Zoo Di Pistoia ll Giardino Zoologico è un parco con oltre 500 animali

  Рет қаралды 471

Meron Semere

Meron Semere

Күн бұрын

Пікірлер: 76
@Radiahmed
@Radiahmed Жыл бұрын
ዋው ዋውዋው ዋው ቦታው እዴት ነው የሚያረው በርቺ አሪፍ እና ደሥ የሚል ቆይታ ነበረን እናመሠግናለን ቀጥይበት
@jonimercy
@jonimercy Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ሜሪዬ በጣም የሚያምር የእንሳት ፓርክ ነው የተለያዩ እንስስሳቶች ያሉበት በጣም ደስ ይላል ስላስጎበኘሽን እናመስግናለን 😍😍😍🙏👍
@meronwg9509
@meronwg9509 Жыл бұрын
ሰላምሜርዬ እንካን ደና መጣሽልኝ ዋዉዋዉ የሚያምር መናፍሻ ነው ያሳየሽንየዋፎቹ ድምፅ እዴት ደስይላል በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበረን እና መስግናለን🙏💕
@zeharatube2
@zeharatube2 Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረመቱሏሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው ደስ ሲል እሰሳዎቹ የት ነው ቦታውም ያምራል አሪፍ ነው ደስ የሚል ቆይታ ነበረ በርች ውዴ ሰላም ፍቅር ይብዛላችሁ በያላችሁበት ውድኢትዮጵያዊን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን❤
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 Жыл бұрын
ሜሪዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴዴ በጣም የሚያምር ቦታ እንስሶች ልዩ ናቸው ወይ ዜብራው ሲያምር ቀጭንዬ ወይ ጉድ የአፍሪካ እንስሶች ልዩ ናቸው
@EthiopiaPress
@EthiopiaPress Жыл бұрын
ሰላም ሜሮንዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉ እስሶች አረንጓደማዉ ባህራማዉ አጠቃላይ ቦታዉ ሲያምር መንፈስን ያድሳል ሁሌም ተፈጥሯዊ ነገሮች ሁሉ አእምሮን ያድሳሉ በጣም ደስ የሚል ቆይታነዉ ያሳለፍነዉ ስለነበረን ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን ❤🎉
@emususu
@emususu Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልን እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን በጣም አሪፍ መፈስን የሚድስ ቦታ ነው ያስጎበኘሽን በርችልን እደዚሁ አሪፍ አሪፍ የሆኑ ቢደወችን እንጠብቃለን አስተማሪ ቁምነገር አዘል የሆኑ ነገሮች እደምለቂልን ተስፋ አለን
@eldanakitchentube2369
@eldanakitchentube2369 Жыл бұрын
ሰላም ሜሮንየ እንካን ደህና መጣሽ ዋውውውው በጣም ድንቅ ቦታ ሲያምር ቆንጆቦታ ሰላሳየሸን እናመሰግናለን ውዴ
@zewdneshtsegu3851
@zewdneshtsegu3851 Жыл бұрын
ሰላም ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም የሚያምር ቦታ እንስሶች ልዩ ናቸው የሆነ መንፈስ ያድሳል ልዩ ናቸው ይገርማል በጣም
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese Жыл бұрын
እግዚጠብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ እህታችን በጣም ደስስ የሚል ቆይታ ነቨር በርችልን ብዙነገር እንጠብቃለን ካች የኔ ተወዳጂ🎉🎉🎉
@seadatube9888
@seadatube9888 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውድ የሀገራልጆች ሰላማችሁ የሰብዛልኝ ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ ቦታው በጣም ያምራል ሀገሬ ትዝ አለኝ አረጓደው ዛፎዙ በጣም ደስ የሚል ቆይታ እንዳሳለፍሽ አልጠራጠርም❤❤እኛንም ስላሳየሽን እናመሠግናለን
@ውላጋሀራዩቱብ
@ውላጋሀራዩቱብ Жыл бұрын
አህለን ወሳህለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽጰምርጥ ቆይታ ነበር ቀጥይበተሰ ውዴ እና የተከበራይሁ ምርጥ ያሀገሬ ልጅች በያላችሁበት ሰላማችሂ ንበሸዛልኝ
@yegnabet585
@yegnabet585 Жыл бұрын
በጣም የሚያምር ምርጥ መናፈሻ ነው ሜሪዬ ውዴዴ እናመሰግናለን ሺር ስላደረግሽን
@tube-jy9lw
@tube-jy9lw Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ናችሁ ቤተሰብ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ውደ ደስ ይሚል ቦታ ነው እናመሰግናለን በርች ሰላም ለሀገራችን ይሁን
