖር እነም በሰአቱ ልንኀዳ እንችላለን ግን በምከኒያት ፈጣር ከማይጠቅመን ነገር ያሰወጣነልነ ተመሰገን ተገላግያለው 🙏🙏🙏
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 4 ай бұрын
እዉነት ነዉ ፍሬ❤
@Meskeremneri
@Meskeremneri 3 ай бұрын
Betam Arif wendmi beewnet kalatk betam New yemiyamrew beewnet ❤❤❤🎉
@betelembetelem2564
@betelembetelem2564 4 ай бұрын
ትክክል ወንድሜ አመሰግናለሁ 👏👏👏👏
@tigisttg5446
@tigisttg5446 Ай бұрын
እናመሠግናለን ስለ መልካም ምክርህ
@زمزمأمخالدأمدحوم
@زمزمأمخالدأمدحوم 4 ай бұрын
እውነት ነው ፍርየ እንወድህ አለን
@HadiyahSeid
@HadiyahSeid 3 ай бұрын
ትክክል
@firehiwoterkalo7753
@firehiwoterkalo7753 2 ай бұрын
Ene betam yewa negn sow esikikerb. Koyalohu gin bezaw lik sow kelemadiku bohale mariset yikebedagne libe betam kosilol
@BELETCH
@BELETCH 4 ай бұрын
ፍሬ ወንድሜ እናመሰግናለን በረታ 🙏❤️
@Saranegni21
@Saranegni21 4 ай бұрын
እዉነት ነዉ መልካም ቅን ታማኝ መሆን ብቻ ነዉ ሌላዉ የፈጣሪ ስራ ነዉ እኔ ለማንኛዉም ሰዉ አንድ አይነት ፀባይ ነዉ ያለኝ ብዙ ወንዶች ፀባየን ይወዱታል በሔዱበት ያደንቁኛል ግን 😢 አንዳንዴ ህይወት የሚከብድ ነዉ እግዚአብሔር መልካሙን ያድርግልን 3 ዓመትበወንድምነት 1 ዓመት በፍቅር አዉርተን አንቺን ያገባ በጣም እድለኛ ነዉ እኔ አልሆንሽም መጥፎ ሰዉ ነኝ ብሎ እንደዘበት ተለየኝ 😢 ግን እግዚአብሔር መልካም ነዉ አበርትቶኝ ክሶኛል ተመስገን አምላኬ❤❤❤ እስቲ ምከረኝ የሚሰማኝን ስሜት እናገራለሁ ከናፈቀኝ ናፍቆቴን እገልፃለሁ ፍቅሬን አብዝቸ ነዉ የምንከባከበዉ ደሞ እፈራለሁ ጥጋብ ይሰማዉ ይሆን ወይስ ልክ ነኝ ብየ ምክንያቱም አንዳንድ ምክሮች ስሰማ ከዚህ ተቃራኒ ነዉ ምን ትመክረኛለህ😢
@ssss-x1p
@ssss-x1p 4 ай бұрын
ትክክል ወንድም❤
@سعادة-ح6ت
@سعادة-ح6ت 7 күн бұрын
በጣም ነዉ የተረዳሁህ👌👌👌
@DyfdrFhdfy
@DyfdrFhdfy 3 ай бұрын
ለምሠጠን ትምርት እናመሠግናለን በጣም እንዋደድ ነበር ፍቅር ጀምረን ወደትዳር ገባን በቤተሠብ 5አመት ሆነን በየመሀል በጣም እንጣላለን ደሞ በማየው ነገር ይወደኛል የምንኖረው በስደት ነው አሁላይ በሌላ ሴት ቀየረኝ እንለያይ አለኝ ሠውደህ ነው ስለው አያምንም እወድሼለሁ ግን አብረን መሆን አንችልም አለኝ እኔ ደሞ በጣም እወደዋለሁ አምኖ መቁረጥ አቃተኝ አንድ ልጅም አለን ምከሩኝ😢😢
@aminamolla6017
@aminamolla6017 2 ай бұрын
አፍአውጥቶእንለያይእያለሽምንቀረውብለሽ
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 4 ай бұрын
Egziabher Yimesgen Enkuna beselam metahke memirchen wodemchen
@TaytuYeuf-ie1xl
@TaytuYeuf-ie1xl 4 ай бұрын
ትክክል ወንዲሜ❤❤❤❤❤❤
@ሀሊማወሎየዋ-ቀ5ፀ
@ሀሊማወሎየዋ-ቀ5ፀ 4 ай бұрын
ሰላም ፍሬዘር ትክክል ነህ ወንድሜ
@malthmealath548
@malthmealath548 4 ай бұрын
Thank you my biro
@Hareg-ku2hh
@Hareg-ku2hh 4 ай бұрын
Ewenetegna Yewendem Melker 😍Betam Tekekel nehe 😍tank You so match 👌💚💛❤️
@SeedomaidMaid
@SeedomaidMaid 4 ай бұрын
