ዞር በዬ ሳየው | ዘማሪ አቤኔዘር ለገሰ | ABENEZER LEGESE | Live Worship | Halwot E.U.C 4th Anniversary

  Рет қаралды 314,005

Halwot Emmanuel Church

Halwot Emmanuel Church

Күн бұрын

Пікірлер: 151
@ngstasmare9518
@ngstasmare9518 10 ай бұрын
እህቶች ወንድሞች እንዲህ ብዬ ልመርቃችሁ ሁሌም የእግዚአብሔር ህልውና ክብሩ በህይወታችሁ ይጨምር ይቀጥል ለሰከንድ አይቀንስ እሱ ብቻ ድምቅ ብሎ ሁሌም ይታይባችሁ እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤እሰይ ይብዛለት ይገባዋል ለታረደው በግ ክብር ይሁንለት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mekdi7550
@mekdi7550 10 ай бұрын
አሜን' ተባረኪ
@MekidesTesfaye-fw8ny
@MekidesTesfaye-fw8ny 10 ай бұрын
Amennnn ❤❤❤🎉🎉🎉
@bethel5403
@bethel5403 10 ай бұрын
Amennnn
@ብርቅነሽመንፈሳዊሚድያ
@ብርቅነሽመንፈሳዊሚድያ 10 ай бұрын
እሰይይይይይይይይይይይይይይ አሜን❤❤❤❤
@ብርቅነሽመንፈሳዊሚድያ
@ብርቅነሽመንፈሳዊሚድያ 10 ай бұрын
🎉🎉
@pharezholisticministry591
@pharezholisticministry591 9 ай бұрын
በህልውናው ውስጥ ያለው በረከት እንዲህ ከአንድ ስፍራ አልፎ ብዙዎችን ይደርሳል። ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን። መድረኮቻችን መንፈስ ቅዱስ ይቆጣጠራቸው።
@eyerus43enu
@eyerus43enu 10 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር ያለምልምህ ዘማሪ አቤኔዜር ❤🙏
@jackiemapho9039
@jackiemapho9039 Ай бұрын
@@eyerus43enu hello I'm based in South Africa, I love the worship may you kindly translate it for me to English so I that I understand what it means, please.
@aklilualemayehu2550
@aklilualemayehu2550 8 ай бұрын
“ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታ ከኢየሱስ ክርስቶስም ጸጋ ሰላምም ለእናንተ ይሁን።” - 2ኛ ተሰሎንቄ 1፥2
@teddytefera-8789
@teddytefera-8789 10 ай бұрын
ክብር ለ አምላካችን ለ እግዚአብሔር ብቻ ይሁንለት።
@fasikamarkos7465
@fasikamarkos7465 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ሁል ጊዜም መልካም ነው 😢🙌
@EjaraNurgi
@EjaraNurgi 9 ай бұрын
በእግዚሀብሄር መገኘት ዉስጥ ሆኖ በምጣፍጥ ቃና ማገልገል መባረክ፣እድልም ነዉ።
@jerrydemissie1019
@jerrydemissie1019 10 ай бұрын
የሚገርም ምሽት ነበር እግዚአብሔር ብቻ ደምቆ የታየበት ነበር አቤኔ ❤️❤️❤️እግዚአብሔር ይባርክክክክክ🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍🙏🙏
@estifanosseboksa9118
@estifanosseboksa9118 8 ай бұрын
Yikirta yet new botaw ?
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 10 ай бұрын
በክብሩ ደመና ውስጥ እንዲህ ማምለክ ድንቅ ነው❤❤❤❤❤
@tezitube1877
@tezitube1877 10 ай бұрын
I have lived in Virginia for the last six years and if I missed something from Ethiopia it is this kind of worship. May God bless the people and the land.