@fafigogamiwa4383
@fafigogamiwa4383 Жыл бұрын
ዋዉ ዋዉ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ የሆነ ቪድኦ ነዉ ይዘሽልን የመጣሽ የእዉነት በጣም ነዉ የሚያምረዉ አይይ ኢትዮጵያ በጣም ደስ የሚል ዉብ እና ማራኪ የሆነ ለምዘማማ ቦታዎችን እንዴት ይናፍቃሉ አሁንም እንደ በፊቱ ይሆን እህህ
@allenadtoonlabra7219
@allenadtoonlabra7219 Жыл бұрын
Have a nice day enjoy tour nice and relax place
@ematube8524
@ematube8524 Жыл бұрын
ዋውውውውው መሽ አላህ መሽ አላህ ደስ የሚል ቁይታ ነበር ውዴ የአገራችንን ውበት ያሳየሽን እህቴ በርች ውዴ መሽ አላህ መሽ አላህ መሽ አላህ በርች በርችሽ
@SifenGira
@SifenGira Жыл бұрын
ሜሪዬ በጣም የሚያምር ምርጥ ቦታ ዩ የሆነ መናፈሻ መንፈስ የሚታደስበት ልዩ ነው እናመሰግናለን በጣም
@meryemyasin5036
@meryemyasin5036 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ ሚሮን ቆንጆ በእውነት በጣም ቆንጆ ቦታ እና እንስቶች ነው ያሳየሽን ቀጥይበት ጀግና ነሽ እኔ እስር ቤት ነኝ ከቤት አልወጣም እናም ተባረኪ 🎉🎉🎉🎉
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 Жыл бұрын
ሜርዬ በጣም የሚያምር ተፈጥሮን አቅፎ የያዘ ሲጎበኙት ቢውሉ የማይሰለች ፓርክ ነው ፀጥታው መንፈስን ያድሳል ደስ የሚል ቆይታ ነበር የኔ መልካም ከልብ እናመሰግናለን
@alialemi3587
@alialemi3587 Жыл бұрын
ደስ የሚል እንስሳዎቺ ናችሁ ሲያምሩ ቆንጅ ደስ የሚል ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ሀገርችን እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ አሜንንን
@RUhama21
@RUhama21 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም የእመቤታችን አማላጂነት ጥበቃዋ ከእኛ ጋር ይሁን መልካም ቀይታ ነበር ደስ የሚልን ነበር ሀገራችንን ሰላም አድነትን መተሳሰብን ያምጣልን
@tube-mm6nf
@tube-mm6nf Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ለዝህ ቤት እንኮን ሠላም መጣሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርቺ ቀጥይበት በተረፈ ሠላም ለሀገራችን ይሁን ሠላም ለህዝባችን
@kelsumi
@kelsumi Жыл бұрын
ሠላም ለዚህ ቤት ይሁን ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የፈጣሪ ጥበቃና እዝነት አይለያችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልንን ሀሪፍ ቆይታነበር በርችች🎉🎉🎉
@rukitube9816
@rukitube9816 Жыл бұрын
ሰላም እህት እንኳን ደህና መጣሺ አሪፍ ቆይታ ነበር በርች ሰላም ለሀገራችን ሰላሙን ያውርድልን ጦርነት በቃ ይበለን እሰከመቼ በገዛ ሀገራችን መፈናቀል መጨነት አላህ በቃ ይበለን
@buzetube1356
@buzetube1356 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ዋውውውው በጣም የሚያምር ቦታ ነው ያሳየሽን ወይኔ እነዚህ ትንንሾች ስማችው አላቃቸውም አይቻቸው እራሱ አላቅም
@HiyabAbraham
@HiyabAbraham Жыл бұрын
ሜሪዬ በጣም የሚያምሩ ቆንጆ እንስሶች ቦታው እራሱ መንፈስ ያድሳል ያምራል ልዩ ነው
@susu-bm3oc
@susu-bm3oc Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር የት ሀገር ሁኖ ነው ደስ ሲል ሀገራችንን የመሰለ ምድነው ከበሀሩ እሚታየው የአውራ ስእል ፍየል ምናምን ነው እሳ እሚታየው
@jermiplus
@jermiplus Жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁልኝ እኔ በጣም ደህና ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን በያላትሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ......... በጣም አሪፍ ቪድዮ ነዉ
@Emutofiktube50
@Emutofiktube50 Жыл бұрын
እንኩዋን ደናመጣሽ ውድ እህታችን ማሻአላህ ተባረካላ በጣም ደስ የሚል ጉብኝትነው ውይ ሀገሬን አስታወሰኝ አይይትዝታ
@zinashzbyoutube5327
