እነዚህን ምልክቶች ስታዩ እግዚአብሔር እየተናገራችሁ ነው። Kesis Ashenafi

  Рет қаралды 34,951

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

Күн бұрын

Пікірлер: 211
@mesi557
@mesi557 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🤲👏 ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይጻፍልን በእውነት 📖✅🕊👏👏 "የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ" ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🤲🕊
@Abifikerr626
@Abifikerr626 3 жыл бұрын
ውስጤ በተጨነነቀበት ስዓት ነው ይሄንን ድምዕ የሰማሁት ፈጣሪዪ ሰው የለኝም አንተ ጋሻ መከታ ሁነኝ ድንግል እናቴ ከፊቴ ቅደሚ እና ካለሁበት ጭንቀት ገላግይኝ በጰሎታችሁ አስቡኝ
@tsegaethiopia2921
@tsegaethiopia2921 3 жыл бұрын
Atcheneki mare wede amlak tayiw chiketshn
@user-jd3xw5nm8u
@user-jd3xw5nm8u 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አለ እይዞሽ ፀሎት አይለይሽ ቃሉ ያፀናል 🙏🏻💒💒🙏🏻🙏🏻🙏🏻🇪🇹🌹💛💚
@liyab3730
@liyab3730 3 жыл бұрын
❣Ayzosh wde alalifachewm mitiyachew negeroch alifeshachew tayalesh tselot yemayfetaw kuwatero ylm ayzosh betselote asibishalw🙏
@user-jd3xw5nm8u
@user-jd3xw5nm8u 3 жыл бұрын
Liya B 💒🙏🏻🙏🏻❤️🌹
@salamislam9495
@salamislam9495 3 жыл бұрын
egzaber yasbeshy mama
@MesekeremZegeye
@MesekeremZegeye Ай бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ቀሲስ እግዚአብሔር ይሰጥልን ድንቅ ትምህርት ነው የሰማነውን በልቦናችን ያሳርፍልን❤❤❤❤
@eyoelmengesha7275
@eyoelmengesha7275 2 жыл бұрын
አሜን !! ቃለህይወት ያሰማልን። ይህንን ትምህርት ያየሁት ከተሠራጨ ብዙ ጊዜ ካለፈ በኋላ ነው። ትምህርተ በቀጥታ ለኔ የተዘጋጀ ነው የመሠለኝ። በጣም ነው የተማርኩበት። የክርስትና ህይወቴ መስመር እንዲይዝ የወሠንኩበት ትምህርት ነው። ወንድሜ ከገባሁበት ሐዘን እንድፅናና ስላነቃኸኝ እና ወደ እግዚአብሔር እና ወደቤቱ እየተጠራሁ እነደሆነ በብዙ ምልክቶች ያሳየኝን እንዳስተውል ስላደረከኝ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልህ!! ተባረክ
@user-fx2dj8qj4i
@user-fx2dj8qj4i 5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይሰጥህ መምህር
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 жыл бұрын
✝️አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማናልን አሜን ልክ ነው ደጋፊ አለኝታ እግዚአብሔር ብቻ ነው የማይለወጥ የማይረሳ አምላክ "የሚመካ በእግዛብሔር ይመካ" በሰው አትተማመኑ ቢደገፍት ይሰበራል ተሰብሮም አያበቃ ተሰንጥሮ ይወጋል። እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን🙏አሜን🙏 በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን🙏
@user-md6ni8zn4j
@user-md6ni8zn4j Жыл бұрын
ሰለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር እምላክና ይመሰገን ቃል ሂወት የሰመዐልና ፀጉኡ የብዘሐልኩም እግዚአብሔር እምላክ ክቡር አቦና ቡዝሕ ተማሂር ብሓቂ
@user-dx3kl4ph2d
@user-dx3kl4ph2d 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሳማልን መምህራችን አምላኬ ሆይ ሃገራችንን ሰላም አርግልን እናቴ ን ቤተሰቤን ናፈቀኝ የሃገራችን ሰላም ናፈቀኝ እረ ኢ/ያን ወደ ድሮ ኢ/ያ መልሳት
@hailemariamhurmu7020
@hailemariamhurmu7020 3 жыл бұрын
Yes
@mihretnegn7902
@mihretnegn7902 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን። የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን።
@rahelgh5427
@rahelgh5427 3 жыл бұрын
Egziabhar ymesgen Egziabhar ymesgen Egziabhar Ymesgen eawo Egziabhar Ale Lzelalem ynoral Amen Amen Amen kale hewet yasemaln Abatachin Egziabhar ybarekh regm edma ketana I really like the you teach ❤❤❤🙏💯
