ዚክር እና ዱአዕ የመንፈስ ቀለብ ተከታታይ ትምህርት ክፍል (38) በኡስታዝ አህመድ ሸይኽ አደም

  Рет қаралды 304

Al Elmu nur አል ኢልሙ ኑር

Al Elmu nur አል ኢልሙ ኑር

Күн бұрын

#sadat_kemal#al_elmu_nur#የዲን_መድረክ

Пікірлер: 76
@hairyatube
@hairyatube 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በጣም ጥሩ ምክር ኡስታዝ አህመድ አደም እድሜ እና ጤና ይሥጥልን
@rabeyatube1882
@rabeyatube1882 2 жыл бұрын
Asalmalyukm waramatulhi wabrkatu mashaallah mashaallah mashaallah aallah samto kaa xaqami yaa rgani ishaallah kaa libi inmsgnlani arifii koytaa nabdani qatybati wada fitii wde🌹🌹🌹✅
@Fatumatube.2
@Fatumatube.2 2 жыл бұрын
Mashe allah betima dese yemila koyita neber zikar yehiwet tigage medahanit new kelabachen yiretibala
@alelmunur
@alelmunur 2 жыл бұрын
🌹🕊
@enat3655
@enat3655 2 жыл бұрын
Aselamu aleykum worahmetulahi woberekathu selam ehtachin Selma lehagerachin selam lehzbachin yihunln eyalkugn ehtachin masha alah betam tru koyta neber enamesegnalen berchiln belela video endemnagegnish tesfa alegn thankyou
@umuekramtube
@umuekramtube 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ዝክር ቀልብን ያረጥባል ከጭንቀት ነፃ ያወጣል ዝክር ህይወትን ያበራል ሰላምን ያስገኛልልልል ዝክር
@onetohermother
@onetohermother 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂወበረካቱ ማሻ🌿🌿 አላህ ተባረክ እረህማን በጣም ደስ የሚል ተሰም🌿🍀🌿🍀🌿🍀🌿🍀🌿🍀🌿🍀🌿🍀🌿 የማይጠገብ ትምህርት ነው ጀዛኩም አላህ ኸይር🌿🍀🍀🌿🍀🌿🍀🌿🍀🌿🍀🌿🍀🌿🍀🌿 ጀዛ ውስታዝ እረጅም እድሚ ከጤናጋ ይስጥልን ያረብ
@Niema12
@Niema12 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳ ሰላም መጣሽ ኡስታዝ ጀዛከላ ኸይረን በሰማነው እምንጠቀም የረገን አስትማሪ ቨደዬነው ጀዛከላ ኸይረን 💐💐💐🌹
@linatube3912
@linatube3912 2 жыл бұрын
Selamualeykum werhumtolhu weberkathu dwa azekire yekebe yergagolwe Allah Allah hegerchnem selame yedrgwe
@uomeloo4237
@uomeloo4237 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻላህ
@Amewollo
@Amewollo 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ያረቢ አንተ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን ያረብ በጣ ም ከደስ የሚል ትምህርት ነው ጄዘሰኪላሁ ኸይረን
@elsatube808
@elsatube808 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽልን በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ቆይታ ነበር ብዙ ስራወችን እንጠብቃለን ጠንክሪልኝ ሰላም ፍቅር አንደነቱ ለሀገራችን ይላክልን እግዚአብሔር ሰላምን ይመልስለን 🙏🙏
@ደቡብፍቅርዩቱብ
@ደቡብፍቅርዩቱብ 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቃቹ🌹🌹🌹🌹አሪፍ ቆይታ ነበረ ጡሩመልክ ነው ያረብ ሀገራችን ሰላም አድርግልን ፍትህ በየቦታዉ በግፍ ለተገደሉ ወገኖቻችን ፍትህ የገደለ ይገደል ፍትህ የሀገራችን ብሶት አመመኝ ያማል
@mestofanuru
@mestofanuru 2 жыл бұрын
_አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ብያለሁ __#አልኢልሙ__# ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን_
@nurabentbaba
@nurabentbaba 2 жыл бұрын
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባረከቱህ ውድ የታከበረቹህ እትዮጲያን በሙሉ በየለቹህበት ሰለመቹህ ብዝት ይበል ሰለም እና ፍቅር አብዝቼ ለእምዬ እትዮጲያ ታመኜው በጠም አርፍ ቆይታ ነበር ወደፊት ብዙ እንጠብቀለን
@nuratube.