ወንድሜሰወድህ ምክሮችህ ገራሚ ናቸው በጣም
@MonaTa-xc1xe
@MonaTa-xc1xe 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ 👍👍👍
@hanabekele-r9c
@hanabekele-r9c 4 ай бұрын
በጣም ተመችቶኛል
@zedyemaryamlij659
@zedyemaryamlij659 2 ай бұрын
እናመሰግናለን
@YeshiaregEshetu
@YeshiaregEshetu 4 ай бұрын
Betam new yemwedih wendmachin Berta endante aynet wendochin yabzalin. gin endemtimekren Hulu lestoch kiber ena simet ticheneqaleh? Awo kehone ante ewnetenga neh ❤❤❤❤❤❤❤❤
@የረሱልወዳጅ-ፀ5ቨ
@የረሱልወዳጅ-ፀ5ቨ 4 ай бұрын
እዉነት ብለሃል ወንድማችን አላህ ጥሩ ነገር ይሻልህ
@Asme-nl6pz
@Asme-nl6pz 3 ай бұрын
Egizebher yabertah 18:52
@Selome9ethio
@Selome9ethio 4 ай бұрын
Ene ende wendeme new yesemahuk Amesgenalew ❤
@Seble1122
@Seble1122 4 ай бұрын
ተባረክ
@BestTedd-b1k
@BestTedd-b1k 2 ай бұрын
ما شاء الله👍👍👍
@MakiloCV
@MakiloCV 4 ай бұрын
Betikikil Fetari yibarikhi
@chaltuufaker5684
@chaltuufaker5684 4 ай бұрын
Really thank you ❤
@RahwaRahwit-su9gx
@RahwaRahwit-su9gx 3 ай бұрын
ፍሪዘርየደስይላልእናመሰግናለን
@yonimamo4659
@yonimamo4659 4 ай бұрын
እንዴት እደምወድህ የኔ ምርጥ
@SelamEliyas-tb2io
@SelamEliyas-tb2io 4 ай бұрын
Perfectly said
@godolyastube
@godolyastube 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ የኔ ፍቅር ሁሌ አንችን የትም ቦታ ይዠሽ ስሀድ በጣም እኮራብሻለሁ ይለኛል በጣም በተደጋጋሚ የሚነግረኝ ነገር በቃ ቆንጆ ሁነሽ ማየት እፈልጋለሁ የትም ቦታ ስንሄድም ሰዎች በጥሩ እንዲመለከቱሽ እፈልጋለሁ ይለኛል
@zemzemjemal1760
@zemzemjemal1760 4 ай бұрын
እውነት ነው
@Halima-gt3yk
@Halima-gt3yk 4 ай бұрын
Wadimach inameseginalen❤❤❤
@fasikaalem7483
@fasikaalem7483 3 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመሥገን ወደኔ የሚመጡትመልካምናቸዉ
@ybserMesi
@ybserMesi 4 ай бұрын
ተሰጦክ ዋው❤❤❤
@Wangelaa
@Wangelaa 4 ай бұрын
Bro selam yebize Betikekil nure line enam Ande lij afekre nebar gen lin geaba aqiden kee hiwote wexaa hunt hulum lebagowu Sena megibar asfalaginewu
@FgUhtt-zl7cn
@FgUhtt-zl7cn 2 ай бұрын
በርታ ወድማ
@LidiyaYirgalem-b9i
@LidiyaYirgalem-b9i 4 ай бұрын
Wow good message bless you ❤❤❤❤❤❤
@BrktiGebrerufael
@BrktiGebrerufael 4 ай бұрын
Wendmachin tleyalek betam enakebrhalen ewnet menagerun ketlbet
@sayedahmada-rn9is
@sayedahmada-rn9is 4 ай бұрын
እዳተያሉትንያብዛልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@hikmayoutube6653
