በታቦት እና በፅላቱ ላይ ጥልቅ ዉይይት ተደረገ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | wongel tube | speak the truth | faithline

  Рет қаралды 4,037

el ቃል tube

el ቃል tube

Күн бұрын

Пікірлер: 53
@ፍቅረአብ
@ፍቅረአብ Ай бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም ብልፅግናን የሚጠላ የጉስቁልና መንፈስ ከምድራችን ላይ የተጠረገ ይሁን🙏🏾🙏🏾‼️‼️🇪🇹🇪🇹
@netsanetnoah4015
@netsanetnoah4015 Ай бұрын
አሜን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይዋረድ
@TesfahunMekonnen-x7d
@TesfahunMekonnen-x7d Ай бұрын
ታቦት የጌታ ኢየሱስ ምሳሌ ነዉ ታቦት ከግራር እንጨት መሠራቱ የክርስቶስን ስብዕና ሲያሳይ በወርቅ መለበጡ መለኮትነቱን ያሳያል በፅላቱ ላይ የተፃፈው አስሩ ቃላት የእግዚአብሔር ህግ ሲሆን የህግ ፈፃሚ የሆነ ክርስቶስ ዛሬ እንደ መንፈስ በአማኞች መንፈስ ዉስጥ ያደረዉን ጌታን ያሳያል ህጌን በልቦናቸው አኖራለሁ እኔም አምላክ እሆናቸዋለሁ ተብሎ የተፃፈዉ ቃል በዚህ ተፈፃሚነትን አግኝተዋል
@eleni311
@eleni311 Ай бұрын
1ኛ ቆሮ 10፣ 5-6 የሰው ሀሳብ ይፈርሳል ከጬለማ ጋ አንተባበርም ወንጌል የሚሰበከው ውሼት እዬተጋለጠ ጬለማ እዬተገፈፈ ነው ሰለዚህ ወንድሜ በሀይማኖት ሰም የተጋረደብህ ጬለማ ይገፈፍልሀል በቤትህ የሞላውን ጣኦትና እንጬት ትሰባብራለህ ጌታን ትቀበላለህ ትድናለህ ማለት ነው ቤተ /ክ አትንካ አይሰራም በዛ ውሰጥ የተመሼገውን የጣኦት አምልኮን እንዲያፈርሱም ጭምር ነው እግዚአብሄር ያሰነሳቼው እነ ኤርማን እግዚአብሄር ይባርክ አሜን 🙏❤
@Merameron
@Merameron Ай бұрын
በእዉነት ይሄ ተሳዳቢ አሳዘነኝ ። ጎረቤት ተሞ መጠየቅ ያፀድቃል የሚል እምነት በእዉነት ያስለቅሳል ህዝቡንገደሉት ጌታ ይርዳችሁ
@TarikwaTilahun
@TarikwaTilahun Ай бұрын
ለነገሩ በጨለማነዉያለዉ ሰዉዬዉአርሚ ተባረክ አተወጌልህን ስበክ❤❤❤❤🎉🎉
@genetbogale2544
@genetbogale2544 Ай бұрын
ታቦት የግራር እንጨት ነው
@sweetman5249
@sweetman5249 Ай бұрын
Ewunet new Lezawum yetedegemebet afiziz adenziz metet new ….
@TalaKbret
@TalaKbret Ай бұрын
ህይወትም መንገድ እየሱሰ በሩአማላጅ
@TesfahunMekonnen-x7d
@TesfahunMekonnen-x7d Ай бұрын
ቅዱሱን ታቦት የእስራኤል ንጉስ ዳዊት ልጅ ሰለሞን ባሠራዉ ቤት ዉስጥ አኑሩት ከዚህም በኋላ በትከሻችሁ ላይ ሸክም አይሆንባችሁም1ኛ ዜና35:3_5 የእግዚአብሔር ታቦት ይህንን ሲመስል ኦርቶዶክስ ታቦትን ከየት አምጥታ ነዉ ህዝቡን ወደ ሲዖል የምትነዳዉ ለህዝቡ እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላቸው ኢየሱስ ጌታ ነዉ
@TesfahunMekonnen-x7d
@TesfahunMekonnen-x7d Ай бұрын
የእግዚአብሔር ታቦት ይሸከሙ ዘንድ ለዘላለሙም ያገለግሉት ዘንድ እግዚአብሔር ከመረጣቸዉ ከሌዋውያን በቀርማንም የእግዚአብሔርን ታቦት ይሸከም ዘንድ አይገባም 2ኛ ዜና 15:2
@sosinasine5843
@sosinasine5843 Ай бұрын
ሴት ን ዛሬ ገና ተዉን ብሎ ሲለምን ሰላሳየህኝ ጌታ ሆይ ተመሰገን
@Dtd4Ed3ff
@Dtd4Ed3ff Ай бұрын