@zinashzbyoutube5327 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይሰጠልኝ እንኳን ደና መጣሸ ሰለ ነበርን ቆይታ እናመሰግናለን ወደ የገሬ ልጆች በለም ዙሪያ ያላቹ ኢትዮጵያውያን እና ተዉልደ ኢትዮጵያ በሙሉ ሰላም ፍቀር አድነቱን ያብዛለን ወደ ደሮ ሰላማችን ይመልሰን
@AMIR465
@AMIR465 Жыл бұрын
Ashamaa harka funee jira jirtu ijolle biyya koti hundii kessa bakka jirtanitti Rabii isinii yaa jiratu wow wow wow jabaadhu jabaadhu vedio akkan namatti toludha jabaadhu jabaadhu wan garii hojeta jirta jabaadhu jabaadhu itti fufii
@marcelgrecucci1557
@marcelgrecucci1557 Жыл бұрын
Beautiful video and very nice place! I love nature and animals 🐕‍🦺🐕🐁🐸🐍🐢🦎🐴🦓🐮🦝🦊🐰🐼🐻‍❄️🐻
@girumneshi115
@girumneshi115 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ብዝት ትርፍ ይበል በያላቹበት የአለም ዳርቻ ሀገራችንን ሰላም ያድርግል አሜን አሜን
@hayatmersatube4902
@hayatmersatube4902 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ላንቺም ለቤትሽም ለሁላችሁም ማሻ አላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ቦታው ደስ ይላል አረንጎዴ ነገሮች ያሉበት ቦታ ምንግዜም አይንን ይማርካሉ ያረብ ሀገራችንን ህዝባችንን ስላም ፍቅር አንድነት ይስጠን
@seni7092
@seni7092 Жыл бұрын
ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ ሜሬዬ ደግሞ ዛሬ ምንድነው እያስጎበኘሽን ያለው ማሻ አላ ተፈጥሮ በጣም ታምራለች ግን የት ነዉ ሜሪዬ
@Tijizamanuel28
@Tijizamanuel28 Жыл бұрын
Yene konjo enkuwan beselam metashlgn wow des enseat yet new leyet yalu nachew
@Skettube4451
@Skettube4451 Жыл бұрын
Selam selam selamsh yibzalsh wudde enkuwan dehna metash woow masha Allah parck wust newu yaleshiwu ensisat eyegobegnesh gn bemngna newu yetsafshiwu erisun alawekutm parck mehonu bicha newu yeteredahut
@የብልጫTubeየበድዉልዲሚከት
@የብልጫTubeየበድዉልዲሚከት Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ውድ ያገሬ ልጅ ሰላም ይብዛ የኔ ቆንጆ በጣም የሚያምረው እንስሳዎች ሰላም ላገራችን በ ያለሽበት እየተነ ያለህ ቁሩብ ቆይተ ነበረ ሀብቴ ሰላም ❤❤
@asiytyba5700
@asiytyba5700 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እኳን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ ውዴዋ እዴት አባቱ እደሚያምር በፈጣሪ ድቅ ቦታ እኮነው ሀገራችንም ሰላም አድረጎልን የምንዝናናበት ቀን ናፈቀኝ የምር በረች ወዴዋ እናመስግናለንበሌላ ቪዶ እስከማገኝሽ ሰላምሽ ይብዛ ውዴ
@hanawerku
@hanawerku Жыл бұрын
Wow ሜሪየ እናመሰግናለን በጣም ያምራል
@WoinyTube
@WoinyTube Жыл бұрын
Selam selam selam selamsh bezt yibel enkwan dena metash selenebren teru gize amsegenalw yet naw endi yemiyamr bota wooooow meriye endet nesh
@umebtis
@umebtis Жыл бұрын
Selam edet neshe ehet enkuan dehna metash Wow betam des yemil bota new beketayem adezih aynet adis ena twfetrowe bota wechen endmtasyen tesfa alen eskezaw melkam gize❤❤❤
@pippopippo3153
@pippopippo3153 Жыл бұрын
waoooo merye
@Hawiiofficial
@Hawiiofficial Жыл бұрын
Naga waqqayoo mana kanaf haa tahuu baredduu koo baga nagayaa dhuftee wow belladotaa nutii mulisuu ketii galatomii obboletii kenyaa
@milkanatube4685
@milkanatube4685 Жыл бұрын
Ufffff Dese Sile YeWefochu Chachata like like 👍
@samritube1844
@samritube1844 Жыл бұрын