@nuratube. 2 жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ እንዲሁም ሠላምወዲእና የተከበራችሁየሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁይብዛልኝ ሀገራችን እና ሕዝባችንን ሠላምያርግልን መከባበርን መዋድድድንይስጠን አሪፍቆይታነበርን ማሻአላህ
@jemurade
@jemurade 2 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ወመረሃበን እንኳንም ደህናመጣሽሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ኡስታዛችን ጀዛክላሁ ኸይርን አላህ ይጠብቀወት በለዘብተኝነት የሚያስተምር አሊም ያስፍልገናል እና አላህ ያብዛልን እደሸኽ አህመድ አደም ያለ☝✅👍👍👍👍👍👍👍
@toybaseid
@toybaseid 2 жыл бұрын
_አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛልኝ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻ አላህ ጀዛኪ አላህ ኸይርን በሰማነዉ የምንጠቀም ያርገን_
@maryetube14585
@maryetube14585 2 жыл бұрын
አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክአላህ ኸይ ር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ
@hayattube2313
@hayattube2313 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳንሰላም መጣሽ ማሻአሏህ በሰማነው የምንጠቀም አሏህ ያርገን ውድ የሀገሪልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሠላምለሀገራችን አንድነትን ፍቅርን መተሳሰብን መዋደድን ያምጣልንኢ/ያ ለዘላለምትኑር💚💛❤
@maryetube14585
@maryetube14585 2 жыл бұрын
አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክአላህ የሸህ እረጅም እድሜ አላህ ይስጣችሁ
@aeshatube553
@aeshatube553 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካተሁ እንኳን ሰላም መጣሺ አል ኢልም ኑር ጀዛኪ አሏሁ ኸይር በሰማነዉ የምንጠቀም ያርገን ዉድ የሀገሬ ልጆች በስዴት ያላችሁ በያላችሁበት ከክፉ ነገር አሏህ ይጠብቃችዉ ስዴት በቃ ይበለን ሰላም ለሀገራችን
@tititube9079
@tititube9079 2 жыл бұрын
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን የኔ ዉድ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ፍቅር አንድነቱ ያብዛልን ያረብ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሠግናለን 😍😍😍😍🙏🙏🙏
@awelborena
@awelborena 2 жыл бұрын
አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን እህት እኳን ሰላም መጣሽ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ደስ የሚል ቆይታ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርግልን ጀዛከላህ ኸይረን ጀዛ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ በያለህበት ጥሩ ትምህርት ነው👍👍👍👍👍👍👍
@tueb489
@tueb489 2 жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ በርችልኝ ጡሩቆይታነው
@emusumeyatube
@emusumeyatube 2 жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እደትነሽ ውደ እኔ አለሁልሽ ማሻአላህ ሀሪፍ ቆይታነበር ሽኩረንንአዛኝነትን የተነፈገ ሰው መልካም ነገሮችን ሁሉ ተነፍጓል፡፡ ረሱል ( ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም) ትክክለኛ ፈራጅ እና ታማኝ ሰው መሆን ከፈለክ ለራስህ የምትወደውን ለሰዎች ውደድ። ረሱል {ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም} "ሰጪ እጅ ከተቀባይ እጅበላጭ ናት"ረሱል { ስለሏሁ አለይሂ ወስለም}
@sirajwollo6354
@sirajwollo6354 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ማሻአሏህ ሱብሓነላህ በሰማንበት እመንጠቀም አላህ ያደርጋል
@muna2056
@muna2056 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እንኳን በሰላም መጣሽ ማሻላህ ድዋ ቁራን ለኛ የቀልባችን ወሳኝ እርካታ የሚሰጠን ምግባችን ነው አላህ በሁሉም ነገር ያድለን በዲናችን ጠካራ ያድርገን ቀልብ ከሚያደርቅ ነገሮች አላህ ይጠብቀን በጣም አሪፍ ቆይታ ነበረ
@akramgader546
@akramgader546 2 жыл бұрын
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ጥሩ ትምህርት ነው ነፍሶቻቸውም ያረጋገጧት ሲኾኑ ለበደልና ለኩራት በእርሷ ካዱ፡፡ የአመጸኞችም ፍጻሜ እንዴት እንደ ነበረ ተመልከ ላገራችን አሪፍ ቆይታነበር