ኤርሚ ወንንድሞች ተባረኩ የብዙ ትዉልድ ጥያቄ የሆነዉነዉ ምላሽ የሰጠኸዉ ቀላል የማይባል ግንዛቤ እያገኘን ነዉ ሪፖርት በማድረግ የሚቆም አገልግሎት የለም ክበሩልን
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 Ай бұрын
የኦርቶዶክስ ፖሎቲከኞች ከዶክተር አብይ ላይ ውረዱ የምትጠሉት ጴንጤ ሰለሆነ ብቻ እንጂ ሐገር የለወጠ አንድነትን ላይ የሰራ መንግስት ነው ሰልጣን በጉልበት ከእንግዲህ የለም አትልፉ
@wudearaya8756
@wudearaya8756 Ай бұрын
የኦሮቶዶክስ ፖለቲካኞች ሳይሆን እኔ የወንጌል አማኝ ነኝ አብይ በጌታ ስም የሚያጭበረብር ሐገር እያፈረሰ ያለ በምድሪቱ መከራ መአት ችግር ያመጣ መሪ ነው
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 Ай бұрын
ቤተመንግሥት ገብታቹ እሰክትገድሉት ሐገር እሰክታፈርሱ እጂን አጣጠጥፎ እንዲመለከታቹ ነው የፈለጋቹት? መሳቂያ ናችሁ ገና ትዋረዳላችሁ ሰለ አብይ የሚዋጋው እግዚአብሔር ነው መቼም አታሸንፉትም
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 Ай бұрын
​@@wudearaya8756በጌታበየሱሲም በአንችላይ ያለ የተመታይሁን አሜን ፈጥነሺ ንሳግብ ቃል አቢብ ሳሙኤል 1ጀምረሺ አቢብ ንሳግቢ መግሲት መከራአላመጣም ኤኛ እትዮጵያ እግዝአቢሔር በጣም በድለናል አልታዘዝንም አምላክም ተቆጣ ግን ከርሲታን አይደለሺም 100ለም በቃሉየተፂፈሁን ልታዊቅና ምረት እንድፈጥን ንሳትገብነበረ ሞተሻል
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 Ай бұрын
​@@wudearaya8756አብይ ማንም ቢመጣ መከራሁ ግድነዉ
@Merameron
@Merameron Ай бұрын
ኦርቶ ይቺ ቤተክርስቲያን ትክክል ለመሆንዋ ሚዛኑ ከሰማይ ነዉ ።ሰዉየዉ ንፁህ ናት አይባልም ።ንፁህ ወንጌል ስበኩ
@iamfree347
@iamfree347 Ай бұрын
ኦርቶ ዶክስ ኮተታም ድንጋዩን አባቴነህ ግንዱን ዛሬ ወለድከኝ እያሉ ጣኦታትን ያመልካሉ
@Yemegnu
@Yemegnu Ай бұрын
በውስጣቸው ያለው መንፈስ ተበሳጭቶ ነው። ለመጥቆራ እየሰገደ/እያመለኩ ከዲያቢሎስ ነፃ አይሆንም ። ከመተተኛና ከደጋሚ ጋር ነው የሚውለው ! ውሎአቸውን እምነታቸውን የሚመስሉት ።ማለት የሚቻለው እንደ ጳውሎስ በታላቅ ምህረቱ ይገናኛቸው።
@TarikwaTilahun
@TarikwaTilahun Ай бұрын
አይብልግና እየተሳደበ ያለ ማነዉ ለነገሩ ጌታንም አልተቀበሉትም
@pokekoala8615
@pokekoala8615 Ай бұрын
አቤት አቤት እረ ባክህ ጉዳቹ ስላጋለጠህ አመመህ አይደል ተሳዳቢ ሆነህ ለመምከር አትሞክር ገነሰ ያጋልጣችሁዋል ገና መች ተነካ ጩኸት ብቻ የዱርዬ ንግግር ነው እኛ ባንተ የመሰሉ ስትት እንደንኖር ትፈልጋልህ ኤርሚ በርታ በጣም ተልቅ ችግር ያለው ኦርቶዶክስ ውስጥ ነው ችግሩ ምክንያቱም ክብርነታቸው ስለሚነካ ነው
@Mekonnealemu5439
@Mekonnealemu5439 Ай бұрын
Gerar enechet
@sedeklemashimo
@sedeklemashimo Ай бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ብሎ ሥድብን ምን አመጣው እውነተኛ ኦርቶዶክስ አይሣደብም
@onetruth4649
@onetruth4649 29 күн бұрын
ስድብ የእውቀታቸው ጥግ ሆነ መልስ አለን እሚሉት
@ManeWo
@ManeWo Ай бұрын
ሰውየው ምን ነካው ዶር አቢይ ምን ያድርገው ? በኦርቶዶክስ ቤት ያለው ኮተት እና ተረት እየፈራረሰ ያለው በእግዚአብሔር ቃል እንጂ በዶር አቢይ አመራር አይደለም ። ለማንኛውም መሪውን ለቀቅ ተረትህን ጠበቅ !!!
