Пікірлер
@mahletseda8807
@mahletseda8807 16 сағат бұрын
-----ሠው 🌍ዓለምን ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጓድል ምን ይጠቅማል-----❤❤❤❤❤❤❤❤
@mahletseda8807
@mahletseda8807 16 сағат бұрын
እኔ ማምነው እግዚአብሔር የምርጫ አምላክና ጨዋ ነው ብትወደው እንድከተለው ባትወደው ላያስገድድህ ነጻነትህን የሚሠጥ ነው ። መሄድ ሲፈቅድ ግን እዛ ቤት ያለውን ዕሣት፣መጋጋጥ፣ወደጅ አለመሆኑንና ዋጋህን ተምነህ ነው።እኔም አከበርኩልህ ለወንድሜ ምርጫህን ሠይጣን ወዳጅነት ከሡ ዘንድ አልተፈጠረም።
@melakmiki4705
@melakmiki4705 16 сағат бұрын
እናንተ ሁለት ቀፎዎች ብቻችሁን ከሞትሆኑ ያችን ወደል አርቲስት ጨምሯት
@መናስጦታ
@መናስጦታ 16 сағат бұрын
ይገርማል ይገርማል ጠብቀኝ ብቻ ነው የሚባለው
@rebkabeteselassie9712
@rebkabeteselassie9712 19 сағат бұрын
እርሱ ክብር ለእርሱ ይሁን።
@rebkabeteselassie9712
@rebkabeteselassie9712 20 сағат бұрын
ተባረክ ኤርሚ
@martaalemu8431
@martaalemu8431 20 сағат бұрын
ወንድሞቼ እወዳችኋለሁ ጸጋና ሰላም ምህረት ይብዛላችሁ ተባረኩ
@OrthodoxTehadsoApostolicMinist
@OrthodoxTehadsoApostolicMinist 20 сағат бұрын
እንደውም አቡነ መቃርዮስ ያሉት ጀግና ጀግና ሊጫወቱ በብዙ ትምክህት ውስጥ ሆነው ፈሪም ረበትባታም እንዳልመስላችሁ ማንም አያሸንፈኝም ለእምነቴ ወደ ኋላ አልልም አንገቴን በሰይፍ እከላለሁ እንጂ አስመስሎ ማውራት አልችልም ነው ያሉት ጥሩ መጽሐፍቅዱሳዊ መልስ ያስፈልጋቸዋል
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 19 сағат бұрын
በፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ ።
@kebneshhunde3202
@kebneshhunde3202 20 сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@denekealembo840
@denekealembo840 20 сағат бұрын
ሰባት ሱባዬነው ሚጠመቀው የቅጣት
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 20 сағат бұрын
አምኖ መካድ አለ እንዴ!አምኖ መድከም ይኖራል።
@denekealembo840
@denekealembo840 20 сағат бұрын
ውሻ ወደክርፋቱ እደሚባል ሆነህ አዎዝ እንደዴማዝ እችን አለም ወዶ ጠፋ ይቅመሰው እናይህ
@denekealembo840
@denekealembo840 21 сағат бұрын
ከኢየሱስነው የጠፉት ወይስ ከአይማኖት ቤት
@kelemyos7843
@kelemyos7843 21 сағат бұрын
አረ ረርእስት አታርጉት ይሄን ሀዋዝ የተባለውን በቃ. እውነትን አውቆ. ወጥቶዋል ከፍ ቡሃላ ወንጌል ስላልሰሙት ወገኖች ተጨነቁ እንጂ አላፊነቱን ወስዱዋል
@asterkassa4317
@asterkassa4317 21 сағат бұрын
ወገኖቼ መፀሃፍቅዱስ ያልሰጣትን ልነሰጥ አንችልም (ማቴ 2 :11) "ወደ ቤትም ገብተዉ ሕፃኑን ከእናቱ ከማርያም ጋር አዩት ወድቀዉም ሰገዱለት ሣጥኖቻቸዉንም ከፍተዉ እጅ መንሻ ወርቅና ዕጣን ፣ ከርቤም አቀረቡለት ። ስለሰብአ ሰገል ከሚናገረዉ ክፍል የሚናገረዉ ሲሆን የመጡትም ህፃኑን ለማየት ነበር የሰገዱትም ለህፃኑ ነዉ ስጦታም ያቀረቡት ለህፃኑ ነዉ ስለዚህ የምንሆነዉንም የምንሆነዉ የምናደርገዉንም የምናደርገዉ ለኢየሱስ ነዉ
@HsmdAhtc
@HsmdAhtc 21 сағат бұрын
ተባረኩ እግዚአብሐር ይባርካቹ ኤርዢም እድመ ይስጣች❤❤❤❤❤❤❤
@BaheranLule
@BaheranLule 22 сағат бұрын
የአመንዝራ መንጋ ሁላ።እስኪ መጀመሪያ ራሳችሁን መርምሩ። ቢከፍቱት ተልባ።የተባለው ለእንደ እናንተ አይነቱ ነው ። ሌባ ሁላ። ሀዋዝም ሆነ ሌሎች የተመለሱ ወገኖች እድለኞች ናቸው። ቢያንስ ተቀባይ አላቸው። ባክናችሁ የቀራችሁ እናንተ ግን ልታዝኑ ይገባል። እውቀትም ብስለትም የሌላችሁ የወንበዴ ስብስብ።
@WeyniYemenu
@WeyniYemenu 22 сағат бұрын
ተባረኩ
@jnat5776
@jnat5776 22 сағат бұрын
Takataleu Malekam makatale😂😂😂
@tigistlegessepomi
@tigistlegessepomi 21 сағат бұрын
lemin?Geta eyesuse is our perfect model... Eyesus lesew lijoch hulu nw yemotew ለሃይማኖት adelm... እግዚአብሔር የሚያውቀን በጌታ በየሱስ ብቻ ነው❤
@sweetman5249
@sweetman5249 19 сағат бұрын
Degmo min yakatilenal ? Metikora liyamelik eko new yehedew 😂😂😂. Tellaw ena dabow nafikot 😂😂😂
@shalomtewo6286
@shalomtewo6286 22 сағат бұрын
በመንፈስ ቅዱስ የተቀጣጠለ ማለት ምን ማለት ነው የውኃ ጥምቀትና የመንፈስ ቅዱስ ጥምቀት ልዩነቱስ ምንድነው ???
@Savedbyonlygrace777
@Savedbyonlygrace777 21 сағат бұрын
የውሃ/የንስሃ ጥምቀት -ሐዋ. ሥራ 19:1፤ አጵሎስም በቆሮንቶስ ሳለ ጳውሎስ በላይኛው አገር አልፎ ወደ ኤፌሶን መጣ፥ አንዳንድ ደቀ መዛሙርትንም አገኘ። - ሐዋ. ሥራ 19:2፤ ባመናችሁ ጊዜ መንፈስ ቅዱስን ተቀበላችሁን? አላቸው። እነርሱም፦ “አልተቀበልንም፡ መንፈስ ቅዱስ እንዳለ ስንኳ አልሰማንም፡” አሉት። ሐዋ. ሥራ 19:3፤ እንኪያ በምን ተጠመቃችሁ? አላቸው። እነርሱም፦ “በዮሐንስ ጥምቀት፡” አሉት። የመንፈስ ቅዱስ ጥምቀት - ሐዋ. ሥራ 19:4፤ ጳውሎስም፦ “ዮሐንስስ ከእርሱ በኋላ በሚመጣው በኢየሱስ ክርስቶስ ያምኑ ዘንድ ለሕዝብ እየተናገረ በንስሐ ጥምቀት አጠመቀ፡” አላቸው። ሐዋ. ሥራ 19:5፤ ይህንም በሰሙ ጊዜ በጌታ በኢየሱስ ስም ተጠመቁ፤ ጳውሎስም እጁን በጫነባቸው ጊዜ መንፈስ ቅዱስ ወረደባቸው በልሳኖችም ተናገሩ፥ ትንቢትም ተናገሩ።
@alemuamare3167
@alemuamare3167 23 сағат бұрын
ኢያሱ 7፥11 “እስራኤል በድሎአል፤ ያዘዝኋቸውንም ቃል ኪዳኔን አፍርሰዋል፤ እርም የሆነውንም ነገር ወሰዱ፥ ሰረቁም፥ ዋሹም፥ በዕቃቸውም ውስጥ ሸሸጉት።” ኢሳይያስ 59 ¹ እነሆ፥ የእግዚአብሔር እጅ ከማዳን አላጠረችም፥ ጆሮውም ከመስማት አልደነቈረችም፤ ² ነገር ግን በደላችሁ በእናንተና በአምላካችሁ መካከል ለይታለች፥ እንዳይሰማም ኃጢአታችሁ ፊቱን ከእናንተ ሰውሮታል።
@Mezmur323
@Mezmur323 Күн бұрын
God Bless you Girume, Thank you Erime.to invite Girume.
@tesfayeamede3775
@tesfayeamede3775 Күн бұрын
አባ ገብቶዎታል! ስለዚህ በጊዜውም ያለጊዜውም *ኢየሱስን * ይስበኩ። ተባረኩልኝ።
@Eriste-jj2jl
@Eriste-jj2jl Күн бұрын
እሱ ን ግ ድ ላ ይ ነ በ ር
@Eriste-jj2jl
@Eriste-jj2jl Күн бұрын
በጣም ታ ሳ ዝ ና ለ ህ
@naol8395
@naol8395 Күн бұрын
Uuuuuu min gud nw ehe gadil Ermi zamenik yilmlim
@IrreeMokonin
@IrreeMokonin Күн бұрын
በጣም ጥሩ ሥራ ነው ኣማሳግናለዉ
@degifwujira4672
@degifwujira4672 Күн бұрын
እሁ!!ተመስገን እውነት ስለሚወጣ!! ኤርሚ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!
@fikirtebiks4385
@fikirtebiks4385 Күн бұрын
Tebarek
@fikirtebiks4385
@fikirtebiks4385 Күн бұрын
Zemari agelgay Girum we love you why?lemn atmetam atageleglenm Washington DC IEEC ❤️
@Rud-u7h
@Rud-u7h Күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@etagegnhugaga6301
@etagegnhugaga6301 Күн бұрын
1
@etagegnhugaga6301
@etagegnhugaga6301 Күн бұрын
ኤሪምዬ ወገኖች ተባረኩልን❤
@hasenguyo
@hasenguyo Күн бұрын
ye matusalem Zar nechu
@etagegnhugaga6301
@etagegnhugaga6301 Күн бұрын
ኤሪምዬ ወገኖች ተባረኩልን❤
@h.t9207
@h.t9207 Күн бұрын
👍👍👍
@rebkabeteselassie9712
@rebkabeteselassie9712 Күн бұрын
1
@AberaSeta-nb2rc
@AberaSeta-nb2rc Күн бұрын
ወንድሜ ኤርሚ ጌታ ይባርክህ ከንተ ብዙ ተምራለሁኝ እግዝአብሔር ዕድሜነና ጤና ይስጥህ
@Etabez-u7i
@Etabez-u7i Күн бұрын
ውሻ ወደ ትፋቱ እንደሚመልስ እንዲሁ
@JesusisLord-yt8dv
@JesusisLord-yt8dv Күн бұрын
አንድ ትልቅ ግንዱ ሰፍቶና ወፍሮ የሚታይ ዛፍ በቁሙ ደርቆ በምስጥ ስሩ ተበልቶ ያለቀው በአንድ ጊዜ ሳይሆን ቀስ በቀስ መሬቱን እየለቀቀ መኖር አቁሞ ደርቆ ተገንድሶ ሲወድቅ ቢታይ መኖር ያቆመው የወደቀ ቀን ሳይሆን ደርቆ ወደ እሳት የተጣለው ፕሮሰሱን ከጀመረ ቀን ጀምሮ ነው ያሳዝናል ይህም ታሪክ እንዲሁ ይመስላል😢😢😢😢😢😢 ጌታም ደቀ መዛሙርቶቹን ልትሄዱ ትወዳላችሁን? ብሎ ጠየቃቸው ጌታ ማስተዋልን ይስጠን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DagnaneshEmiru
@DagnaneshEmiru Күн бұрын
1
@DagnaneshEmiru
@DagnaneshEmiru Күн бұрын
1
@SebellewoingelTadesse-dc2te
@SebellewoingelTadesse-dc2te Күн бұрын
አናንተስ ልትሄዱ ትወዳላችሁን?say's jesus
@BogeMamo-z1f
@BogeMamo-z1f Күн бұрын
ወንድሞቼ ምን ልበላችሁ ዘመናችሁ ይለምልም ተባረኩ!!የቃሉ ብረሀን አሁንም ይብራላችሁ!!!! አብ ያልተከለዉ አይፀድቅም!!!
@helinaakele1093
@helinaakele1093 Күн бұрын
1
@tewedajjija1043
@tewedajjija1043 Күн бұрын
Geta yibarkachuu
@liatolosa7898
@liatolosa7898 Күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏❤
@MechoteGebera
@MechoteGebera Күн бұрын
1
@misrakabay
@misrakabay Күн бұрын
ኢየሱስ እራሱ እናንተስ ልትመለሱ ትወዳላቹ ቢለን የምንመልስለት ጌታ ሆይ ካንተ ወደማን እንሄዳለን አንተ የሕይወት ቃል አለህ ብለን ነው የምንመልስለት
@liatolosa7898
@liatolosa7898 Күн бұрын
11
@liatolosa7898
@liatolosa7898 Күн бұрын
Aemn Aemn Aemn Aemn 😭😭😭😭