የፊት መታጠቢያ ሳሙና ለማዲያት/ለተጨማደደ ቆዳ/ለውዛም ፊት* ሞክሩት* ¶የሚገርም ለውጥ ቆዳሽ ያበራ!¶

  Рет қаралды 30,630

zizi beauty ዘበናይ9

zizi beauty ዘበናይ9

Күн бұрын

Пікірлер: 109
@biranshetirkasoyube6007
@biranshetirkasoyube6007 8 ай бұрын
የፊት ቆንጆ የሆነ አሰራር ነው ያሳየሽና አመሰግናለን በጣም አሪፍ የሆነ ቆንጆ የሆነ አሰራሩ ስለ አሳየሽ በጣም አሪፍ ቆንጆ የሆነ ስላስተማመሰግናለን በጣም አሪፍ ነው ዛማ ይሆነ ነው እኔም ከዛ በፊት ተጠቅሜ ነበር🎉
@Radiahmed
@Radiahmed 8 ай бұрын
ዋው ዋው በጣም ገራሚ የሆነ የፊት ማሥዋቢያ ነው ይዘሸልንን የመጣሸው ጎበዝ በርቺ ከዚህ ቡሀላማ ሙቀት ሥለ ሆነ ፊታችንን ነጠብጣብ አያጣውም በሌላም ሥራ እጠብቅሻለንን❤❤❤❤
@betietomedia7778
@betietomedia7778 8 ай бұрын
ስላም ስላም ዜዶዬ የኔ ማር ስላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እንኳን ስላም መጣሽልኝ የኔ መልካም በጣም አሪፍ ናቹራል አስራር ነው እጅሽ ብርክ ይበልልኝ የኔ ቅመም እናመስግናለን ተባርኪ miss u😘💞ሀገራችንን ስላሞን ይመልስልን ስላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ይሁን🙏💚💛❤️
@Rozaguraga
@Rozaguraga 8 ай бұрын
ዋው ዋው አንቺን አለማድነቅ አይቻልም በጣም ጎበዝ ነሽ ውዴ ትልቅ የእውቀትና የመስራት ብቃት አለሽ❤❤❤ በርቺልን
@Askalechitube23
@Askalechitube23 8 ай бұрын
bagaa nagaan dhufatee obb..kenyaa nagaan manaa kannaafi haa ta'uu bagaa nagaan dhufatee obb..kenyaa nagaan manaa kannaafi haa ta'uu wwoo bayyee namatii tollaa dhugaa jabeessaa ittii fufaa ❤❤
@daniel-kh7tttubee
@daniel-kh7tttubee 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላም ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እንኳን ደህና መጣሽ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን መልካሙን እና ሠላሙን ይስጠን ዋውውውው የምትሰርያቸው ስራ በጣም. ምርጥ ውህድ. ነው በርች ውዴ
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 8 ай бұрын
ሰላም ዚዚዬ እንኳ ሰላም መጣሽ ውዴዴ በጣም ምርጥ የሆነ ቆንጆ የፊት ሳሙና ቅልል ያለ በቤታችን በቅርብ የምናገኛቸው ነገሮች ናቸው ሺር ያደረግሽን ከልብ እናመሰግናለን ውዴ ከልብ የሩዙ ማስክ አንደኛ ነው ሞክሪው ፊቲን ጥርት አድርጎልኛል ዛሬ ደሞ የሩዝ ሳሙና በቀላል ዘዴ መስራት እንድንችል ስላላፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን ውዴ በርቺልኝ
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 8 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ዚዚዬ በጣም ቆንጆ ከኬሚካል ነፃ የሆነ የሳሙና አሰራር ነው ያሳየሽን እሩዝ ኦሊቤራ ቫይታሚን ሲ ኦይል እና ሳሙና ጨምረን ምርጥ ሳሙና ነው ያዘጋጀሽው ወድጄዋለው እናመሰግናለን ሼር ስላደረክሽን
@SebleTeks
@SebleTeks 8 ай бұрын
ዋው ዚዚዬ ተባረኪ በጣም ተረድተሽናል እጅሽ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏
@rahmatube5596
@rahmatube5596 8 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ ብዝትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ የፊት ሳሙና ነው ያሳይሽን ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ፍጣሪ ይስጠን በርቺ❤