@lulatesfay5086
@lulatesfay5086 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ይህ ትምሕረት ለእኔ ነው ተመስገን አምላኬ ✝️
@emukal5087
@emukal5087 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@venishbedju8424
@venishbedju8424 3 жыл бұрын
እሰይ ቃለ ህይወት ያሰማን በጣም ደስ የምል ትምህርት ነው መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አሜን አሜን ተዋሕዶ መሆን መታደል ነው እትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ አምላካችን አሜን ✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@urud8496
@urud8496 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያኑርልን
@kidusyenatu4835
@kidusyenatu4835 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን በፀሎትህ አስበኝ
@user-fi6ew4iy6t
@user-fi6ew4iy6t 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህውትን ያሰማልን መምህር
@senawitkidane5343
@senawitkidane5343 3 жыл бұрын
የሰዉ ፊት የሰዉ እጁ አታሳየኝ ምጨረሳየን አሳምረዉ ፈጣሪ አነት ዉሰጤን ታቃለከ ልቦና ሰጥኝ
@konjetabate6813
@konjetabate6813 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@hiwotyeshitila8459
@hiwotyeshitila8459 3 жыл бұрын
Amen amen amen qeliyotin yesimalin mahamirachin edimaena tena yisixilin
@ismaialismail105
@ismaialismail105 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@azebfisseha7665
@azebfisseha7665 2 жыл бұрын
አቤት አሰይ... ልክ አንዲህ በቅርቡ አህቴ በትልቅ በረከት ስጎበኝ ለሁላችንም ደስታ ሁኖ ኤግዚያብሔር አለ አንድንል አድርጎናል ክብሩ ይስፋ !
@azebfisseha7665
@azebfisseha7665 2 жыл бұрын
ሰው ላይ አትደገፍ ሲል... የተመካንባቸው ነገሮች ይወስዳል !
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን ቸሩ መደሀኒያለም አባቴ ልዩ ነው ፍቅርህ እንደ አንተ አይነት ወዳጅ አላየሁም ቀርቤ ክብር ምስጋና ይግባ ለስምህ
@meronayelow2385
@meronayelow2385 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን ኑሩልን መምህራችን በርሰወ ላይ አድሮ ያስተማረን የተናገረን የቀራኒወው ንጉስ የድግል ማርያም ልጂ ክብርና ምስጋና ይድረሰው ተመስገንን አምላኬ ሆይ !!!!!
@alemmesisi9368
@alemmesisi9368 3 жыл бұрын
Amen kale hiwet yasemalen lenam amelaken yasayeg mengedun amen
@mekedesmekedes9096
@mekedesmekedes9096 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን
@gelilaasfaha1529
@gelilaasfaha1529 3 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yesemaln 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@tiruworkeshetu3544
@tiruworkeshetu3544 3 жыл бұрын
አባቴ መምህሬ የእግዚአብሄርን ቃል በእርሰወ ድምፅ ስሰማ ጭቀቴ ይቀላል የለመለመች ተስፋ ትታየኛለች አሁን ግን እጂግ በጣም ውስጤ መቀበል ያልቻለው ሀዘን ውስጤን ሰበረው በስደት ላይ የቤተሰብን ሞት መስማት ከባድ ነው ሰሞኑን እኔ ያ አጋጣሚ ደረሰብኝ ሁሉ የእግዚአብሄር ፈቃድ እድሆነ እያወኩ እራሴን ማፅናናት አቅቶኛል አባቴ ምን ላድርግ
@emukal5087
@emukal5087 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kasuamara6794
@kasuamara6794 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህሰለ ማይነገር ሰጦታው እግዚአብሄር ይመሰገን
@weldezghimehari2173
@weldezghimehari2173 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Qalee hywet yasemaln Semto kemetfat yadnen Egziabhr Amlakachn
@tarikteklay1860
@tarikteklay1860 3 жыл бұрын
Amen amen amen kalehiwet yasemalin
@hk.237
@hk.237 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥልኝ እኔን የሚመለከትነበር!!!