@teklezgitsegay9647
@teklezgitsegay9647 Ай бұрын
Talbot enchet now.
@sisayassefa5350
@sisayassefa5350 Ай бұрын
የግራር እንጨት ነው።
@TesfahunMekonnen-x7d
@TesfahunMekonnen-x7d Ай бұрын
በሀለተኛ ዜና ምዕራፍ 35" ጀምሮ ታቦት የሚባል በመፅሐፍ ቅዱስ ላይ የለም
@habeebmudeer9903
@habeebmudeer9903 Ай бұрын
tabaraku❤❤❤
@Mekonnealemu5439
@Mekonnealemu5439 Ай бұрын
Seweyew rasu eyetesadebe wenegelen sebek yelal. Yesu wenegel yesedeb new ened?
@rutaabraha6882
@rutaabraha6882 Ай бұрын
Grar enchet new
@jesusMySavior-s5v
@jesusMySavior-s5v Ай бұрын
Inat Abateh Baltobatal alalem sila mabilet ina matetat maseb tichilubatalachwu ortho Kiya,sila nabs asibu isk
@Speakthetruth.1
@Speakthetruth.1 Ай бұрын
selam elkal tube be west mesmer and tiyake liteykh neber
@EyasuGebresenbet
@EyasuGebresenbet Ай бұрын
የግራር እንጨት
@rutaabraha6882
@rutaabraha6882 Ай бұрын
Ermiye segayabzalih ❤❤❤❤❤❤❤
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 Ай бұрын
በል በል ዶክተር አብይን ልቀቅ ራስህን ቻል። አብይ በወንጌል ኃይል ኢትዮጵያን ከጨለማ ያወጣል። እየሱስ ጌታ ነው
@FantuHmariam
@FantuHmariam Ай бұрын
የግራር እንጨት ነውውውውው
@Emanu1532
@Emanu1532 Ай бұрын
ኦርቶዶክስ ሳታውቀው ጂውሽ አማኝ ሆናለች ጂውሾቹ ኢየሱስን ስታነሱባቸው ወይ ኢየሱስ ጌታ ነው ካላቹህ እንደ ኦርቶዶክስ ይደባደባሉ
@netsanetnoah4015
@netsanetnoah4015 Ай бұрын
የኃይማኖት ስም የሚያድን የሚመስላቸውን ከንቱ ሰዎችን አፍርታለች ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
@teklezgitsegay9647
@teklezgitsegay9647 Ай бұрын
Tabot enchyty eyu.
@tayegmedhin7605
@tayegmedhin7605 Ай бұрын
Taboti muka waccuti
@HenonAdmasu
@HenonAdmasu Ай бұрын
የጠየቀሆን ለምን አትመልሰም ቁርአን ሰለነብዮ መሀመድ ለምን አንሰተህ አትናገርም?አንተ እንጨጨ ጨንቅላት ሰላላለህ ወንጌል አትሰብክም የእምነት ተቋምን መሳደብ ወንጌል አይደለም
@Mekonnealemu5439
@Mekonnealemu5439 Ай бұрын
1
@yade716
@yade716 Ай бұрын
ይህቺ ኦርትቶዶክስ የምትባለው ነገር ጣኦት ሆኖባቸዋል። በሴት ስም የምትጠራ ህይወት የሌላት ጣኦት። የሚለው እኮ እናንተ ስለ ኦርቶዶክስ አትናገሩ ፣ እኛ ግን እንስደባችሁ እኮ ነው።
@mahletseda8807
@mahletseda8807 Ай бұрын
ግን ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ናት?
@ayelebedane2655
@ayelebedane2655 20 күн бұрын
This person is evil agent
@Mom2023new
@Mom2023new 26 күн бұрын
1
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН