ታምረኛው የተልባ ሻፖ እና የፎርፎር ማጥፊያ || ለኛ ፀጉር

  Рет қаралды 11,660

zizi beauty ዘበናይ9

zizi beauty ዘበናይ9

Күн бұрын

Пікірлер: 96
@የስላሴባርያ-ሸ3ደ
@የስላሴባርያ-ሸ3ደ Күн бұрын
ሰላም ላንች ይሁን ዚዚያችን እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ና አስፈላጊ ነው ሸር ያደርግሽልን እናመሰግናለን በርችልን
@Yiman2194
@Yiman2194 2 күн бұрын
ዋውውውውውውውውው እውነት ገራሚ ነው በጣም አሪፍ እና ቆንጆ ሻንቦ ነው በርች ጠንክሪ
@Amdetsion1
@Amdetsion1 2 күн бұрын
ደስ የሚል አዳዲስ የሰውን ልጅ አዕምሮ የሚያድሱ እና ጥሩ ጥሩ ትምህርቶች የሚተላለፉበት ቻናል ነው
@Nuhamen12
@Nuhamen12 3 күн бұрын
ሰላም ዙዛችን እንኳን ደህና መጣሽ እኔ ሻንፓርና ኮንዲሽነር መጠቀም ካቄምሁኝ አንድ አመት ሆነኝ ምክንያቱም ምንም ለውጥ የለውም ያልሞከርሁት አልነበርም አሁን ግን ቤት ውስጥ ማንኛውንም ውህድ ወይም ቅባት ተቀብቸ በሳሞና ብቻ መታጠም እና ይህን ከጀመርሁኝ ወዲህ በጣም ትልቅ ለወጥ አለው መርገፉንም ቀንሷል ቁመቱም አድጓል
@ከይረት
@ከይረት 2 күн бұрын
አስላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአለህ በሪቺ ሁቢዋ ምርጥነዉ አሪፍነዉ ቀጥይበትት
@fayizamohammed
@fayizamohammed 2 күн бұрын
ዋዉዉ በርችዉደ በጣምአሪፍ በርችዉደሰላምለህዝባችን ይሁን ከክፎነገር አላህ ይጠብቀን ሰላምህዝባችንይሁን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mulutube2116
@mulutube2116 4 күн бұрын
ሰላም ዚዚዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው ልዩ የሆነ ሻንፖ አሰራር ነው እሩዝ ሀብሽ ተልባ አንድላይ ዘፍዝፈሽ አቆይተሽ ቀቅለሽ ውሀውን ከዶቭ ሳሙና ጋር ነርገሽ አዋህደሽ ብና ለሽታው ተጠቅመሽ ፈጭተሽው በጣም ቆንጆ በቤታችን ባለ ግብአት ሻንፖ መስራት እንችላለን ሼር ስላረግሽን❤🙏
@EmebetTamire
@EmebetTamire 4 күн бұрын
❤❤❤ tnx blessed ❤
@aberashhune
@aberashhune 2 күн бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን በእውነት ዋው በጣም ደስ የሚል ውህድ ነው ማለት አብሽ እኔም እመቻኝል
@blenblen9581
@blenblen9581 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን የሰላም አምላክ ሰላምን የፍቅር አምላክ ፍቅርን ያድለን በአዲስ ስራ እንጠብቃለን በርችልን
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 3 күн бұрын
ሰላም ዚዚዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ ተፈጥሯዊ የሆነ ሻንፖ ነው በጣም እናመሰግናለን የኔ መልካም በነዚህ ግብአቶች ተጠቅመን ፀጉራችንን ያለ ምንም ወጪ መንከባከብ እንችላለን ጎበዝ በርቺልኝ
@betselotyegoshu3476
@betselotyegoshu3476 Күн бұрын
ሠላም እደምን አላችሁ ቤተሰብ ዋውው በጣም ቆጅ ሻቦ ነው እናመሠግናለን z እንጠቀማለን
@Teyonmaryam
@Teyonmaryam 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዚዚየ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋዉዉዉ በጣም ደስ የሚል ልዩ ሻምፖኦ ነው ዋዉዉዉ እናመሰግናለን በጣም❤