@elsabetshume7713
@elsabetshume7713 2 жыл бұрын
ቃልህወት ያሠማልነ
@tsehynigguse7228
@tsehynigguse7228 3 жыл бұрын
አሜን አሜን። አሜን
@hiwotdesta7859
@hiwotdesta7859 3 жыл бұрын
አሜን+3❤❤❤
@jerrytadesse595
@jerrytadesse595 3 жыл бұрын
አሜን
@ababomsaya9694
@ababomsaya9694 3 жыл бұрын
amen amen amen 😍💖🙏🙏🙏🙏
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Qalhiwot yasamalin Mamihirachin Egzihaber yibarkot Tsagawun yabzalot 🙏🙏🙏❤️❤️❤️💒💒💒
@addisalemhailesilassie1365
@addisalemhailesilassie1365 3 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ እይውት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን 👏👏👏
@user-hu9qv5ph1f
@user-hu9qv5ph1f 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይስማኝ ባባ እድመና ጠና ይስጣቹ ታባረኩ
@user-qe4zf9go6i
@user-qe4zf9go6i 2 ай бұрын
Amen kalehiwot yasemalign memihre
@restinpeacemylovelydadlove1412
@restinpeacemylovelydadlove1412 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@gelilaluol4156
@gelilaluol4156 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@abdullahabdullah4209
@abdullahabdullah4209 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህውት ያስማልን ዕደለኛ ነኝ ይህ ቃል እግዚአብሔር በመስሜቴ ግን መስማት ብቻ በቅ ኣይደለምና ልቦና ኣደስጠን ፀሉይልን ኣባታችን።
@hiwotdesta7859
@hiwotdesta7859 3 жыл бұрын
አሜን+3❤❤❤ቃለ__ሕይዎት ያሠማልን ለመምሕራችን።!!!
@abebatesfaye2955
@abebatesfaye2955 3 жыл бұрын
አሜን አሜን በጣም ነብሴ በተጨነቀችበትና ባዘንኩበት ሠአት ነው ያዳመጥኩት። ወደ ውሥጤ እንድመለከት ነው ያደረገኝ
@asnakechseifu4082
@asnakechseifu4082 3 жыл бұрын
Amen Amen kale hiwot yasamawo.
@yodittadeseabraham432
@yodittadeseabraham432 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@user-lj2np6kn2n
@user-lj2np6kn2n 3 жыл бұрын
አሜን!!አሜን!!አሜን!!መምህር ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ በሞገስ በጥበብ ያኖርልን እኛም በሰማነው 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈረ እግዚአብሔር ይርዳን እውነት ትምህርቶ መንፈስን ያድሳል ነፍስ ሀሴት ታደርጋለች በእርሱ ትምህርት ብዙ ነገሮቼ ተለውጦዋል
@user-uf1dc4de9z
@user-uf1dc4de9z 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን ⛪⛪⛪⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 3 жыл бұрын
Amen እያየሁ ነው ቸርነቱን🙏🏽👏🏾❤️
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 3 жыл бұрын
መመካት በእግዚአብሔር ነው 🙏🏾
@hiwitube3460
@hiwitube3460 3 жыл бұрын
ተባረክ ቀሲስ
@user-dk7km1kq8z
@user-dk7km1kq8z 3 жыл бұрын
ሰላም በክርስቶስ እንደምን አላችሁ ቤተሰቦች የመንፈስ ቅዱስ እደትናችሁ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ሀና እያላችሁ
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ
@user-jd3xw5nm8u
@user-jd3xw5nm8u 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቃሉ ያሰብሽ አሜን
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 2 жыл бұрын
እግዝአብሔር ያግዝሽ እህቴ
@Ty-mk7xi
@Ty-mk7xi 2 жыл бұрын
አማምላክ ታስብልን
@helengenetu1117
@helengenetu1117 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል እግዚአብሔር ይስጥልን የድንግል ልጅ ጌታ እየሱስ ይክበር ይመስገን
@user-yy5bs2kq9b
@user-yy5bs2kq9b 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችንም ወድማችንም እረጅም እድሜና ጤና. ይስጥልን
@user-jd3xw5nm8u
@user-jd3xw5nm8u 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለሄት ያስማልን እድሜ ይስጥልን💚💛❤️🇪🇹💒🙏🏻🙏🏻🙏🏻ሁላችንንም እግዚአብሔር ይጥብቀን አሜንኦረቶዶክስ ሄወቴ ሰላም ያብዛልሽ
@assiassi9863
@assiassi9863 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ቀሲስ አሽናፊ ያስተማረን የመከረን የገስፀን አምላካችን ስሙ ይመስገን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ አሜን አሜን አሜን
@solomonshemels8986
@solomonshemels8986 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen God bless Ethiopia orthodox people 💚💛❤⛪⛪⛪🙏🙏🙏
@helensemere303
@helensemere303 2 жыл бұрын
amlak yimesgen
@hagereethiopia6785
@hagereethiopia6785 3 жыл бұрын
እሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጡብቅልን
@asiapopsi1184
@asiapopsi1184 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህር ጌታ ሆይ የሰማንውን በልባችን ፃፍልን
@user-yl8xs3hm4u
@user-yl8xs3hm4u 3 жыл бұрын
b
@wurkuhatsege6629
@wurkuhatsege6629 3 жыл бұрын
አባረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ፈጣሪ አሜን አሜን አሜን
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቀሲስ ረዥም እድሜ ይስጥልን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@tigestgebremedhin1764
@tigestgebremedhin1764 3 жыл бұрын
Amen kala hiwatn yasamal
@nuhaminbehailu20
@nuhaminbehailu20 3 жыл бұрын
አባታችን እረጅም ያገልግሎት እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ።
@tigistmammo8429
@tigistmammo8429 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!
@genetamare9847
@genetamare9847 3 жыл бұрын
Kale hyewti yasemalen
@shewitsium5514
@shewitsium5514 3 жыл бұрын
Amen Asige Ante ko medhanit nat ko
@AO-ce6sv
@AO-ce6sv 3 жыл бұрын
Amen amen 🙏 Amlakachen Semu Beruck yehun 🙏 yte semanewen be libonachen yetsafelen 🙏 kefuwen yarekelen torenetun essatun yatefalen ende cherenetu selamun yamtalen Tebarekelen 🙏🙏🙏
@hanafkr3940
@hanafkr3940 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏
@haimiviews4784
@haimiviews4784 3 жыл бұрын
መምህር አሼ ይህ ትምህርት እኔን በቀጥታ ይመለከተኛል። ቃለ ሕይወት ያሰማህ
@getachewghirmay9882
@getachewghirmay9882 3 жыл бұрын
Kesis ashenafe new semachew
@user-sr7sq2nf6q
@user-sr7sq2nf6q 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🏾። መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።
@user-ot4rd2sb9e
@user-ot4rd2sb9e 3 жыл бұрын
አሜን!! ቃለ ሂወት ያሰማልን
@aaaass2462
@aaaass2462 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን።
@yeshigirma191
@yeshigirma191 3 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏👏👏👏
@selinahailetecle5564
@selinahailetecle5564 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena abona 🤲🤲🤲⛪⛪⛪💛💚❤
@birhanegetahune6779
@birhanegetahune6779 3 жыл бұрын
አሜን አባቴ መመኪያ እግዚአብሔር ብቻ ነው ስንቸገርም እሡ ብቻ በተለይ በሥደት እያለን ቤተሠብ በሌለበት ጊዜ አሁንም ብዙ እቅድ አለኝ እሡ ይርዳኝ በፀሎት አሥቡኝ መቅደሠ ማርያም ቃለ ሕይወት ያሠማልን
@selamwitambaw5805
@selamwitambaw5805 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህወት ያስማልን
@jasika499
@jasika499 3 жыл бұрын
ትክክል መከራ ወደ እምነት ጎትቶኛል
