በኮሎኔል ካሣ ገብረማርያም አሟሟት ዙርያ የተነሱ አወዛጋቢ ታሪኮች! ከዶክተር ስንታየሁ ካሣ ክፍል - 1

  Рет қаралды 17,766

endalegeta multimedia

endalegeta multimedia

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @endalegetamultimedia
The main focus of this channel is on Ethiopian literature, history, folklore and social issues. Critical discussions and debates between writers and the reading public will be presented in this channel. Stimulating and enriching life experiences of accomplished artists and writers who have defined this country's cultural landscape are part of this channel. It recognizes and acknowledges those institutions that strive to enhance and promote the culture of reading among the general public.
The channel was created by the author, Endalegeta Kebede who has written over fourteen fiction and nonfiction works.
A pioneer in promoting a culture of widespread reading, Endalegeta has established, the first of its kind, a non profit organization called Zagol Book Bank and is it's executive manager.
Since February 2020, Zagol has managed to distribute over 38,000 books through out Ethiopia.
Please Join Us!
Let us have a glimpse into our country and ourselves!
Be A Family of Love and Wisdom!
Subscribe Here:-
/ @endalegetamultimedia
📌Follow us on TikTok!
www.tiktok.com...
📌Join our Facebook group!
www.facebook.c...
📌Join us on Telegram!
t.me/ZagolBook...
t.me/zagolbook...
📌Drop an email
zagolbookbank@gmail.com
📌Call on:-
+251900651010 or
+251976066720
#behulumalebel #ras_gugsa_wele #kebedech_tekileab #captainleulabate #comorosairplanecrash #personalexperiance #ethiopianairlines #የኢትዮጵያ_አየርመንገድ #airplaneaccidents #airplanecrash #captain_leul_abate #ግራቀኝ #hilemelekot_mewael #doctor_sintayehu_kassa #ታገልሰይፉ #በድሉዋቅጅራ #ደበበሠይፉ #ግጥም #bediluwakjira #debebeseifu #proffessor_bahiru_zewdie #ደረጀ_ገብሬ |ነገረ መጽሐፍ | #dereje_gebre #አዲስ_አበባ_ዩንቨርሲቲ #proffesor_shibru | በድሉ ዋቅጅራ | #ፕሮፌሰር_ሽብሩ_ተድላ #በውቀቱ #በላይ_ዘለቀ #ሀዲስ_ዓለማየሁ #ፕሮፌሰር_ጌታቸው_ኃይሌ #በውቀቱ_ስዩም #መለስ_ዜናዊ #ኃይሌ_ፊዳ #megabehadis #መጋቢ_ሐዲስ_እሸቱ_አለማየሁ #እድገት_በኅብረት #መጋቢሐዲስ #poem #poetry #nebiymekonnen #nebey #addis_ababa_university #generalkasaye #kasayechemeda #ካራማራ #ጀብዱ #yitagesugetnet #አንዱዓለምአባተ #ይታገሱጌትነት #yitagesugetnet #ደርግ #አድዋ #አፄምኒልክ #እቴጌጣይቱ #እንዳለጌታመልቲሚዲያ #endalegetamultimedia #እንዳለጌታከበደ #ነገረመጻሕፍት #እንዳለጌታ_ከበደ #endalegeta_kebede #ነገረመጽሐፍ #shalekapaulos #endalegetakebede #ዓለማየሁገላጋይ #alemayehugelagay #አለማየሁገላጋይ #endalegeta_kebede_multimedia #ፋሲካሲደልል #fasikasidelil #yeshamlawtiwlid #profesoralemayehu #negadirasgebrehiwotbaykedagn #mengistinayehizb #አበበባልቻ #abebebalcha #tsegaye_gebremedhin #zenebewola #esatweyabeba #hiwet_teffera #hiwettefera #alemayehutadese #ዓለማየሁታደሰ #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow #mesikeremabera #የካሳፈረሶች #yekasaferesoch #techanejobre #yehabeshajebdu #alemayehu_gelagay #endalegeta #እሳትወይአበባ #መዝናኛ #ነገረ_መጻሕፍት #እሁድመዝናኛ #ቀልድ #ቅዳሜ #እሁድ #nbcቅዳሜ #NBCqdamie #nbcእሁድ #NBCቅዳሜ #life #lifestyle #ethiopia #donkeytube #hope #success #challenge #straggle #story #motivation #inspiration #family #history #motivation #inspiration #dreams #inspirationalvideo #InspiringContent #passion #dream #nbcehud #nbckidame #mezinagna #mezenagna #ethiopia #adwa #ethiopiareads #ዛጎልየመጻሕፍትባንክ #ዛጎል #zagol #zagolbookbank #ethiopianwriters #ethiopianauthor #ehiopianmusic #readingculture #folklore #ethiopianfolklore #habesha #habeshawriter #habeshaauthor #habeshamusic #habeshanfolklore #book #reading #story #history #ethiopianhistory #fasika #alemayehugelagay #bookstore #waliabookstore #ethiopianscienceacademy #book #bookdialogue #booktok #negeremetsahift #መጽሐፍ #habeshacomedy #aradacinema #guragegnamusic #oromignamusic #tigrignamusic #newmusic #amharicmusic #ethiopianews #ethiopianhistory #ethiopianmusic #writer #writing #writingtok #amharic #booktube #ዘነበወላ #amharicalphabet #አማርኛ #አማርኛ_ቪዲዮ #አማርኛ_ታሪክ #reader #bookshelf #booklove #bookphotography #bookcommunity #bookrecommendations #booklovers #author #booktok #literature #art #readingtime #bookclube #readers #ilovebooks #fantasy #readmore #goodreads #romancebooks #bookobsessed #fiction #novel #poetry #bookblog #writingcommunity #bookworms #booklife #lovebooks #readinglist #bookishlove #readabook #readingcommunity

Пікірлер: 87
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 2 ай бұрын
አልሞቱም አባትሽ!!! መልካም ልጅ አባቱን ከመቃብር ያወጣል....!! ቃል አጣሁልሽ.. !!😘😘😘 ዛሬ በዚህ መድረክ ላይ ቀርበሽ ስላየሁሽ እንዴት ደስ እንዳለኝ።ትክክል የሚያቁ ሰዎች ሲናገሩ በጣም አስፈላጊ ነው። የአባትሽ ወዳጆች እንዴት መልካሞች ናቸው። ሳያቸው 😥😥 መጣ። እናመሰግናለን እንዳለ!!💚💛❤
@GetuRidek
@GetuRidek 2 ай бұрын
የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅም ክብርና ምስጋንና ይገባሃል የ ምታቀርባቸው ዝግጅቶች በ ሙሉ በተለይም ትውልድ አስተዋዋቂዎች ያለፈውን ከ አሁኑ ትውልድ ጋር መሆኑ ደግሞ ይበልጥ ተወዳጅ አድርጎታል በርታ ወንድሜ
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 2 ай бұрын
በጣም " የታሪክ ላይብረሪ" ድንቅ መድረክ
@leoulattlee4994
@leoulattlee4994 2 ай бұрын
የጀግና ልጅ ጀግና በመሆንሽ ሁሌም እኮራብሻለሁ ። ዶ/ር ልዑል ጌታቸው
@sintayehuzewdu-um2ib
@sintayehuzewdu-um2ib 2 ай бұрын
Thank you Dr.Sintayehu for sharing us a story of a Real Patriot. Thank you Endalegeta multimedia. When I see Generals Merdasa and Kassaye, what comes to my mind is ኢትዮጵያ ሃገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ ....
@likukebede8440
@likukebede8440 2 ай бұрын
ደርግ ጀግኖቹን በማይሆን ጦርነት በተንኮል አስጨርሶ መጨረሻው ራሱ ተዋርዶ ሐገራችንንም ለወያኔ አሳልፎ ታሪካችንን አንድነታችንን እንድናጣ ያደረገ የታሪክ ተወቃሽ ጥፋቱን የማያምን የግብዞች ስብስብ የነበረ ነው አንቺ የጀግና ልጅ ነሽ 🎉
@teshomeassefa9248
@teshomeassefa9248 2 ай бұрын
ስለ ኮሎኔል(ጀነራል) ካሳ ገብረማርያም ከጀግንነታቸው፣ ላገራቸው ከሰሩትና ከከፈሉት መስዋዕትነት በመጠኑ እንኳ ያልተነገረ በመሆኑ ከሚቆጩት ነኝ።አሁን ተጀምሯል ይቀጥላል... የጀግናው ልጅ ዶ/ር ስንታየሁ ካሳ እናመሰግናለን!!
@Eth111
@Eth111 2 ай бұрын
Thank you Dr. እኔም የወታደር ልጅ ነኝ (የኮረኔል) ታሪክን ማወቅ በተለይ የቀድ ሞ ሰራዊት የሁሉንም ስሰማ የአባቴን ስለሚመስለኝ ። ክብር ሀገራቸውን ከራሳቸው ከቤተሰባቸው አብልጠው ለሚወድ ጀግኖች ኢትዮጵያዊያን አባቶቻችን፣💐🇪🇹
@gonfstsehay5797
@gonfstsehay5797 2 ай бұрын
የጀግና ልጅ ጀግና ነሽ እናመሰግናለን ዶክተር እንዳለ ጌታ❤❤❤
@zeko-power
@zeko-power 2 ай бұрын
ይህቺ ድንቅ ሃገር እማማ ኢትዮጵያ ስንት ጀገኖች ልጆች ነበራት...ኢትዮጵያ ሁሌም ታስቦታለች ጄኔራል(ኮሎኔል) ካሣ ገብረማርያም💚💛❤
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 2 ай бұрын
በጣም በጣም እረ እረ ስንት የተቀበሩ ይኖራሉ መልካም ልጅ...!! ስለሆነች የአባቷን ለዚህ አበቃች አቤት የማናቃቸው ስንት ይኖሩ ይሆን አሁን ዝምብዬ ሳስበው።
@wondwosenbogale7413
@wondwosenbogale7413 2 ай бұрын
የስንቱን ህይወት የበላ የሰሜኑ ጦርነት ፍፃሜው ያላማረ።ነፍሶት በሰላም ትረፍ ብ/ወ/ር
@tseddymgtw644
@tseddymgtw644 2 ай бұрын
ዶክተር እዳለጌታ ከበደ በርታልን ትልቅ ትምህርት እምናገኝበትን ፕሮግራም ነዉ እየሰራ ያለህዉ፤ እግዝአብሔር ይባርክ፡፡ አልፎ አልፎ የድርጽ ጥራት ችግር ስላለበት ቢስተካከል፡፡ በርታ
@kinfusimegn7768
@kinfusimegn7768 2 ай бұрын
Wr all love you and your father and your family God bless you all thank you you are the icon
@beckyararssa7022
@beckyararssa7022 2 ай бұрын
❤❤❤ የጀግና ልጅ ሁሌም ጀግና ነው ዶክተር ስንታየሁ አባትሽን ኢትዬጵያ ሁሌም ልትዘክራቸው ይገባ ነበር ይሁንና እንደአንቺ አይነት ጀግና ልጅ ስላላቸው አይረሱም ሁሌም እናስታውሳቸዋለን:: አንቺም ደግሞ የአባትሽ ልጅ ስለሆንሽ ይኸው ኢትዮጵያንውያን ወገኖችሽን እያከምሽና እየረዳሽ በዳላስ ከተማ ስንቱ ያደንቅሻል ይመርቅሻል ሰለ ጀግናው የአባትሽ ያሳተምሽውንም መፅሀፍ በዳላስ የኢትዬጵያውያን ፌስቲቫል ላይ ገዝቼሻለሁ አንብቤውም በጣም ኮርቻለሁ ❤ I am so proud of him, God Bless him
@GedionZewdu
@GedionZewdu 2 ай бұрын
የጀግና ልጅ ጀግና ናት ዶክተር ካሳ በሞያዎ ዳላስ አካባቢ ለሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ በሞያዎ ነፃ የህክምና ምርመራ አገልግሎት የምትሰጥ መልካም ኢትዮጵያዊ ነች እድሜና ጤና ይስጥሽ ዶክተር
@yohannesmenilik1217
@yohannesmenilik1217 2 ай бұрын
የምፅዋው ጀግና ጄኔራል ተሾመ ተሰማ አይረሱም
@ShumeteWeldeyes
@ShumeteWeldeyes 2 ай бұрын
እኔ ወታደር ነኝ ቦታውን አውቀዋለ ከረን ነበርኩ ታሪኩ ይገርማል
@Serkalem-mn6zo
@Serkalem-mn6zo Ай бұрын
Enamesegnalen❤❤❤
@isayasabraha1442
@isayasabraha1442 2 ай бұрын
Blessings
@helenasolo3157
@helenasolo3157 2 ай бұрын
Wooooooo Etopiwinat yakoral Bealam hla💪💪🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳
@gebreamanuelayele3405
@gebreamanuelayele3405 2 ай бұрын
Congratulations Syntayehu and Kasiye ,for the last time we met at Modjo. I live in Atlanta GA with my two children and my wife.Gebreamanuel Tegene.
@SisayZeleke-to4rs
@SisayZeleke-to4rs 2 ай бұрын
ይገባዋል ሶሬሳ ዶ/ር እንዳለ ጌታ ከበደ።
@henokfekadu2341
@henokfekadu2341 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@SisayZeleke-to4rs
@SisayZeleke-to4rs 2 ай бұрын
ኮ/ል በላይ አስጨናቂ ምፅዋ ላይ የሰሩት ጀብድ አይረሳም ።
@araedombahram4150
@araedombahram4150 Ай бұрын
ጀብድ
@kederkedeer2632
@kederkedeer2632 2 ай бұрын
በእውነት ያስገርማል ኢትዮጵያ እንዲህም አይነት ጀገና ነበራ ት የጅግና ልጅ።
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 2 ай бұрын
በሀቀኛ የትግል ጉዞውና በገጠመኙ ህይወቱን ለአገሩ የሰዋው አባትሽን ታሪክ በህይወት በቆዩ ጓደኞቹ ፊት በማስረጃ አስደግፈሽ ማቅረብ ያስቻለሽ አምላክ አባትሽን ልጁ እንድትወልጅው ፈቅዶልሻል አመስግኝው።ዶ/ር !አንቺም እንዳባትሽ ጀግና ነሽ!የወታደር ልጅ ስለሆንኩኝ አንቺ ያልኩሽ በፍቅር ነው።
@aman7077
@aman7077 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@yaredenayared8873
@yaredenayared8873 2 ай бұрын
እንዲህ አይነት ጀግኖች የደሙላትና የተሰዉላት ምድር በተኩላዎች ተወራ በሞራል ዘቅጣ በድህነት ዘቅጣ ማየት ያሳዝናል።
@thetraveladdict9893
@thetraveladdict9893 2 ай бұрын
ተበለጥን፣ ተሸነፍን ብሎ ማመን ስህተትህን አስተካክለህ ሌላ ጊዜ ለማሸነፍ ይረዳሀል። አሜሪካውያን “ቬትናም ውስጥ የተሸነፍነው በቬትናማውያን ጥንካሬ ሳይሆን በውስጣችን በነበረው ሴራ ምክንያት ነው” ሲሉ ሰምቻቸው አላውቅም። ተሸነፍን ብሎ መናገር አበሻዊ ኩራታችን አይፈቅደውም። በኩራት ተነሳስቶ ሽንፈትን መደበቅ ለሌላ ውድቀት እራን ማዘጋጀት ነው፤ እንዳለም አገሪቷን ለሌላ ውድቀት በማዘጋጀት ረገድ ተባባሪ ነህ። ኩራትን ዋጥ አድርጎ አልቻልንም፣ ተሸነፍን ማለት ብልህነት ነው።
@undertakenow336
@undertakenow336 Ай бұрын
በጣም ትክክል ነህ።ኢትዮጵያዊ ስንባል እውነታን መቀበል፣ሽንፈታችንን ማመን ሁሌም የሚተናነቀን ......ህዝቦች ነን።
@Lucy70968
@Lucy70968 Ай бұрын
General Kassa was the real Ethiopia’s black lion who had done everything to defend his country and people The ethiopia people must give the full General title o that Ethiopia’s black lion
@coolnassa1420
@coolnassa1420 2 ай бұрын
ምን አለበት ኮ/ ር መንግስቱ የተናነረውን ድምፅ ብታሰሙን ታሪኩ ሙሉ ይሆን ነበር .....በእውነት ኮሌነር ካሳ ገብረማሪያም ኢትዮጵያ ሁሉ ታስታውሰዋለች
@mollamestawetie9180
@mollamestawetie9180 2 ай бұрын
ኮ/ሌ ካሳ እና ብዙ ሰራዊት መስዋትነት ሲከፍሉ እኔም በጊዜው ናቅፋ ነበርኩ ችግሩ የተከሰተው የተያዘውን የውሀ ነጥብ በመልቀቅ ወደፊት ሲገፋ ውሀውን ጠላት ስለተቆጣጠረው ነው ብዙ ጦር በውሀጥም አልቋል
@Sam-ws3cy
@Sam-ws3cy 2 ай бұрын
እኔም የ503 ለ ባልደረባ ነበርኩ ለውድቀቱ መንስኤ ኮሌኔል ገብረክርስቶስ ቡሊ ነው ይህ ግልብ የንኡስደርግ አባል በትእቢት ትእዛዝ ሰጥት ወደፊት ሂድ የኢትዮጵያ ህዝብ ዛሬ የናቅፋ ድል ይጠብቃል እዚህ ተቀምጠህ እርጥብ ረሽን ልትለምነኝ ነው በማለት የውሃ ነጥቡን ለቆ ለውድቀት ዳረገን በወቅቱ እኔ ራሴ ከሻእብያ እጁን የሰጠው ተክኤ በተባለው ሰው ኮለኔል ካሳ በሰጡት ትእዛዝ ነው የተወሰንሰው ነን የወጣነው ዛሬ ተኪኤ ዎሽንግተን ስያትል ነው የሚገኘው ያልተጠቀሱት ታሪኮች ስለ ኮሌነል ካሳ ከገብረክርስቶስ ጋር ያደረጉት የሬድዬ ልውውጥ ይህ ከሻእብያ የመጣው ተኪኤ የተባለው ስለ ወቅቱ በደምብ ያስረዳል እላለሁ
@GML90-b7r
@GML90-b7r 2 ай бұрын
የጀግና ልጅ በመሆንሽ ልትኮሪ ይገባል አስተያየቴንና ምልከታዮን በሌላኛ ክፍል ላይ ሠጥቻለሁ ደግሜ የምለው ያለአንዳች ጥርጥር ለጀግናው ኮ ካሳ ገብረማሪያም ሞት በገብረክርስቶስ ቡሊ ከኩብኩብ በታች ቀምጭ ውሃ ላይ የሠጠው የእብሪትና ትምክህተኝነት ትእዛዝ ነው ። የመጀመሪያ እራሱን የሰዋ ነው በሚለው ፈጽሞ አልስማማም ምክንያቱም ለኢትዮጵያ ሠራዊት ታላቅ ተምሳሌት የሆነውና ለብ/ጄ ተስፋዬ ሀ/ማሪያም የህብረሰባዊት ኢትዮጵያ ጀግና ሜዳሊያ ተሸላሚ እንዲሆኑ ዋንኛ ምክንያት የሆነው 15ኛ ሻለቃ የናቅፋው ጀግና ሠራዊት አዛዥ የሆኑት ኮ ማሞ ተምትሜ በሰሜን ግንባር ናቅፋ ከተማ ላይ ለታሪካዊ ጠላት እጅ አልሰጥም ብለው በጀግንነትና ቆራጥነትሲመሩ ቆይተው በ1969 ዓም በራሳቸው ሽጉጥ መስዋእትነት የከፈሉ የመጀመሪያ ጀግና መሪ ናቸው ይሄ የነበርኩበት እውነተኛ ታሪክ ስለሆነ በኩራት ምስክርነቴን እሰጣለሁ ።
@addisababa7677
@addisababa7677 2 күн бұрын
Thanks endalegeta keep working. Where do I get a book
@kalkidanpaulos5184
@kalkidanpaulos5184 2 күн бұрын
@@addisababa7677 maybe, you can find it at Jafar Book Center.
@negagetachew974
@negagetachew974 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ብልህ መሪዎች አለመኖር በሁለት ወንድማማች ሕዝቦች ያለ መፍትሔ 30 ዓመት ስንገዳደል ነበር፣ የአሁን በባሱ ሁኔታ ኢትዮጵያ ትግራይ፣ አማራ፣ኦሮምያ የሚገኙ ሕዝቦች እየገደለችና እያፈናቀለች እስከ መቼ
@henokfekadu2341
@henokfekadu2341 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@nigatuteferi9347
@nigatuteferi9347 2 ай бұрын
ወንድሜ ዶ/ር እንዳለ ጌታ! ታደስ ስላባኖ የሚባል የጦር ሰራዊት ጸሀፊ ብዙ የተሳሳተ መረጃ መጽሀፉ ላይ ጽፉአልና እንድመጣቀሻ መገልገል አይቻልም።ስለኮሎኔል ካሳ የተነገረዉ እርሱ ባለዉ መንገድ ሳይሆን ልጃቸዉ መጽሀፉ ላይ ያሰፈሩት ብቻ ነዉ ትክክል።ታደስ ሳልቫኖ ያልነበረበትን የማያዉቀዉን ታሪክ በ hear say የጻፈ የብዙ ጀግኖችን ስም ያላግባብ የበከለ ሰዉ ነዉ።ኮ/ካሳ የመሰለ ጀግና ታሪክ ሊያወራ የሚችል መሰረትም አጋጣሚም የለዉም።የሰራዊቱን ታሪክ አንቁኡአሾ የጻፈ ሰዉ በመሆኑ ስም በተነሳበት ሁሉ እቃወመዋለሁ።
@alemayehuassefa8238
@alemayehuassefa8238 2 ай бұрын
I wish i could attend this session
@yohannesmenilik1217
@yohannesmenilik1217 2 ай бұрын
ጄኔራል ገብረክርስቶስ ቡሊ የሁሉ አሸጥር ቀዳሚ ተጠያቂ በተሐያየ የሴራ ሽንፈቶች ሸሙ የተነሳ ግለሰብ
@africaghiwot9039
@africaghiwot9039 2 ай бұрын
Past help to know the future behaviour.....
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 2 ай бұрын
Dr.Sintayahu thank you for you written a life History book for you father Who scarfired and died for our country!! This is Very very important History which can teach those new generation. I heard about his History from the people different time. The formers Heroes of Ethiopian generals and army was forgotten for last 27 years because Dirty ethinc ideology politics which Wayne brought to Ethiopia in 1983 E C . So Wayne never ever need to see them like as Revenge! But those hero And strongest army was Ethiopian Army Not Colonel Mangistu. So many generals lost their life by suicide like a Hero because they do not need captured by bands shabia who was supported by Ethiopian enemies and country grew Banda people in Ethiopia. As Consequences, Ethiopian army lost victory but they did not defeated like Shabia or Wayne telling his false propaganda. Thank you for inviting Dr Sintsyee and she shared with us so many information about her hero General. Also many others Generals written many books about that hero formers Ethiopian army. For example, Colonel Mangistu by himself, General kasayye chamada, general Maridi Nugusse families. Amazing!! I'm very very surprised that their children did fantastic achievement about their heroes generals. Those generals History is unforgettable for ever in Ethiopian people hearts and can teach everyone , specially the new generation who brainwashed by Dirty ethnic ideology politics for 40 years!!!
@AbrhamKassa
@AbrhamKassa 2 ай бұрын
People can die naturally, accidentally, or from various causes. The death of Colonel Kassa G.M. is unique; he was a hero and a brave man who gave his life for his country, Ethiopia. I salute him! Dr. Sintayehu and his family are proud of him.
@ermihaile3011
@ermihaile3011 2 ай бұрын
የአለ አባት በማደግሽ አዝናለሁ ግን ኤርትራ ውስጥ ስንቱን ወጣት ያለአባት አስቀርትዋል
@negagetachew974
@negagetachew974 2 ай бұрын
ኤርትራውያን እና ኢትዮጵያውያን ለ30 ዓመት እርስ በርስ ጦርነት ዋና ተጠያቂ ኃ/ስላሴና መንግስቱ ናቸው፣ ጁቡቲ ያለ ውግያ በሪፈረንደም ነፃ ሲያደርጉ ለምን ኤርትራውያን ጋር ጦርነት እንደመረጡ እኛ ኢትዮጵያውያን የምናውቀው ነገር የለም። ጥሩ መሪ ኢትዮጵያ ውስጥ እስካሁን የለንም፣
@negagetachew974
@negagetachew974 2 ай бұрын
Sorry for that , ጥሩ መሪዎች ሲመጡ እንክሳለን
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 2 ай бұрын
ጂቡቲ በሬፈረንደም በኃ/ሥላሴ ጊዜ ከፈረንሳይ ጋር ለመቀጠል መረጡ። በደርግ ጊዜ ነፃነትን መምረጣቸውን እናውቃለን።​@@negagetachew974
@Sam-ws3cy
@Sam-ws3cy 2 ай бұрын
እኔም የ503 ለ ባልደረባ ነበርኩ ለውድቀቱ መንስኤ ኮሌኔል ገብረክርስቶስ ቡሊ ነው ይህ ግልብ የንኡስደርግ አባል በትእቢት ትእዛዝ ሰጥት ወደፊት ሂድ የኢትዮጵያ ህዝብ ዛሬ የናቅፋ ድል ይጠብቃል እዚህ ተቀምጠህ እርጥብ ረሽን ልትለምነኝ ነው በማለት የውሃ ነጥቡን ለቆ ለውድቀት ዳረገን በወቅቱ እኔ ራሴ ከሻእብያ እጁን የሰጠው ተክኤ በተባለው ሰው ኮለኔል ካሳ በሰጡት ትእዛዝ ነው የተወሰንሰው ነን የወጣነው ዛሬ ተኪኤ ዎሽንግተን ስያትል ነው የሚገኘው ያልተጠቀሱት ታሪኮች ስለ ኮሌነል ካሳ ከገብረክርስቶስ ጋር ያደረጉት የሬድዬ ልውውጥ ይህ ከሻእብያ የመጣው ተኪኤ የተባለው ስለ ወቅቱ በደምብ ያስረዳል እላለሁ
@bestrong1237
@bestrong1237 2 ай бұрын
መንግስቱ ኃይለማሪያም የሌለበት ውሳኔ ኖሮ አያውቅም! ገብረክርስቶስ ቡሊ የራሱ ደካማ ባህሪ ቢኖረውም እሱን ሙሉ ለሙሉ ተጠያቂ ማድረግ ወይ ሆን ብሎ አይንን መጨፈን ነው፤ አልያም ጨርሶ አላዋቂነት ነውና መጽሃፍትን አንብቡ!
@tsigeasfaha9942
@tsigeasfaha9942 2 ай бұрын
You make sense. ኣንድ ሰው ላይ ማሳበቡ እኔንም ገርሞኛል። ሽንፈትን ላለ መቀበል፡ ማሳበብና ማምካኘት ሆኖ ነው እሚታየኝ።
@araedombahram4150
@araedombahram4150 Ай бұрын
ሻዕብያ ማን ያልገደል በውግያ የተካኑ ናቸው
@ننااففااللبنفى
@ننااففااللبنفى 2 ай бұрын
ያሁሉ የጦር መኮንን ማለቁ ያስደነግጣል ፣ታሪኩ ተቀብሯል፣ስሰማው ልክ ዛሬ እደተፈጠረ ያህል ነው የተሰማኝ በእውነቱ አገራችን ጀግና እዳላፈራች ይህን ታሪክ ሰምቶ አሁን ያሉት ወታደሮች እጅ አገራችን መውደቋ ያሳዝናል
@light8742
@light8742 2 ай бұрын
U wrote the book, but I doubt you have enough information. It is time for you to go to Eritrea and find out what had happened.
@undertakenow336
@undertakenow336 Ай бұрын
look at the other side of the story in Eritrea .አበሻ ውዳሴ ከንቱ የምናበዛ ሰዎች ስለሆን ያልሽውን ሁሉ ማመን ይከብዳል ።ኤርትራ ሄደሽ የሻዕቢያ ተዋጊዎች የሚሉትን አካትቺበት።Do not depend on hearsay !
@tesfayeaseged4958
@tesfayeaseged4958 2 ай бұрын
Betame Desi Yemele New Lhager Yedkemwo Yetaweswo .Bertaaaaa....😅
@bradjohnson6427
@bradjohnson6427 2 ай бұрын
Nice to see Gen. Nerdasa. Never saw him in video before. Thousands were killed to keep Mengistu's authority. Sorry to say chemeda talk too much
@meharigoitom4495
@meharigoitom4495 2 ай бұрын
ኮነረል ካሳ ገረማርያም ብከመይ ተቀቲሉ ክትፈልጢ ብግቡእ ኤርትራ ኪዲ እሞ ቦታ መቅተልቱን ቀተልቱን(ኣብ ኩናት ማለት)እየ ኣማውትኡ ክትፈልጢ :ጀነራል ፍሊጾስ ዝመርሖ ኣሃዱ ብ/44 እዮም ኣጥፊኦሞም እሞ:ሓቀኛ ታሪክ ትፈልጢ ኣብ ሳልሳይ ግንባር ሳሕል እዩ ተቀቲሉ ምስ ምሉእ ሰራዊቱ:ነብሱ ዘይኮነ ቀቲሉ ተቀቲሉ እዩ ብጀጋኑ ተጋደልታ ህግ::
@beletetigist9830
@beletetigist9830 2 ай бұрын
እዛው ተቀመጡ እናነተ እኛ ወደእናንተ መምጣት አያስፈልገንም አዎ ጀግና ገዳይ ናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ😡
@yosiefghebrezghi3830
@yosiefghebrezghi3830 2 ай бұрын
​@@beletetigist9830minn ltaderg Eritrea mettah. Fessam
@yosiefghebrezghi3830
@yosiefghebrezghi3830 2 ай бұрын
​@beletetigist9830 why you came Eritrea at first place.? Fesam guregna
@meharigoitom4495
@meharigoitom4495 2 ай бұрын
@@beletetigist9830 ንሕና ቀቲልትን ደለይቲ ኩናትን ኣይኮናን :ንስኩም መጺእኩምና ኣብ ሜሬትና ተካላኪልና ከኣ:ናይ ኣቡኣ ታሪክ ምጽሓፍ ኣይኮንኩን ዝቃወም ዘለኩ :ኣብ ኢትዮጵያ ጸገምኩም ናይ ሓሶትታሪክን ጃህራን ጉራን ተሪኩም ብዙሓት ስለ እተጋግዩ ሓቀኛ ታሪክ ኣማውታ ኣቡኣ ክትፈል ኢለ ይሕብራ ኣለኩ:
@yosiefghebrezghi3830
@yosiefghebrezghi3830 2 ай бұрын
@beletetigist9830 alle mefeleg aydelem. Mokurachu koo..yee Eritrea mider sioll honabachu...qitihin eyegerefnih Addis abeba gebten yante merri Zimbabwe 🇿🇼 abarernew....yihinin medgem kefelegk well come Eritrea 🇪🇷 we are ready lemestenaged...
@Snan-ex4sc
@Snan-ex4sc 2 ай бұрын
Gin endate new setyewa begon tiktok tap tap eyaregu new endae ehen yemikal antu yetebalu baletarikoch yetegegnubeten medrek feta alubet eko.😏
@beletetigist9830
@beletetigist9830 2 ай бұрын
አይገርምም እኔኮ ማስታወሻ እያየች መስሎኛል 😒
@kakutes4966
@kakutes4966 2 ай бұрын
yabatish tarik le shaebia teyqi , ewnetu eza ale behulet wegen bitesemi ewunetu
@tuttuttuttut5061
@tuttuttuttut5061 2 ай бұрын
My side of the story is true no no the other side 😢😢😢 when will it end. You are not living in your country you don't even have elections. We african always bitter and attacking each other end up poor as always.
@kakutes4966
@kakutes4966 2 ай бұрын
you must know the truth, you must also find out about your enemy's side, what is the matter with him since I read about him on the other side with all respectl @@tuttuttuttut5061
@kakutes4966
@kakutes4966 2 ай бұрын
@@Snan-ex4sc alinshin atbesh bitaweri , eniye gin yesemahut yanebekut yesu telat bihon agenazineh menager what is problem ,sidet yejemerew degmo enanta yejemerach bew 1952 ec so
@tedgebregzi3832
@tedgebregzi3832 2 ай бұрын
@@kakutes4966I didn’t want to share it because I don’t want to hurt the feeling of Eritrean friends,please atleast say nothing that hurts this person,the daughter of the mentioned hero,no matter what.
@kakutes4966
@kakutes4966 2 ай бұрын
@@tedgebregzi3832 please history is what happens in the war, it's not good for the one or for the other, anyway, I have read in hadas eritrea newspaper full stop.
«Кім тапқыр?» бағдарламасы
00:16
Balapan TV
Рет қаралды 293 М.
She's very CREATIVE💡💦 #camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:26
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 13 МЛН
«Кім тапқыр?» бағдарламасы
00:16
Balapan TV
Рет қаралды 293 М.