@zblbakedlr8797
@zblbakedlr8797 2 күн бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ውካን በሰላም መጣሽ ውዴ አህለንፊክ አሪፍ ምክር ነው ከልብ እናመሰግናለን ውዴ በርቺ 🎉🎉🎉🎉
@emumuaz-c2m
@emumuaz-c2m 3 күн бұрын
ሰላም ሰላም የኔ ውድ አሪፍ እና አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ተምሬበታለሁ ጠቃሚ እና የምያምር ቀለልያለ በቤታችን ውስጥ የሚገኝ እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 4 күн бұрын
እጅሽ ይባረክ ዚዚዬ ለእድገትም ለልስላሴም ቆንጆ የሆነ የጸጉር ሻንፓ ነው የሰራሽልን በርችልን ውዴ
@almmmmmm-r7w
@almmmmmm-r7w 4 күн бұрын
ዋው አሪፍ መልክት ነው በርቺ
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጐ6ፈ
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጐ6ፈ 4 күн бұрын
ሰላምሽ በክርስቶስ የበዛ ይሁን ዚዚዬ ዋው የሚገርምና የሚደንቅ የሻንፖ አዘጉጃጀት ነው ያሳየሽን ከኬሚካል የፀዳ በተፈጥሮ ንጥረ ነገር የበለፀገ ውሕድ መሆኑ በጣም አሪፍ ነው 😮
@ስምረትTube
@ስምረትTube 3 күн бұрын
ዋውውውውውውውውውውው እውነት ይዘሻቸው የምትመጭው የተመያዮ ማስኮች በጣም ይለያሉ በርች ጠንክሪ
@Mehlat
@Mehlat 4 күн бұрын
ዋውውውው በጣም አሪፍ የፀጉር ለውጥ ያመጣል እኔም ሙከራ ነበር ተጠቃሚ ውድ የሀገራችን ልጆች👌
@Sitotaye
@Sitotaye 4 күн бұрын
እንኳን ስላም መጣሽ ዚዚዬ በርችልኝ ውደ ዋውውው ሀሪፍ ነገር ነው እናመሰግናለን
@romanethiopia
@romanethiopia 3 күн бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዚዚዬ የኔ ውድ ዋውው ምርጥ የተልባ ሻንፖ ነው የሰራሽልን እናመሰግናለን እስኪ ሰርቼ እጠቀመዋለሁ ❤❤❤❤
@ሰላምሀበሻ
@ሰላምሀበሻ 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋውው ምርጥ ነው ጎበዝ
@ሰውለራሱእጂለሰውአይኖርም
@ሰውለራሱእጂለሰውአይኖርም 4 күн бұрын
የኒ ጀግና አሪፍ መልክት ነው በተለይ ለሚሰባበር ፀጉር
@BetsiYerashawa
@BetsiYerashawa 3 күн бұрын
ሠላም እደምን አላችሁ ዋውውውውው ምርጥ ሻቦ ይመስላል እንጠቀማለን ምርጥ ስራ ነው በርቺልን ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን😮
@ስለናት-Tube
@ስለናት-Tube 2 күн бұрын
ዋው ዚዙ በጣም ያምራል እጂሽ ይባረክ ሳሙናው ከጸጉራችን ችግር አያመጣም እዴ ቀጣይ ቪዲዮ እጠብቃለን
@HiwatykeduserufiallijHiwat
@HiwatykeduserufiallijHiwat 4 күн бұрын
ዋውውውውው በጣም ደስ የሚልና ልዩ ሻምፖኦ በጣም ነው ደስ የሚለው እናመሰግናለን
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 4 күн бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ ስራ ነው አመሰግናለሁ
@ganetyeshilxaa1441
@ganetyeshilxaa1441 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ስላምሽ ትክክክክክልሽ እህታችን ዋውውውውው ደስ ይላል ብርች ግብዝንሽ
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 4 күн бұрын
ዚዚዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል። በጣም አሪፍ ነው የዛሬው ። በቀላሉ የምናገኛቸው ግብዓቶች ፀጉራችንን መንከባከብ እንችላለን።እናመሰግናለን እንደሁልግዜው።
@akramgader5467
@akramgader5467 3 күн бұрын
ሰላም ሰላምሽን ይብዛልኝ ውዴ አህለንፊክ ውዴ የኔ ልዩ ውካን በሰላም መጣሽ ማሻአላህ አሪፍ ምክር ነው የምትሰጪን ከልብ እናመሰግናለን ማሻአላህ🎉🎉🎉 እቆላል ለመስበር ቀድማቹ በምን ትመቱት አላቹ መልሱ ለናተ በላይክ አውቃለው ያላቹ በላክ ግጩኝ 🎉🎉🎉
@Oyqwe
@Oyqwe 3 күн бұрын
ስላም ስላም አንኳን ደህና መጣሽ እህት በርቱ አርፍ ቆይት ነው በጣም አርፍ ነው ዙዙዙዩ የኔ እህት በርቱ 🎉🎉
@ስለናት-Tube
@ስለናት-Tube 4 күн бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልነ ዋውው ጤናማ የፀጉር ቅባት ነው እጂሽ ይባረክ እህታችን
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 4 күн бұрын
እንኳን ደና መጣሽ ዘበነይ ዋዉዉ ቆጆ ሻፗ ነዉ ሰረተሽ ያሳየሽን ከልብ እናመሠግናለነ እዉቀትሽን ሳስች ስለምታካፋይን
@HawaEndris-up3fm
@HawaEndris-up3fm 2 күн бұрын
እህቴ በርች ሀሪፍ ትምህርት ነው❤❤
@zinatube
@zinatube 4 күн бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ዚዚዬ እንኳን ደና መጣሽ ከኬሚካል ነጻ የሆነ ወጪ ቆጣቢ አሰራር ነው እሞክረዋለው በተረፈ በርቺ እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽን ❤❤❤
@Mulatyoutbe
@Mulatyoutbe 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገነ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልሽ ዋውውውውውውው በጣም አሪፍ ሻቦ ነው ቤት ወሰጥ በቀላሉ አሳየሸን ፀጉር ዋውውውው በርቺ እናመሰግናለን 🎉🎉🎉
@ነፀብራቅሚድያ
@ነፀብራቅሚድያ 4 күн бұрын
Oh my God wow bravo 😮ያበደ ነው የዛሬው ደሞ በርችልኝ ጎበዝነሽ ይገርሚል በቀላል ነገራች በቤታች ውስጥ እምስሪ
@sirgutreta
@sirgutreta 4 күн бұрын
ሻምፖ ይዘሸልን መጣሸ በጣም አሪፍ በተለይ ለኔ አይነት ፀጉር አሪፍ ሳይሆን አይቀርም አመሰግናለሁ
@hayat2583
@hayat2583 4 күн бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ምሻ አላህ አርፍ ቆይት ነው በርቱ የኔ ውዴ እህት በርቱ🎉🎉🎉🎉
@አላህወኪል-ዠ1ኘ
@አላህወኪል-ዠ1ኘ 4 күн бұрын
ደስ የሚል ግዜ በያለንበት ፍቅር ሰላም ተመኘሁ
@EliseTubeሁለገብ
@EliseTubeሁለገብ 4 күн бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ዚዚየ በጣም ቆንጆ ደሰ የሚል አሰራር ነው እሞክርው አለሁ በእወነት ሞክሬ እነገርሽ አለሁ እሽ በጣም አመሰግን አለን
@sadaMohammed-w3n
@sadaMohammed-w3n 4 күн бұрын
በርቺ❤❤❤❤❤
@yidenek27
@yidenek27 4 күн бұрын
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን ዚዚቲ ዋው አሀረየዛሬውደግሞ ይለያል የኔውድ የውበት አካሚ በርችልን እኛም ከስርስርሽነን የኔውድ እህት🙏
@sirgutreta
@sirgutreta 3 күн бұрын
በትክክል ለፀጉር ዉበት የምንጠቀማቸዉ ሻምፖዎች ወሳኝነት አላቸዉ !!!
