KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Жазылу
⛪️ንቁሓን Reaction /orthodox mezemure
ንቁሓን ሚዲያ ኦርቶዶክስ ዊ ስነስርአትን የጠበቀ ሚዲያ ሲሆን
eot react የተለያዪ አድስ የቤተክርስቲያን መረጃዎች እና አስተማ ቁምነገር አዘል ወቅታዊ ጉዳዮች ያገኙ በታል ኦርቶዶክስ አድስ መዝሙር ያገኙበታል ስለዚህ ለይክ ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
16:52
🔴ሰበር‼️የመድኩን ተቃውሞ ለምን እንደሚቀጠቀጥ ኑ ልንገራችሁ ስሙኝ👂ባለመሬቶች ጉድ‼️አክሊል እና ትዝታው ከባድ ፍጥጫ
4 сағат бұрын
15:45
🔴ሰበር ‼️ደብረ ሊባኖስ -ኢቲሳ ገዳም ያልተጠበቀ ክስተት የህዝብ ሩምታ ነቅሎ ወጣ አይሆንም
9 сағат бұрын
18:22
🔴ሰበር ‼️ቤተመቅደስ ውስጥ የተደረገ አስነዋሪ ድርጊት_ቁጣን የቀሰቀሰው ማህሌት/አእላፋት ዝማሬ አድስ አዋጁ ለመስማት
12 сағат бұрын
20:24
🔴ሰበር‼️አቡነ አቡርሃም በይፋ ዝምታውን ሰበሩ‼️ ከአንድ አመት በኋላ ጉድ/ ፓትርያርኩ በእንባ ያስተላለፉት መልእክት
16 сағат бұрын
15:00
🔴ሰበር ‼️ሀዋሳ ቁልቢ ማንም ያልጠበቀው ክስተት ወጣቱ ሆብሎ ወጣ ፓሊሶች አሰገረሙን የገቡርኤ ቀን
21 сағат бұрын
11:22
🔴ሰበር‼️ቅዱስ ፓትርያርኩ እና የቁልቢ ተጓዥች ያልተጠበቀ ክስተት ገጠማቸው _በድሬ በዋዜማው
Күн бұрын
15:17
🔴አነጋጋሪው ጉዳይ መስቀሉ የተረጋገጠበት ምስጢር ወጣ‼️ ይህን ጉዳይ ፓትርያርኩ ያውቃሉ/ አስቸኳይ ጥሪ ለሲኖዶስ ዘረገፈው ዘመድኩን ነጭ ነጫን
Күн бұрын
18:19
🔴ሰበር ተራራው ተናደ ጃኒ ተጠየቀች ገድ‼️ታህሳስ 19_ቅዱስ ገብርኤል ለምን ይከበራ
Күн бұрын
19:02
🔴ተገናኙ ጥንዶቹ #ሰይፉ አስለቀሱት_ሩሀማና _ሀቡታሙ ፊት ለፊት ተገናኙ ምንተፈጠረ ጉድ‼️
14 күн бұрын
11:26
🔴ሰበር ‼️ፈኖ በለንደን ድብልቅልቁን አወጡት‼️ከባድ ጥንቃቄ ለኦርቶዶክሳውያን ለ ገና የቤተክርስቲያነቱ ጉዳይ አሳሳቢ ሆኖአል
14 күн бұрын
17:30
ሰበር ‼️በድጋሚ ኦርቶዶክስ አውያን ተጨፈጨፉ /ኮሜዲያን እሸቱ ምንገጠመው😭 /አባ ግርማ አድስ ነገር
14 күн бұрын
4:15
🔴ሰበር ሰልፉ ወደሌላ ታሪክ ተቀይሮ ሌላ ጉድ‼️ ይዞ መጣ
14 күн бұрын
10:53
🔴ሰበር ‼️ጅሩ አርሴማ ያልተጠበቀ ክስተት ታየ ጉድ‼️ኦርቶዶክስ አውያን ታፈኑ
21 күн бұрын
17:31
🔴ሰበር‼️ከነአቡነ ሳዊሮስ ሌላ መርዶ ተሰማ /ማህሌቱ ደመቀ ሚሊክ ዛሬምንጉሥ ነው‼️
21 күн бұрын
26:31