@rehma.you.tube.741
@rehma.you.tube.741 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱ ዉድ እህቴ እንኳን ሰላም ቆየሺልኝ ባለችበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን የሀገራችን ሰላም አላህ ይመልስልን ማሽ አላህ አላህ ለሁላችንም ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን አሪፍ ትምህርት ነው ጀዛክ አላህ ኽይር የኔ እህት
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ዋበረካተሁ እህታችን ጀዛሺ ለህ ኸይር ኢንሻአላህ በሰማንው ተጠቃሚ ያረገን ያርብ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@tube7965
@tube7965 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም አሪፍቆይታነበር እናመሰግንውድ በሌላቨዶእንገናኝ ተመልሰሺነይ
@sofiatube3943
@sofiatube3943 2 жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉዴ ሠላምሽ ይብዛልኝ አሪፍ ቆይታ ነበር በርችልኝ ከአንች ብዙ እንጠብቃለን ቀጥይበት ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁንልንን
@roziEthiotube
@roziEthiotube 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ተባረከላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ሁላችንም በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን በሌላ አስተማሪ ቪዲዮ እንገናኛለን ኢንሸ አላህ
@emumalik8690
@emumalik8690 2 жыл бұрын
አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ አብዚቸ ለሀገራቺን ለወገናቸን ተመኘሁ ወድ ያገሪ ልጂቺ በያላቺሂበት አለም ዳርቻ አላህ ይጠብቃቺሁ አላህ ይጠብቀን ያረብ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር መሸአላህ🌷🌷🌷🌷
@EmuYUSRTube2
@EmuYUSRTube2 2 жыл бұрын
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ዉድ ያገሬ ልጆች በያላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበል ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነትን መስማማትን ይስጠን በጣም አሪፍ ቆይታ ነበርን ቀጥይበት
@EmuSadam
@EmuSadam 2 жыл бұрын
እስላም እለይኩም ወራህመቱላሂ ውበረካተሁ ሰላም ሰላም ብያለሁ እህቴ ሰላምነሽልኝ የኔ ውድ እህት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በዚሁ ቀጥልበት እምውድሽ እላህ ይጨምርልሽ መሻአላ መልካም ቀን
@zeharitube_8491
@zeharitube_8491 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሚ እንዴት ነሽ ምርጥ ትምህርት ነው ከአንቺ ብዙ እንጠብቃለን ከአንቺ ብዙ እንማራለን ሽኩራን ጀዛኪላህ ኸይርን🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁
@Tube-zk1oq
@Tube-zk1oq 2 жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን አል ኢሙዬዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ሁሌም ለሰወች የሚጠቅምና አስተማሪ የሆነ ርዕስ በማቅረብ ጥሩ ፕሮግራሞችን እናቅርብ በአንድነት በፍቅር አብረን ጠንክረን እንስራለን በርችልኝ የኔ ውድ
@Fatuma
@Fatuma 2 жыл бұрын
እሠላሙ አለይኩም ወራህምቱላሂ ወበርካቱሁ አህለነ አል ኑሪ ማሻአላህ በጣም ጥሩ ፈታዋ ነበር ቅጥይበት በሰማነው የምትገርበ
@susufamilytube6647
@susufamilytube6647 2 жыл бұрын
አላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኪያላሁ ኸይረን በርች ጀዛኪያላህ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያዲርገን
@seyawtube
@seyawtube 2 жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበርካቱህ አህን ማሻአላህ አላህ ልባችን በዱአ እና በዚክር ይወፍቀን ያርቢ ደስየሚልትምህለትነው
@SofiaButajira
@SofiaButajira 2 жыл бұрын
እሰላም አሌይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን እህቴ ማሻ አላህ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ቀጥይበት ሰላም ለሀገራችን ፍትህ ለህዝባችን ኢትዮጵያ ሀገራችን አላህ ሰላም ያርግልን።ሱብሃን አላህ ወለህምዱሊላህ"' ወላኢላሃ ኢላ አላህ ወላሁ አክበር ===➧ከአላህ በላይ ወዳጅ ፣ ከቁረአን በላይ ጓደኛ ፣ ከሞት በላይ መካሪ የለም!!