@chaltutusee
@chaltutusee 8 ай бұрын
Maasha Allah taabarakaala yaa Allah jabadhu wow jabdu keenyaa dhugaa mashallah mashallah baayee namati tolaa jabadhu wow ❤❤❤
@Azzistyle
@Azzistyle 8 ай бұрын
በጣም ምርጥ መረጃ ነው እናመሰግናለን
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n 8 ай бұрын
አመስግናለሁ እህቴ
@kiddycakee
@kiddycakee 8 ай бұрын
Selame Lanechi yehune Ziziye Enkuwane Dehena metashe Zareme Yemiyawekewen Men kebakebiya zareme degemo ke Kamikale netsa yehone yefite metatebiya samuna yezeshelen Selemetashe Betame Enamesegenalen ❤❤❤
@kadotube9947
@kadotube9947 8 ай бұрын
ሰላም እንካን ደና መጣሽ ማሻአላህ የዛሬው ሉዩ ነው የምርት በጣም እናመሰግናለን ትልቅ ቦታ ድረሽልን በርችህ ካንችህ ብዙ እንጠብቃለን አገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ ማነው እንደኔ የአገር ሰላም ያሳሰበው የምር ሁሉም ነገር ተስፋ ያሰቆርጣል😢😢
@LomeiታደስYOUTUBE556
@LomeiታደስYOUTUBE556 8 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላምሽ ብትረፍ ይበልልኝ በጣም አሪፍ ምርጥ ለፊታችን አስፈላጊ የሆነውን የመጣሽው እናመሰግናለን ዎውው ምርጥ ነው ጎበዝ በርች 🥰
@Tybatube
@Tybatube 8 ай бұрын
ኡፍ አሁንስ ሰለቸኝ በመደም ቤት እድሜዬን ጨረሰኩ ያአገሬ ልጀች አይዞሽ በሉኝ ውዴች ደሚረኒ እቦኮች አንድሺ አሰገቡኒ አገረ ልገቦ ከፈአይከች ያርብ😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n 8 ай бұрын
ቶይባዬ አላህ የልብሽን ይስጥሽ ያረቢ አይዞኝ ሁሉም በግዜው ይሆናል
@dammeetube1
@dammeetube1 8 ай бұрын
Nagaan waaqayyoo mana kanaaf dachaan haa bayyatuu noruu baga nagaan dhuftee baredukoo woow woow ogeeti nama harkaa kee waaqayyoo haa Ebisuu jabadhuu itti fufii hojedhuu
@jonimercy
@jonimercy 8 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ዚዚዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ የፊት ሳሙና ነው ሰርተን እንሞክረዋለን ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ❤️🙏👍
@tshayekefelatube8371
@tshayekefelatube8371 8 ай бұрын
ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍርፍ ይበል ዚዚቲ በጣም አሪ የፊታችን ዉቀት መጠበቂያ ቪድዮ የሠራሽልን እናመሰግናለን በሌላ ቪድዮ እንጠብቅሻለን ሰላም ለሀገራችን ።
@Twinbrothers-e3d
@Twinbrothers-e3d 8 ай бұрын
ዚዚ በጣም ምርጥ የሆነ ለቆዳ ጠቃሚ የሆነ የሳሙና አሰራር ነው በተፈጥሮ እራስን መጠበቅ ቆንጆ ነው ምርጥ ነገር ስላጋራሽን እናመሠግናለን❤❤❤
@hanytwin
@hanytwin 8 ай бұрын
እንኳን ደና መጣሽ እንኳን አብሮ አደረሰን ዚዚ በጣም ጎበዝ በቤት ውስጥ በቀላል ዘዴ ቆዳች ሳይጎዳ ቡዙ ገንዘብ ሳናወጣ ግን ቡዙ ጥቅም ያለው ምርጥ ሳሙና አሰራር ነው በርቼ እናመሠግናለን❤❤❤
@almazdebrezion7806
@almazdebrezion7806 8 ай бұрын
Thank you for sharing sister good 👍 job it is good for brown spot .
