በመውሊድ ዙሪያ ለበድሩ ሁሴን አሳሳች ንግግር የተሰጠ እርምት | ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር | ሀዲስ በአማርኛ | Ustaz ibnu munewer |

  Рет қаралды 6,043

Qeses Tube

Qeses Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 98
@ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ
@ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ 2 ай бұрын
የሡና አስታዞች ሣዳት ከማል ኢብኑ ሙነወር አህመድ ሸህ አደም ኢልያስ አህመድ አቡ ኒብራስ አላህ ይጠብቃቹህ
@MuazMohamed-dz6ek
@MuazMohamed-dz6ek 2 ай бұрын
ሁሉም የተለያየ አቂዳነው ያላቸው
@SedruAman
@SedruAman 2 ай бұрын
አንተ ነው የለያየሀለቸው​@@MuazMohamed-dz6ek
@MuazMohamed-dz6ek
@MuazMohamed-dz6ek 2 ай бұрын
ትክክለኛ የሱና ኡስታዞች ሸኽ አብዱልሀሚድ ሸኽአቡዘር ሸኽ አብዱልከሪም ሸኽሀሰን ሸኽ ዩሱፍ ኡስታዝ ባህሩ ኡስታዝ ሻኪር ናቸው የወደደም ቢወድ የጠላም ቢጠላ
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 2 ай бұрын
አንተ ማን ስለሖንክ ሰውን ከሰው የምታበላልጥ ነውር
@MuazMohamed-dz6ek
@MuazMohamed-dz6ek 2 ай бұрын
@@haderamohammed2344አፉወን እኔ አይደለሁም ሀቅ ነው ያበላለጣቸው እሱን ጠይቀው
@ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ
@ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ 2 ай бұрын
ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ጀዛከላህ ኸይር አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብ
@لبابااياليو
@لبابااياليو Ай бұрын
ኡስታዜ በድሩ ሁሴን❤❤❤❤❤❤
@SeidIbrahim-i5c
@SeidIbrahim-i5c Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሁላችንም ዲንን ብንማር የቢድአ ሠወች አጨብጫቢ አንሆንምነበር
@AaA-f3z
@AaA-f3z 2 ай бұрын
አላህ ሙስተአን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ከመራንም ቡሀላ ልባችንን አያዘንብልብን ኢላሂ መጨረሻዬን አሳምርልኝ
@Mekitube-j8u
@Mekitube-j8u 2 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም አህለን አላህ ይጠብቀን
@abdullahebrahim2013
@abdullahebrahim2013 2 ай бұрын
በአሏህ ንቁ ወገን ከሽርክና ከኩፍር በተውባና በበራአ አለመውጣት በቢድዓ ይቅርና በኩፍሩም አንድ ናቹ።።።።
@Asrwt-ol6pf
@Asrwt-ol6pf 2 ай бұрын
አላህ ይጠብቀን🥺😢
@mnmalawi198
@mnmalawi198 2 ай бұрын
አሏሁመአስተአን አሏህቀጥተኛዉንመንገድይምራን
@ShefikaShefika-gj8mn
@ShefikaShefika-gj8mn 2 ай бұрын
አሚን ያርብ
@Eman-if8od
@Eman-if8od 2 ай бұрын
አላህ ኢጣ ብቃቹ
@NnniHwjra
@NnniHwjra 2 ай бұрын
ማሻአላህ.አላህ.ኢጠብቃቹ.ዉድ.ኡስታዞቻችን.በርቱ.እንደዉ.አሁንስ.ዲኑ.ተቆርቋሪ.የሌለዉ.እየመሰላቸዉ.ነዉ.አላህአደብ.ኢስጣቸዉ.አላህ.ሁላችንንም.ቀጥተኛዉ ን.መንገድ.ይምራን
@Allahwekil-i4e
@Allahwekil-i4e 2 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዛችን
@fedisha3041
@fedisha3041 2 ай бұрын
ኡስታዞቼ ኢብኑ ሙነወር በድሩ ሁሴን ሁላችሁንም ለአላህ ብዬ እወዳችሗለሁ
@ToybiTube-y2u
@ToybiTube-y2u 2 ай бұрын
አላህ ይጠብቀን ያረብ😢😢
@omudaha
@omudaha 2 ай бұрын
الله يحفظك يا استاز❤
@ZeynebDamte
@ZeynebDamte 2 ай бұрын
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብ እዘንልን ኡስታዜ እናንተን ያብዛልን
@AyshahamzaMohammed
@AyshahamzaMohammed 2 ай бұрын
ጀዛክ አላህ ከይር ያሼክ ምርኩዝ እያሉ ግጥም አየገጠሙ ኮንሰርት ማዘጋጀት እስልምናን እንደማይወክል ድምፃችሁን አሰሙ ኡለሞች የትውልዱ ሀላፊነት አንገታችሁ ላይ ነው