🔴ዘመድኩን መሰከረ ሰሞነኛው አነጋጋሪ ጉዳይ ጉድ‼️ሊቀመዘምራን ቴዲ አይደለሁም ግን ድምፁ እራሱ ንቁጭ ቡዙዎችን ያስደነቀው ዘማሪ አይታችሁ ፍረዱ
21 күн бұрын
23:27
🔴ሰበር‼️ ትዝታው ሳሙኤል የይቅርታ ደብዳቤ አስልኳል❓/እንዳልክ በአደባባይ በኤርሚ ተዋረደ ሀሰተኛው ክርስቶስ የምታመልኩት‼️
Ай бұрын
24:57
🔴አቡነ ናትናኤል ህዝብን አስገረሙት/ዘመድኩንየዳንኤልክብርት ጉድዘረገፈው/Abune Naataanaa'elafaan Arabaatiin ummataajaa'ibsiise
Ай бұрын
13:45
🔴ቴዶ ዘሩፈኤል መንፈሳዊው ቲክቶከር በእንባ ተሸኘ😭/የዳንኤ ክቡረት ድብቅ ቪዲዮ ተለቀቀ‼️አክሱም የጽዮን ቀን ድንቅ ነገር ታየ
Ай бұрын
16:34
🔴ሰበር‼️ ኦርቶዶክስአውያን በግፍ እየተጨፈጨፉ ነው/ጽዮን ማርያም ያልተጠበቀ ክስተት/ RCUmmanni Ortodoksii haqa dhabuun ajjeefaman
Ай бұрын
22:48
🔴ከሀዋዝ መመለስ ጀርባ ዘመድኩን ያልተጠበቀ ሚስጥር አወጣ ጉድ‼️
Ай бұрын
21:39
🔴ዘማሪ ሀዋዝ እያነባ ወደ ኦርቶዶክስ ተመለሰ፦ዋንትያ እውነቱን አጋለጠች ‼️ተሀድሶ ቀኝ እጁን አጣ/ይድረስ ለጠቅላዪ አቡነ ኤርምያስ
Ай бұрын
20:30
🔴ሰበር ጳጳሳቱ የማያዳግም መልስ ሰጡ ።/ከቀናት በኋላ ከጳጳሳት መልስ አገኘን/አደገኛ የተሀድሶ እንቅስቃሴ እየተካሄደ ነው ተጠንቀቁ
Ай бұрын
13:14
🔴የሰላሌው መረጃ ስህተት ነው❓/ ተማሪዎች ታላቅ ተቃውሞ ወጡ /የሚካኤል ቀን ምን ተፈጠረ/Barattoonni mormii guddaadhaan as bahan
Ай бұрын
10:52
🔴 ምስጊኑ የሰላሌ ህዝብ ምን በደለ😭/Uummata hiyyeessa Salaalee maaltu mudate
Ай бұрын
15:47
🔴አሳዛ😭ኝ ዜና ከሰላሌ ተሰማ ሰላሌ ዛሬም እያለቀሰችነው 😭/Oduu caccabaa Salaalee irraa dhagahame
Ай бұрын
22:25
🔴ቀሲስ መንግሰቱ‼️ ዕራቁቱን ጠበል ማንኛውም ኦርቶዶክስ እንዳይጠመቅ ታወጀ ከዚህ በኋላ /የአድስ አብባ ወጣቶች ታሪክ ሰሩ #ethiopia
Ай бұрын
22:09
🔴ሰልፉ እንደቀጠለ ነው ዘመድኩን ለይቶ አወገዘቸው ምእመኑ ተንስቷል በአቡነ በርናባስ ለይ #ethiopia
Ай бұрын
26:36
🔴አቡነ በርናባስ ደገሙት ከመናፍቃን ጋር በክርስቶስ ኢየሱስ አንድ ነን የሚያረክስ ነገር አለ? /በአድስ መልክ መጥተዋል ብፁዕነታቸው #ethiopia
Ай бұрын
12:10
🔴ሰበር አባቶች ነቅለው ወጡ ንስሐ ግባ ጠቅላዪን ሰላማዊ ሰልፍ#ethiopia
Ай бұрын
Пікірлер
@sababberaki-gm4ij
34 минут бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒
@getieminzebenu2224
2 сағат бұрын
መሰቀል አንርግጥም ህልውናችን የመኖራችን ተሰፋ ሳናውቅ ለርገጥንው ንሰሀ እንግባ አሁን ግን ይነሳልን ግን መሰቀሉን አዛ ላይ ያሰቀመጠው ሰው እውነት ኢትዮጵያዊ ነው የሚል ሀሳብ የለኝም እኛ ኑርናል ማለት ይከብዳል የ666 ሴራ እጅ አለበት በርግጠኝነት
@KassemHayek-zk6lm
3 сағат бұрын
Qidus geribeI yixebiqachu wodimoche💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👌👌👌👌💯💯💯✅️✅️✅️🥰🥰🥰🥰😍😍😍❣️❣️❣️❣️❣️🤲🤲🤲🤲🤲🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@KassemHayek-zk6lm
3 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👌👌👌👌👌👌👌👌👌💯💯💯💯💯💯💯✅️✅️✅️✅️✅️✅️✅️
@Next-d9t
4 сағат бұрын
በጣም ነዉ የሚያሳዝነዉ የሊቃዉቱ ዝም ማለት እኔም ሴት ነኝ እቃዉማለሁ 🙏🙏🙏🙏
@nebyatgebretiensae9421
6 сағат бұрын
ማንቂያ እያለ ምህረተአብ ሲነግድ ነበር አሁን አሜሪካ መጥቶ ዝዝምለዋል አሁን ደሞ የይእላፍት በምህላ ብሆን ይመረጣል ያለንበት ግዜ ማቅ ለብሰን እምንፀልይበት ግዜ ነው ጥሩ ነው እየተቃወምኩት አይደለም ግን ጊዜው አይደለም ስንት ህዝብበረሃብና በመት በመሬት መቀጥቀጥ ነው ይሄ የሚያሳየው ደም ነጭ ለብሳትሁ የአብይን ስብእና ለመገባት ነው የፖለቲካ ፊጆታ ብቻ እንጂ እግዚአብሄር ኢሚመሰገንበት አይደለም እውነትን እውነትሃሰቱን ሃሰት እንበል ሃብቱም ዝናውም ያልፍልየማያልፈው የእግዚአብሄር መግስት ነው የተሰማኝን ነው ከይቅርታ ጋር
@nebyatgebretiensae9421
6 сағат бұрын
ሳናውቅ ተረግጠዋል አሁን እያየ ሰው መርገጥ የለብንም እካንም ተጋለጡ ስላሴ በሁሉምአጥቢያ አሉ በጥብያ መሆን አብን ረጋጮች ብቻቸውን ይቅሩ
@ChuchuYeGeta
6 сағат бұрын
ረግጦ ማንገስ ስሞ መንከስ እንዴት ይሆናል ቅዱሱን ማርከስ? ሁለት ምላስ በአንድ ራስ አንረግጥም በቃ መስቀሉ ይነሳ ለሀራችን እልፍ ነው የእስከ ዛሬው አበሳ 80 ዓመት ሆነ ወይ መቶ ሰማንያ በምንጣፍ ሽፋን ድብቅ ሆኖ ከማያ በመርገጣችን ውስጥ ርሃብ ቸነፈሩን ወገን እንደ ቅጠል ረግፎ ማለፉን የእርስ በእርስ ጦርነት ድህነት በሽታ አሁን እንዲበቃን ገልጧል የኛ ጌታ ስለዚህ በማወቅ ችላ ብሎ መርገጥ የድፍረጥ ሀጢዓት ነው አንይ የስቃይ ምጥ ባለማወቅ ብቻ ይህን ካየች ሀገር አውቀን መተለላፍ የጥፋቱ በትር መቼም አታጡትም በእጥፉ ነው የምር የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ በምህረቱ ይጎብኘን አሜሜሜን🤲🤲🤲።