@hikmayoutube6653 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን በርታ ወንድም
@MelkamTibeb
@MelkamTibeb 3 ай бұрын
Wow it's like
@Sewuee
@Sewuee 4 ай бұрын
ኣመሰግንሀለው🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🥀🥀🥀🥀
@KalYouTube-h4x
@KalYouTube-h4x 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤ ታላቁ ወንድሜ አመሰግናለሁ ግነሰ ስምግባር እንዲኖረኝ ምን ላድርግ😢
@welotube463
@welotube463 4 ай бұрын
የለሽምደ እማ❤😊❤😂 መንፈሳዊ ነገር አዘውትሪ ጸልይ ከሙዚቃ ከዘፈን ውጭ ወደ መንፈሳዊ ስታዘወትሪ ልብሽ ወደ መልካም ነገር ስነ መግባትም ይኖርሻል ባልሳሳት እንደዛ ነው😊 እኔ ሠው ሳከብራቸው ዝቅ ስልላቸው ጂል እየመሠልኳቸው ሴቶቹም ወንዶቹም😢😊
@KalYouTube-h4x
@KalYouTube-h4x 4 ай бұрын
@@welotube463 የኔ ውድ ትክክል ነሺ ያው ብዙም ፀባይ የለኝም ለማለት ሳይሆን በይበልጥ ዝምተኛ መሆን በቃ አለደል አይቶ መቻል ሰምተሰ ማለፍ ግን ሙዚቃ ነው እምወደው ፈጣሪ ልቡነየን ይመልስልኝ ኡፍፍፍ
@JosephRahme-g4c
@JosephRahme-g4c 4 ай бұрын
ተባረክ🙏💯💯
@SinehiwotBeeketu
@SinehiwotBeeketu 3 ай бұрын
ፀልዩልኝ ለኔ
@abeerabeer1512
@abeerabeer1512 3 ай бұрын
Inameseginalen
@brticanbrtican9271
@brticanbrtican9271 4 ай бұрын
የኒ አስተዋይ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@FEKERmimi
@FEKERmimi 4 ай бұрын
አመሰግናለን
@SemiraMohammed-f2v
@SemiraMohammed-f2v 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@samirasraj7223
@samirasraj7223 4 ай бұрын
ትክክል በርታልን❤❤❤❤
@rahelmt7237
@rahelmt7237 4 ай бұрын
ሠላም የምትሠራቸው video አፊፍ ግን አግብተሀል
@AbebaAyele-xr3ep
@AbebaAyele-xr3ep 4 ай бұрын
ትለያለህወድሜ ሺአመትኑርልኝ❤❤❤❤❤❤
@zeinuSeid-l9f
@zeinuSeid-l9f 4 ай бұрын
ትክክክል ወንድሜ
@RedietPhilipos
@RedietPhilipos 4 ай бұрын
Ewnetun silemtawera Des tilegnal Berta wendme
@ALl-f6l
@ALl-f6l 4 ай бұрын
💔💔💔💔ለኸይርነዉ በተለይ አረብ ሀገር ላለነዉ ለቤተህ አድስነኝ ለምክርህ አመሰግናለሁ የራሴን ታረክ ነዉ😍😍😍
@bontutesfa7564
@bontutesfa7564 2 ай бұрын
Buzu wendooch yiwodugna enegin fekiregn lemayaz zigigu haydelewum
@ajmandubai1053
@ajmandubai1053 4 ай бұрын
Tabarak biro ko ❤❤❤🎉🎉🎉
@BezaEthiopia-jf5eq
@BezaEthiopia-jf5eq 4 ай бұрын
እኔ የምለው ነገር የለኝም የሚር beg respect ውድ ወንድሜ 😢
@TeslaneshOkomo
@TeslaneshOkomo 2 ай бұрын
♥️♥️♥️♥️🥰💓
@TeslaneshOkomo
@TeslaneshOkomo 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏👏👏
@adanemekdes2499
@adanemekdes2499 4 ай бұрын
Waw
@Sento-uc9nz
@Sento-uc9nz 3 ай бұрын