@JerusalemshHelm
@JerusalemshHelm 9 ай бұрын
ክብር ለልዑልሉ ይሁን
@Betelhemtamerumoges-hr4nd
@Betelhemtamerumoges-hr4nd 9 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DanelAlemayu
@DanelAlemayu 10 ай бұрын
የእግዚአብሔር ክብር የሞላበት አምልኮ እሰይ
@LidiyaDutoro
@LidiyaDutoro 9 ай бұрын
Abeni hulem beagelgloth endetebarekn nw ahunm geta tsegawn yabzalh keri zemen yibarek,fetari betesebochihn kekifu yitebk tebarek ❤❤
@fitsumtadesse3281
@fitsumtadesse3281 10 ай бұрын
እንዴት ደስ ትላላችሁ ጌታ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የፕሮግራም ቀን ማወቅ ከተቻለ?
@mulumebetconte5813
@mulumebetconte5813 9 ай бұрын
God bless you and all born again Christians all over the world in the Name of Jesus Amen
@kibromabate4421
@kibromabate4421 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ተባረክ፣ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ያለምልምህ አቤን
@ferewoyniassefa5107
@ferewoyniassefa5107 9 ай бұрын
ጌታአብዘቶ ይባረክህ አቤኑ❤❤❤❤❤❤❤❤
@MesfinTeshome-u5h
@MesfinTeshome-u5h 8 ай бұрын
ክብር ለመፈስ ቂዲስ ይሁን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 9 ай бұрын
ወገኖቼ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን❤❤❤
@seblegebreyes6251
@seblegebreyes6251 9 ай бұрын
ወንድሜ አቤንኤዘር እግዚአብሔር ዘመንህን ያለምልመው
@ShibriShibri
@ShibriShibri 2 күн бұрын
Ameni Ameni Ameni kibiri LEgizabiheri yiuni geta yibariki tsagawini yabizali tabaraki ❤❤❤❤❤❤
@Yasminjesus258
@Yasminjesus258 13 күн бұрын
Esssssy hallelujah keber legzabher yihun Geta tsgawn yabzalachehu ❤❤❤
@asteerasteer7438
@asteerasteer7438 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ebbifama waaqayyoo baraf jireenya keessan haa ebbisuuu bara keessan hunduma nama goofta ol qabu ta.a❤❤❤❤❤
@annemakasha4747
@annemakasha4747 7 ай бұрын
አሜንንን መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ተባረክ ዘመንክ ይባረክ
@tigistashenafi5722
@tigistashenafi5722 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሰሙ ይባረክ አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@MalakuDagala
@MalakuDagala 10 ай бұрын
አሜን ታባረክህ ❤️
@almaztessera331
@almaztessera331 10 ай бұрын
Elelelelelelele Hallelujah God's Good all the time Thank you Lord 🙏🙌🤲♥️♥️‼️
@rutagebru2320
@rutagebru2320 10 ай бұрын
Eeeeellllll yehde wedelaye ante wedalhebet lay yekber geta amlk hoye kef bel bemder besmaye bemnfese kegubayew gar eyamlku keber yestehu new tebarku helwenaw yalew mezemur menfesachu yegabal zenye tebark❤
@dinkinehyaikob5399
@dinkinehyaikob5399 10 ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን የእግዚአብሔር ህልውና ያለው እውነተኛ አምልኮ ተባርካችኃል።
@merawiyakob9136
@merawiyakob9136 10 ай бұрын
Haleluya❤❤❤❤
@Millionabera
@Millionabera 7 ай бұрын
እውነት ነው ሀይልን ከየት አገኘሁ ????? ካንተ ውጭ ማንም የለም ኢየ❤❤❤❤
@helengebremedhin7164
@helengebremedhin7164 9 ай бұрын
ደስ የሚል አምልኮ እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seblisebli8124
@seblisebli8124 10 ай бұрын
Ende egziabher yale man ale 😭🙏🥰🥰🥰
@BekiBereket-lc6xp
@BekiBereket-lc6xp 10 ай бұрын
ኢሳይይይ🙌🙌🙌🙌🙌 ተባረኩ!🥰🥰🥰
@Yegetalij223
@Yegetalij223 15 күн бұрын
Kiber Misgna Lesemu yehun. Hulem be'yetgnawin Hunetawoch weste benehon Ye Egizeyabherin talkinet ayasanesewim!!