@ferdose
@ferdose 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ መሻላህ እዉነትነዉ አላህ ምላሳችን በዚክር ይሞርድልን አደዋ በላ ሰመጣ ብቻ ሳይሆን በየቅሰቃሴችን ልምድ መሆን አለበት እሻአላህ
@akramgader546
@akramgader546 2 жыл бұрын
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ አሪፍ ትምህርት ነውየምናውቀው እንድ ጠብታ ስትሆን የማናውቀው ደግሞ እንደ ውቅያኖስ ነው፡፡ አይዛክ ኒውተን
@Heyre6
@Heyre6 2 жыл бұрын
አሰላሙአሌኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ አህለን እህት ሰላም የሀገሬ ልጆች ሰላማቹህ ይብዛልኝ በያላቹሁበት ያላህ ጥበቃ አይለያቹህ ማሻአላህ ጥሩ ትምህርት ነው
@awelborena
@awelborena 2 жыл бұрын
አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን እህቴ እኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ብዝት ማሻ አላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርግልን ጀዛከላህ ኸይረን ጀዛ
@rihanatube-7
@rihanatube-7 2 жыл бұрын
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላ ወበረካትሁ ሠላም እንደት ናችሁ ያጀመአ ሀገራቸውንና ንን ሠላም ያድረግልን በያለንበት አላህ ይጠብቀን ለሀገራችንን የምንበቃ ያድረገን በተረፈ አሪፍ ቆይታ ነበር
@Zd-wolloutub
@Zd-wolloutub 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ምርጥና አስተማሪ ቪድዮ ነው እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ከዚህ ቻናል ብዙ ጥቃሚቁም ነገር አዘል ትምህርቶችን አግኝቻለሁ ሁላችንንም በያለንበት አላህ ሰላም ያርገን ሀገራችንንም አላህ ሰላም ያድርግልን እኛንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን 👍👍👍👍👍
@yeberhalomitube
@yeberhalomitube 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በህይወት አስጨናቂ ወቅቶች የሚመጡት ለአጭር ጊዜ ነው ግን የዘላለም ያህል ይረዝማሉ፤ ያንተ ማንነት ነጥሮ የሚወጣው በዚህ ከባድ ወቅት ነው፤ ጀግና ብርታቱ የሚታየው ከብርቱ ጠላት ጋር ሲፋለም ነው! የገጠመህ ከባድ ችግር ከኋላው የአላህን ስጦታ የያዘ ሊሆን ይችላል፤ አንተ አላየኸውም ማለት ደግሞ የለም ማለት አይደለም! ፈርተህ የትም አትደርስም የምትችለውን እያረክ መጋፈጥ አለብህ ወዳጄ!