@ZZZ-p6b8l
@ZZZ-p6b8l 2 ай бұрын
ሁሉም ላይ ነው
@رحم-ب7ظ
@رحم-ب7ظ 2 ай бұрын
አህለን ሰለሙአለይኩም ጀሚአን
@qader6010
@qader6010 2 ай бұрын
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@فوزيهتفرا
@فوزيهتفرا 2 ай бұрын
🇪🇹🇸🇦✍️أللهم ياموقلب القلوب ثبت قلبي على دينك وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته لاإله إلا الله لاإله إلا الله لاحول ولا قوة إلا بالله لاحول ولا قوة إلا بالله 🇪🇹✍️أللهم جزكم خيرا ن الجزاء يارب العالمين إن شاء الله أللهم صل وسلم على محمد وعلى آل محمد كما صليت على ابرهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد اللهم وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم سبحان الله العظيم سبحان الله العظيم واتوب إليه استغفر الله الزي لا إله إلا هو الحي القيوم وأتوب إليه لاإله إلا أنت سبحانك إني كنت من الظالمين ✍️
@Busy-s4r
@Busy-s4r 2 ай бұрын
امين يربل عالمين
@ABDEE-g1n
@ABDEE-g1n 2 ай бұрын
አላህ ይጠብቀን
@mohammedyimam1014
@mohammedyimam1014 2 ай бұрын
ጀዛከአላህ አቦ፣
@HdHd-i2g
@HdHd-i2g 2 ай бұрын
ኡስታዜ አላህ እድሜ ጤና ይስጣችሁ
@MuniraNasir-pc3fz
@MuniraNasir-pc3fz 2 ай бұрын
ጀዛኩሙላሁ ኸይረን
@ElhamSeid-tf7dz
@ElhamSeid-tf7dz 2 ай бұрын
ከመውቀስህ በፊት ስትለያዪ ወደ ቁርዓንና ሀድስ ተመለሱ ነው ያለው አላህ እናተ ደግሞ እርስ በእርሳችሁ እየተባላቸሁ ለራሳችሁ ተለያይታችሁ አለያያችሁን በስ አልሀምዱሊላህ
@Maryam-x6w7e
@Maryam-x6w7e 2 ай бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር
@Mohammed-bt2kr
@Mohammed-bt2kr 2 ай бұрын
ጀዛኩሙሏህ አላህ በምሰማዉ የምንጠቀም ያድርገን
@teybacooking1674
@teybacooking1674 2 ай бұрын
ማረም ያለብህ በግል ።
@RahmaZemwaa
@RahmaZemwaa 2 ай бұрын
ጀዛከ አላህ ኸይር ተሳስቶ ከሚያሳስት አላህ ይጠብቀን
@Asrwt-ol6pf
@Asrwt-ol6pf 2 ай бұрын
አሊህ በሰማነዉ የምንጠቀምያርገን
@kalokalo4168
@kalokalo4168 2 ай бұрын
አሥታዝ በድሩ አላህ የሀድክ ኡሥታዙና ሢቀጠል ሀቁን ለመናገር የፊራ ይመሥላል አላሁ አእለም ነግግሩን ሠምቸው 💔💦
@mohammedsuleman4955
@mohammedsuleman4955 2 ай бұрын
Allah adeb yestachw enante yeumaw kefafayoch endet endemetkefung
@Rahema-n4w
@Rahema-n4w 2 ай бұрын
እውነት ነው ሴቶች እና ወንዶች በአንድ አዳራሽ መቀመጥ የለባቸውም
@ashemesebah8397
@ashemesebah8397 2 ай бұрын
ሀቅነዉ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን
@BintAdnan1600
@BintAdnan1600 2 ай бұрын
like 👍 እያረጋቹ ውዶች ።
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ 2 ай бұрын
ሚንበር የኔ መንገድን ብቻ ነው እምከታተለው
@kedjaRechd
@kedjaRechd 2 ай бұрын
አህለን 🎉🎉
@ወሪፍ
@ወሪፍ 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@abdrezaqkedr7514
@abdrezaqkedr7514 2 ай бұрын
ኡስታዝ በድሩ ሁሴንዬ ፊዳ ልሁንልህ የኔ ልዩ ኡስታዝ ።አላህ ባለህበት ቦታ ሁሉ ከክፉ ይጠብቅህ ለአላህ ብዬ ውድድ አርግሀለሁ ።ባንተ ላይ ማንም አይምጣብኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZZZ-p6b8l
@ZZZ-p6b8l 2 ай бұрын
ማንም አይጠላውም ሀቅ ግን መነገር ግድ ይላል
@Allahwekil-i4e
@Allahwekil-i4e 2 ай бұрын
@@abdrezaqkedr7514 ፊዳ ልሁንልህ አላለችም !
