🔴አነጋጋሪው ጉዳይ መስቀሉ የተረጋገጠበት ምስጢር ወጣ‼️ ይህን ጉዳይ ፓትርያርኩ ያውቃሉ/ አስቸኳይ ጥሪ ለሲኖዶስ ዘረገፈው ዘመድኩን ነጭ ነጫን

  Рет қаралды 38,019

⛪️ንቁሓን Reaction /orthodox mezemure

⛪️ንቁሓን Reaction /orthodox mezemure

Күн бұрын

Пікірлер: 182
@HabtamuTesfaye-t1d
@HabtamuTesfaye-t1d 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ክብርህን ግለፅ
@milionephrem489
@milionephrem489 13 күн бұрын
ኮተታም ሁላ ጅላንፎ 😂😂😂 ኢየሱስ የተሰቀለው በምንጣፍ በተሰራ መስቀል ላይ ነው እንዴ? 😅😅😅 አቤት የጅል ብዛቱ። በመስቀለኛ መንገድም ላይ መሄድም ቅዱስ መስቀሉን እንደ መርገጥ ይቆጠራል ልትሉን ነዋ? 😊😊😊 አማራው ሳይሰለጥን ኢየሱስ ሊመጣ ነው። 😅😅😅
@kulitmamo7930
@kulitmamo7930 13 күн бұрын
ሀቤቱ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንደኛ በደል ሳይሆን እንዳተ ቸርነት በቃ በለን😭😭😭😭
@getegemechu5299
@getegemechu5299 12 күн бұрын
ፍትህ ለተዋህዶ የሰማዩ ፍረድ
@seniwelde9626
@seniwelde9626 13 күн бұрын
መስቀሉ ካልተነሳ ማንም ሰው ገብቶ እንዳይረግጠው መነገር አለበት በአገራችን ጳጳሳት ግን በጣም አዝነናል
@KonjitAbay
@KonjitAbay 12 күн бұрын
ያሳዝናል እግዚአብሔር ቶሎ ፍረድ😊
@ShiferawShife-x7g
@ShiferawShife-x7g 12 күн бұрын
ዘመድኩንእድሜህያስረዝመውፈተናይብቃ
@YaredAsmare-g8x
@YaredAsmare-g8x 12 күн бұрын
ይፍረስ!!!
@Nnn-tm4lh
@Nnn-tm4lh 6 күн бұрын
ጌታ ሆይ እባክህ ፍረድልን
@EjegayhuNiguise-y9j
@EjegayhuNiguise-y9j 12 күн бұрын
በአባቶቻችን እናዝናለን እግዚአብሔር ይፈረድባችሁ!!
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 12 күн бұрын
ወይኔ ውርደት ሲኖዶሱ አለሁ እዳይል ወይኔ ያሳፍራል እንኳዋን ሰማሁ ድርሺ አልልም እዴት ጓጎቼ ነበር እግዘሐዮ ማርነ ክርስቶስ ድርሺ አልልም😢
@Temesgen-p2e
@Temesgen-p2e 12 күн бұрын
የግድ መነሳት አለበ የሰሩትም ያሰሩትም በህዝብ ፊት መጠየቅ አለባቸው
@Asamiewman
@Asamiewman 13 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ሆይ እባክህ ቶሎ ና
@EjigayehuYemanbirhan-x2d
@EjigayehuYemanbirhan-x2d 13 күн бұрын
እምላኪ። ሆይ ዝምታህ ይስበር
@AzebTeferalimenih
@AzebTeferalimenih 12 күн бұрын
ዘመዴ ጥር ሠባትን እንዴት በናፍቆት እንደጠበቅኩ መስቀሉን መሬት ላይ ስመለከት ወገቤ ለሁለት ተከፈለ
@Alemnsh-oy7hv
@Alemnsh-oy7hv 11 күн бұрын
ወፍትህ ለወላይታ ኦርቶዶከስ ጌታ መዳህኒአለም ይድረስላችሁ
@GebreDese
@GebreDese 13 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን
@DagmawiHailu-h5z
@DagmawiHailu-h5z 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ቀን አለው አይዞን።።።
@AzebTeferalimenih
@AzebTeferalimenih 12 күн бұрын
እግዚኦ ፈጣሪ ዝም አትበል
@amaamm-s7c
@amaamm-s7c 3 күн бұрын
ፍትህለኦረቶዶክስተዋህዶ ሀይማኖታችን😮😮😮😮
@zerihuntesema7317
