KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Жазылу
Qeses Tube
አሊሞችን ማክበር ማለት እጅ እና እግራቸውን መሳም ሳይሆን የያዙትን እውቀት በተገቢው መልኩ መረከብ ነው !!!
ይህ ቻናል ኢስላማዊ እውቀትን የምንማርበት እና ትልቅ እውቀት ምንቀስምቀት ነው ።
ከእውቀት ሁሉ ትልቅ እውቀት አላህን በተገቢው መልኩ ማወቅ ነው ።
በቻናሉ ሚለቀቁ ትምህሮቶች
- ሀዲሶች
- ኢስላማዊ ታሪኮች
- ፈትዋዎች
- ሙሀደራዎች
- ኒካህና ትዳርን የተመለከቱ ትምህርቶችና የተለያያዩ ሙስሊሙን ማህበረሰብ ሚጠቅሙና ሚያስተምሩ ትምህርቶች በተለያዩ ኡስታዞች በዚህ ቻናል ይቀርባል ።
Respecting scientists is not about kissing hands and feet, it is about receiving the knowledge they need !!!
This channel is where we learn Islamic knowledge and acquire great knowledge. The greatest of all knowledge is to know Allah properly. Lectures released by the channel
- Hadis
- Islamic Stories
- Resolutions
- Conflicts
- Nikah and marriage lessons and various lessons that will benefit and educate the Muslim community will be presented by various teachers on this channel.
26:28
ጀነት ውስጥ ከረሱል ﷺ ጋር ቅርብ ጎረቤት መሆን ትፈልጋለህ ?! | ኡስታዝ አህመድ አደም | ሀዲስ በአማርኛ | Ustaz ahmed adem | Amharic
12 сағат бұрын
59:01
ሪዝቅ እና በረካ ማግኛ ወሳኝ መንገዶች | ኡስታዝ አህመድ አደም | Hadis Amharic | Ustaz ahmed adem | ሀዲስ በአማርኛ
21 сағат бұрын
26:57
የድክመትና የሽንፈታችን መንስኤዎች ክፍል2 | ኡስታዝ አህመድ አደም | ሀዲስ በአማርኛ | Ustaz Ahmed Adem Hadis Amharic @QesesTube
Күн бұрын
33:13
የድክመትና የሽንፈታችን መንስኤዎች ክፍል1 | ኡስታዝ አህመድ አደም | ሀዲስ በአማርኛ | Ustaz Ahmed Adem Hadis Amharic @QesesTube
14 күн бұрын
21:50
ፈታዋ ፦ እህቴ ትዳር ዘግይቶባታል ሰዎች ደግሞ .....? | Ustaz ahmed adem | Hadis Amharic | ኡስታዝ አህመድ አደም | ሀዲስ በአማርኛ
21 күн бұрын
21:41
የሰው ዓይን (ቡዳ) ቁርኣናዊና ሀዲሳዊ ፈውሶች | ኡስታዝ አህመድ አደም | አይነናስ | Ustaz ahmed adem | ሀዲስ በአማርኛ Amharic #ሲህር_ቡዳ
Ай бұрын
30:12
ይህቺ ሴት ጀነት አትገባም! ሽታውንም አታገኝም! አሉ ረሱል ﷺ | Ustaz ahmed adem | ሀዲስ በአማርኛ | ኡስታዝ አህመድ አደም | Amharic
Ай бұрын
37:22
🛑 ዝሙትና ዘግናኝ መዘዞቹ❗️| Ustaz Ahmed Adem | ሀዲስ በአማርኛ | ኡስታዝ አህመድ አደም | Hadis Amharic @QesesTube #ebstv
Ай бұрын
11:25
ይሄን ተይ አታድርጊ! ብለውሻል ረሱል ﷺ | Ustaz Ahmed Adem | ሀዲስ በአማርኛ | ኡስታዝ አህመድ አደም | Amharic hadis