@EmUibrahim1
@EmUibrahim1 3 күн бұрын
ሰላምነሽውዴእህታችን እንኳ ንደህና መጣሽማማየማሻአላህማሻአላህአስራረሽያምራልማሻአላህጎበዝነሽበርቺልበጣምአሪፍነው👍😍
@sabakwiljiomiskksinksoeshetuel
@sabakwiljiomiskksinksoeshetuel 4 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ግንየቀቀልሽዉነ ዉህ መን ታረግዋለሽ ፈጭተሽ ምን ታደርጌዋለሽ ለፌት የሆናል አመሰግናለሁ
@Umasumaya1
@Umasumaya1 4 күн бұрын
Wowow wowow hayye bareeda jabaadhu halumaa kan iti fufibarumsaa bareeda ofii keessa qaba jabaadhu ❤🎉🎉🎉
@beautywithkal
@beautywithkal 4 күн бұрын
Yeme tedte yale sera new wowww ziziye betam konjooo yetegur shampoo new betam enamesegnalen ❤❤❤❤HB
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 4 күн бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ዚዚዬ በጣም ቆንጆ የሆነ የሻምፑ አሰራር ነው ያሳየሽን በቀልሉ ቤታችን ማግኝት በምንችል ውህድ ነው ያሳየሽን ተልባ ፣ አብሽ እና እሩዝ ከዶቭ ሳሙናጋ ቀላቅለሽ ለሽታው ቡና ተጠቅመሽ ምርጥ የሆነ ውህድ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ሼር ስላደረክሽን
@genetsida8067
@genetsida8067 4 күн бұрын
Tebareki mirtti shampoo nw❤
@HayimanotBizuwork
@HayimanotBizuwork 3 күн бұрын
ዋዉ እናመስግናለን
@ሙሉረ
@ሙሉረ 2 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛ አህቴ በርች❤❤🎉🎉
@selamgh3379
@selamgh3379 4 күн бұрын
thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@yosephtube1
@yosephtube1 4 күн бұрын
wowww ejish yebarek yeney balemoya des ymyil arif aserar new berichi enamsegenalen ❤❤
@YasminYasminbintumi
@YasminYasminbintumi 4 күн бұрын
እናመሰግናለን ግን የት inaskemtew
@chaltutusee
@chaltutusee 4 күн бұрын
Maashaa Allah taabakklaa dhugaa keeti baayee siif dherate jabaadhu ❤❤❤
@sirgutreta
@sirgutreta 4 күн бұрын
ሰላም ዙዙ እንኳን ደና መጣሸ ማሰኩን ወድጄዋለሁ የኔን ፀጉር እንኳ የሚያሻሸለዉ አይመሰለኝም ፀጉሬ ክርድድ ያለ ነዉ እስኪ እሞክረዋለሁ🎉🎉
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 4 күн бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ዚዚዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ዛሬ ደሞ በምርት ውህዶች የችግር ሻምፓ ነው ይዘሽ የመጣሽው የተልባ ፣የሩዝ የአብሽ ፣ከሳሙና ፣ ከቡና ጋር በጣም ምርጥ ውህድ ከኬሚካል የፀዳ ዋው ብያለሁ። ❤❤
@Azeb1
@Azeb1 4 күн бұрын
wowww ejish yebarek yeney melekam berichi arif new enamsegenalen lhgerachin selam yadelen
@feithabesha.7291
@feithabesha.7291 3 күн бұрын
ሻንፖውን ሰርተን ሰስንት ግዜ ማቆየት እንችላለን
@hanan123tube5
@hanan123tube5 3 күн бұрын
ሠላምሽ ይቤዛልኝ ዙዙዬ እንኳን በሠላም መጣሽልን ወይኔ ፎሮፈር በጣም አሰቸገረኘ የምር ዱቄት ነው የሚመሰለው ውስጡ እናመሰእናለን
@TatiEmati
@TatiEmati 4 күн бұрын
የተሰራው ሻፓ ምን ያህል ጊዜ ማቆየት ይቻላል
@Eyerus5
@Eyerus5 3 күн бұрын
ውውውውውው ውውውው እግዝአብሔር ደመስገን ሰላምሸን እህታችን የኔ መልካም አምርኛን የምደችለት ሰያወሩ ደጣፍጣል ምንም ችግርየለውመም የኔ እህት ውዴ ውዴ
@እደሰውክፉምንአለ
@እደሰውክፉምንአለ 4 күн бұрын
በርቺ ደስ የሚል ግዜ
@ምሳቲዩብ
@ምሳቲዩብ 4 күн бұрын
የኒ ጀግና በርቺ
@ehementube132
@ehementube132 2 күн бұрын
Wawa salame lanachii yahuu yanee qonjoo sala ewanata baxamee goobazaa nashaa barachiilanyyiii❤❤❤❤
@FofoAbudi
@FofoAbudi 4 күн бұрын
00, Mitch oh my goodness wow bravo🦋👌
@NetsanetDaniel-l5m
@NetsanetDaniel-l5m 3 күн бұрын
ተሠርቶ ምን ያህል ይቆያል?