@zerihuntesema7317 11 күн бұрын
ዘመዴ አይዞህ ወጥር እግዚአብሔር ይርዳህ። አንድ ነገር ልጨምርልህ ከታገልክ አይቀር በ አቡነ ጳውሎስ እና በ ቢዮንሴ ወደ ቤተ መቅደሱ ውስጥ በ ድብቅ ገብቶ የተቀመጠውን የ ባፎሜት አርማም ይውጣ ና ይጣልልን ብለህ ንቅናቄ ፍጠርልን እባክህ ። እስከ አሁን ትክክል ነህ ከ መምህር ግርማ ወንድሙ ላይ ብቻ ነው የተሳሳትከው። መምህር ግርማኮ የ አቡነ ተክለሀይማኖት ዘር ግንድ ያላቸው እና ቅድስት ድንግል ማርያም ናት ያስነሳቻቸው ።
@awaldegessa1803
@awaldegessa1803 13 күн бұрын
ኦርቶዶክስውያን ከዚህ በኃላ ይህ መስቀል ከተሰራበት ቦታ ከልተነሳ ከየትኛውም ቄስም ሆነ ፓትሪያርክ መስቀሉን ላለመሳለምና አንገታችን ለይ ብቻ ያሰርነውን በመሳለም በተጨማሪ የቤተክርስቲያንን በር በመሳለም የመጀመሪያውን እርምጃ እንውሰድ።
@konjiyekidus9054
@konjiyekidus9054 13 күн бұрын
ትክክል ህዝብ አመጽ ይጀምር አባቶች ስራቸውን ረስተዋል
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 13 күн бұрын
አምላኬ ሆይ አረ ዝምታህ እስከ መቼ ነው ?😭 የአባቶች አይተው እንዳላዩት የሆኑበት ምክንያት አንተ ግለጥ 🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@YismawGetahun.
@YismawGetahun. 13 күн бұрын
ጆሮ አላችው አይሰሙም, አይን አላችሁ አያዩም, የምስሩቱ አያውቁምና ይቅር በላቸው
@etetubayou4381
@etetubayou4381 11 күн бұрын
አቡነ አብርሃም ሞተዋል ወይስ አሉ በናንተ የመጣው ልጆቻችን ይጨርሳል
@seyfumengeste5400
@seyfumengeste5400 12 күн бұрын
ቅባት ና ፀጋ ነ ው ቤተክረስቲያኗን የሚያስተዳድራት አስማተኛ ች ናቸው
@NetsanetNetsi-g7x
@NetsanetNetsi-g7x 13 күн бұрын
አባቶች ታፍነዋል እንደ ለኔ ይመስለኛል
@HaileWubete
@HaileWubete 13 күн бұрын
አንተ ጀግና ትክክለኛ የዘመናች ሐዋሪያ እንዲነው ሐዋሪያ ሰውን አትፍሩ ጌታን ግን አክብሩ ለክብሩም እንዘምር
@HabeshaKurate
@HabeshaKurate 12 күн бұрын
ኧረ አንዲነሳ አድርጉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@BancheamlakMamaru
@BancheamlakMamaru 13 күн бұрын
መኖር ሰለቸኝ እግዚኦ ማህርና ክርስቶስ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@nebyuelias6410
@nebyuelias6410 10 күн бұрын
ሁሉም ከቤተክርስቲያን ለማስ 5:46 ቀረት ነው እኛ ደግሞ ማፍረስ እንችላለን ወይም አጥረነው እንሳለመው ሌላው ደግሞ ምፅዋት ማቆም ነው አስራት በኩራት ለገጠር ቤተክርስቲያን እንላክ
@beletubogale8166
@beletubogale8166 11 күн бұрын
የመስቀሉ ጌታ አየሆነ ያለውን ሁሉ ተመልከትህ ፍርድህን ስጥ
@eshetutamiru7180
@eshetutamiru7180 13 күн бұрын
ብዙ ገንዘብ ስለወጣበት ነው ማንሳት ስለፈራን ነው ተው አባቶች ይሄ ምድራዊ ነገርሁሉ አላፊ ነው እርገጡ እያላችሁ መስቀል ልታሳልሙን ነው ይሄን አይታችሁ ዝም ካላችሁ የመስቀሉ ጌታ ይፍረድባችሁ የኦርቶዶክስ መእመናን መስቀሉ ካልተነሳ ሥላሴን በውጭ ሆነን መለመን ነው መስቀል መርገጥ የሰይጣን ሥራ ነው
@EjigayehuYemanbirhan-x2d
@EjigayehuYemanbirhan-x2d 13 күн бұрын
ትክክል
@milionephrem489
@milionephrem489 13 күн бұрын
ኮተታም ሁላ ጅላንፎ 😂😂😂 ኢየሱስ የተሰቀለው በምንጣፍ በተሰራ መስቀል ላይ ነው እንዴ? 😅😅😅 አቤት የጅል ብዛቱ። በመስቀለኛ መንገድም ላይ መሄድም ቅዱስ መስቀሉን እንደ መርገጥ ይቆጠራል ልትሉን ነዋ? 😊😊😊 አማራው ሳይሰለጥን ኢየሱስ ሊመጣ ነው። 😅😅😅
@milionephrem489
@milionephrem489 13 күн бұрын
​@@EjigayehuYemanbirhan-x2d ኮተታም ሁላ ጅላንፎ 😂😂😂 ኢየሱስ የተሰቀለው በምንጣፍ በተሰራ መስቀል ላይ ነው እንዴ? 😅😅😅 አቤት የጅል ብዛቱ። በመስቀለኛ መንገድም ላይ መሄድም ቅዱስ መስቀሉን እንደ መርገጥ ይቆጠራል ልትሉን ነዋ? 😊😊😊 አማራው ሳይሰለጥን ኢየሱስ ሊመጣ ነው። 😅😅😅
@milionephrem489
@milionephrem489 13 күн бұрын
​@@Sew-s9h ኮተታም ሁላ ጅላንፎ 😂😂😂 ኢየሱስ የተሰቀለው በምንጣፍ በተሰራ መስቀል ላይ ነው እንዴ? 😅😅😅 አቤት የጅል ብዛቱ። በመስቀለኛ መንገድም ላይ መሄድም ቅዱስ መስቀሉን እንደ መርገጥ ይቆጠራል ልትሉን ነዋ? 😊😊😊 አማራው ሳይሰለጥን ኢየሱስ ሊመጣ ነው። 😅😅😅
@Hiwot246
@Hiwot246 13 күн бұрын
ባንዳ፣ አይገባህም!!!​@@milionephrem489
@AdaneAntigegn
@AdaneAntigegn 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ የክርስቲያን አምላክ በምድር ላይ ፍረድ
@ameleworkolana3851
@ameleworkolana3851 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ስለምን ዝም አልክ?
@tsgataba6331
@tsgataba6331 11 күн бұрын
Ewnet nw …💚💛❤️
@SaleamlakGuanche
@SaleamlakGuanche 10 күн бұрын
እባካቹሁ ድምፅ እንሁን ለቤተክርስቲያን እየባሰነው የመጣ ዝም ማለት እያስደፋን ነው እግዛብሄር አረጋጊመላክ ይላክልን
@GETENESHBESHAH
@GETENESHBESHAH 9 күн бұрын
ወንድም ዘመድኩን እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይሰጥህ ቤተሰብህ ይባረክ! ለዚህ ሁሉ ነገር ምእመናኑ ቀድሞ እንዲያውቅ እንዳይሳሳት ለሚያደርጉ ለሚደክሙ አምላክ ብድራቸውን ይክፈላቸው! በአገልግሎታቸው ያፅናቸው! አሜን!!!
@2011Tehetena
@2011Tehetena 13 күн бұрын
ጳጳሳቱ በጠቅላላው ብልፅግና ሆኑ ማለት ነው? እንዴት አንድ ጳጳስ ይጠፋል አለምን ለማሳወቅ የሚቆም??????? ወይ ዘንድሮ
@melatyemariyamlij
@melatyemariyamlij 12 күн бұрын
Wendemachin tebarek ❤😢😢😢😢 egeziyaber yiker yibelen
@TibebeDiemsse
@TibebeDiemsse 13 күн бұрын
የመፈሳዊ አባቶቻችን የነፍስ አባቶቻችን የምታሳልሙን በእጆቻችው የያዛችውት መስቀል ሲረገጥ ይሄ ሁሉ ስቃይ በልጆቻችው ላይ ሲደርስ ምነው ዝም ማለታችው ምን ሆናቸዋል የሆናችውትን ለምን አትነግሩንም ከዚ በላይ ምን እስኪሆን ነው የምትጠብቁት ።
@venus-xi1vx
@venus-xi1vx 13 күн бұрын
ፍትህ ለደቡብ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምእመናን
@MhJfjkjuj
@MhJfjkjuj 8 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍
@AbelKing-r9l
@AbelKing-r9l 4 күн бұрын
መአርን ይቅርበለን አምላክ
@יונייוני-ו3ק
@יונייוני-ו3ק 12 күн бұрын
ወይኔ ሀገሬ
@SelasAbay
@SelasAbay 13 күн бұрын
እግዚያብሄር ሆይ ይቅር በለን
@ashenafileta-p8v
@ashenafileta-p8v 6 күн бұрын
Aseri komite mottu inde?
@hailuhurrissa9692
@hailuhurrissa9692 13 күн бұрын
Let Jesus Christ touch your heart so that you can change your hert of haterate can be change to love.
@bitanyaasefa-h8m
@bitanyaasefa-h8m 13 күн бұрын
እግዚኦ ማረን አምላክ ሆይ መቸነዉ ከቤተክርስቲሀን መንግስት እና መሰሎቹ እጃቸዉን የሚነሱ😢😢😢😢😢😢😢😢
@SurprisedAnglerfish-ik7eu
@SurprisedAnglerfish-ik7eu 13 күн бұрын
አቤቱ የምናደርገውን አናውቅምና አተይቅር በለን ሀጤአታችን ፅዋው ሞልተል
@mekdmekd9135
@mekdmekd9135 8 күн бұрын
ሆ ፈጣረየ አይ ትግሥትህ ምን ያክል ወሠን የሌለዉ ነዉ በቃ ክብረህን ግልጸባቸዉ ፈጣረ
@aregashalemayehu6814
@aregashalemayehu6814 11 күн бұрын
akeyachin
@YeshiBrana
@YeshiBrana 10 күн бұрын
ፍትህ ለኦርቶዶክሳውያን ወጣቶች
@brtucannegasi1272
@brtucannegasi1272 13 күн бұрын
Medahenalem yedereselachew batekehnetema yemeskelu relate nachew
@AbelKing-r9l
@AbelKing-r9l 4 күн бұрын
እውነት ነው እግዚያብሔር እየሰራ ነውግንአያምኑም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hiruyadane
@hiruyadane 13 күн бұрын
Bezu wechy bywetame meskelu bynesa yeshalale egzyabhere lebona yesetene
@hirutgebremariam2957
@hirutgebremariam2957 9 күн бұрын
Medhanialem firdun yist
@GETENESHBESHAH
@GETENESHBESHAH 9 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፈጣሪያችን ፍርዱ ያንተነው!!! የቀደሙ አባቶች ለካ እግዚአብሔርን ወይ ውረድ፥ ውይ ፍርድ! ብለው ይፀልዩ የነበርው በእንዲህ ያለው ጭንቅ ጊዜ ነበር፡ አሁንም የቀደሙ አባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይህንን አሰቃቂ ስራ ያስነሳልን !!! እንዳለመታደል ቢሆንም የመስቀሉ ባለቤት እርሱ ክርስቶስ ይፈርዳል ሥልጣኑን ያሳያል!እሜን!!!
@YaredAsmare-g8x
@YaredAsmare-g8x 11 күн бұрын
አሁን መሰዳደብ አይሆን መፍትሄ መፈለግ ይሻላል ዘመዴ።
@BalayneshAbayu
@BalayneshAbayu 9 күн бұрын
ሀመሞስቃሉን.ኣንሱልን
@athersweet
@athersweet 13 күн бұрын
Feteh leortodox memen 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ምህረትሚዲያ
@ምህረትሚዲያ 13 күн бұрын
😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭
@bitanyaasefa-h8m
@bitanyaasefa-h8m 13 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@SintayehuAssefa-cr1rq
@SintayehuAssefa-cr1rq 13 күн бұрын
አምላኬ ምነዉ አባታችን ዝም አልህ
@sintayehudawed3132
@sintayehudawed3132 12 күн бұрын
😂ትክክል ነህ ዘመዴ
@ZenebaMerga
@ZenebaMerga 13 күн бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ በሰው አንደበት ኣይደለም ባንቴ አካሄድ ብቻ ይሁን መስቀል ክርስቶስ ነው ቴሌግራም account create adergu ena enekawem egna meskel an rektm
@AlemZena-m2p
@AlemZena-m2p 9 күн бұрын
ፍትህ ለኦርቶዶክስ
@abebebeso6430
@abebebeso6430 13 күн бұрын
መሥቀሉ ያለበት ቦታ ታጥሮ ይቀመጥ
@WorkesewSolomon
@WorkesewSolomon 13 күн бұрын
ሠውየው ሠይጣን ነው ይዞብን የሠጣው አንድ ቀን ይፈርዳል ክርሥቲያን ተሥፋ አይቆርጥም
@fredpolo1234
@fredpolo1234 13 күн бұрын
ቤተክህነቱ ምንድ ነው ስራው?
@netsanetzeleke-g2l
@netsanetzeleke-g2l 10 күн бұрын
Beka belen geta!!!!!!!
@ስጦታየሀገርባህልልብስመሸ
@ስጦታየሀገርባህልልብስመሸ 13 күн бұрын
መስቀል ሀይላችን ነው
@Marta-od3jb
@Marta-od3jb 8 күн бұрын
ማንም ጥር 7 አንዳይሄድ በኛ ገንዘብ የተሠራ ነውና ይበቃል ክርስቲያኖች አሁን ቀልድ የለም ተነሣ ዝም አንልም
@henokmelese154
@henokmelese154 13 күн бұрын
😭😭😭😭
@tsegayetsara
@tsegayetsara 8 күн бұрын
ቆይ ሌሎች የካቴደሪል ቤተ ክርስቲያኖች ላይስ ወለሉ ላይ መስቀል አለመናሩን ምን አይነት መተማመኛ አለን🤔🤔🤔🤔
@AlmazDerba
@AlmazDerba 13 күн бұрын
የመስቀሉ ሀይል በተቋወሙት ሁሉ ይታይ አይቶ እንዳለየ የሆኑ አባቶች መስቀሉ ፍረድ ይስጥ ሆኑት አባቶች
@Elsabeth-l6h
@Elsabeth-l6h 13 күн бұрын
አይደለም በባዶ በሲሚንቶ የቀመጥ አሳቱ ለነሱ ነው እኛ ሁሉ ቅጣት አለብን
@DavidMuler-z3m
@DavidMuler-z3m 11 күн бұрын
ለምን በዶዘር አታፈርሱትም
@LinaKemal-y3b
@LinaKemal-y3b 13 күн бұрын
ምእመኑ መሄድ የለበትም ገንዘብም መስጠት የለበትም ንስሃ አባትም መያዝ የለባቸውም ከዛ ለዚህ ለዚህ ሙስሊሞች ጀግና ናቸው መስጂዳቸውን አያስነኩም
@MeskremTamene
@MeskremTamene 12 күн бұрын
የሚፈልጉት ይሄን አይደል ደስታዉ ነዉ
@hailugashaw9309
@hailugashaw9309 12 күн бұрын
Where is the SYNOD ????
@SamriFikir-y3g
@SamriFikir-y3g 12 күн бұрын
በጠቋር በአብሾ በተዋርሶ የጰጰሱ የመለኮሱ እንዴት ስለ መስቀሉ ክብር ይጨነቃሉ? መምህር ግርማ ይሄ እንዳይመጣ ነበር ለዘመናት ጠላታችንን እንድንቀጠቅጠዉ ንቁ ሲሉ የኖ ሩት ። ዘመዴ አንተና መምህር ግርማ ብቻ ናቸው ስለ ተዋሕዶ እየጮሁ ያሉት
@BeNegashti
@BeNegashti 13 күн бұрын
Mesklun asnesa ke meret . Fight Abi Ahmed .
@AgeeMulm
@AgeeMulm 13 күн бұрын
መሥቀልይረገጣል😢😢😢
@ኑሪልኝኢትዮጵያ
@ኑሪልኝኢትዮጵያ 13 күн бұрын
እባካችሀለ መፍትሔ እስከ ሚፈለግ ድረስ ይታጠር እኛ መስቀል አንረግጥም መፍትሄ ካልፈለጋችሁ እናንተም ትረገጣላችሁ
@BethlehemAbera
@BethlehemAbera 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ይሄን ዝም ትላለህ ቆይ ለምን መስቀል እንረግጣለን አንተ ተገለጥበት
@TayeTaye-x3s
@TayeTaye-x3s 12 күн бұрын
አውሬው የተመረጡትን ሁሉ እስከማሳት ስልጣን ተሰጥቷል ለነገሩ እነማን ናቸው
@sablasabla-wl6im
@sablasabla-wl6im 13 күн бұрын
ፍትህ፡ለወቶዶክስ፡ውሀ፡ምግብ፡በእስር፡ላሉት፡ለሜደበደብት፡ፍትህ፡ከፈጣሪ፡መልስ፡ከሱ
@SolomonZewde-o1t
@SolomonZewde-o1t 12 күн бұрын
ዘመድኩን ውድ ወንድሜ ሊቀ ዲያቆን አንተ ሁንልን ስላሴ አድሜህን ያርዝመው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ን ለማጥፋት እየተረባረቡ ነው መጨረሻው ደርሷል አሁን ተወደደም ተጠላም ቅድስት ስላሴ ከበሩ ውጭ እስከ ውስጥ በየትኛውም ካልኩሌሽን ረብሻ ሳይነሳ ቀስ ብላችሁ የተነጠፈውን የመስቀል ስራ አንሱት ለሕዝብ አደባባይ አወጣዋለሁ ( ሊቃነ ጳጳስ አይታችኋል የካቴድራሉ ሃላፊ አባ ሲራክ አውቀው ነው ያሠሩት እርስዎንም የምወድዎትን ያህል እጠለወታለሁ ከእርስዎ በታች ያሉ ካድሪዎች አሉ የምንኩስና ልብሳቸውን አያወለቁ መነገር የማይገባው ጉዳይ እየሰሩ ነው አሁን ብዙ ከማለቴ በፊት ጉዳዩን እልባት ስጡት ውድ አንባቢዎች +++ በጣም ያሳዘነኝ አለኘታች ኦርቶዶክሳውያን እንደ አይናችን በሌን የምናያቸው አቡነ አብርሃም አላዩም ይሆን ???? 😮
@asfashseyoum2065
@asfashseyoum2065 9 күн бұрын
Etgo ezgo ezgo marine kerstos
@zedegoshime-wu7xx
@zedegoshime-wu7xx 13 күн бұрын
ፍትህ ለኦርቶዶክስ ወጣቶች
@emarG1972
@emarG1972 13 күн бұрын
ሲጀመር፡የገዳዬች እና የአዝማሪዎች ፡መቀበሪያ፡ነው፡ምን፡ይገርማል
@AbrehamMelaku-h7l
@AbrehamMelaku-h7l 13 күн бұрын
መስቀል ኃል ነው። መስቀል ድህነት ነው።መስቀል አጽንኦት ነው። እግዚአብሔር ነገርን ሲፈጥር ለበጎ ነው። በአስቸኳይ አንሱት ባታነሱት አዲስአበባ ወደባህር ትቀየራለች። ተሰጥማለች። ደም እንደጎርፍ ይፈሳል።
@EtsegenseetAyele
@EtsegenseetAyele 13 күн бұрын
EGZABHERE y Fred 😊
@WossenWorku
@WossenWorku 13 күн бұрын
😢😢😢😢
@mknyat10
@mknyat10 12 күн бұрын
መስቀሉ እንጨት አይደለም እንዴ ..? . ታቦት ብለን ተሸክመን ምንዞረውስ ነገር የትም ሀገር የሌለ በየሰፈሩ ትላልቅ በተስክያን መሬት ምትዘርፈውስ ..
@hiruyadane
@hiruyadane 13 күн бұрын
Ebakachu meretene benesa bezu tebazu belo benesa yesetene egzyabhere new keristyanochene atasadu yezegeye bymesleme egzyabhre yeferdale
@BettyBarkor
@BettyBarkor 10 күн бұрын
ለመሆኑ በቤተክርስትያን መታደስ መንግስት ምን አገባዉ የልማት ኮሚቴዉ የት ሂዶ ነዉ
@Elsabeth-l6h
@Elsabeth-l6h 13 күн бұрын
አባቶች የት ናችሁ
@tadesseshiferaw9113
@tadesseshiferaw9113 13 күн бұрын
ጉልላቱስ ላይ ያለው ምንድነው?
@Alem-u3m
@Alem-u3m 13 күн бұрын
Agolishi ywlk
@EfremHailuemru
@EfremHailuemru 13 күн бұрын
Yasasenal ethiopia ye kedeusan. Ager endalenebetech zare gen ye aganenet wana ketema honech
@BeNegashti
@BeNegashti 13 күн бұрын
And fight Abi .
@Anberbir-v5w
@Anberbir-v5w 13 күн бұрын
እመነኝ እነዚህ እርኩሳን የክርስቶስ ጠላቶች በቅርቡ አብረው 2017 ከዛው ከቤተ- መንግስቱ ጀምሮ ይጠረጋሉ : ይጠፋሉ!
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
ጉድ ወጣ 😱ጠቅላዩ ፈሩ
33:03
Matyas HD
Рет қаралды 51 М.