@medinaShemsu9419
@medinaShemsu9419 2 ай бұрын
ትክክል🎉
@abdrezaqkedr7514
@abdrezaqkedr7514 2 ай бұрын
@@ZZZ-p6b8l ሀቅ መነገርማ ግድ ነው 🥰
@fetyajemalUmuahmed
@fetyajemalUmuahmed 2 ай бұрын
ተሳስቶ የሚያሳስትማ ሊታረም ይገባል የኛ ውዴታ አሏህ ፊት ከመጠየቅ አያድነውም
@MmMm-vs5pi
@MmMm-vs5pi 2 ай бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@MmMm-vs5pi
@MmMm-vs5pi 2 ай бұрын
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@MmMm-vs5pi
@MmMm-vs5pi 2 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@HADIYASULTANET1315
@HADIYASULTANET1315 2 ай бұрын
😢😢😢
@MmMm-vs5pi
@MmMm-vs5pi 2 ай бұрын
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@MmMm-vs5pi
@MmMm-vs5pi 2 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@ismailnasser2728
@ismailnasser2728 2 ай бұрын
ለኡስታዙ ለራሳቸው በውስጥ ብትነግሩዋቸው ጥሩ ነው ። ሌላው ግለሰብ ወሬ ከማናፈስ ውጪ ምንም አይሰራም።
@umu..Reyan7bb
@umu..Reyan7bb Ай бұрын
ለምን በውስጥ የግል ጉዳይ አይደለም እኮ የድን ነው እሱ በአደባባይ ወጥቶ ከተናገር መልስ እሚሰጠው በአደባባይ ነው
@HayatHayat-r8k
@HayatHayat-r8k 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@baharueadem2244
@baharueadem2244 2 ай бұрын
እናንተ ጥቃቅን ክፈተቶቺን ፈልጋቹ ልዩነትን መፈጠረ ነው ምትፈልጉት በድሩ አቅለኛ አሰተዋይ ለብዙሀኑ ሞዴል የሆነ ኡሰታዝ ነው አላህ ይጨምረለት
@abdrezaqkedr7514
@abdrezaqkedr7514 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZZZ-p6b8l
@ZZZ-p6b8l 2 ай бұрын
ሀቅ ከመነገር ነገ አላህ ዘንድ ከመጠየቅ የትኛው ይሻላል
@Allahwekil-i4e
@Allahwekil-i4e 2 ай бұрын
ላንተ ነው ሞዴል እንጂ ለኛ አይደለም ! እንዴት ጥቃቅን ክፍተት ትያለሽ መውሊድ ነው ጥቃቅን ? ወይስ ኢኽቲላጡ ነው !?
@Allahwekil-i4e
@Allahwekil-i4e 2 ай бұрын
@@baharueadem2244 እንደው ይሄ ተግባር ነው ጥቃቅን አረ ንቁ ከዚህ በላይ ፈሳድ አለ እንዴ ?
@huda._.010
@huda._.010 2 ай бұрын
Üst az..bediru..hussen. .mehal..sefari..
@ameiraHussen
@ameiraHussen 2 ай бұрын
ሀይ በለስልጠነት ኡስተዞቸችን ወዴት ሷሀቦች እንዴት ስልጠነቸውን እንደመሩ ከነንተ በለይ የሚየቅ ዬለም እነንተ ደሞ በተቀራኒ
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 2 ай бұрын
ወንድም ወንድሙን በዚሕ መልኩ ተገቢ አይመስለኝም ሑሉም የራሱ መነጸር አለውና ሙስሊሙን አታከፋፍሉት please የረከሰ የሚል ቃል በጣም ያስጠላል please ,,ለ አንደበታችን እንጠይቀቅ please
@ZZZ-p6b8l
@ZZZ-p6b8l 2 ай бұрын
ወላሂ እኔ እራሴ ይገርመኝ ነበር አላሀ ሂዳያ ይስጣቸው
@اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث
@اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث 2 ай бұрын
እንድህ ስም በመጥቀስ ፕሮግራም ከማዘጋጀት ይልቅ ለመሪነት፣ በኡለማነት ከፍ ያላችሁ ኡስታዞቻችን ፕሊስ በግል ማውራትና መቅረት ያለበትን ብትተራረሙ መልካም ነው እንድህ ሚድያ ላይ ከምታወጡት ፕሊስ እንድህ ይልመድባችሁ!! ጠባዓን! ሴትና ወንድ ተቀላቅሎ ሚካሀዱ ማንኛውም ፕሮግራም እኛም አንደግፈውም ይህ ሀቅ ነው ሚያመጣው ፈሳድ ስለሆነ!
@semiraafendi8857
@semiraafendi8857 2 ай бұрын
አወወ ያ ጀመአ እኛን ጃሂሎችን ስታስተምሩ የህት የወንድሞቻችሁን አይብ በአደባባይ አታውጡ ትላላችሁ ይህ ለናንተ አይሰራም ለሁሉም ፍርድ ሰጭ አላህ ነው ትሉን አላችሁ አሁን ግ አላህ ነን አላችሁ ተውት እኛን በየቤታችን እኮ በዩቲዩብ የሚያስተምረን እሱና ሌሎችም ናቸው አሁን ታዲያ እሱን አትስሙት ነው ይህ ሁሉ አላህን ፍሩ በውስ ተወቃቀሱ ስለምትገናኙ እኛን አታምታቱን
@huda._.010
@huda._.010 2 ай бұрын
እናንተን የመሳሰሉ የተውሂድ ሰዎችን አላህ ያብዛልን አላህ ኸይር ጀዛም ይክፈላችሁ ያረብ
@لبابااياليو
@لبابااياليو Ай бұрын
እረ ተውሚበር ጡሩ አስተማሪ ስራ እየስሩነው ዝብለህ አትለፍልፋ
@MuhamedSaniSani
@MuhamedSaniSani 2 ай бұрын
መሃል ሰፋሪ ነው ያስቸገረኝ
@teybacooking1674
@teybacooking1674 2 ай бұрын
እረ ኢህትራም በውስጥ አትመክረውም ከጠፋ አንተ ታዳ ምን አያረክ ነው😂😂😂 አረ ተው ግን አንዘላለፍ ችግራችሁን በውስጥ አውሩ
@ahmedinahmed9250
@ahmedinahmed9250 2 ай бұрын
ሙሰሊሙ እርበርሱ በማሰዳደብ እርበርሱ መነነቅ አንዱ አንዱን ለመርገጥ የሚጨርሰውን ሀቅምነ ጉልበት ሌላ ነገር ላይ ቢጨርሰ የት በደራሰን።
@munaali2129
@munaali2129 2 ай бұрын
I don’t see anything wrong with what Minber Tv does!! There is a mix gender conference all over the world!! Even in the hajj it is mixed!!! They are not doing something against Islam!! Be focus on the message !!!
@feridaabdulkadir3775
@feridaabdulkadir3775 2 ай бұрын
ቀደም ሲልምኮ ከነዚህ ኡስታዞች እንድንጠነቀቅ ኡስታዝ ሳዳት ከማል ነግሮን ነበር አሁንማ ለየላቸው
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ 2 ай бұрын
በጣም 👌
@umu..Reyan7bb
@umu..Reyan7bb Ай бұрын
አወ
@huda._.010
@huda._.010 2 ай бұрын
በድሩ ሁሴን አደገኛ መሀል ሰፋሪና ልወደድባይ ና የቢድአ አራማጅ ወራዳ ሰው ነው
@semiraafendi8857
@semiraafendi8857 2 ай бұрын
ይህ ከሙስሊም የሚጠይቅ አይደለም ለነገሩ እሱ ከአላህ እንጅ ከሰው ምንም አይጠበቅም ፍርድ ሰጭ አላህ እነጅ ሰው አይደለም ምነው አላህ ነን አላችሁ
@HikmaAbdulmejid
@HikmaAbdulmejid Ай бұрын
አሁን ከየት አግኝተህ ነው ይቅርታ ምትጠይቀው?
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 118 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
ፈታዋ  ክፍል (32&33) በኡስጣዝ አህመድ ሼይኽ አደም
1:25:36
Al Elmu nur አል ኢልሙ ኑር
Рет қаралды 6 М.
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 118 МЛН