Dhugumaa jete❤❤❤❤❤❤
@Meseret.BrhanuTeka
@Meseret.BrhanuTeka 2 ай бұрын
❤❤❤
@Mami-lh6vg
@Mami-lh6vg 4 ай бұрын
እኔ በአተላይ ሞከርኩት አልሰራም😂😂😂 የቀልዱ ቀልድነዉና እኔ ሲጀመር ከኔ ፍቅር እዲይዘዉ የምፈልገዉምሰዉየለም ዝብየጅ ሳይህ የማዳምጥህ
@Senait-w7z
@Senait-w7z 17 күн бұрын
❤🎉
@emubekele7338
@emubekele7338 4 ай бұрын
Wawu ante 1gn nhe ahune laye wosegn ena batme asfelgi temert new 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@eziraenja7735
@eziraenja7735 4 ай бұрын
Thanks bro🙏🥰
@melonmekonn
@melonmekonn 4 ай бұрын
waw yabede new gn yikenn leji lemn anaberetatawm betam tiru tiru hasab new yemiyagaran ena lemn subscribed atadergum gena 20,000 mnm ayikenesbachihum eyayen eyetetekemn ayidel are tew !!!!
@fafiowal4968
@fafiowal4968 4 ай бұрын
❤👌
@MohammedDiriba
@MohammedDiriba 4 ай бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️💯🙏
@fasikaalem7483
@fasikaalem7483 3 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤
@Saranegni21
@Saranegni21 4 ай бұрын
ባለትዳር 😆😁ነኝ ካለኝ እንዲያናግረኝ እራሱ አልፈልግም👊ይኽን ማድረግ ሀጥያት ነዉ ነዉር ነዉ ወንጀል ነዉ ይኽን የምታደርጉ ወንዶችም ሴቶችም ቆም ብላችሁ አስቡ
@AlmazBiru-qr4qk
@AlmazBiru-qr4qk 4 ай бұрын
It is true%100
@Rahmat-qs1rt
@Rahmat-qs1rt 4 ай бұрын
አዉ በቲኪኪል ወዲሜ❤❤❤❤❤
@bertakainhlemow9775
@bertakainhlemow9775 4 ай бұрын
dhugamaa jetee❤❤❤👍👍👍👍
@GooklGookl-f2p
@GooklGookl-f2p 4 ай бұрын
እናመሰግናልወድማችን❤❤❤❤❤❤❤
@RABIRABI-dx3br
@RABIRABI-dx3br 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@BlenLamesgin
@BlenLamesgin 4 ай бұрын
Fezer eye
@brticanbrtican9271
@brticanbrtican9271 4 ай бұрын
ሁላቹም ላክ አድርጉ አያስከፍልም ገዘብ ሳንከፍል የምንማረው ትምህርት ዋጋ አለ
@HanaBabadra
@HanaBabadra 4 ай бұрын
Selamh ybza biro
@RozaSimon-u2k
@RozaSimon-u2k 4 ай бұрын
ግን ለኔ በደምብ ኣታስደናግደኝም ከኔጋ ማውራት ኣትፈልግም
ፍቅራችሁና ትዳራችሁ በርቀት ለሆነ
18:59
FREZER FKADU
Рет қаралды 4,3 М.
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 55 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 149 МЛН
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 65 МЛН
ላንቺ ያለው ፍቅር የቀዘቀዘበት ምክንያቶች
22:20
ሁሉም ወንድ የሚሞትላትና የሚፈልጋት ሴት
15:35
ካፈቀረሽ ብቻ የምታዪበት 2 ምልክት
12:59
FREZER FKADU
Рет қаралды 64 М.
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 55 МЛН