@AMINA-KICHEN
@AMINA-KICHEN 8 ай бұрын
ሰላም በጣም አሪፊ ,የፊት ሳሙና ነው,የሰራሸው, እሞክረዋለው ,በርቺ ጀግና ነሽ, የምትሰሪው ሁሉ,ሰወድልሽ,,እጅሽ ይባረክ,እናመሰግናለን
@omaishayoutube
@omaishayoutube 8 ай бұрын
Selam zizi wow batam arefi yafeti makse new barch bakety batshal video eskmnegenagn mlkam geza
@HiwotDagne-o6s
@HiwotDagne-o6s 8 ай бұрын
እሰራዋለሁ እህቴ እናመሰግናለን
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 8 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ሰላም ላንቺ ይሁን ዚዚዬ በጣም ቆንጆ ከኬሚካል የፅዳ ሁሌም ለቆዳችን ፣ለፅጉራችን ደህንነት እያዘጋጀሽ ሼር የምታደርጊውን ሳላደንቅ አላልፍም ።❤❤❤❤
@firewotsalamon
@firewotsalamon 8 ай бұрын
Bagaa nagahan dhuftee Qalii too jabadhuu jabdduu tiyyaa halumaa kananii itii muddaa yaddaa garidhaa jabadhuu jabdu tiyyaa ❤❤❤
@masiitube8361
@masiitube8361 8 ай бұрын
Baagaa naagaya dhuutee manii kuni akkmi jituu nagaya waqayoo isini waanwaa baayatuu mee wooowww woooww new ❤❤❤❤
@AjebushDarie
@AjebushDarie 8 ай бұрын
እኳን ሠላም መጣሽ ዚዚዬ ዋውውውው ለውበታችን የሚጠቅመን ነገር ሥለምታካፍይን እናመሠግናለን ውዴ
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ዘበናይ በጣም ጠቃሚ የሆነ ቢደዎ ኘው የሰራሽልን ከልብ እናመረግናለን❤🎉🎉
@Mehlat
@Mehlat 8 ай бұрын
ሰላም እህቴ በጣም እናመሰግናለን እኔ ማዳት ነው ያስቸገረኝ❤❤❤
@AMIR465
@AMIR465 8 ай бұрын
Ashamaa harka fune jira jirtu ijoolle biyya koti hundii keeessanu bakka jirtanitti rabii isin waliin yaa jiratuu jabadhuu jabadhuu video barredadha itti fufii yadaa bareeda dha
@hanan123tube5
@hanan123tube5 8 ай бұрын
ሠላምሽ ይብዛልኝ ዙዙዬ እንኳን በሠላም መጣሽልን ምርጥ የፊት መታጠቢ ነው እኔ ምንም ሸታ የለው ነገር በጨራሽአ ይሰማማኚም እናመሰገናለን
@abdiitube22
@abdiitube22 8 ай бұрын
Maashaa Allah tabarakalaa hojii garii irraa jiritaa jabadhuu baredu ko bara hoji gaarii siif hawaa jabadhuu waan baayee namati tolatu fuli kee duraa baredu dhaa maali kanati fayadaamat qoyi😮❤😂
@ruthkebede755
@ruthkebede755 8 ай бұрын
ዚዬ ተባረኪ ❤❤❤❤❤
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 8 ай бұрын
እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ሠላምጨለሀገራችን ዋውውውውው የኔ ቆጆ ምርጥ ማክሥ ነው ያሣየሽን ሤቶች ውበታችን እጠብቅ❤❤❤❤
@astretube4607
@astretube4607 8 ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም አሪፍ የፊት ሳሙና ነዉ የሰራሽዉ አንቺ የምትሰሪዉ ሁሉም ለጤንነት ሆነ ለዉበታችን ተስማማ ነዉ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በሌላ ቪድዮ እንጠብቅሻለን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለኢትዮጵያ ሃገራችን
@HiyabAbraham
@HiyabAbraham 8 ай бұрын
ሰላም ዚዚዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ በጣም ምርጥ የሆነ የሩዝ ሳሙና ነው የሰራሽው ቅልል ያለ አሰራር በቅርብ የምንገኝ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ቆንጆ አሰራር
@ethio140
@ethio140 8 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ ዚዚዬ ዋውውውው በጣም ቆንጆ ለፍታችን ጠቃም ሳሙና ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን የኔ መልካም በርቺ አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ለአመቱ በሰላም ያደርሰን🙏🙏ሀገራቺን ሰላም ያርግልን
@KidstGebregeyorges
@KidstGebregeyorges 8 ай бұрын
Selame Selame Ziziye Selameshe yebeza zareme Betame yekami ke camikale netsa y hone samina bekelalu be ebetachene endenesera selenegereahen Betame Enamesegenalen ❤❤❤
@kabeerayoutube
@kabeerayoutube 8 ай бұрын
ሰላም እንዴት ነሽ ውሃው በጣም አሪፍ ነው አብዛኛው ለፊት ለፀጉር መታዘጋጃቸው በጣም አሪፍ ናቸው ብዬ ነው ማስበው ብዙ ነገር ያለውበሸሪዬ ቦታ ሌላ ነገር ብንጠቀም ይሆናል ብለሽ ታስቢያለሽ ላገኝ ስለማልችል
@BezTube1627
@BezTube1627 8 ай бұрын
Ziziye Enkuan dehna metash betam konjo be kelalu bet west meserat yeminchilewin ye fit metatebya samuna new yasayeshin share selaregshin Betam enamesegnalen❤
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 8 ай бұрын
ቆዳችን በተለይ ፊታችን የሚያስፈልገው በቤት ውስጥ የሚሰሩ ተፈጥሯዊ የሆነ መሰረቱ ሩዝ የሆነ የፊት መታጠቢያ ሳሙና ነው ሰርተሽ ያሳየሽን በእርጋታ በሚገባን መንገድ ስለምታብራሪልን በጣም እናመሰግናለን ሩዝ ከምግብነትም አልፎ ለውበት ጥቅሙ የተመሰከረለት ነው
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 8 ай бұрын
የሩዝ ዱቄት ይሆናል እንዴ?
@Rachel-n9o
@Rachel-n9o 8 ай бұрын
Benatish anch basayeshin samuna enena beteseboch betam tetekami honenal
@betidaniel2595
@betidaniel2595 8 ай бұрын
Selam ziziye Enkuan dehna metash ke chemical netsa yehon ye fit samuna new rice,olivera,grycline,samuna debalkesh tiru ye fit metatebya new yasayeshin enamesegnalen ❤
@ቅድስት4
@ቅድስት4 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ነው እንጂ በጣም ምርጥ 👌👌✅🇪🇹❤ ዉድ የተከበራችሁ የሀገራችን ልጆቹ❤❤❤❤❤
@BonaaHilwaaBonaafiiHilwaa
@BonaaHilwaaBonaafiiHilwaa 7 ай бұрын
Bagaa nagahan dhuftee Qalii too jabadhuu jabdduu too Qalii halumaa kananii itii fufii yaddaa garidhaa wauu bayee namatii tolaa
@ETENESH
@ETENESH 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስጋ ዙዙዬ እንኳን ደህና መጣሽልን የእዉነት በጣም አሪፍ ቢድዮ ነው ሰርቶሽ ያሰይሽን በጣም ጠቃም እናም እንሞክራልን ሼር ስለአራግሽልን ከልብ እነመሰግናልን❤❤❤
@YENUMEDIA12
@YENUMEDIA12 8 ай бұрын
ሰለም ሰለም ለችህ ይሁን ሰለም ለሰው ልጆች በሙሉ ይሁን ውዴ እንኳን በሰለም መጠሽ አንችህ ያምሰር መስኳችሽ ያምጥቅሙ ነው ቀጥይ❤❤❤❤❤❤
@romanethiopia
@romanethiopia 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውድ እህት ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ነው የሰራሽልን እናመሰግናለን ❤🙏