@ftube923
@ftube923 2 жыл бұрын
አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ፍቅር አንድነት ለህዝባቺን ይሁን ማሸአላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ከዘር ከህይማኖት የፀዳ መሆን አለቤት መዋደድን መታሳሰብን አብዝቸ ለዚህ ቤት ተመኚሁ 🌷🌷
@hayatTube946
@hayatTube946 2 жыл бұрын
አሰለም ወሌኩም ወራልማቱለህ ወበራከቱ ✅ማሸአለህ ማሸአለህ አህ ታጣቃሚ ያድርጋን የራቢ ምርጥ የሀጋሬ ልጆች አለህ ይበጣብቃቹ
@fafetube8315
@fafetube8315 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን እውነት ነው ዝክር እና ዱአ ብዙ ፈውስ አላቼው ወላሂ እኔ እራሱ ሲጨቀኝ ሰለዋት ማድረግ እስትግፍር ዚክር ሱና ጾም ጹሜ ዱአ ሳዱርግ ወላሂ ሁሉም መቅቡል ናቸው ብቻ አላህ ቀልባችንን ያርጥብልን ያአብ በርችልኝ ውዴዋ
@Emu-tube
@Emu-tube 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን አል ኢልሙ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻ አላህ አላህ ይጨምረልሽ ዚክረን የአላህን ቃል የምናወሳ ያድረገን
@zuzutube123
@zuzutube123 2 жыл бұрын
አሠላም አልይኩም ውራህመቱሊሂ ወበርካትህ ሠላም ለሁላችንም በጣም አሪፍ ነው በርች ሠላም ፍቅር ለሀገራችን አላህ አገራችንን ሠላም ያድርግ ልን ያርብ ማሻአላህ ሠምተን እምንጠቀም ያድርገን
@sofiatube3943
@sofiatube3943 2 жыл бұрын
አሰላም አሊኩውም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም እኳን ደህና መጣሺ ያረብበወለጋ ያሉ ህዝቦችም አላህ ይድረስላችው እሱ በዝነቱ እህቴ ሰላምሺ ይብዛ ባለሺበት አላህ ይጠብቅሺ ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለህዝባችን ያምጣልን ሀገራችንንን ሰላሟን ያምጣልን እምየ ኢት/ያ🇪🇹🇪🇹 ለዘላለም ትኖራለ ሀገር ሲኖር ነው ሁላችንም መኖር የምንችለው በስደት ያለነውንም በሰላም ከውድ ቤተሰቦቻችን ጋር አላህ ያገናኘን
@FoZlTube-cq1ci
@FoZlTube-cq1ci 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን እህት እኵን ደህና መጣሽ ውደ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ተባረክ እራህማን እህት እናመሰግን አለን ምርጥ ሀደስ ነው አላህ ይጨምርልሽ ያረብብብ
@mideya
@mideya 2 жыл бұрын
አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ውዲና የተከበራችሁ የሀገሬልጆች እደትናችሁ ለክርስቲያን ወገኖቸም ሰላም ብያለሁ. ሰላም ላገራችን አዲነት ፍቅር ይለግሰን ዘረኝነትን ያጥፍልን ያረብ ማሻአላ ተባረካላ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@lubabarayatube.
@lubabarayatube. 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁማሻአላህ እናአሰግናለን አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ መጨረሻችነን አሳምረው ያረብ አላህ በሀይማኖታችን ጠካራ ያድርገን ያረብ
@zedtube291
@zedtube291 2 жыл бұрын
አሰላሞለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱወህ አህለየን እኮን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታነው በስር ለሚሰቃዩወገኖወቻችን አላህ ፈረጃውን ያቅርብላቸውየረብ
@emuabduselamav6875
@emuabduselamav6875 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ወድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል ሀገራችንን ሰላምዋን ይመልስልን ጦርነት በቃችሁ ብሎ ፍቅርን መተሳሰብን በመሀላከላችን ያስፍንልን
@EUMtubebewg9ve6jl7v
@EUMtubebewg9ve6jl7v 2 жыл бұрын
አሰላሙዋአሊኩምወራህመቱላህ ወበርከቱ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ እርጂም እድሜ ይስጥህ ያርብ
@hayu-yaulji
@hayu-yaulji 2 жыл бұрын
አሰላም አሊኩውም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም እኳን ደህና መጣሺ ማሺ አላህ ማሺ አላህ ሰላምሺ ይብዛ ባለሺበት አላህ ይጠብቅሺ ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለህዝባችን ያምጣልን ሀገራችንንን ሰላሟን ያምጣልን እምየ ኢት/ያለዘላለም ትኖራለ ሀገር ሲኖር ነው ሁላችንም መኖር የምንችለው በስደት ያለነውንም በሰላም ከውድ ቤተሰቦቻችን ጋር አላህ ያገናኘን
@zoobair_45
@zoobair_45 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህየኔዉድ ጀዛኪላህ በሰማነዉ የምን ጠቀምያርገን ያረብ ቀጥይበት ከአንቺ ብዙ እንጠብ ቃለን።
@mamytube3905
@mamytube3905 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም ደስ የሚል ቆይታነበረን ምርጫችን አሳምር ምኘትህ ይሳካል ቀጥበልመታገስ ዋጋለው ገና ብዙ እንጠብቃለን ጉዞ ወዴፊት ጨለማውን ገፍትሮ ብረሀንን ቦግ የሚያድርገድ ጌታችንንአላህሰበሀኑተአለ አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን ውድ ያግሬልጆች ስላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በያላችሁበት
@fafislifetube
@fafislifetube 2 жыл бұрын
አሰላም አይለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ይስጠን ሀገራቺን ኢትዮጲያን አላህ ይጠብቅልን ሰላምን ይመልዝስልን ያአላህ እዝነት እራህመት እርህራሄ አይለየን ያረብ
@toybawollo5541
@toybawollo5541 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ ቤቴሰብ እዴት ናችሁን ዱአ ዚክር ደስ የሚል የቀልብ ማደሻ ነው አላህ ልቦቻችንን ክፍት ያድርግልን በሰማነው ነገር ተጠቃሚያድርገን
@emusumyatube
@emusumyatube 2 жыл бұрын
አሰላም ዋሊኩም ወረህመቱ አላሂ ወበረካትሁ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ቀልባችን አላህ ያርጥብልን ያረብ ዱኒያ ዱኒያ እያልን ቀልባችን ደርቋል
@omureyan
@omureyan 2 жыл бұрын
አሰላምአለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በጣም አሪፍቆይታነበር በርቺልኝ እናመሰግንሃለን በሌላተመልሰሺነይ በጉጉትእጠብቅአለን እህት
@umkalid25
@umkalid25 2 жыл бұрын
ህይወት ሁሌም ቀላል አይደለም። ስለዚህ በየትኛውም ጊዜ ያሳለፉትን ጥሩ ትዝታ መለስ እያሉ ማስታወስና መነጋገር ከባዱን ጊዜ ለመርሳት ይጠቅማል።
@mdrk0921