@YoobsanNaol-k5i
@YoobsanNaol-k5i 9 ай бұрын
Amen
@User-ye5iw9hh9f
@User-ye5iw9hh9f 10 ай бұрын
እልልልልልልልልል እየሱስ እየሱስ እየሱስ ❤❤❤❤❤❤❤
@selamawitgirum
@selamawitgirum 10 ай бұрын
Glory to GOD 🙌🙌🙌 Abye much more blessing 🙏
@Sebonap15
@Sebonap15 10 ай бұрын
heavenly worship
@BirukTadesse-jr7qu
@BirukTadesse-jr7qu 2 ай бұрын
የመኖር ሚስጢር ኢየሱስ 🥰
@shimelismulisa5409
@shimelismulisa5409 10 ай бұрын
Ameen,Eyesus bichawun kibirr yibel
@weynwatadesse6500
@weynwatadesse6500 7 ай бұрын
አዝ:- አምላኬ ፍቅርህን ልንገር ምሥጋናህን (2x) እንከን የሌለብህ አባት መሆንህን (2x) በደምህ ቀድሰህ ያለበስከኝ ጸጋህ (2x) ሁሌ ያዘምረኛል አኑሮኝ ከአንተ ጋር (2x) በስምህ አምኜ ልጅህ በመሆኔ ሁልጊዜ ተመስገን እላለሁኝ እኔ (2x) በዜማ በቅኔ ስምክን አውጃለሁ ብዬ እየዘመርኩኝ ኢየሱስ ጌታ ነው (2x) ገብተህ ከመንደሬ ከተደበቅኩበት ፍቅርህ ልቤን ገዛው እጄን እያዝክበት የሕይወትን ትርጉም የመኖርን ሚስጥር ገልጠህ አሳየኀኝ በመስቀልህ ፍቅር ምህረትህን አሳየኀኝ አሳየኀኝ ይቅርታ ሰላምን ሰጥተኀኛል አቻ የለህ ኢየሱስ የኔ ጌታ ልዘምር በደስታ ከእንግዲህ ምን እላለሁ እግዚአብሔር ከወደደኝ ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ የትንሳዔው ንጉሥ የትንሳዔው ጌታ ኢየሱስ የኔ ወዳጅ የሕይወቴ አለኝታ የሕይወት ውኃ ነህ ጥሜን አርክተሃል በረሃው ሕይወቴን አለምልመኀዋል ደህንነት አግኝቻለሁ ዕዳዬ ተሰርዟል ኩነኔ በእኔ የለም አቤት ፍቅርህ ይህንን አድርጓል ክብር ለስምህ ይሁን ተትረፍርፏል ሰላሜ በደስታ ላምልክህ ላመስግንህ ደግሜ ደግሜ አዝ:- አምላኬ ፍቅርህን ልንገር ምሥጋናህን (2x) እንከን የሌለብህ አባት መሆንህን (2x) በደምህ ቀድሰህ ያለበስከኝ ጸጋህ (2x) ሁሌ ያዘምረኛል አኑሮኝ ከአንተ ጋር (2x) በስምህ አምኜ ልጅህ በመሆኔ ሁልጊዜ ተመስገን እላለሁኝ እኔ (2x) በዜማ በቅኔ ስምክን አውጃለሁ ብዬ እየዘመርኩኝ ኢየሱስ ጌታ ነው (2x) ዛሬ ሰው መሆነኝ ሳስብ ይገርመኛል በደምህ ቀድሰህ የአንተ አድርገኀኛል መዳኔስ ብቻውን ተዐምር አይደለም ወይ በአንተ መመረጤስ ብርሃንን እንዳይ ለአምልክህ ተሰጥቼ በሙሉ ልቤ ልቀኝ ቃልህን ላሰላስለው በእውነት ልኑር አንተ እንዳስተማርከኝ ቅንነት ልቤን ይውረስ ልኑር እንደምትወደው አምልኮዬ ንጹህ ይሁን ምሥጋናዬም አንተ ምታሸተው (2x)
@melonam55
@melonam55 10 ай бұрын
Abeni tebarake🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭
@zerfeneshdadino7549
@zerfeneshdadino7549 10 ай бұрын
አመን❤
@mengistununiye3800
@mengistununiye3800 10 ай бұрын
Amen,lezelealeme tebareke wendeme
@almazzerasion8080
@almazzerasion8080 10 ай бұрын
Igzabher ykber yabzalh
@masaratjisus4238
@masaratjisus4238 8 ай бұрын
አሜንንንን እግዚአብሔር መልካም ነው ሃሌ ሉያ ❤❤❤❤
@birhanubalgo9422
@birhanubalgo9422 10 ай бұрын
God bless you my brother
@tigistganta8071
@tigistganta8071 9 ай бұрын
Tebarek geta be bizu kibate yibarek.....
@dawittolosa7444
@dawittolosa7444 10 ай бұрын
ወዳጆች እሄ ቻናል 200k መግባት አለበት ባይ ነኝ share እናድርግ❤❤
@ቃልኪዳንSamuel
@ቃልኪዳንSamuel 10 ай бұрын
እናንተስ እድለኞች ናችሁ ክብሩን እግዚአብሔር ይወሰድ 😢❤❤❤
@CheerfulCamera-gn4bf
@CheerfulCamera-gn4bf 9 ай бұрын
አንቺም ባለሽበት ማምለክ ትችያለሽ። መዝሙር 63 አንብቢ።
@ቃልኪዳንSamuel
@ቃልኪዳንSamuel 7 ай бұрын
እሽ❤
@ketty14325
@ketty14325 8 ай бұрын
ዛሮብዬ ሳይሁው ያሳለፊኩትን አባጣጒርባጣ ጉርጋድገደሉን ምንም ይሳነኛል ሀይለን ኬት አገኝው ለካ እርሻደይሁ እጀ እግርን ይዛኝ እሴይይይ እልልልልልልልል
@AbushDames
@AbushDames 9 ай бұрын
God bless you ❤️
@suphaadobepremierprotutorial
@suphaadobepremierprotutorial 10 ай бұрын
amen amen GOD blessed you
@hiruthirut6637
@hiruthirut6637 9 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen
@TsegaSugebo
@TsegaSugebo 10 ай бұрын
amnnnnnn❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ 10 ай бұрын
Amennn amennn amennn God bless u all
@elfeneshseifu5510
@elfeneshseifu5510 10 ай бұрын
ጌታ ይባርክህሽ.
@TametesfuKoyra
@TametesfuKoyra 23 күн бұрын
አሜን
@DestaAsefa-lj1bu
@DestaAsefa-lj1bu 9 ай бұрын
ተበረኩ
@letebrhanalemayo7500
@letebrhanalemayo7500 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ Amen amen 🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Delina-d9d
@Delina-d9d 9 ай бұрын
ameenn❤❤❤❤
@WondossenWondossenkassan
@WondossenWondossenkassan 8 ай бұрын
አሊሎያ እየሱስስስ ጌታ ነዉ አባ አመስግንካለዉ
@etetugerma8202
@etetugerma8202 9 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@WaseAdimasu
@WaseAdimasu 8 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤
@FkrteHayelu
@FkrteHayelu 8 ай бұрын
እግዚአብሄር ሁል ጌዜ ይጠብቃል አለው አመሰግናለሁ
@FikreAbebe-xv8vm
@FikreAbebe-xv8vm 7 ай бұрын
አቻየለህ እየሱስ የኔ ጌታ አቻየለህ እየሱስ የኔ ጌታ
@ruthz9883
@ruthz9883 10 ай бұрын
Amen Geta Ymesgen ❤
@AbitiJesus
@AbitiJesus 6 ай бұрын
ክብር ውድ ክብር እንሌዉጣለን።አሜን❤❤❤አሜን።
@elyasabagiro4041
@elyasabagiro4041 9 ай бұрын
Be stay blessed, super!!
@nigistiberaki1751
@nigistiberaki1751 10 ай бұрын
Tebarek eyezemerkiletnur
@Mamo-p3w
@Mamo-p3w 10 ай бұрын
Amen 🙏🏾
@EyaAbebe.
@EyaAbebe. 10 ай бұрын
Amen❤❤❤
@gemechismekonnen2343
@gemechismekonnen2343 9 ай бұрын
Wonderful bless you so much.bro.we love you.glory be the almighty God who has given this grace.
@KalMekonnen
@KalMekonnen 8 ай бұрын
Yebzalh ayewesedebhe betam new yemebarkebh abenzeryeee
@FikreAbebe-xv8vm
@FikreAbebe-xv8vm 7 ай бұрын
አቦ ጌታ ይባርክህ ተባረክ
@aklilualemayehu2550
@aklilualemayehu2550 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክ አብ
@lidyalidya414
@lidyalidya414 6 ай бұрын
waw❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊
@ZinashGerawork
@ZinashGerawork 10 ай бұрын
Tebareklegn
@hareggetachew167
@hareggetachew167 9 ай бұрын
What a blessed time you have praise the Lord forever and ever. God bless you more abenezer and the band of Christ bless all of you.
@YDJoel555
@YDJoel555 9 ай бұрын
ተባረክ
@MekdesAbera-ym2kz
@MekdesAbera-ym2kz 8 ай бұрын
ተባረክልን
@debradebra9955
@debradebra9955 10 ай бұрын
አበነዘረ ዚማረ
@YefkirsewuEthiopia
@YefkirsewuEthiopia 7 ай бұрын
Ameeeeeennnnnnn
@ZerituZenebe
@ZerituZenebe 8 ай бұрын
God bless you
@iyasugebeyehunigatu7211
@iyasugebeyehunigatu7211 7 ай бұрын
God bless you!!!!
@yordanosmesfin2791
@yordanosmesfin2791 3 ай бұрын
Hallelujah 🙏🙏🙏
@Bhek46
@Bhek46 10 ай бұрын
God bless you my bother ❤
@MuleMuliye
@MuleMuliye 4 ай бұрын
amennnnnnn Teberekilgn
@SabaAyele
@SabaAyele 8 ай бұрын
You are blessed
@Jaleta-b1l
@Jaleta-b1l 6 ай бұрын
Amen Amen
@Anumma572
@Anumma572 7 ай бұрын
Chru Egziabeher Abzeto Ybarkeh
@miscohmisganish1145
@miscohmisganish1145 10 ай бұрын
😍😍😍🎉🎉💗💗👍👍
@abenezerdeselegn1632
@abenezerdeselegn1632 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-fh3ht2ku1o
@user-fh3ht2ku1o 10 ай бұрын
Awo chilani indinwota yan hulu mekera simu yibaraki abeni taberakilign
@HosannaHaile-bn5ws
@HosannaHaile-bn5ws 9 ай бұрын
❤😊
@Sarabelayneh
@Sarabelayneh 7 ай бұрын
♥️♥️♥️🤲🙏😘
@Liza-v5k
@Liza-v5k 6 ай бұрын
Amenamen ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💯
@MimiWeber-d6v
@MimiWeber-d6v 8 ай бұрын
Elllllllllllllllllllll🪕🎺🪇🎷🎤🎻🎸🎹🥁💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🎈🎈🎈🎈🎈
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,6 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
አቤት ምህረት የበዛለት || ጥበቡ ወርቅዬ || Tibebu Workeye
22:11
Paul Christ's Gospel Media - Tibebu Workeye
Рет қаралды 1 МЛН