Zuzu እየሰገደች መሽአላህ በሉዋት

  Рет қаралды 43,136

Zuzu Family

Zuzu Family

Күн бұрын

Пікірлер: 479
@sofiTube949
@sofiTube949 Жыл бұрын
የኔ ውድ ማሻ አላህ ኡም ዙዙ አላህ ሙሉ ቤተሰቦችሽን ሂይያ ይስጥልሽ የኔ ውድ
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 Жыл бұрын
በቃ ቤት ከፈረሻችሁ ተረጋግታችሁ ከተቀመጣችሁ ቁረአን መስጅድ አስገቢያት አችም አብረሽትቀሬለሽ እሷምተጎደኝወችጋትቀራለይ አችደሞ ከተላላቅወቹጋ ትቀሬለሽ ማሻአላህ ማሻአላህ ዙዙ የማሜ ቀበጥ
@fafitsfnywa9259
@fafitsfnywa9259 Жыл бұрын
ማሻአሏህ መካሪአታሳጣን ወደአሏህ መገድየሚያመላክት እህትወድም ማገኘትቀላልአይደለም
@ጠይበ-ኸ4ጠ
@ጠይበ-ኸ4ጠ 3 ай бұрын
ዙዙ፡አበትሺ፡ዬትኖ
@ጠይበ-ኸ4ጠ
@ጠይበ-ኸ4ጠ 3 ай бұрын
መሸአለ፡ሰለትሺ
@SeadaAhmed-s1y
@SeadaAhmed-s1y Жыл бұрын
እናትኮ ምትክም አምሳያም የላትም የናቶቻቺንን ድካም በዚቺ አጭር video ላገናዘበ ብዙ ይማራል አላህ ወላጆቻቺንን ሀቅ እምንጠብቅ ያድርገን ❤❤❤❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
በጣምአችብኑሬአክትምቆይላልይኒልጀ
@ኡሙ
@ኡሙ Жыл бұрын
ማሻአላህ ልጂቱም እዳች ወብናት አላህ ለቁምነገር ያብቃት
@susungstisara1795
@susungstisara1795 Жыл бұрын
ሳይሽ ለምን እንደሆነ ኣላቅም እና ታሳዝኛለሽ ትልቅ ደረጃ ላይ እንድትደርሺ የሁልግዜ ምኞቴ ነው እና ከነልጅሽ እግዛብሄር ይጠብቅሽ ❤
@merimders
@merimders Жыл бұрын
ማሻአላህ ምረጥ እናት እኔም እዳች ሰለምቴነኘ ለወደፊቱ እሻአላህ ልጆችን ወልጄ በኢስልምና ኮትኮቱወ ማሳደግ ነው 🤲🤲
@LpppHjj-bj2cc
@LpppHjj-bj2cc 3 ай бұрын
አላህ ያፅናሽ እማ አላህ ከጓንሽ ይሁን
@Fatma-nr1rg
@Fatma-nr1rg 3 ай бұрын
Masha Allah Masha Allah Jzk marre Allah ye wafiqeshi salih lijoche❤❤ayizoshi barechi Islamen ye Allah setota now 💖 ❤❤
@Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ
@Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ Ай бұрын
ይሳካልሽ እህት ❤
@FafiEbrahim-t2r
@FafiEbrahim-t2r 24 күн бұрын
ኢንሻአላህ ሰለምቴወች አላህፅናቱን ይስጣችሁ
@yasarUseafan
@yasarUseafan 21 күн бұрын
መሻአላህ
@lulutube311
@lulutube311 Жыл бұрын
ያረቢ ጌታዬ እኔንም እህቶቸንም አግኚቶ ተማጣት አተ ጠብቀን በተለይ እኛን የመዳም ቅመሞችን
@zbibaahmad3513
@zbibaahmad3513 Жыл бұрын
አሚንንንንያረብ
@Seadayemam-dr7ln
@Seadayemam-dr7ln Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@mrsfatema9947
@mrsfatema9947 Жыл бұрын
አሚን
@JamilaMohammad-w8c
@JamilaMohammad-w8c Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@sumeya8365
@sumeya8365 Жыл бұрын
አሚይንንን ያርብ
@madinamed5487
@madinamed5487 Жыл бұрын
ህፆናትልጆች ጨንቅላታቸው ወረቀትነው ከአሁኑ ነው የሚይዙት ሁሉንም ነገር ደግሞ ከቤተሠብነው የሚያዮት የምንሠራውን ነው የሚሠሩት ሡበሀንአላህ ማሽአላህ በተርቢአ አሣድጊ
@ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው
@ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው Жыл бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ያሳድግላችሁ ምርጥእናት ይሄን ያስተምራል አሏህይጨምርላችሁ❤❤
@MomiBintSeid
@MomiBintSeid Жыл бұрын
ማሻ አላህ ስታምሩ ደግሞ ዙዙ እህቴን ነው የምትመስለው ወላሂ ሁሌ ባያት አልጠግባትም ኡሙ ዙዙ ቶሎ ቶሎ ይዘሻት ብቅ በይልኝ እህቴን የማየው በሷ ውስጥ ነው ወላህ ሁሉ ነገራቸው ተመሳሳይ ነው ቅጥነታቸው መልካቸው ሀረካታቸው ወላሂ
@susutube360
@susutube360 Жыл бұрын
ማሻ አላህ❤❤❤ዙዙዬ አሏህ ያሳድግሽ ቁረአን ቤት አስገቢያት እሙ ዙዙ😊
@Hawaahemeda-nz6ts
@Hawaahemeda-nz6ts 3 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ አይዞሽ በርችልኝ ሀያቲ
@SaraAhmad-d4h
@SaraAhmad-d4h 3 ай бұрын
ጎበዝ በርች ምን አበቱ በል ጠንክራሽ ልጅሽን አሰድግ የዛን ድሮ ትዳር እንዳሆና ራስ ምታት ሆኖል
@momiargobawa655
@momiargobawa655 Жыл бұрын
ማሻኣላህ የኔ ልዩ እድግ በይልኝ ❤️ሂዲያዬ ጠንካራ እናት እንደሆንሽ ታውቃያለሽ ግን ውድድድድ❤️❤️❤️
@ZinetAdem-o5t
@ZinetAdem-o5t 15 күн бұрын
መሻ አላ አላህ ያሳድግልሽ እህቴዋ
@እናትሀገር-ኈ3መ
@እናትሀገር-ኈ3መ Жыл бұрын
ማሻአላህ ዉዶቺ የኔማር እድግ በይ በወቅቱ ወልደሺ እሄዉ ጎደኛ ሆነቺሺ ማሜ ጋር በሰላም ያገናኛቺሁ❤
@Madina-ff6xl
@Madina-ff6xl Жыл бұрын
መሻአላህ የኔህት ጠካራ ሴትነሽ አላህ ይጠብቃችሁ❤
@FatumYoutub
@FatumYoutub Жыл бұрын
የኔ ውድ መሻአሏህ አላህ ይጨምርልሽ ልጅሽን አሏህ ያሳድግልሽ በተረፈ በርቺ
@JjJj-lq5x24g
@JjJj-lq5x24g 3 ай бұрын
ማሻ አለሃ ቁረአን ትጃምር አለሃ ሀፊጂ የድሪገት ያረብ❤❤❤❤
@حياة-ح1ش
@حياة-ح1ش 29 күн бұрын
mashalla ተባረክ አላህ አላህ ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ zuzu❤❤❤❤❤
@ነዩሰለምቴዋ
@ነዩሰለምቴዋ Жыл бұрын
❤❤❤😂የኔ ጣፋጭ አላህ በሰላም አአባትሽ ጋር ያገናኝሽ ዩኔ ፍቅር
@fathamohmmed6865
@fathamohmmed6865 Жыл бұрын
ማሻላህ ተባረከላህ ምርጥ እናት እሙዙዙው❤❤❤❤
@medi-f9y
@medi-f9y Жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ያጠንክርሽ በዱንሽ ላይ እድለኛ ነሽ የኔ ቆንጆ እህት በጣም ነው እምወዳችሁ ከነ ልጅሽ እህቴ
@ሜሪነኝስደተኛዋ-ሰ7ፐ
@ሜሪነኝስደተኛዋ-ሰ7ፐ Жыл бұрын
ማሻአሏህ የኔእህት አላህያሳድግልሽ አሏህይጠብቃችሁ የኔማር
@umaziza3310
@umaziza3310 Жыл бұрын
ማሻአላህተተባርከላህ አላህያሳድግሽ ሚጣየ ግን ለመስገድ ገናብትሆንም መልበስያለባትን ልብሶች አስተካክይላት ልጆች ነጭ ወረቀቶች ናቸው ውድ ግጂላት ህጃብያለውመስገጃ የሶላትሽርሸፍአለ በትርፍ በጣም ቅመም ናት አላህ በውቅትላይቅውቀትይስጣትያርብ
@حليمه-ه8س
@حليمه-ه8س Ай бұрын
ኡሙየ በጣም እምወዲልሽ ርጋታሽን ነው ሴት ልጂ ርጋ ስትል ያምርባታል 🎉🎉
@FafiEbrahim-t2r
@FafiEbrahim-t2r 24 күн бұрын
የኔ ቆንጆ በርች አብሽሪ አላህ ኸሩን ይምረጥልሽ
@Rabia-Hussen
@Rabia-Hussen 3 ай бұрын
ሀቢበቲ غአልይ እንካም አደገችልሽ እህቴ ዙዝው በርች የኔ ውዲ. ጠንካራ ጀግና. ሴት ሁኝ. ሁላችንም ብዙ ውጣ ውረዲ አይተናል ዙዝየ. እንወዲሻለን. እናበረታታሻለን. ከጎንሽ ነን እህቴ. አላህ ሰይጣንን አባሮ ከዛ ከምትወዱት ፍቅር እንዴሚመልሳችሁ አላህየ. አልጠራጠ ም
@Fatma-nr1rg
@Fatma-nr1rg 3 ай бұрын
Masha Allah Masha Allah zuzuyee ❤❤barechi marre Allah ba dina yasedegeleshi❤❤
@rahmt2392
@rahmt2392 Жыл бұрын
ማሻአላህ ሃቢብቲ አላህ ይጨምራልሽ በረች ያረብ ኢላሂ ይገዝሽ
@bluetoothphone6399
@bluetoothphone6399 Ай бұрын
ማሻአላህ የኔ ቆንጆ አላህ ያሳዲግልሽ ክፉ ነገር አይንካብሽ
@sadakmal1865
@sadakmal1865 27 күн бұрын
ማሻአላ ዙዙየ እድግበይ ሀፊዘልቁረአን ያድርግሽ ቁረአን አስገቢያት ውደ
@HhHh-n5u6r
@HhHh-n5u6r 29 күн бұрын
መሻአላ❤❤❤አድግበይላት❤❤❤አሰይ የህመሞ ማስረሺ ሚጢዋ❤❤❤😍😍😍😍😍
@Gurage4
@Gurage4 Жыл бұрын
ማሻአላህ ዙዙዬ አላህ ያሳድግልሸ ምዬቴነው ከሰደትመልሰ አግብቼ አላህ ከፈቀደው የመጀመራዬ ሴትልጅ እዲሰጠኝ ደአአርጉልኝ😢
@HvHh-i6i
@HvHh-i6i Ай бұрын
ማአሻሀላ አላህ ቁራንን የምታፊስ ያድርግልሽ ❤❤❤❤
@كونفيكون-م1ل
@كونفيكون-م1ل Жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ዙዙየ አላህ ለቁም ነገር ያብቃሽ ትክክል ወላሂ እናት ለልጆ መድረሳ ናት በርቺ
@fatmah6936
@fatmah6936 25 күн бұрын
አብሺር ጤናኛ ልጂ ማር የሆነች ሰቶሻል ማሻ አላህ
@susubintali1569
@susubintali1569 2 ай бұрын
ዙዙየ የኔ ቆንጆ አሏህ ያሳድግሽ የወንድሜ ልጅ
@HayatAbate-x1s
@HayatAbate-x1s Ай бұрын
ወዲምሽ ከሆነ አሥታርቁአቸውየወለደሰው መራራቅ ከባዲነው😢😢በተለይለሤት ኡፍ😢
@መሬምነኚተሥፈኛዋ
@መሬምነኚተሥፈኛዋ Жыл бұрын
የኔ ቅመም ነገር ማሻ አላህ ጀላህየ ይጠብቅሽ እድግ በይልኚ😂😂😂❤❤❤❤❤ሂዳየ ጠንክሪይ በደንብ ስሪበት ዮቱብሽና
@ZharaSeid-l3y
@ZharaSeid-l3y 3 ай бұрын
ማሻ አላህ አሏህ ይጨምርልሽ ሂድያ እህቴ ዙዙየየም እድግ በይልኝ ማሪ ❤🎉
@zeybahussen5518
@zeybahussen5518 Жыл бұрын
ዙዙ ቆጆ ማሻ አላህ አላህያሳድግሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FhCh-v9b
@FhCh-v9b 3 ай бұрын
አብሽሪ እህት ልጅሽም ማሻ አላህ አድጋለች አላህ ይጠብቅልሽ😊❤
@aziza2714
@aziza2714 3 ай бұрын
የኔ ውድ ዙዙዬ አላህ ያሣድግሽ ማሻአላህ ጣፋጭ የሆነችልጅ❤ ጀግና እናትነሽ ሰብስክራይፕ እያደረጋችሁ አበረታቷት የምር 🥰
@abdullahhamod8807
@abdullahhamod8807 Жыл бұрын
የኔ ፍቅር ማሻአላህ አላህ ያሳድግላችሁ በሰላም በጤና በአኽላቅ ያገልቢ ዙዙዬ
@Aነኝህልመኘዋ
@Aነኝህልመኘዋ 19 күн бұрын
ማሻ አላህ የኔ ማር እድግ በይልኝ❤❤
@محمدمحمد-ذ5خ9خ
@محمدمحمد-ذ5خ9خ 2 ай бұрын
አላህ አይለያችሁ እኔም ያችልጅ ቢጤ አለችኝ በናፍቆት ልሞት ነው ልኬያት አይ ስደት የተለየን ሁሉ አላህ ያገናኘው ማሻአላህ ደሥሥ ሥትሉ ወላሂ ❤❤❤
@mekiyaali5484
@mekiyaali5484 27 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emanl0ve89
@emanl0ve89 Жыл бұрын
ማሽአላህ አላህ ያሳድግልሽ❤❤❤
@hawahawa7709
@hawahawa7709 22 күн бұрын
ማሻ አሏህ የኔ ልእልት ሚጣ ስራዋ ሲያስቅ😅
@umfuadseid
@umfuadseid Жыл бұрын
የኔፍቅር ዙዙዬ ማሻአሏህ ተባረከሏህ ለወግ ማእረግ ድረሽ ማማዬ ❤❤🎉🎉 ሂዱ አልፍ ሠብሩክ ማማዬ እንኳንም ለዚህ በቃሽ በድንሽ ጠንክሪ አሏህ ያግዝሽ የኔ ውብ እንቁ😊
@ዙለይካየመስቆቅመም
@ዙለይካየመስቆቅመም 27 күн бұрын
ማሻእላህ እናት ና ልጅ ስታምሩ❤❤❤
@meryemwolloyewa7822
@meryemwolloyewa7822 2 ай бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ያሳድግልሽ እደምትፍልጊያት ልጅ አሏህ ያድርግልሽ
@የመነኗ
@የመነኗ Жыл бұрын
ማሻአላህ የኔ ቆንጆ አላህ ያሳድግልሽ ❤❤❤
@فاطمهمحمد-ت5ن4ح
@فاطمهمحمد-ت5ن4ح Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ እናትና ልጅ ሁለቱም ቆጆ
@JilaluMudin
@JilaluMudin 3 ай бұрын
ማሽአላህ አላህ ይቀበልሽ እህቴ ልጅሽ አላህ አላህ ያሳድግልሽ ❤❤❤
@Samuti-n7n
@Samuti-n7n 3 ай бұрын
የኔቆጆ አላህ ያሳድግሽ❤
@ኡሙ
@ኡሙ Жыл бұрын
ኡምዙዙ እትልቅ ነገር ደረሠሺ ማየት እፈልጋለሁ የኔ ጋደኛ አብሺሪ ሂጃብሺ ውበትሺነው ማሸመአላህ ጠክሪ አችም ሥለድንሺ ተማሪ ዙዙ ካችነው እግድህ መማርያለባት
@ደናሁኚኚ
@ደናሁኚኚ 3 ай бұрын
ዙዙየ በስልምናሽ በርቺ ጠንክሪ ጎበዝ የኔጀግናህት
@zinetendris9240
@zinetendris9240 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤mashialla❤❤❤❤tabarakalla❤❤❤alla. Telek. Daraja. Yeseteshi. Zuzu❤❤❤❤kuran. Keru.
@nanjajemel5231
@nanjajemel5231 Жыл бұрын
ማሻ አላህ በልጂነትሺ ነው የወለድሺው❤❤😊😊
@zahrazeinu1624
@zahrazeinu1624 Жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔ ቅመም አላህ ይጨምርልሽ ይጠብቃችሁ
@HawaSaeed-ge4gj
@HawaSaeed-ge4gj Жыл бұрын
ማሻአላህ እድግ በይ ማማየ
@ኡሙረያንዩቱብ-ሐ6ሐ
@ኡሙረያንዩቱብ-ሐ6ሐ 3 ай бұрын
የኔማር አላህያሳዲግሺ እሙ ዙዙ በዲንሺጠክሪዉደ አብሺሪሁሉምያልፋል
@Ikram-r7wtub
@Ikram-r7wtub 29 күн бұрын
ማሻአላህዙዙየአላህይጨምርልሽ❤❤
@ShahA04-fh7ys
@ShahA04-fh7ys Жыл бұрын
ማሻ አሏህ ዙዙዬ የኔ ቅመም እድግ በይ
@DdFf-cu7ks
@DdFf-cu7ks Жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ
@የመርዋእናትነኝስደተኝ
@የመርዋእናትነኝስደተኝ 3 ай бұрын
ማሻአሏህ የኔ ቆንጆ አላህ ያሳድግሽ ❤❤❤❤❤
@thottirajan2896
@thottirajan2896 3 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ የኔ ውድ 🎉🎉🎉
@kabetube
@kabetube Жыл бұрын
እሙዙዙ በርችአትጥፊ ይቱብላይ ጠክረሺስሪማማየ ❤❤❤
@zuzuahmde5318
@zuzuahmde5318 Жыл бұрын
መሽአላህ አላህ ይጨምርላችሁ የኔውዶች ❤❤❤ በርቱ በድናችሁ
@GfsHvs
@GfsHvs 2 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሺ እህቴ❤❤❤
@AdcGfd
@AdcGfd 3 ай бұрын
ማሻአሏህ ዙዙየ አሏህ ያሣዲግሽ❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@ቲያነኝየበረሀዋሻማ
@ቲያነኝየበረሀዋሻማ Жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔቆንጆ እድግ በይ እስኪ እናበረታታት እሙ ዙዙን
@سعيد-ف9ط2ك
@سعيد-ف9ط2ك 29 күн бұрын
የኔ ልዩ ማሻአላህ 💋💋💋💋💋💋💋🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁
@ወሎየዋየአባቴቅምጥል
@ወሎየዋየአባቴቅምጥል Жыл бұрын
ወአሊኩም ሠላም የኔ ዉዶች ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤አላህ ያሳድግሺ የኔ ቅመም❤❤❤❤❤
@የሀይቋቀበጥነኝ
@የሀይቋቀበጥነኝ 3 ай бұрын
ዙዙየ ጠንክሪ ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሺ
@AlKa-j5j
@AlKa-j5j 28 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ማሻ አላህ ❤🌹🌹
@Maziyteka
@Maziyteka Жыл бұрын
ማሻ አላህ ልጀን መሰለቺኝ የአላህ አላህ ለቁም ነገር ያብቃልሺ እህቴ
@CghhYgy
@CghhYgy Жыл бұрын
ገና ዛሬ ሰብስክራብ አረኩሽ እከተልሻለሁ ግን አላረኩሽም ልጅሽን አንች ባትኖሪ ማን ያዝናናኝ ነበር ያልሽው አጀቴን በላኝ ልጅሽ ስላለች ነው ባገርም ተረጋግተሽ መኖር የያሽው አብሽሪ ውደ እኛም ከልጆቻችን ከናቶቻችን አላህ በሰላም ያገናኘን ያረብ
@አማካሪሚደያ-ኈ5ደ
@አማካሪሚደያ-ኈ5ደ Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ዙዙዬ አህሊን እንኮደህናመጣሺ መሻአላህ በርቺልኚ😊❤
@TeyibaumerDejen-dv8dm
@TeyibaumerDejen-dv8dm 2 ай бұрын
የኔ ማር አላህ ያስደስታቹህ ማሻ አላህ🎉🎉🎉❤❤❤❤
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Жыл бұрын
ማሻ አላህ እሙ ዙዙ ስወድሽ አላህ ይጠብቃቹ
@bdan8874
@bdan8874 2 ай бұрын
የኔ ማር ማሻአላህ አለይኪ ያገልቢ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayatdamtew7016
@hayatdamtew7016 27 күн бұрын
ማሻአላህ የኔማር እደጊ❤
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ Жыл бұрын
ሜጣየ አላህ ያስድግሺ
@medi-f9y
@medi-f9y Жыл бұрын
ማሻ አላህ ዙዙ እና ሂዳያ የኔ ቆንጆ
@yaseen5272
@yaseen5272 Жыл бұрын
የኔ ፊልቅልቅ ስወድሽ አላህ ያሰድግሽ💋💋💋😂
@ZenitToyib
@ZenitToyib 2 ай бұрын
ማሻአላህ ልዩሴትነሽ አለባበስሽ ሁልነገርሽ❤
@fatoohadres6372
@fatoohadres6372 3 ай бұрын
የኔዉድ ዙዙየ❤❤❤❤❤❤❤አላህያሳድግሽ
@Sony-x4i
@Sony-x4i 3 ай бұрын
የኔወርቅ መሻአሏህ እድግበይ እወድሻለሁ አለች❤❤❤❤❤
@aahlam82
@aahlam82 Жыл бұрын
ማሻአላህ የኔ ቅመም እድግ በይልን
@MadinaShrafaw
@MadinaShrafaw 2 ай бұрын
የኔ ጣፋጪ ማሻአላህ ተባረከላህ❤❤❤
@fafiwollouwa1017
@fafiwollouwa1017 Жыл бұрын
ማሻአላህ የኔ ውድ ደስስትል ❤❤❤
@honeytube8922
@honeytube8922 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡም ዙዙ ሀገር ከሄድሽ በኃላ በሂጃብሽ በአለባበስሽ የተሻሻልሽ መሰለኝ ብቻ ማሻ አላህ ውዴ አላህ ያግዝሽ ይጠብቅሽ ለአላህ ብየ እወድሻለሁ
@mahitube3690
@mahitube3690 Жыл бұрын
የኔ ውድ የት ነው ያለሽው ደሴ ነሽ እዴ
@سعادةالطيب
@سعادةالطيب 3 ай бұрын
መሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ ማማየ
@seadaabera4805
@seadaabera4805 3 ай бұрын
ዙዙየ አላህ ያሳድግሽ ማሻአላህ❤
@aminatseyd8464
@aminatseyd8464 Жыл бұрын
ማሻአለህ ዙዙየ አላህ ያሳድግሽ ስታምሩ
@MadinaM-nq1ul
@MadinaM-nq1ul 26 күн бұрын
አላህ ያሳዱግልሺ ❤❤❤
@Ummuabas
@Ummuabas 3 ай бұрын
ማሻ አላህ የኔ ማር አላህ ያሳድግሽ
@medinegni7792
@medinegni7792 Жыл бұрын
ማሻአላህ የኔ ማር አላህ ቁርአንን ይሀፍዝሽ❤
የዛሬ ቪድዮ ከታላቅ እህቴ ጋ ❤️👭
32:07
Zuzu Family
Рет қаралды 77 М.
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
00:15
Денис Кукояка
Рет қаралды 5 МЛН
Farmer narrowly escapes tiger attack
00:20
CTV News
Рет қаралды 13 МЛН
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
00:39
ዕንቁ (ክፍል 30)
32:33
Birabiro Tube ቢራቢሮ
Рет қаралды 19 М.
አባቴ ቢሆን ብዬ ተመኘው!
20:41
Zebiba Girma
Рет қаралды 225 М.
በ#ራያ #አላማጣ
22:22
Zuzu Family
Рет қаралды 27 М.
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
00:15
Денис Кукояка
Рет қаралды 5 МЛН