@user-sz6wj9ru7t12
@user-sz6wj9ru7t12 8 ай бұрын
እሰላም ላንቺ ይሁን ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል በጣም ጠቃሚ ነገሮችን ነው የምታስተምሪን ቀጣይ video ምን ጠብቅሻለን የፊት ማዲያት ላለባቸው በጣም ጠቃሚ ነው እንግዲ ለፊታችን ጥራት እና የሩዙን ውሀውን ብቻ ፊቴን በመታጠብ በእኔ ትልቅ ለውጥ አግኝቻለሁና የፊቴንስላሴ እና ስላስተማር ሺ ከልብ ነው ምናመሰግነው❤❤
@tigsttube5211
@tigsttube5211 8 ай бұрын
ሰላም እንካ በሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት ይድርግልን አሜን በጣም አርፍ ውህድ እና ይፍት ማስክ ይዘሽልን ስለመጣሽ ወይም ስላሳየሽን እናመሰግናለ በጣም ጎበዝ በርቺ በቀጣይ በሌላ ቪዲዮ🎉🎉🎉🎉
@EmUibrahim1
@EmUibrahim1 8 ай бұрын
ሰላምነሽውዴእህታችን እንኳ ንደህና መጣሽ ማማየ ማሻአላህ ማሻአላህ አስራረሽ ያምራልማሻአላህ ጣም አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይብዛንንንእናመሰግናለን
@tgsityutbe8554
@tgsityutbe8554 8 ай бұрын
Slamesh ybeza zizi enkan dhuna metash aref vedio new enamsgenaln enmekerwalhu fet seret endellegn efelgalhu❤❤❤
@kimemethiopia2731
@kimemethiopia2731 8 ай бұрын
Selamsh yebza enkuwan abro Andersen ziziye betam. Konjo kekamekal netsa yehon samuna new yeserashelen ❤❤❤
@Ethio7745
@Ethio7745 8 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤ዋውው ዘቡዬዬ
@NATITUS-zv4rv
@NATITUS-zv4rv 8 ай бұрын
Jabadhuwan jajabee wanii koo wan ofii giridhaa Iti fufii bayee namatii tolaa jajabee wanii koo biyaa kenyaa tokumaa nuu haa godhuu Dhugaa bayee
@kidistTafyaTube
@kidistTafyaTube 8 ай бұрын
ሠላም ሠላም ለአንቺ ይሁን እንጂ በጣም አሪፍ አሰራር ነው ዉድ አህቴ በጣም አሪፍ ነው ለእኛ ለሴቶች ልዩ ነው🎉❤❤❤👌👌👌❤✅✅
@AlimetGizaw
@AlimetGizaw 8 ай бұрын
❤❤🎉
@ShewitFantahun
@ShewitFantahun 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tube20134
@tube20134 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህታይን እንኳን ደና መጣሽ በጣም የሚያምር የፊት ክሬም ነው ይዘሽልን የመጣሽው ከልብ እናሰግናል ሰላም ፍቅር አድነትን መተሳሰብን ያድለን ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን የዛሬው ይለያል አቀራረብ ሁሉ የኔዋ አታሽኮርሚሚኝ❤
@booneeentertainment1175
@booneeentertainment1175 8 ай бұрын
Zuzuyyee ana dhufuu dhugaa baayyee namati tola hojiinkee hojii bareeddadha heedduu wan nama fayyadudhallee galatomii❤
@yenutube21
@yenutube21 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ በክርስቶስ ይብዛ ውድ እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ስለ መጣሽ ደስ ብሎናል የኔ መልካም በርችልን ደስ ይላል ጥሩ ቆይታ ግዜ ነበርን ስለ ምታካፍይንን ሁሉ እናመሰግናለን በርችልን
@almensur9491
@almensur9491 6 сағат бұрын
Asatriw werewen
@jemurade
@jemurade 8 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ማማየዋ እንኳንም ደህናመጣሽ ማማየዋ ለምሰሪያቸው ጠቃሚና አስፈላጊ የሆኖ መልክቶች እናምሰግናለን የእውነት በጣም ሀሪፍነው የብዙወቻችን ፍፊት የተበላቸውን የሚጠቅም ነው እናምሰግናለን
@Selamawit
@Selamawit 8 ай бұрын
ዚዚዬ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ውዴ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽልን ደስ እሚል የፊት ሳሙና ናቸው ለወዛማ ፊት የሰራሺውን እኔ እጠቀማለሁ ፊቴ ወዛማ ነው ቆንጆ ማስኮችና ሳሙና ነው ፊታችን ብዙ ጥንቃቄ ያስፈልገዋል ❤❤❤
@ማዕዶትቲዩብ
@ማዕዶትቲዩብ 8 ай бұрын
ዋውውውሰላም ውድና የተከበራችሁ ቤተሰቦቼ እንደምን አላችሁ በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ውዶቼ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለኛም ለህዝቦቿ ልብ ይስጠን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 8 ай бұрын
በእውነት የሚያምር የፊት ሳሙና ነው የሰራ ሽልን እኔም ልሞክረው እስቲ ጥቁቁር ነገር ፊቴ ላይ እየወጣብኝ ነው እናመሰግናለን ዚዚ
@yosephtube1
@yosephtube1 8 ай бұрын
selam enekan dena mexash des ymil arif koyta neber enamsegenalen melekam sera ywenelesh berichi
@ABGe-sr8yk
@ABGe-sr8yk 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማሰገን በክርስቶስ ፈቅረሰለም ዋዋዋዋዋ በጣም ቆንጆ ፈትክረምምረጥአሰረረ❤❤
@GenetAssefa-i2g
@GenetAssefa-i2g 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZERITULOVE8850DIZANER
@ZERITULOVE8850DIZANER 8 ай бұрын
ሰለም ሰለገረችህን ሰለገችህን ሁሉን ሰለም ለሰው ልጆች ለሰው ልጆች በሙሉ ሰለም ለሰው ልጆች በሙሉ ይሁን እህት እንኳን በሰለም መጠሽ❤❤❤❤❤
@ganetyeshilxaa1441
@ganetyeshilxaa1441 8 ай бұрын
ስላም ጤና ይስጥል እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ብርች ይምርል ግብዝንሽ ብሮች ምርጥንው ሰላም ለዝብት እንኳን ደህና መጣሽ ስላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ
@Azopmedia
@Azopmedia 8 ай бұрын
ሰላም እዴት ነሽ ዚዚየ የኔ ውድ በውነት በጣም አሪፊ ነገር ነው ለፊታችን ሚሆን ስሙን እናም ከልብ ነው ምናመሰግነው ውድ የኔ ውድ
@ውላጋሀራዩቱብ
@ውላጋሀራዩቱብ 8 ай бұрын
አህለን ወሳህለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምን መጣሽ ዋውው ምርጥ ቆይታ ነበር ቀጥይበት ሰሃምሽ ይብዛልኝ ሰላምን ፍቅርን ለሀገራችን ያድርግልን
@ዝናሽቱዩብz
@ዝናሽቱዩብz 8 ай бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን ሰላምሽን ይብዛልኝ ውድ በጣም አሪፍን የፊት ውህድነው ያዘጋጀሺው ይህስ የያል ውድ ግን እርሱን ከየት ይመጣል ካልሆነው የታሸገው ክሬሙን ይንገዛለን የኔ እህታችን ከልብ እናመስግናለን በርቺልኝ ገበዝነሽ
@addisjesus7446
@addisjesus7446 6 ай бұрын
በሳሙናው ቦታ ቀሲል መጠቀም እንችል ይሆን? እራሴን መንከባከብ እንዲቀለኝ ስላረግሽ አመሰግናለሁ
@samerasamera4475
@samerasamera4475 8 ай бұрын
ዉዷ ላይፈ ቦይ ብንጥቀምሰ ደሞ ግሪሲሊ በፈፀም አላግኘም ባለሁበት ቦታ እዲሁመ ሳሙና ላየፈ ቦይ እጂ የለመ
@Azeb1
@Azeb1 8 ай бұрын
selam enekan dena mexash des ymil aerif aserar new enamsegenalen berichi melekam sera ywenelesh
@wubitseife1672
@wubitseife1672 4 ай бұрын
ለደረቅ ፊት ይሆናል?