Ай бұрын
28:53
🚫የ CMC የአህባሾችና የተብሊጎች መርከዝ ትልቅ! ቅጥፈት | ሳዳት ከማል | ዲን ላይ መዋሸት! #Sadat_kemal ተጠንቀቁ #አስለም @QesesTube
Ай бұрын
38:37
🚫 የሒጃብ ጦርነት ! | ኡስታዝ አህመድ አደም | #ethiopianmuslim | Ustaz ahmed adem | ሀዲስ በአማርኛ #ኒቃብ_ሂጃብ Amharic
Ай бұрын
25:54
የአዋቂዎች ፍራቻ ! | Ustaz ahmed adem | ሀዲስ በአማርኛ | ኡስታዝ አህመድ አደም | Amharic hadis @QesesTube#ethiopia
Ай бұрын
31:24
🛑 እቺ ናት ዱንያ❗️| ኡስታዝ አህመድ አደም | ለሰብር የሚያግዝ ትልቅ ምክር #መርካቶ | Ustaz ahmed adem | #Ethiopian @QesesTube
Ай бұрын
25:33
የቴሌ እና ሌሎች አክሲዮኖች የመግዛት ኢስላማዊ ብይኑ | ሸይኽ ኢልያስ አህመድ | ፈታዋ | Elyas ahmed | #Ethiopia #Stock #ወለድ
Ай бұрын
29:36
የአላህን ቁጣ መከላከያ 2 መንገዶች | ኡስታዝ አህመድ አደም | ሀዲስ በአማርኛ | Ustaz ahmed adem | Hadis Amharic @QesesTube
2 ай бұрын
48:58
በመውሊድ ዙሪያ ለበድሩ ሁሴን አሳሳች ንግግር የተሰጠ እርምት | ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር | ሀዲስ በአማርኛ | Ustaz ibnu munewer | #መውሊድ
2 ай бұрын
16:13
ኢስላም ሴትን ልጅ ያለ ፍላጎቷ መዳርን ከልክሏል | ኡስታዝ አህመድ አደም | ሀዲስ በአማርኛ | Ustaz ahmed adem | #ethiopia
2 ай бұрын
30:59
የእርስ በርስ ግንኙነት መበላሸትና ጉዳቶቹ | Ustaz ahmed adem | ሀዲስ በአማርኛ | ኡስታዝ አህመድ አደም | Hadis Amharic #Ustaz
2 ай бұрын
33:42
⛔️ ከዚህ በላይ ውርደትና ክስረት የለም! | Ustaz ahmed adem | ሀዲስ በአማርኛ | ኡስታዝ አህመድ አደም | Hadis Amharic #ethiopia
2 ай бұрын
10:30
ይህ አይነቱን ወንድ አግባኝ ማለት ትችያለሽ | Ustaz ahmed adem | ትዳር በኢስላም | Ustaz ahmed adem| Amharic @QesesTube
2 ай бұрын
29:55
ሰው የስራውን እንጂ አያገኝም ! | Ustaz ahmed adem | ሀዲስ በአማርኛ | ኡስታዝ አህመድ አደም | Hadis Amharic @QesesTube
2 ай бұрын
21:30
ፈታዋ ፦ ዲቪ እና ሎተሪ ከኢስላም አንፃር እንዴት ይታያል ? | Ustaz ahmed adem | DV | ኡስታዝ አህመድ አደም | ሀዲስ Amharic
2 ай бұрын
27:02
ፈታዋ ፦ሙስሊም ተማሪዎች በተለይ ሴቶች አድምጡ | ኡስታዝ አህመድ አደም | Fetawa | Ustaz ahmed adem| Muslim schools #ethiopia
2 ай бұрын
26:26
መውሊድ በሚዛን ላይ! ሀቅን ለሚፈልግ ሁሉ ግልፅ ማስረጃዎች | ኡስታዝ አህመድ አደም | Hadis Amharic | Ustaz ahmed adem | Ethiopia
3 ай бұрын
25:43
የዲን ሙሉነትና የቢድዓ ጉዳት | ኡስታዝ አህመድ አደም | መውሊድ | Ustaz ahmed adem | Mewlid @QesesTube
3 ай бұрын
22:29
አላህን ማመፅ ለምን ቀለለን ! | Ustaz ahmed adem | ሀዲስ በአማርኛ | ኡስታዝ አህመድ አደም | Hadis Amharic @QesesTube
3 ай бұрын
43:18
መውሊድ ቢድአ ለመሆኑ ማነው ማስረጃ ማምጣት ያለበት❓ | ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር | ሀዲስ በአማርኛ | Ustaz ibnu munewor | Hadis Amharic
3 ай бұрын
3:04
⛔️ የገደለ ይገደል! መቼም ቢሆን ማናፍርበት የኢስላም ህግ! | ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር | Hadis Amharic | Ustaz ibnu munewer | #ፍትህ
4 ай бұрын
36:44
የትም ብትሆን አላህን ፍራ! || ተቅዋ || ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር Hadis Amharic | Ustaz ibnu munewor | ሀዲስ በአማርኛ @QesesTube
4 ай бұрын
Пікірлер
@عايشها-ك8ع
2 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Hanamanar
3 сағат бұрын
አላህ ሆይ እርዝቃችን አስፋልን ያረብ🤲🤲🤲💝💝💝💝💝
@Hanamanar
3 сағат бұрын
ኡስታዛችን አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥል❤❤❤❤❤❤❤❤
@muhamdwreku
3 сағат бұрын
ላላህብላችሁ ዱኣ አርጉልኝ የኔስከፋ ስሰግድ የማላስበው ነገርየለም የረሰሁት ሁላ ትዝይለኛል ወለሂ ምንትመክሩኛላችሁ ያላህ በዱአ እርዱኝ ላላህ ብላችሁ 😭😭😭😭😭
@ሞሚያረህማንባሪያ
9 сағат бұрын
አለም ላይ ያሉ ሙስሊሞችን ካሉበት ችግር መክራ አላህ በቀችህ ይበላቸው ያለበት ችግር ያውጣችውያረቢል አለሚን
@ሞሚያረህማንባሪያ
9 сағат бұрын
ጀዛኩሙሏህ ከይረን ኡስታዝና አላህ ይጠውል ኡሙሩክ ያረብብብ
@WasuWasu-b5u
9 сағат бұрын
ሱለሏሁ አለይሂ ወሠለም🎉🎉
@ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ
10 сағат бұрын
አላህ ሀላል እረዝቅ ይወፍቀን ከሀራም አላህ ያረቀን
@ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ
10 сағат бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አህመድ ሸህ አደም አላህ ይጠብቃቹህ
@SelimeFerej
13 сағат бұрын
Jezakelah
@jameelajameela872
13 сағат бұрын
سبحان الله الحمد الله الله اکبر لا اِله الا الله
@RabihuHisan
19 сағат бұрын
Saw,saw,saw❤❤❤
@eveali6794
19 сағат бұрын
እስክ ዱአ አረጉልኞ የሙስልም ልጅች ዝብሉ ይጨቀኞል
@AhmedA-i1r
22 сағат бұрын
❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ziadaa9446
Күн бұрын
አሚን አሚን አሚን ጀዛኩመላኸ ኸይር
@عايشها-ك8ع
Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@UmerSalih
Күн бұрын
አንድ ጥያቄ አለኝ ጁማ ቀን መስኪድ ባይኬድ ይመረጣል ማለት ነው ?
@የአላህባሪያዜድ
Күн бұрын
ከሶብር ውጭ ምንም 😢የሙስሊሞች መሪ ኡስታዞችን እያሰሩ ከነሱ ነስር ተስፋ ቆርጫለሁ አላህ በጥበቡ ሁን ያለው እሚሆን አላህ ይድረስልን😢
@AdemMuhe-i3h
Күн бұрын
Mflu. Phlo
@zeyinebaseid3080
Күн бұрын
ጀዛከላህኸይረን ኡሥታዝ🎉🎉🎉
@SaadaJemal-w8i
Күн бұрын
❤
@AlhmdulellYrabe
Күн бұрын
4ሺ ሰው አይቶተል ግን ለይክ አለደረጉም ለምን ለይኩነ አደምጡ ሼር ለይክ እንዴት ትረሰለቹ
@Mohammed2023-s1y
Күн бұрын
ጀዛከላኸይር
@AnwarHusen-l5d
Күн бұрын
ነቢዩ መች እንዳንተ ሶፋ ላይ ቁጭ ብለው ዳዕዋ አረጉ እንደ ተብሊግ ጀመዐ በእግር ለፍተው እንጂ
@Saada-r5l
Күн бұрын
ሱለላህ አለይሂ ወሰለመ
@Saada-r5l
Күн бұрын
ሱለለህ አለይሂ ወሰለመ
@AbdulmananRigasabir11
Күн бұрын
ጃዛኩሙ ላህ
@AbdulmananRigasabir11
Күн бұрын
😊😊😊
@MyYou-e5c
Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meymunaebrahimahmed2685
Күн бұрын
አሰላሙአለይኩም ኡዝታዝ በጣም አስፈላጊ የሆነ ጥያቄ ነበረኝ ቁጥር አስቀምጠጡ ልኝ የሚቻል ከሆነ ጀዛጉሙ ሏህ ኸይራ
@halima7669
Күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@FatemhAhmd
Күн бұрын
ያረብ አህላቄን አሳምርልኝ
@halima7669
Күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉ጀዛከላሁም ኸይረን ኡስታዛችን አላህይጠብቃቹ አላህ ሆይ ፍልስጢንም ነፃ አዉጣቸዉ ፈርጃቸዉ🎉🎉🎉🎉❤❤
@رحيمهالشمري-ه8ذ
Күн бұрын
ኡስታዝአላህሀያትህንያርዝመውአላህይጠብቅህፍልስጢየንአላህነስሩንያቅርብላቸውአገራችንኢትዮንምሰላሙንመልስልንያረብብብ
@bintahmed6655
Күн бұрын
ወላሂ በወቅቱ ውስጤ በጣም ጨንቅኝ በጣም ከፍቶኝ ተስፋ ቀርጬ በፍልስጤም ጉዳይ ሁሉ እያዘንኩኝ በሶሪያ ጉዳይ ደስአለኝ ያረብ የፍልስጤሞችንም ቅርብ አድርገው አልኩኝ ግን እየዋለ እያደረ ደሞ ጭንቀጤ ባሰ እስራኤል እና ኢራን ከወዲያ አሽቃባጭ አሜሪካ ሶሪያን ከበዋት ሳይ ኢሄ ሀዲስ ደሞ ጠገነኝ ተስፋ ሆነኝ አላህ ለምክንያት ነው ኢሄን የሚያደርገው ባረከላህ ፊክ ያ ኧኺ
@Maryam-k3u7f
Күн бұрын
ጀዛህከሪ
@Mohammed-j4m
Күн бұрын
😢አላህ የሙስሊሙን ስቃይ ሁሉ ፈረጃውን ቅርብ ያድርግልን አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ አህመድ አደም
@eveali6794
Күн бұрын
የአላህ😢😢😢😢😢
@الحمدلله-غ4ذ4ك
Күн бұрын
جزاك الله خيرا አላህ ፍልስጤንም ባሉበት ጭቅ ያውጣቸው አሁን ድሉ ለነሱ ይሁን ያረብ 🤲🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹🇯🇴🇯🇴
@abdidelil3008
Күн бұрын
ሱብሀነላህ
@mohammedkemal8997
Күн бұрын
Suban Allah
@mohammedkemal8997
Күн бұрын
S a w
@Mahbuba-ev9gj
Күн бұрын
ሡበሀነላ
@MosMoj
Күн бұрын
💔💔💔💔💔💔🇪🇹😭😭😭😭😭😭☝☝☝☝☝☝☝☝
@TeslimZeynu-k6d
Күн бұрын
ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ኡስታዝ አንቱም በተናገራችሁት እኛም በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን ያረብ ሁላችንም በዱአ አንረሳሳ መጨረሻችንን አላህ እንዳሳምርልን
@Jamalalif-r5t
2 күн бұрын
ረ አላኽ ለፊልስጤም ድረስላቸው ። ያረቢ።
@RehanaRehana-yy9uq
2 күн бұрын
ውይ፣በል፣ቻው፣ጩመቴ
@RehanaRehana-yy9uq
2 күн бұрын
ያሬድን😢😢😢😢😢😢😢😢
@AnsarFaris-j3wBoos
2 күн бұрын
$$😢😢😢❤❤😮😮😂😂😂
@سعادهيمام-ي6ظ
2 күн бұрын
ሶሎላህ ዋለይሂ ወሰለም
@AaAa-vl2wm
2 күн бұрын
👍👍👍✅✅✅✅