Пікірлер
@amelmalandarge3415
@amelmalandarge3415 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሸ🙏
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 3 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣😄 ሁሉም የራሱ ለቅሶ አለው 🤣🤣🤣🤣🤣
@targettube4968
@targettube4968 4 күн бұрын
የራስ ጉጉሳ ሀዘን ዘሬም በበጌምድር ትኩስ ነው። እንኳን ትልልቋቹ እኛ ታሪኩን እየሰማን ያደግነው ያንገበግበናል።
@abebawsimeneh7392
@abebawsimeneh7392 4 күн бұрын
ጀግና
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 4 күн бұрын
👌
@temesgengetahun2708
@temesgengetahun2708 4 күн бұрын
አቤት የቲክቶከሮች ወሬ ቢሆን ስንት መቶ ሺህ ዕይታ Like ባዬ ነበር፡፡ ታሪክን በመዘከር ታሪከኞችን መዘከር ሦስት Like በዚህ ዘመን ማግኘት ሦስት ሚሊዮን የማግኘት Like ያህል ነው፡፡ መንጋ መሆናችን አይቆጨኝም፡፡ ሱናሚ ሲመጣ ማንን ጠራርጎ ይውሰድ?
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 4 күн бұрын
የሚገርመው እሱ አይደል
@derejebekele4147
@derejebekele4147 3 күн бұрын
አይገባቸው የተማሩት ቀልድና ቦልት ምን ያድርጉ
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 4 күн бұрын
🙏🙏👏👏👏 ሳንጠግባት አለቀ
@yetenayetadmasu5357
@yetenayetadmasu5357 5 күн бұрын
I love this program. ....
@Negadras_kassa
@Negadras_kassa 5 күн бұрын
ተረት ተረት! ኃይሌ ገሪማ...ወጋዬሁ ምናምን...ስብሃት ገእግዚአብሄር.,. ** እስከመቼ ነው ህይወትንና አገርን መቀዬር ስላልቻለ ድርሰት፣ትያትር፣ግጥም ፣ሙዚቃ... እዬተረክን የምንኖረው?? ** እናንተ የምታወሩት ይሄ ሁሉ ነገር ኢትዮጵያን ከመበታተን፣ህዝቡን ከማስራብና ፍትህና መልካም አስተዳደር ከመነፈግ አልታደገውም። *** ባዶ ተረት ተረት...
@danieladmassu2637
@danieladmassu2637 7 күн бұрын
ብዕርሽ አይንጠፍ የተገኘሽበት ፕሮግራም ደግሞ ይለምልም። የዃለኛው ከሌለ የፊተኛው......ይባል የለ የዃላ ታሪካችን ለወደፊት እድገታችን ድልድይ ነው ካወቅንበት ካላወቅንበት ግን ድልድዩ የለም ጎርፉ የጠራርገናል።አንቺም እንዱም ጤና እና እድሜ ይስጣችሁ👏
@Rtachew
@Rtachew 8 күн бұрын
መጽሐፉ የት ይገኛል
@frehiwetlema2586
@frehiwetlema2586 9 күн бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እኛ ኢትዮጵያውያን እንደወደቅነው አወዳደቅ የወደቀ የለም አቤቱ ጌታ ሆይ ሃጥያትችን ይቅረብልን እና ወደቀድሞው ክብራችን መልስን
@Misneb
@Misneb 9 күн бұрын
ከፍተኛ ሸፍጥና ክህደት የተፈፀመበት ያለፈውን ዘመን ገፅታ ማየት የቻልኩበት ድንቅ ዝግጅት ነው። የራስ ወሌ ጉግሳና የንግስት ዘውዲቱ ጋብቻን ለማፍረስ ፖለቲከኞቹ ሲዶልቱ ቤተክርስትያን ለምን ዝም ማለት እንደመረጠች በፍፁም ሊገባኝ ያልቻለ ጉዳይ ነው። በዚህ ላይ ሁለቱም በእምነታቸው እንከን የማይወጣላቸው የቤተክርስትያን ልጆች ሆነው ሳለ ለስልጣን ሲባል መሰሪዎች በፈፀሙት ድርጊት እርግማን እንደሆነብን አልጠራጠርም። የቱንም ያህል ብንሸፋፍነው እውነት መውጣቱ ስለማይቀር፣ በጋብቻው መፍረስና የንግስቲቱንም ዛሬም ድረስ አነጋጋሪ የሆነውን ህልፈተ ህይወት ጥናታዊ ፅሁፍ ማቅረብ ቢቻል ጥሩ ነው። መታረም ወይንም ንስሐ የሚያስፈልገው እስከዛሬ የቀጠለ ከፍተኛ ሀጢአት ነው የተፈፀመው። ለስልጣን ሲባል መጠላለፍ፣ በርግጥ ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ በ"ህይወቴና እርምጃችን" መፅሀፋቸው ያሉት እግር ሞት የሚያጭር አባባል አላቸው "የፖለቲካ ስልጣን ከእኔ ይልቅ ላንተ አይባልም" ያሉት በደንብ ሊፈተሽ የሚገባው ጉዳይ ነው። ምን ማለታቸው ነበር? ለማንኛውም የሞቱትን ነብስ ይማርልን!!!
@targettube4968
@targettube4968 9 күн бұрын
በበጌምድር ራሳ ካሳ ኃይሉ ይጠላል ራስ ጉገሳ በጣም ይወደዳል።
@targettube4968
@targettube4968 9 күн бұрын
ተክሌ ሲሞት ጉጉሳ አልነበረም ጉጉሳ ሲመለስ ተክሌ ሞተ እኮ ሲሎቸው ደብረታቦር ኢየሱስ ተቃጠለ ብትሉኝ ይሻለኝ ነበር አሉ። ጉጉሳ ሰው ወዳጅ ነበሩ።
@targettube4968
@targettube4968 9 күн бұрын
ራስ ጉጉሳ ወሌ ብጡል ሐይለማርያም ገብሬ ተስፋ። በዋናነት የበጌምደር እና ሰሜን በላበት ናቸው። ሰለ ጉገሳ እየሰማው ነው የደኩት። በበጌምድር በተለይ ደብረታቦር ከተማ ስለጉጉሳ አሁን ድረስ ሲነሳ ሰው እንባ ያንቀዋል። በጣም ይገርማል ጉጉሳ ምን ያክል ደግ እንደሆነ ይገርማኛል። 1922 ነው ጉጉሳ የሞቱት ግን አሁን ድረስ ይለቀስላቸዋል። በጣም የተለዮ ደግነት።
@adememekonnen7361
@adememekonnen7361 9 күн бұрын
I'm moved. I'm related to this story through my great grand father (died fighting along with Ras Gugsa at Anchim, Wollo). I grew up hearing some of these and more. Is there the authors address. I may have some more about Ras Gugsa Wolle that handed down from my grand father and father (oral history).
@MkaAyw
@MkaAyw 9 күн бұрын
በጣም ግሩም ነው ብዙ የተደበቀ ታሪክ አለን። ሁሉም በየአካባቢው ታሪክ አለው። ጊዜው አሁን ነው ሀሉም ወጣት አካቢውን ያጥና።
@Munakassa258
@Munakassa258 9 күн бұрын
I am proud of you my sister. ይገርማል ኢትዮጵያን ብዙ ታሬክ አለን ያልተነገረ ግን እንደናተ ያለውን ያብዛልን : አገራችን ሰላም ሁኖ ሌላ አለም እናሳውቃለን: አባታችን ታሬክ ያወራን ነበር :
@targettube4968
@targettube4968 10 күн бұрын
የተፈሪ መኮንን እና የሸዋ መኳንንት በራስ ጉጉሳ የሰሩት ግፍ ከባድ ነው።
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 3 күн бұрын
😮😮😮😮😮😮😮
@NahomDessye
@NahomDessye 10 күн бұрын
የሚደንቅ ሀሳብ ነው የሚንሸራሸረው ዶ/ር ተባረክ
@AM-wp8kq
@AM-wp8kq 10 күн бұрын
ፊላደልፊያ መጥተሽ በኮሙኒቲያችን ፅ/ቤት ስላደረግሽልን የመፅሐፍ መተዋወቂያ ላይ ስላገኘሁሽ ደስተኛነኝ:: ያደረግነውም ውይይትና መተዋወቅ ከፍ ያለ ዋጋ እሰጠዋለሁ:: የተደበቀውን የራስ ጉግሳ ትክክለኛ ታሪክ ከምንጩ ለማግኘት እውነትን ፍለጋ የተጉዋዝሽበት ርቀት በጣም የሚደነቅ ነው:: በርቺልን እህታችን::
@mulugetagebrehiwot412
@mulugetagebrehiwot412 11 күн бұрын
ዶር እንዳለጌታ የፐሮግራምህ አድናቂ ነኝ ፣፣ራሰ ጉግሳ ዎሌ የእቴጌ ጣይቱ ዎንድም ልጅ ሰለነበሩ መንግሰተ ሰልጣኑ ከሸዋና ጎንደር መሳፍንት እንዳይዎጣ ጋለሞታዋን እቴጌ ዘዉዲቱ ምኒልክን የእንጀራ ልጃቸውን ዳሩላቸው የንጉስ አማች ሆነው በቆዩበት አመታት አፄ ምኒልክ በመሞታቸው ንግሰናው የሚገባው ለአቴጌ ዘዉዲቱ ነበር በመሆኑም ንግሰናውን ዘውዱቱ ቢረከቡ ከንግሰቷ ጀርባ ራሰ ጉግሳ ንጉሰ መሪ የመሆን እድል ነበራቸው ሆኖም የሸዋ መሳፍንት ንግሰናውን ለዘውዲቱ እንዳይሰጥ ሰለዎሰኑ ንግሰናውን ለልጅ እያሱ ሰጥተው ዘውዲቱን ከነባላቸው በግዞት አሰቀመጧቸው ፣፣በግዞት ላይ እያሉ እያሱን ከሰልጣን ሲያባርሩ መሳፍንቱን እቴጌ ዘውዲቱን ንግሰት ሲያደርጉ ራስ ጉግሳን ከሚሰታቸው በግድ አፋተው ዎደ አውራጃ ገዥነት ደብረታቦር ወረዎሯቸው ደጃች ጉግሳም በዚህ ሳያበቃ አፄ ሐይለሰላሼ የዘውዲቱ አልጋዎራሽ ሆነው ሰልጣነመንግሰቱን ተቆጣጥረውት ሰለነበር ራሰ ጉግሳ በዚህ በደል ተነሳሰተው የተፈሪ መኮንን መንግሰት ለመጣል የጎንደር ታጣቂዎችን አሰልፈው የጦርነት ዘመቻ ለማድረግ ዎደ ወሎ ዋድላደላንታ አንችም የሚባል ሜዳ ላይ ጦርነት ገጥመው ደጃዝማች ጉግሳ ተሠውተዋል እቴጌይቱም ባላቸውና መንግሰታቸው ለመዋጋት ሲዘጋጁ በተፈጠረባቸው ጭንቀት በደም ግፊት ህመም የባላቸውን በጦር ሜዳ መሞት እንኳን ሳይሰሙ ሞተዋል የሞታቸው ቄደም ተከተል በጣም አሳዛኝም አሰገራሚም ነው ፣፣ንግሰት ዘውዲቱ የተፈሪ መኮንን ጦር በስፋት መዘጋጀቱን ሰለተረዱ ባላቸው እንዳይሞቱ ከፍተኛ ጥረት አድርገው ፣ሊሞቱም እንደሚችሉ ሠግተው ነበር እንደፈሩትም ሆነ በአንችም ጦርነት የእንግሊዝና የፈረንሳይ አዬር ሐይል ንጉሰ ተፈሪን በማገዝ በጦርነቱ ተሳትፈውበታል
@kefyalewtegegn3142
@kefyalewtegegn3142 11 күн бұрын
ረጂም እድሜ ይስጥልን ። ብዙ እንጠብቃለን በርቺ
@kalkidanteshome-j8u
@kalkidanteshome-j8u 11 күн бұрын
በዚህ ዘመን ያረጀ ለዚህ ትውልድ ምንም የማይጠቅም ታሪክ መፃፉ ጊዜ ማጥፋት ነው::
@dessalewemaway5121
@dessalewemaway5121 11 күн бұрын
ፀረ እውቀትነት
@likukebede8440
@likukebede8440 11 күн бұрын
ማንነቱን የማያውቅ ትውልድ አንገቱን እንደደፋ ይኖራል ወጣ ብለህ የዉጪውን ኃገር ዜጎች የማንነት ችግር ብታይ እንደዚህ ፡ጨለምተኛ ኃሳብ አይኖርህም ነበር አሳዘንከኝ😅
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 11 күн бұрын
​@@likukebede8440ለሀገር ክብር የሌለው ለቤተሰቡ ክብር የለውም።
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 11 күн бұрын
የሚገርም ነው ዝምታ እኮ ትልቅ ነገር ነው። ያልሆነ አስታየት ከመፃፍ ለማወቅ ለመማር ያልተዘጋጀ።
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 11 күн бұрын
​@@likukebede8440በጣም
@Serkalem-mn6zo
@Serkalem-mn6zo 11 күн бұрын
D/ryeminwedih endale geta kebede regime edme jetena yistilin
@berhan6851
@berhan6851 11 күн бұрын
My grand dad owned a land that used to belong to Ras Gugsa. It still is known as Gugsas land.
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 11 күн бұрын
👍
@gedamyfru1009
@gedamyfru1009 11 күн бұрын
ዛሬ የቀረበው ፕሮግራም ልዩ የታሪክ መጻህፍትን የጻፈች ደራሲ በመሆኗ እና በሴትነት አቅሟ ስለጻፈች አደንቃታለሁ። እንዳለጌታ አንተም የታሪክን አጻጻፍ እንዲታወቅ ስለምታደርግ አደንቅሀለሁ። በርታ 👍👍👍
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 11 күн бұрын
እንደዚዓይነት የተዳፈነ ታሪክመርምረሽ ስለፃፍሽልኝ በጣምበጣም አመሠግንሻለሁ😂መፅሐፍሽን የትይገኛል?!!
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 11 күн бұрын
ድንቅ ነች በጣም
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 11 күн бұрын
ውነትም ቀናቸው ደረሰ......!!! የዛሬውስ የተለየ ነው ተባረኪልኝ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን እጅግ ከልብ አመሰግንሻለሁ!! "በእውነት ልዮ.....!! ነሽ" ቃል አጣሁልሽ በደንብ መናገር ትችያለሽ!! በጣም የምወደው ስራው ነው ይሁኔ ይገርማል። ስለሳቸው በመፃፍሽ በደስታ ብዛት እንባዬን መቆጣጣር አቃተኝ😢😢😢😢 ትገርሚያለሽ ተባረኪልኝ ተባረኪልኝ ቤተሰቦቻቸው!!ምን ይሰማቸው ይሆን የቤቴክርስቲያን ካህኖቹ!! ሁሉ ስሜታቸው ታየኝ ዝነብዬ ሳስበው!! ትክክል ከኋላ ያለው ሀብት...!!!! እንዳለ! የተቀበረውን ታሪክ ማውጣት እና ለኛም ያለውን ስላጋራህን ሳላመሰግንህ አላልፍም🙏
@abelmekonnen7571
@abelmekonnen7571 15 күн бұрын
All i can say that thank you Ms.kebedech !
@muhamedabdu711
@muhamedabdu711 16 күн бұрын
እንደነዚህ አይነት አባቶች መኖራቸውን ሳይሆን ወጥተው የውስጣቸውን መዳኒት አውጥተው ለዘመኑ በሽታ ይፈውሱን። አናመሰግናለን ምህር።
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 16 күн бұрын
I'm so proud of you being a strong and dedicated Ethiopian professor. You can contribute a lot to your country. The Almighty God bless you always!!!
@tenad7309
@tenad7309 17 күн бұрын
ዋዉ በጣም የሚደንቅ, ደስ የሚል ታሪክ ነው: ሰዓሊ, ገጣሚ , የብዙ ባለሞያ ባለቤት ከበደች ተ/አብ ህይወትሽ ጥንካሬሽ ብዙ ያስተምራል:: መፅሀፍቶችሽን አግኝቼ ለማንበብ እሞክራለሁ:: አማዞን ላይ ቢኖር ደስ ይለኛል:: ገና ከአንቺ ብዙ እንጠብቃለን በርቺ:: ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾ደራሲና ፀሀፊ እንዳለጌታ ከበደንም እንዲሁ የተለያዩ እንግዶች እያቀረብክልን ጥሩ ትምህርት ሰጭ የህይወት ታሪክ, ልምዶችን, የመፅሀፍት ደራሲዎችን , ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን:: ለወደፊቱም ብዙ እንጠብቃለን::
@Serkalem-mn6zo
@Serkalem-mn6zo 17 күн бұрын
Selam Dr endale enamesegnalen
@Serkalem-mn6zo
@Serkalem-mn6zo 17 күн бұрын
Enamesegnalen❤❤❤
@Serkalem-mn6zo
@Serkalem-mn6zo 17 күн бұрын
Dink mastawesha thank you derasi ena gazetegna endale geta kebede❤❤❤
@SamuelHailegeorgis
@SamuelHailegeorgis 18 күн бұрын
But eprp was in support of somalias agreession,
@tesfayealemayehu3132
@tesfayealemayehu3132 18 күн бұрын
"ማንበብ የአዕምሮ ዝገትን ይከላከላል!" ❤ (ዘነበ ወላ ዎጋ) እውነቱን ነው ጋሼ ዘነበ ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ የተማሩ ሰዎች ስለማያነቡ አዕምሯቸው ዝጓልና በማንበብ ታከሙ!
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 7 күн бұрын
ዘነበ ወላ የአማርኛ ጽሁፎችን እንጂ የእንግሊዝኛ ሊያነብ አይችልም ! የ 8ኛ ዜድ ውዳቂ ንፍጥ ጭንቅላት ነው። የግለሰቦችን ፅሁፍ እያጣፋ ያጃጅላችኋል። እንግሊዝኛ መፅሃፍ የሚተረጉምል፤እት ' ዳዊት ገብረሥላሴ ' ይባላል። ምች ይውጋውና ይሄ ቅሌታም ውሸታም ተስፋዬ አለማየሁ ብሎ የይቱይብ አካውንት ማውጣቱንም ሰምተናል። ራስህን ካብ አሁን ሕዝቡ አውቆሃል፤
@amelmalandarge3415
@amelmalandarge3415 18 күн бұрын
አጅግ የምትደነቂ ሴት ነሸ🙏 ባለ ብዙ ስጦታ ባለቤት ነሸ። ረጅም አድሜና ጤና እመኝልሻለሁ። ለዓለም የምታበረክችው ነገር በእርግጠኝነት የኖራል።
@Allin__ONE1432
@Allin__ONE1432 18 күн бұрын
ሁሊም የማያልቅ ብዙ የሚነገር ብዙ የሚመረመር ታሪክ በውስጡ ያለ ወቅት ነበር ነገር ግን ጣት ቅሰራው ዋጋ ቢስ ነው ሁሉም ለሀገር ነውና
@MyD1010
@MyD1010 18 күн бұрын
የታደልሽ ሴት ፍልቅልቅ ያንን ሁሉ ሀዘን እና ችግር አሳልፈሽ እንዲህ በደስታ ስሜት ስናይሽ ኩራሁብሽ እቴ የሶማሌ እስርቤት ጀግናዋ ምናለ ከእዚህ በላይ ጀግንነት ክብር ይገባሻል
@Burtkan-u9q
@Burtkan-u9q 18 күн бұрын
I think such giant like Kebedech and other have to write their professional journey and lived experience extensively to positively influence the younger generation!!
@TesfamichaelGudeta
@TesfamichaelGudeta 18 күн бұрын
ማን እንደ እንዳለጌታ ከበደ።
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 18 күн бұрын
እጅግ ከልብ እናመሰግናለን!🙏
@astergudu4723
@astergudu4723 18 күн бұрын
Thank u all!!!!!!!
@Dantesfayemd
@Dantesfayemd 18 күн бұрын
Good job Endalegeta!
@kassahunbogale9879
@kassahunbogale9879 18 күн бұрын
ክፍል ሁለት ተጀመረ ። እናመሰግናለን እንዳልክ
@tsehayyilema9940
@tsehayyilema9940 19 күн бұрын
Yewodianesh Derasi Hailemelekot Mewael Teraki Teferi Alemu Elementary eyalehu befitsum yemaliresaw Ye Radio tireka