Wow wow endete yameralo dese yamelo ya ensesatochi photo vido selasayeshen enamsegenalen betam wow wow arefe koyeta naber betam
@Aminasters
@Aminasters Жыл бұрын
selam baga nagan dhuftee nagan mana kanf habayatuu bakka jirtutii naga siif hawaa mashallha mashallha bayee baredaa❤❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Жыл бұрын
ሜርዬ እጅግ በጣም ያምራሉ ❤❤❤አረ የኔ ውድ አንዷን ጠቦት ላኪልኝ ወየኔ ግመል የት ቦታ ነው እባክሽ በእውነት እጅግ በጣም ነው የሚያምሩት ስላስጎበኘሽን እናመሰግናለን ❤
@martamarta8719
@martamarta8719 Жыл бұрын
merye grazie
@salinaduka1626
@salinaduka1626 Жыл бұрын
che belli grazie mille
@Tijizamanuel28
@Tijizamanuel28 Жыл бұрын
Yenee konjoo enkuwan beselam metash des yeml gzee neber enamesegnalen berch
@Dbora1
@Dbora1 Жыл бұрын
Salam danasxilgn wedi a yatkabarchu yagar lijoch ekon basalm maxash faxar agarchn salm yabizaln waw arf koiyta nabar enamsginaln tabarki
@trhaaryam
@trhaaryam Жыл бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ሜሬ❤❤❤❤
@Amiinakitchen
@Amiinakitchen Жыл бұрын
selam selm baga nagan dhuftee nagan siif habaytuu bakka jirtuu hundetii naga siif hawaa jaabadhuu mashallha amshallha botan bayee baredaa❤❤❤❤
@beshu__tube07
@beshu__tube07 Жыл бұрын
Salim laze bate woow marike naw alem hulu edaze hono manor bechil❤❤❤❤❤❤salim feker andenaten yadelan charu madineyalem amen amen aref koyeti naberan ❤❤❤❤
@hiwethayle1578
@hiwethayle1578 Жыл бұрын
cara grazie mille
@tmhd1787
@tmhd1787 Жыл бұрын
በጣም የሚያምር መናፈሻ እና ዙም ነው እንሰሳት እንዲህ በአንድ ጣራ ስር ተሰብስበው ማየት ደስ ያሰኛል ፈጣረ ቢፈቅድ መጎብኘት ብችል ደስ ይለኛል እዚህ ሀገር
@yenetube7088
@yenetube7088 Жыл бұрын
ስላም ውድ ባተው እንስሳቶቹ ሲያምሩ ከቦተው ጋር ምርጥ ነገር ስላስየሽን እናመስግናለን ውድ በርች ቀጣይ እስከምትመጭ ስላም ሁኒ ሀገራችንን ስላም ያደርግልን ስላም ብትሆን የኛም ሀገር እንዲህ ነበር ምን ይደርጋል በነበር ቀር ስላሙን ያምጣልን
@rihanatube515
@rihanatube515 Жыл бұрын
Enkuwan Dana matashe wuda dase yamele Giza nabaran amasgnalwu allha hagarache Selma yariglen kanche bizu entabikalen benabaran tiru koyeta amasgnalwu yan malkam
@ABdulAziz-rn3kf
@ABdulAziz-rn3kf Жыл бұрын
ወድ የአገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ትርፍርፍ ይበልአገራችንን ህዝባችን ፈጣሪ በጥበቡ ይጠብቅለን እያልኩ ለነበረን ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን በሊላ ቪደወ አሰከምመጡ እንብቃለን ።
@derartutube2501
@derartutube2501 Жыл бұрын
Egazaberi yemesigani enkoni dana meteshi ehitachine arifa koyita nabari enmeseginle feteri agerchine selam yarigeleni Amen Amen Amen ❤❤❤❤
@Azeb1
@Azeb1 Жыл бұрын
selam enekan dena mexash des ymil arif koyta nrber enamsegenalen lhgerachin selam fikir metsaseb yadelen fetari berichi
@hyat315
@hyat315 Жыл бұрын
አሰላምአለይኩምወራህመቱላህወበረካቱአላህአማሻአላህማሻአላህማሻአላኖበጣምየሚያምረውበጣምያምራልበጤምደስየሚልነውማሻአላሆ
@lijimerkil
@lijimerkil Жыл бұрын
salam wedina yatkabarchu yagat lijoch ekon basalam maxachu faxar agarchn salam fikir adinat yabizaln barch arf koiyta nabar faxar agarchn salm yabizaln enamsginaln
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye Жыл бұрын
ሰላም እንደት ደስ ይላሉ ህፃን ልጆች ጭራሽ በጣም ነው የሚወዷቸው ሀገራችን በዚህ የታደለች ነች በሰው ሀገር ደሞ ብርቅ ነው እምየ ኢትዩጱያ በስንቱ አድሎታል ሰው አልዋደድ አል እንጅ ሰላሙን ያምጣልን
@MarcelloGrecucci
@MarcelloGrecucci Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🦓🐕‍🦺🐖🐇
@METITUBE
@METITUBE Жыл бұрын
Nagaan manaa kanaa habayaatuu bagaa nagadhaan dhuuftee kode koo biiyyaa keenyaaf nagaan hataa uu bayee baredaa jabbeesii qomoo kiiyyaa
@genitube1429
@genitube1429 Жыл бұрын
Enkan dena metesh selam fiki adinatun yedilen turu koyita hegerachin s elam yergiln turu koyita hegerachinbbselam yergin
@ZuzuHabeshaYouTube
@ZuzuHabeshaYouTube Жыл бұрын
Sekam ekanSelammetash meronye waw was desyemilnayemamr lahmro selam yalew kojobotaneber betam enamesegnalen egnanm skasgobegnshn berchhh
@qalitedotube9915
@qalitedotube9915 Жыл бұрын
Selam wudee yagere liji unkan dana wowowowowwo batam dass yemel koyeta neber egzaber agerachen etophiya selam ena fikr yabazalen Amen Amen Amen
@thiagobond8580
@thiagobond8580 Жыл бұрын
merye
@berekahebesha4391
@berekahebesha4391 Жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ እንደምን ኣላችሁ አይይይ አካባቢዬን ገጠሬን አስታወሰኝ ያኔ የነበረው ፍቅር በዛች በዳሰሳ ቤት ያሳለፍነው ፍቅር አብሮ መብላት የነበረው ሁኔታ አስታወስኩኝ አይይይ ሀገርሬ ሰላሟን ያረብ
@tiegegerma
@tiegegerma Жыл бұрын
salmehiess bakerstooosss yebza ehin marieyy enkan dana matahiesss wwwwwwwooooooowwwwww batam dassssss yelale
@jermiplus
@jermiplus Жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁልኝ እኔ በጣም ደህና ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን በያላትሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ......... በጣም አሪፍ ቪድዮ ነዉ
@ushertube21
@ushertube21 Жыл бұрын
በጣም የሚያምር መናፈሻ እና ዙም ነው እንሰሳት እንዲህ በአንድ ጣራ ስር ተሰብስበው ማየት ደስ ያሰኛል ፈጣረ ቢፈቅድ መጎብኘት ብችል ደስ ይለኛል እዚህ ሀገር
Zoo tour |Pistoia| GZP|Giardino Zoologico Di Pistoia
15:26
Diana’s Little World
Рет қаралды 193
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Natale a Pistoia parte 2 : Lo zoo di Pistoia parte 1
15:05
Noah Master Rhino
Рет қаралды 989
Giggles & Beaks: Exploring OstrichLand in Solvang
20:09
Eliz Pilar Acoba
Рет қаралды 3,3 М.
🌶️ Traditional Lavash Bread: Baking Bread on a Barrel Over Wood Fire
28:44
Vita da giungla: alla riscossa! - Il film - Clip "Eye of the Tiger"
2:22
Eagle Pictures
Рет қаралды 1,7 МЛН
Una giornata allo Zoo di Pistoia
4:30
MrPietro0487
Рет қаралды 1,6 М.
vista completa dello zoo di pistoia,italy#🇮🇹 il giardino Zoologico è un parco con oltre 500 animali#
23:51
Zoo Pistoia - ein Geheimtipp in der Toskana! | Zoo-Eindruck
15:49
Zoo-Erlebnis
Рет қаралды 12 М.
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН