No video

እነዚህን የምታደርግ ሴት ህይወትህ ካለች በ2016 አስወጣት|yod house

  Рет қаралды 13,121

yod house

yod house

11 ай бұрын

#relationshipadvice #forman #yodhouse
#psychologicaltherapy
#datingadvice
#psychologicaltherapy
#datingadvice
#datingcoach
#relationshiptherapy
#psychologicaltips
#forman
#lovecoaching
#yodhouse
#text
#loveandsex
#sex
#phone

Пікірлер: 53
@shimlisfiseha740
@shimlisfiseha740 11 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክሽ የሴቶችን ሚስጢር ምንም ሳታስቀሪ ነው በሁሉም ፕሮግራሞችሽ ላይ የተናገርሺው ፡፡ አድናቂሽ ነኝ ፡፡
@direadis2870
@direadis2870 10 ай бұрын
የእንግሊዘኛውን የውጭ ሀገር ባህል ፣የእንግሊዘኛውን ጥናት ተርጉመው ከሚያቀርቡ ፤የሀገረኛውን ባህል እና ሁኔታ ይበልጥ በማቅረብ ብዙሀኑን መታደግ እንደምትቀጥይ አምናለሁ።thank u!
@girmayelias8101
@girmayelias8101 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 11 ай бұрын
እንኳን አደረሰሽ ዛሬ የኔን ህይወት ነው የተናገርሽው ለነገሩ እኔ መጨረሻውን አይቸዋለው እሶም እርቃ ሄዳለች አግብታ የ 1 ሴት ልጅ እናት ሆናለች እኔም መጎአት ምችለውን ሁሉ ጉዳትተጎድቼ ጨርሻለው ዛሬ እኔ ሌላ ሰው ነኝ ብዙ ተቀይራለው ፍቅር ትዳር ህይወት ሚባሉ ነገሮች ለኔ ምንም ስሜት የማይሰጡ ተራ ነገሮች ናቸው ምንም ያህል ቅንጣት እንኳን ፍላጎትም የለኝም ትናንት ብዙ ተስፋ እና ህልሞች ነበሩኝ ለሀገር ለህዝቤ ለ አለም የማበረክተው ትልቅ ነገሮች አሉ ብዬ ያንን እውን ለማረግ እለፋ ነበር ዛሬ ከእሶ በሆላ ግዜ ሚልቀው እሶን መተዋዋቄ ምንያህል ጥፋት ከሶጋ መቀራራቤ ትልቅ ስተት እደነበረ በማሰብ በጸጸት ነው ግዜ ሚልቀው እንዴት እደወደድኮት በማሰብ እበሽቃለው ውስጤ በበቀል ስሜት ይነድ እና ግን ዛሬም ደካማ ጎኔ ናት እና በሶ መጨከን አልችልም እና ጥፋቱ የኔ ነው እሶን ማፈቀሬ የራሴው ስተት ነው ብዬ እራሴን እጎደዋለው እራሴን እቀጣለው ፈጣሪየን ጠዋት ማታ እሶን ከውስጤ ነቅለህ እዳላስታውሳት አርገህ አውጣልኝ ወይ እኔን በሞት ውሰደኝ እያልኩ ነው ምለምነው
@yodhouse2713
@yodhouse2713 11 ай бұрын
እረ በስመአብ በል....ለበጉ ነውም በለህ አስብ እንጂ!!!
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 11 ай бұрын
አይ ዮዲ ስሜት አልባ መሆኔን ነው ለበጉ ነው ምለው ከሆነ ይሁና አንዳንድ ሰዎችን በህይወታችን ማወቅ እንኳን ስተት ነው እሶ ወደኔ ህይወት ስትመጣ እዲ ዋና የህይወቴ ተቆጣጣሪ ትሆናለች ብዬ አስቤም አላቅም ነበር ይገርምሻል ለ 2 አመታት የሁለታችንም ቅርብ ሰዎች አብራቹ ሁኑ እኛ እንርዳቹ እና ተጣበሱ ብለው ሲጨቀጭቁኝ እንኮን እኔ እሶ በጣም ቆንጆ ናት ለኔ ትበዛለች አልፈልግም እል ነበር እሶ ደሞ ልጁ ያላሰበውን አታሳስቡት ነበር መልሶ ሌላ የወዳት የነበረ ሰውን እድታናግር ሁላ እልካት እገፋፋት ሁላ ነበረ መቼ ውስጤ ገብታ ዋና ተቀጣጣሪ እደሆነች መቼ እዲ እዳፈቀርኩኦት እንኮን አላቅም
@beyenemorka6385
@beyenemorka6385 11 ай бұрын
ዮርድ በአካል ባገኝሽ እነንጃ የማደርግሽ አንች ከእግዚአብሄር የተሰጠሽ ልዬ ስጦታ አለሽ ብቻ ፈጣሪ አሁንም እውቀቱን ያብዛልሽ
@yodhouse2713
@yodhouse2713 11 ай бұрын
Amen..bro!!
@SimonAdane
@SimonAdane 7 ай бұрын
የወንዶች ቅመም የዚች ይለያል
@user-mu8cv2de3y
@user-mu8cv2de3y 10 ай бұрын
ዮርዲየ ስለምታቀርቢቸው ጥልቅ ትምህርትሽ ምክርሽ በምንም ቃላት ላደንቀሽ አልችልም!!የሁሉንም ስሜት በግልፅ ተረድተሽ የብዙዎችን ህይወት እየቀየርሽ ያለሽ ድንቅየ እህት ነሽ።እግዚአብሔር ጥበቡን ጨምሮ ጨምሮ ከሙሉ ሰላም ፣ጤና ፣እድሜ...በጎ የሆነውን ሁሉ ይስጥሽ!!ዮርድየ በቀጥታ አግኝቸሽ ላማክርሽ ፈልጌ ነበር።በምን አማካይነት ላግኝሽ??
@yodhouse2713
@yodhouse2713 10 ай бұрын
Amen...telegram link profil lay alelih
@IqramHayat
@IqramHayat Ай бұрын
የእውነት ሃሳብ ነው
@MaurdMurad-pn5wz
@MaurdMurad-pn5wz 11 ай бұрын
እወድሼለሁ
@esayaskebede6918
@esayaskebede6918 11 ай бұрын
ምናለ እህቴ በሆንሽ። እንኳን አደረሰሽ።
@yodhouse2713
@yodhouse2713 11 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን...!!
@user-sagiv.m.t
@user-sagiv.m.t 11 ай бұрын
እትየ፥ እንኳን አደረሰሽ!! መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ። ወንድምሽ ነኝ። 🎉🎉🎉🎉🎉
@yodhouse2713
@yodhouse2713 11 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድም አለም❤
@tesfayedarsema415
@tesfayedarsema415 11 ай бұрын
የማመሰግንበት ቃላቶች ያንሰኛል። እንኳን አደረሰሽ።
@yodhouse2713
@yodhouse2713 11 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤!!!!
@AregaLamme
@AregaLamme 11 ай бұрын
Perfect yod you right I am done I expend 2000000 birr but she never say thank you I don't no why since today never gonna be hapeen I am done thank you youd 💔
@fitsumtewolde8189
@fitsumtewolde8189 11 ай бұрын
ትቸርዬ ❤❤❤❤❤❤❤ዋዉ🎉🎉🎉🎉
@mikaelwerkey6019
@mikaelwerkey6019 11 ай бұрын
Enkuan aderesesh yodi🥰 Thank you so mutch for your advice🙏
@EW721
@EW721 11 ай бұрын
እውነትሽን ነው ዳይ ነው የሚሻለው ዮዳ❤❤❤
@MaurdMurad-pn5wz
@MaurdMurad-pn5wz 11 ай бұрын
ሰላም
@MaurdMurad-pn5wz
@MaurdMurad-pn5wz 11 ай бұрын
ማሻአላህብያለሁ ለምክርሸ
@yilmarega-jl5ml
@yilmarega-jl5ml 11 ай бұрын
እንኳን፡አደረሰሽ፡የነ፡ጥርሰ፡ፍንጭት፡ቆንጆ፡፡
@abrahamkassa
@abrahamkassa 11 ай бұрын
..ከምታወሪው ነገር በላይ ሚገርመኝ ...ኮንፊደንስሽ 99.999
@Faisel-hd9zg
@Faisel-hd9zg 11 ай бұрын
Yodi Betam Amesegnalehu Be Fikr Alem Ende Ene Yetegoda Sw Ale Bye Alasbm Yodi Bzu Mawurat Alfeligm Betam Bebzu Yamegnal
@yodhouse2713
@yodhouse2713 11 ай бұрын
ayzog.....temaribetalh!
@siseyketema1024
@siseyketema1024 11 ай бұрын
Salaam Yoodiiyee Ankoon Adarasaash! Kaamaar yaanchii tahamart ayixagabaam kamatamarcaaw ra'as jamaroo ashii.
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 11 ай бұрын
የምነግሪን ባልተጋቡ ሰዎች መሃል ስለአለው ነውና ረጅም ጊዜ በትዳር ዓለም በኖሩ ላይ ስለሚያግጥሙ ብትናገሪ ጥሩ ይሆናል።
@brukacount
@brukacount 11 ай бұрын
ዮድ 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 2:45 የ2016 ሃቀኛ ተናጋሪ ብዬሻለሁ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ እውቀቱን ያብዛልሽ ጨንቆኝ ነበር ገላገልሽኝ 10q!!!! ሽልማት አለሽ🐔🐔🐔🐔🐔🥚🥚🥚🥚🥚🥚🍗🥚🍗🥩🥩
@yemayeyene4524
@yemayeyene4524 11 ай бұрын
Betkkl yes yes set kebad fxur neche amesegnalew yenen gud new yenegershighe
@irakozecedric750
@irakozecedric750 11 ай бұрын
Yodiye.thankyou.somuch.idezihi.ayinat.fiqiraynayen.awuni.aswogije.salami.agaynawu.l.love.you.barichilinyi
@berhanubirra7334
@berhanubirra7334 11 ай бұрын
Denver mekere😊
@libbueneyew9421
@libbueneyew9421 11 ай бұрын
ዳይ የራስዋ ጉዳይ
@abikatfkbr1110
@abikatfkbr1110 11 ай бұрын
እቴ ምንላርግሽ እንኳንአደርሰሽ በጣምነውእማከብርሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yodhouse2713
@yodhouse2713 11 ай бұрын
enkon abiro adersen❤
@jaklv7906
@jaklv7906 11 ай бұрын
Enkowan aderasash yod🥰🥰😍😍😍😍👍
@yodhouse2713
@yodhouse2713 11 ай бұрын
enkon abiro adersn❤
@JMCH555
@JMCH555 11 ай бұрын
Happy New Year 🎆
@yodhouse2713
@yodhouse2713 11 ай бұрын
Happy new year
@getanehtadesse5324
@getanehtadesse5324 Ай бұрын
❤❤❤
@KiffiyaAbdela
@KiffiyaAbdela 11 ай бұрын
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊❤️ ❤️❤️ ዮይ እንኳ አደረሰሽ ❤️❤️ 🌻🌻መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️ 🌼 በጣም ከፍተኛ ችግር ላይ ነኝ ላማክርሽ ስለምፈልግ አድሬስ ላኩልኝ 🙏
@yodhouse2713
@yodhouse2713 11 ай бұрын
ላንተም....telgeram lay!!
@AsefaGadebo
@AsefaGadebo 11 ай бұрын
Inkuan aderesh yod🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@yodhouse2713
@yodhouse2713 11 ай бұрын
enkn abiro adersen❤
@user-ti1mq9pb7b
@user-ti1mq9pb7b 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@mamezeynu9213
@mamezeynu9213 11 ай бұрын
Hode ke enekelefe new yanekashigni . Amesegenalehu . Hode bawerashi dese yelegnale. Be wesete mesemere . Ebakeshi erejigni
@yodhouse2713
@yodhouse2713 11 ай бұрын
telegram...link profil lay alelih!
@HasanGanedo-vr2ux
@HasanGanedo-vr2ux 9 ай бұрын
Hi
@wubshetwub7332
@wubshetwub7332 11 ай бұрын
አንችን ያገባ ወንድ ታድሎ
@meelos824
@meelos824 2 ай бұрын
እሷም እኮ ሴት ናት :
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 33 МЛН
ያፈቀሩትን መርሳት ይቻላል ወይ? #sanch
21:14
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 46 М.