@mdrk0921 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ሰላም ሰላምሽን ይብዛ እህታችን አሪፍ ቆይታ ነበር አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ይሁንል ስለመጣሽ ደስ ብሎኝል በርቺበሶስት ነገሮች ነፍስህን አትፈትን!! --- የኢማሙ አሕመድ ልጅ ሷሊህ (ረሂመሁመላህ) አባቴ እንዲህ ብሎ ነገረኝ አለ:- «መዕመር ኢብን ሱለይማን ከሙራድ ኢብኑ ሰልማን፣ ሙራድ ኢብን ሰልማን ከመይሙን ኢብኑ ሚህራን ይዞ እንዲህ በማለት ነግሮናል:- በሶስት ነገሮች ነፍስህን አትፈትን፣ ① በባለ ስልጣን ጉዳይ አትግባ፣ አላህን እንዲታዘዝ አዘዋለሁ (አመላክተዋለሁ) ብለህ ቢሆን እንኳን አትግባ። ② በባእድ (አጅነቢይ) በሆነች ሴት ላይ አትግባ!! የአላህን ቃል አስተምራታለሁ ብለህ እንኳን አትግባ። ③ ለስሜት ተካታይ (ሙብተዲዕ) ጆሮህን አትስጥ፣ ልብህን በምን እንደሚያንጠለጥለው አታውቅምና።» ሳሊህ ኢብኑ ኢማሙ አሕመድ ስለ አባቱ ከፃፈው ታሪክ ውስጥ። ✍🏻ኢብን ሽፋ "ሀያዕ ከ ኢማን ነዉ ይህ ምክሬ ላንቺ ነው!" ውዷ እህቴ ሆይ ተሸፈኚ በሀያዕሽም ንግስት ሁኚ •┈┈•◈◉❒{💎}❒◉◈•┈┈• 【ምክር ለሙስሊሟ እህቴ➧
@wardatube3623
@wardatube3623 2 жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ዚክር ልብ ያረጥባለ ከምላሳችን መጥፋት የለበትም
@wds8644
@wds8644 2 жыл бұрын
ረመዷን ቁርአን ለሰው ልጆች እንደ መመረያ፤ (በእውነትና በውሸት መካከል) መለያ እና ግልፅ መመሪያና ማስረጃ ሆኖ የወረደበት ወር ነው። {አል-ቁርአን 2:185} ሙሉ የረመዷን ወር ከሌሎች ኢባዳዎች ጋር ቁርአን በመቅራት ልናሳልፈው ይገባል። አሏህ በሱረቱ ሉቅማን አንቀፅ 3 ላይ እንደገለፀው ቁርአን “ለመልካም ሰሪዎች መመሪያና እዝነት ነው።” ቁርአን ህይወት ፣ ሸፈአ ፣ ደስታ ፣ ምንዳ ፣ እዝነት ፣ መድሃኒት ፣ መለኮዊ አስተምህሮት ፣ ከህግም በላይ ህግ የሆነ ዘላለማዊ ጥበብ ነው።
@emuabduselambv9682
@emuabduselambv9682 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ወድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል ሀገራችንን ሰላምዋን ይመልስልን ጦርነት በቃችሁ ብሎ ፍቅርን መተሳሰብን በመሀላከላችን ያስፍንልን
@mdrk0921
@mdrk0921 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ሰላም ሰላምሽን ይብዛ እህታችን አሪፍ ቆይታ ነበር አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ይሁንል ስለመጣሽ ደስ ብሎኝል በርቺበሶስት ነገሮች ነፍስህን አትፈትን!! --- የኢማሙ አሕመድ ልጅ ሷሊህ (ረሂመሁመላህ) አባቴ እንዲህ ብሎ ነገረኝ አለ:- «መዕመር ኢብን ሱለይማን ከሙራድ ኢብኑ ሰልማን፣ ሙራድ ኢብን ሰልማን ከመይሙን ኢብኑ ሚህራን ይዞ እንዲህ በማለት ነግሮናል:- በሶስት ነገሮች ነፍስህን አትፈትን፣ ① በባለ ስልጣን ጉዳይ አትግባ፣ አላህን እንዲታዘዝ አዘዋለሁ (አመላክተዋለሁ) ብለህ ቢሆን እንኳን አትግባ። ② በባእድ (አጅነቢይ) በሆነች ሴት ላይ አትግባ!! የአላህን ቃል አስተምራታለሁ ብለህ እንኳን አትግባ። ③ ለስሜት ተካታይ (ሙብተዲዕ) ጆሮህን አትስጥ፣ ልብህን በምን እንደሚያንጠለጥለው አታውቅምና።» ሳሊህ ኢብኑ ኢማሙ አሕመድ ስለ አባቱ ከፃፈው ታሪክ ውስጥ። ✍🏻ኢብን ሽፋ "ሀያዕ ከ ኢማን ነዉ ይህ ምክሬ ላንቺ ነው!" ውዷ እህቴ ሆይ ተሸፈኚ በሀያዕሽም ንግስት ሁኚ
የጭንቅ ጊዜ ዱአ yechinq gize dua
13:31
firdawos
Рет қаралды 4,4 М.
ነዋቂዱል ኢስላም ክፍል (11) በኡስታዝ አህመድ ሸይኽ አደም
29:36
Al Elmu nur አል ኢልሙ ኑር
Рет қаралды 1,3 М.
سورة البقرة كاملة لطرد الشياطين من منزلك وجلب البركه باذن الله surat albaqra
3:59:10
ซูเราะฮฺ อัลกะฮฺฟิ อัลกุรอานแปลไทย
39:53
มหัศจรรย์อัลกุรอานแปลไทย
Рет қаралды 804 М.
አል ኡሰለ_ሰላሳ ክፈፍል (16) በኡስታዝ አህመድ ሸይኽ አደም
18:04
Al Elmu nur አል ኢልሙ ኑር
Рет қаралды 1,2 М.