@betehamekonnen9800
@betehamekonnen9800 3 жыл бұрын
Amen semu kef yebel yene GETA ebete kuch beye kebur kalun endenesma Anten yesten be ant bekul yeminagergne kal hiwot yasemalen
@user-pm5tk7ok8l
@user-pm5tk7ok8l 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን
@ቤዛዊትየማሪያምልጅ
@ቤዛዊትየማሪያምልጅ 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ በዘመንህ ሁሉ ጌታ ይርዳህ
@laurettenehme4415
@laurettenehme4415 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@fyhhuuhhui6467
@fyhhuuhhui6467 3 жыл бұрын
ቃል ህወሃት ያሰማን መምህርችን አሜን አሜን አሜን
@rushaandarge2962
@rushaandarge2962 2 жыл бұрын
Kale hiwetn yasemaln memher
@samrawitgebremesqel1444
@samrawitgebremesqel1444 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾💛💚❤️💜
@user-qm5bd1sr3d
@user-qm5bd1sr3d 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@sihtayuethiopa4659
@sihtayuethiopa4659 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምርት ነዉ እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልን መምራች
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 3 жыл бұрын
ብቸኛ ሰንሆን እግዚአብሔር አብዝቶ ወደኛ የቀርባል ሰለዚህ በፀጥታ ሆነን የሚነናገረን ነገር ሰለሚኖር እናዳምጥ የህም በፀሎትና ቃሉን በማንበብ በየቀኑ ወደሱ ስንቀርብ ቀጥታ የሰማናል ;ይናገረናል ;የመልሳል ከእስትንፋሳችን ይልቅ እርሱ ቅርባችን ነው
@eyobmindaye1081
@eyobmindaye1081 3 жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@maryhaile7317
@maryhaile7317 3 жыл бұрын
Amen
@hassansomaily466
@hassansomaily466 3 жыл бұрын
ወደምችን ቃላሄወት ያሰማልን አሜንአሜን አሜን
@user-ws7yf8do3v
@user-ws7yf8do3v 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የሕይወት ቃል ያሠማልን 🙏
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@liyab3730
@liyab3730 3 жыл бұрын
❣❤❣Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln abatachin yagelglot edmewotn yarzmln 🙏❣🙏
@hirutbitewlign45
@hirutbitewlign45 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 💜💜💜
ሰው ኑሮን በብቃት መምራት እንዲችል እግዚአብሔር ን ምን ቢጠይቀው ይሰጠዋል? Kesis Ashenafi
27:40
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 10 М.
Violet Beauregarde Doll🫐
00:58
PIRANKA
Рет қаралды 52 МЛН
ነገር የማይሳካ ሲመስል ምን እናድርግ? Kesis Ashenafi
27:21
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 38 М.
በፍቅር የእግዚአብሔርን ፍቃድ እንዴት እናውቃለን? Kesis Ashenafi
16:44
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 73 М.
ሰው ዕድለኛ የሚሆነው ይህንን ሲያውቅ ነው። Kesis Ashenafi
30:32
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 59 М.
የቀሲስ አሸናፊ ያልተተረከ ማንነት
19:23
Adot Enat /አዶት እናት /
Рет қаралды 14 М.
ፍርሃት የዲያቢሎስ ጦርነትና መውጫው። Kesis Ashenafi
27:33
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 19 М.
ቤትም ሥራ ቦታም ይህን ተለማመዱ። Kesis Ashenafi
21:59
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 32 М.
ሁላችንንም የሚመለከት..... ከፈተና የምታመልጡበት። Kesis Ashenafi
39:42
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 109 М.
ጭንቀታችሁን የምትቀብሩበት ልባችንን የሚያበረታ መልእክት። Kesis Ashenafi
20:18
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 55 М.