@Zedi_Youtub
@Zedi_Youtub 3 күн бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወደ ሀገሬ ልጆች ናቸው ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላማን ይመጣልን ያገራችን ሰላም መሆን
@Frdoos
@Frdoos 22 сағат бұрын
ሰላም ሰላም ላንቺ ማሽአላህ አላህ ይጨምርልሽ እስኪ እኔም እሞክረዋለሁ
@Kalkdan278
@Kalkdan278 2 күн бұрын
Selam selamsh ybzalishi enkuan beselam metashi woww betam arif wehd new Zizye enamesegnalen
@sirgutreta
@sirgutreta 2 күн бұрын
ይሄንን ሻምፖ ቤተሰብ ሁላችንም መሞከር አለብን እርግጠኛ ነኝ ለዉጥ እንደምናገኞ🎉🎉
@AMIR465
@AMIR465 4 күн бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍 hunda dura baga nagan dhufte qalii bageenyi rabii mana kanaf yaa jiratu jabaadhuu jabaadhuu video akkan namatti toludha jabaadhuu jabaadhuu
@ዞማነሽtube
@ዞማነሽtube 3 күн бұрын
ሰላም እዴት ነሽ ውዶ ሰላም ላች ፕሁን ውዶ እዴት ነሽ ሰላምሽ ይብዛ የው ነት ምርጥ ውህድ እናመስግናለን❤
@HarmongethunArsm
@HarmongethunArsm 2 күн бұрын
Hi salem nashi ankeni mantshi maryee antye barjilni batem naw yamskhu maryee natasha woooooooow yane konjooo
@jiramidiya12
@jiramidiya12 4 күн бұрын
Wowow wowow wowow endisha salmish bayyee bareeda jabaadhu haluma kan iti fufi jabaadhu hedu bareeda jabaadhu wowow 🎉🎉🎉
@kiddycakee
@kiddycakee 4 күн бұрын
Selame Lanechi yehune Ziziye Enkuwane Dehena metashe wow mecheme hulame Betame tekami menekebakebiya shampoo new hula metamechelene zar me Betame le tsegure yemitekemenene selakafeleshen Enamesegenalen
@AMIR465
@AMIR465 Күн бұрын
Hunda dura baga nagan dhufte qalii bageenyi rabii mana kanaf yaa jiratu jabaadhuu jabaadhuu video akkan namatti toludha jabaadhuu jabaadhuu
@RoseYonas
@RoseYonas 3 күн бұрын
Pls Abeshu ye takola behon chger alwe
@AdfereWondimu
@AdfereWondimu 4 күн бұрын
መታጠብ በስንት ደቂቃ
@Mistertube2
@Mistertube2 Күн бұрын
Wowoooo zizy barcy Batam konjo ehed
@FelkechAndGenet
@FelkechAndGenet 4 күн бұрын
Melshi ehi xeru.sera new berchi❤
@FelkechAndGenet
@FelkechAndGenet 4 күн бұрын
Selam beseb ehit berchi🎉
@HarmongethunArsm
@HarmongethunArsm 4 күн бұрын
Salem nashi ankeni mantshi maryee antye andeti nashi woooooooow batem naw Arifanawmaryee barjani ashi 😮
@UsufFirdows
@UsufFirdows 3 күн бұрын
ሩዙ ማንኛውም ይሆናል
@ዮአዳ
@ዮአዳ 4 күн бұрын
Wow new ehetachin
@ehementube132
@ehementube132 4 күн бұрын
Salama lanachii yahunaa ziziyee barachii yanee qonajoo sala ewanata baxame gobaza nasha
@asyአሲyuotube7338
@asyአሲyuotube7338 4 күн бұрын
Wos🎉
@HawaSayed-s4k
@HawaSayed-s4k 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤Barchi
@firewotsalamon
@firewotsalamon 3 күн бұрын
Bagaa nagahan dhuftee Qalii too jabadhuu jabdduu tiyyaa halumaa kananii itii muddaa yaddaa garidhaa jabadhuu jabdu
@SaaraaYouTube
@SaaraaYouTube 4 күн бұрын
Ana dhufu bagaa nagaan dhuftee nagaan jalalii mana ketiifii haa bayaatuu wowowow galaatoomii tirtimatii bayee bareedaa nufi qodee
@AymenEmu-y3r
@AymenEmu-y3r 21 сағат бұрын
እኔነኝ ፍፍርዶስ
@YefiqrTebta
@YefiqrTebta 3 күн бұрын
Ziziy wowo konjo nagaer now ymtasaygen barcy
@zedTubeshow-rd4st
@zedTubeshow-rd4st 4 күн бұрын
Nagaan mana keetiif haa baay'atu baayyee tokko namatti tolaa haalli hojii keetii haaluma kanaan itti fufi jabaadhu ammallee itti fuf qarshii
@አዲስህይወት-ኀ1ኰ
@አዲስህይወት-ኀ1ኰ 4 күн бұрын
❤❤❤💯💯💯💯💯🙏🙏
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
ብዙ የተወራለት ቫዝሊን ለጸጉራችን ያለው ትልቅ ጥቅም
10:20
የእናት ዉለታዋ tube
Рет қаралды 34 М.