@inatbizu9051
7 сағат бұрын
.የጌታችን የመዳሐኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ መስቀል ከመሬት ይነሳል ያከበረንን ጌታ አምላካችን በመስቀሉ ላይ ተስቅሎ ነው ያዳነን የከበረንን አምላካችንን እናክብረው ክብር ለሚስጠው ሁሉ በክብር እንስጥ ??? የዘመናችን ባላገሩ በሻሻው የኢትዮጵያ መረ አብይ አህመድ አይንህን ኃሳብህን ክፉ አመለካክትህ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን ላይ አንሳልን ከነግብራበሮችህ ከጸሩ ኦርቶዶክሶች የአርሲዋ በሻድ አዳነች አቤቤ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ላይ አይንሽን ኃሳብሽን ክፍ አመለካከትሽን አንሽ ተዋህዶን ተውልን እባካቹ ምቀኞች ናቹ ።
@tadesseshiferaw9113
7 сағат бұрын
ጉልላቱስ ላይ ያለው ምንድን ነው? የቆየ ነው የሚለው ምክንያት አይደለም። መነሳት አለበት። መስቀሉ መሬት ላይ ሆኖ ምዕመን አይመጣም።
@sirakdane698
8 сағат бұрын
ሳናውቅ አድርገነዋል እያወቅን ግን አንረግጥም የማንን አጀንዳነው የሚያስፈጽሙ አጋዝተ አለም ሥላሴ እሱ የማይከብርበትን ነገር እንዳናደርግ ይርዳን ስራውን ይግለጥበት ከቦታው ማንሳት ይችላል ግን አሁን እኛ ነጻ ፈቃዳችን ነው የተጠየቀው በዛን ዘመን ሳይታወቅ ሆኖ ሊሆን ይችላል አሁን አይናችን አይቶት አናረገውም አናስመርቅም ሥላሴ አባቴ ሥራውን ይስራ
@Fikirte-s7o
8 сағат бұрын
አዎን መስቀሉ ከመሬት ይነሳአ
@burktawitamenu6161
8 сағат бұрын
ከዚየበለጠ መአት አታምጡብን እባካቹ አባቶች ስለምን ትለመኑ ይሆን ከቶ እምነታቹሕን ልባቹሕን ምን ሰለበው?
@burktawitamenu6161
8 сағат бұрын
ከዚየበለጠ መአት አታምጡብን እባካቹ አባቶች ስለምን ትለመኑ ይሆን ከቶ እምነታቹሕን ልባቹሕን ምን ሰለበው?
@burktawitamenu6161
8 сағат бұрын
የአላፋት ዝማሬ የሚካሔደው በቦሌ መድሕንአለም ቤተክርስቲያን ነው
@mussie1620
8 сағат бұрын
ስለ እመቤታችን ያስተምሃረው ወንድማችን በውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን በደንብ ገልጸዋል
@adis-c6r
8 сағат бұрын
በመሰቀሉ መክንየት የአአላፋት ዝማሬ ለምን ይቀራል የእግዚአብሔር ምስጋነና መቼም አይቋረጥም! መቅት መቃወም ያለብን ምርቃቱን ነው በዚህ ምርቃት ሊበላ አሰፍስፎ ያለ ሁላ ስለመስቀሉ መረገጥ ግድ አይሰጠውም!
@tamiratasefa5176
8 сағат бұрын
GOD BLESS YOU
@AlemneshRegasa
8 сағат бұрын
አንመጣም😢 መጀመሪያ መስቀሉን አንሱ።።
@Anthony-m5l3x
9 сағат бұрын
Ya Egzyabehre kuta nawu
@telling_truth
9 сағат бұрын
Yinesalin
@dawitbeyenemuse1015
9 сағат бұрын
የሰይጣን ስራ ነው መስቀልን መርገጥ ሲቀጥል የእደሳው አካል የሆነው ኢንጂነር መሐንዲስ ታሪክ ቅርስ ተብሎ ባእድ አምልኮም ውስጥ የጠፋ ሕዝብ ነበር ዛሬም በኢትዮጵያ አማኝ ሕዝቦች ላይ ይህ ሰይጣናዊ የመስቀል ረገጣ መሐንዲስ ተብየው ይቀጥል ማለቱ የተሰጠው የተለየ ተልእኮ ካልሆነ በቀር ዜጎችን ጥያቄ ማድበሰበሰና አይነካም ባይነት አይሰራም ቤተ መቅደሱ የአማኙ ሕዝብ ነው አማኝ ሕዝብ ጥያቄው መከበር አለበት
@mimigirma7238
10 сағат бұрын
በጣም ትክክል ነው
@YitbarekAltaye
11 сағат бұрын
ሀገሪቷ በደም እየጨቀየች እናቶች አባቶች በሚያለቅሱበት ወጣቱ በተስፋ መቁረት በገባበት ጊዜ ንፁሀን በድሮን በሚጨፈጨፍበት ጊዜ የሰዉ ልጅ ባፈራዉና ላቡን ባፈሰሰበት ቤቱ እላዩ ላይ እያፈረሱበት ሰዉ በሰላም ወቶ በማይመለሰበት ጊዜ ጳጳሳቱ በጎሳ በተከፉፈሉበት ሀገሪቷ እጅግ ክፉ መሪ በገጠማት ሰዓት የአእላፋት ዝማሬ ሳይሆን የሚያስፈልጋት ንስሃ ገብተን በምህላ ወደፈጣሪ መጮህ ማልቀስ ነዉ የሚሻለን እግዚአብሔር አምላክ መልካሙን ጊዜ አምጥቶልን የአእላፍ ዝማሬ እንድናቀርብ ይርዳን አሜን።
@ንቁሓንreactiomezemur
10 сағат бұрын
ዝማሬው ምንድን ነው ወዳጄ
@YitbarekAltaye
9 сағат бұрын
አይ የረከሰ ትዉልድ
@egGg-p7j
11 сағат бұрын
ወይ ዝማሬው ይቆይ እና ሁሌም እሡ አምላካችን በእልፍ መላዕክት የተመሠገነ ነው አሁን በእግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ በማለት ቁጣውን እንዲመልስልን የሚለቀስበት ጊዜ ነው።
@AsterBelachew-s6g
11 сағат бұрын
በ ጣ ም ያ ሳ ዝና ል
@konjetabate6813
12 сағат бұрын
መስቀሉ ከተነሳ በሗላ ነው መመረቅ ያለበት
@ZerituZerye
13 сағат бұрын
19
@henokg.h1653
14 сағат бұрын
Ye shenkoraw yohanis welelim yitasebibet!!!!!!¡!!!!!!!!!
@TigistBerhanu-o9o
14 сағат бұрын
መሰቀሉን አንሶ በቃ እኛ መሰቀሉን አንረግጥም😢😢😢
@FikerLegesse-b7k
14 сағат бұрын
ይህን በሀገርችን ላይ የመጣውን ቁጣ የስራችን ውጤት ነው ድሀአለቀስ ታረዘተራበ ተሰደደ ተጨፈጨፈ ደሙ ሄሎሄ አለ ልብከአለን እንፀልይ እናልቅስ የምህረት አምላክ መሀሪ ነው እግዚኦ እንበል መፍትሄው ፀሎት ነው
@AsedeMariam
14 сағат бұрын
ሁሉም ሰው መሄድ የለበትም ምእመኑን ቢንቁ ክርስቶስን እንዴት አያከብሩትም?የመድሀኒአለምን መስቀል መድሀኒት የሆነልንን እየረገጡት እያስረገጡት ምንም ያልመሰላቸው ክፍዎች ናቸው።
@Jennifer-uo4lr
14 сағат бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@zerihunodda2202
15 сағат бұрын
ለ ፹+ ዓመት የነበረ ምንጠፍ ዛሬ አይናችሁ ተገለጠ አይደል??? የፖለቲካ ዓይናችሁ ጥርርት አድርጎ ማየት ጀምሯል::: እሰይ ዐይናችሁ እንኳንም እየጠራ መጣ::: አባቶች ሆይ የተባለውን የመስቀል ነገር አስተካክሉ::::: ችግሩ የሚዲያ መሸቀያ ከመሆኑ በፊት ውስጥ ለውስጥ ማለቅ አይችልም ነበር???? ቤተክርስቲያንን ጠልፈው የፖለቲካ መጠቀምያ ??
@fekaduneka
15 сағат бұрын
አባት አባት እያልን ስንጃጃል እነሱ አባት የምንላቸው የፈጠሩንና የሚሉንን ሁሉ የምንቀበላቸው መናጆ አድርገውናል ይህ የኘ ብጹዕ የነ ቅዱስ የነ አባቶች ችግር አይደለም ውግዘትን ጥሰው የጨረቃ ጳጳሣትን ጳጳስ ያሉ ጊዜ የሲኖዶስ አባል ያደረጉ ጊዜ ነው ሁሉም ያከተመው ጥር ሠባት የመስቀሉ ጠላት መሆናቸውን የሚያረጋግጡበት ተዋህዶን የካዱበት ዕለትን ሊነግሩን ነው አባቶች የሚባሉት ከመስቀሉና ከቤተክርስቲያን አንጻር ምንም አይደሉም የቤተክርስቲያን ጠላቶች እነማን እንደሆኑ ሥላሴ እያሳዩን ነው አትጠራጠሩ ጥር ሠባት ምላሣቸው ጤፍ የሚቆላ ዙሪያ ገባቸው ሆድ የሆኑ የሆድ ሠባክያንን አቅጣጫ ሰተው መስቀል መርገጥ ተራ ነገር እንደሆነ መስቀሊ ልባችን ኩላሊታችን ውስጥ ካለ የሚሉ ጎጎችን በአውደምህረት ያሰማራሉ የተዋህዶ ልጅ መጽሐፉ ንቁ ይለናል እንንቃ ቤተክርስቲያን በጠላቶቿ እጅ ወድቃለች
@tadeleGullat-oo6nj
15 сағат бұрын
ቅድሚያ መስቀል ይነሳ ከምርቃቱ መስቀሉ ይቅደም
@TenayeFenta
15 сағат бұрын
ዘመዴ እውነት ነው አሁን ንስሀ በመግባት በመመለስ መዳን የምንችለው አምላክ ይርዳን
@ZenebuBedru
15 сағат бұрын
ወዴ ለላ ቦታ ሄዴን እናከብራለን ለዛ ያድርሰን መስቀሉን አንረግጥም 👌👌
@Direbamare
13 сағат бұрын
ክርስቶስን እረግጨ አልገባም
@ZenebuBedru
16 сағат бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ጆስን እና እናቱን ይዛችሁ ኑ እዛው እንገናኝ የተዋህዶ ልጆች 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@ZeharahusaneZeharahusane
16 сағат бұрын
ወድማችን ሕግዚያብ ይባርክ ትክክል የወነመልስ ነው የሰጠከው
@MohamdAgha-qd1wd
3 сағат бұрын
Amenamenamen ❤❤❤
@hiwotalemshetbekel9025
16 сағат бұрын
እኛ ሰዎች ችግር ሲደርስብን እንጂ በሰላሙ ጊዜ ፈጣሪን አናውቀውም አሁንም ጊዜ ስላለን ፈጣሪን ተደፍተን መለመን ግዴታችን ነው
@ZeharahusaneZeharahusane
16 сағат бұрын
መስቀሉ መነሳት አለበት ካለበዝያ ማንም መዬድ የለበትም
@ZenuAbebe
16 сағат бұрын
እውነት ነው መዘግየት አለበት ያስቡበት
@TiToElashry-f1y
16 сағат бұрын
ቅንብር ነው እንጂ ትዝታዉ በሂወት እኛለ አኬ ፊት አይቀርብም ።
@SaraTesefaye-f2b
17 сағат бұрын
እባካቹሁ🙏ጋዜጠኞችም እናንተም በየተራ እየዘገባቹሁ ሰውን አታሳቁ እያጋነናቹሁ እ/ግ በሁሉም ነገር ተጣልቶናል🙏እሱ እኮ ቻይ አምላክ ነው,እሱ እኮ ኢትዩጲያን የባረከ እና የወደዳት የአስራት ሀገሩ ነች እና ለምን አይቀጣን ለምን አያንቀጠቀጥን ኢትዬጵያውያን እኮ በጣም ተበላሽተናል የውጭውን ዓለም እያየን በየ ሚዲየው የሚታየው,የሚሰማው የውሸት ዘገባ ጭካኔ,አፈና ,እገታ የእምነት ተቋሞች ሁሉ ከመፀለይ ይልክ በፖለቲካ እና በወንበር,በዘር ሀይማኖት መጥለቅለቅ በእኛ ክፋት እንዴት አይቆጣም ?እሱ እኮ ትህትናን ፍቅርን ነበረ ያሣዩን እናትና ልጅ አሁኑም አረፈደም ወደ ፈጣሪ መጮህ ነው ግን እስቲ🤫🤫🤫በሉ🙏እንኳን አደረሳቹሁ ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት👏👏👏🖐
@inpskhalifa701
18 сағат бұрын
እውነት እግዛብሔርን አትክሰሱ እናተ ገና 44 ታባት ሰርታችሁ አርሴማን ቅድሳን የምትሉዋቸው እኩል ከሰላሴ ጋር ታወጣላችሁ ደፋር ናችሁ እግዛቤርን የተሸከማችሁ ኣርቶዳክሳዊያን ገና ብዙ ታመጡብናችሁ
@ChinaChine-e4l
19 сағат бұрын
ቸርነቱና ፍቅሩ በኛላይ የበረታው መድሐኒያለም እኛን ለማዳን ያንን ሁሉ መከራ የተቀበለበትን መስቀል በቅድስት ስላሴ እየተረገጠ ባለበት ሁኔታ በቦሌ መድሐኒያለም ተሰብስቦ የአእላፋት ዝማሬ? አስተውሉ ማንን ለማመስገን ነው?
@AishaAsh-p4z
22 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ትክክል የኛ ባለማህተብ ዘመዱየ ፈጣሪ በቤቱያፅናህ ያቆይህ እድሜዘመንህ የተቀደሠ ይሁንልህ
@BazezewWorku-v6m
22 сағат бұрын
ሌላ የስላሴ ቤተ ክርስቲያን የለም እንዴ
@MersieLakew-bj4vt
18 сағат бұрын
????????????
@almazshibeshi6132
22 сағат бұрын
ጌታ በቃ ይበለን እስቲ አሁን ማን ማን አባቱ ጋ ይጠጋል ስታፈናቅል ስትገል ስታርድ የነበርክ ሁሉ ይሄ የኛ መሬት ይሄ የኛ ከተማ ናት እያላችሁ ጥጋብ ነፍቶአችሁ ትዕቢት ወጥሮአችሁ የነበራችሁ አሁንም የማትቀየሩ ከሃዲያን ወዮላችሁ 😢😢😢