@fayizamohammed
@fayizamohammed 8 ай бұрын
ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እኮንደህናመጣሺ ሰላምናፍቅርንያብዛለልነ በያለንበት አላህ ይጠብቀን ዋዉ በጣም ጆነዉ ያመጣሺልንወ ማሻአላህ በርችዉደ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@biyelovegodkebeda344
@biyelovegodkebeda344 8 ай бұрын
Enemeseginln❤❤❤❤
@TiziteLave
@TiziteLave 8 ай бұрын
እናመሰግናለህ ብጉር ላለበት ፊት ይሆናል
@TsigeHailu-v6s
@TsigeHailu-v6s 8 ай бұрын
🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@zuzy296
@zuzy296 8 ай бұрын
ሰላም ውድ የሀገሪልጆች ሰላማቹ ይብዛ ሰላም ለናት ሀገራችን ውድ የሀገሪልጆቾ ወቶከመቅረት ፈፈጣሪ ይጠብቃቹ ጥሩነው በርቺዙዚ
@Eyerus5
@Eyerus5 8 ай бұрын
እግዝአብሔር ደመስገን ሰላምሸን እህታችን የኔ መልካም አምርኛን የምደችለት ሰያወሩ ደጣፍጣል ምንም ችግርየለውመም የኔ እህት አረበኛ የለመድነው እደትነወ አመረኛም ውውውውው
@kayyooftube8649
@kayyooftube8649 8 ай бұрын
Nageenyii jalaaalii waqayyoo mana kanaf haa taa.uu bagaa nagaan dhuftee dammaakoo jabadhuu jajaabeekoo manikee heduuu namatti tolaa kanumaa caalaatti cimii argamii waqayyoo goftaan biyaa kenyaaf nageenyaa jalalaa tokkuumaa haa busuu waawww dhugaa ❤❤🎉🎉😊😊
@meskkeremaynalem
@meskkeremaynalem 4 ай бұрын
ዱቄት ሳሙና
@zinuGetu7583
@zinuGetu7583 8 ай бұрын
Eaww meret whed new enmokerwalen eski mchem yaletmoker nger ylm landu ysemamal landu ayesmamam lza new ena berchlin❤❤❤
@meseretadugna8014
@meseretadugna8014 8 ай бұрын
የእርድ ሳሙና ይቻላል ወይ
@AbdiiGoofta
@AbdiiGoofta 8 ай бұрын
Wowowow mashaa Allah
@ኡሙቢላል-ዀ9ዘ
@ኡሙቢላል-ዀ9ዘ 8 ай бұрын
ሰላም እዚህ ቤት ሰብ መልሽ ውደ
@AwetTube
@AwetTube 8 ай бұрын
ሰላም ሰላመሰ ሰላምሸ ዮብዛለኸ እንኳን ደህና መጣሸ እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን ሰላመሸኸ በፈጣራ ይበሸዛለሸ ሀገረችነሸ ሰላም እንድንት ፍቅር መተሳሰብ ያደረሠግልን በረቺ❤😂❤😂
@Asna_tube
@Asna_tube 8 ай бұрын
Selam selam selam Naga waqayoo mana kaanafi haa baayatu baga Naga dhuftee wwwwwwooo baayee bareda dha gobezi very nice very good good pest video jaabadhu bareduu koo haalumaa kaani
@yihdegayihdego1449
@yihdegayihdego1449 8 ай бұрын
ሰላም ሰላም እህቴ ይያቄ ኣለኝ።ግርስሊን ምድነው ኣልተረዳኝም ከይቅርታ ጋር ኣመሰግናለሁኝ።
@urjiimedia168
@urjiimedia168 8 ай бұрын
Naga mana kannaf yaa bayyatu baga nagan nagan sanyii bayye namati tola hojin kee jabbesi wan ❤❤❤
@Tube2314-wn6hc
@Tube2314-wn6hc 8 ай бұрын
ምርጥ
@hiwotmebrate7873
@hiwotmebrate7873 7 ай бұрын
Ye zuze samuna benechemer yehonal
@shemels1
@shemels1 6 ай бұрын
እረ በስመአም አንች ትለያለሽ እድሜ ይስጥሽ
@ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ
@ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ 8 ай бұрын
ግሪስሊን ለሌለን ቢቀር ችግር አለው እንዴ? ከ youtube ሰወች አንችን አምናለሁ የተልባውም ውሀ እንዳልሽኝ ተጠቅሜ ፊቴ ለውጥ አለው
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n 8 ай бұрын
እህቴ ምንም ችግር የለውም ግን ብትጨምሪ ጥሩ ነዉ በዛላይ ለማግኝትም ቀላል ነዉ
@ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ
@ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ 8 ай бұрын
@@zizibeauty369n እሽ አመሰግናለሁ ❤️
የማድያት በሽታ እና የህክምና አማራጮች Dr. Feysel Alo
17:06
Doctor Feysel - Dermatologist
Рет қаралды 11 М.
የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:37
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 494 М.
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН