Пікірлер
@melesegona5380
@melesegona5380 7 сағат бұрын
ጌታ ይባርኮት ፤እድመና ጤና ይስጦት!!!ከዚህ ብዙ ት/ት አግንቻለሁ።
@melesegona5380
@melesegona5380 11 сағат бұрын
ኣባ ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት! አዉ እርሶ እንዳሉት የቤተክርስቲያን መፅሐፍት መዳኘት ያለባቸዉ በመፅሐፍ ቅዱስ መሆን አለባቸዉ።
@Esayas-lu6cc
@Esayas-lu6cc 16 сағат бұрын
ስሙንሞ ዓማኑኤል ትለዋለች እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው መለት ነው ይላል ታዲያ ጊዜው ደርሶ ሲወለድ ለምን ኢየሱስ በሚለው ተለወጠ ? አልገባኝም አባታችን እንዳብራሩልኝ በትሕትና እጠይቃለሁ
@ቱቱጎዳና
@ቱቱጎዳና 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከታችሁ ይድረሰን። እድሜና ጤና ይስጥልን
@gezahagngama
@gezahagngama 8 күн бұрын
Amen
@BasthiHi
@BasthiHi 18 күн бұрын
የተማረውም ያልተማረውም ብዙ ያውራ ስለማይረዳው ነውና አባታችን ይቀጥቅጡትማ፡፡ የክርስቶስ ጠበቃ የቆሙለት የሚመስሉ አይመለከታቸውም ቢፈልጉ ይማሩ፡፡
@BasthiHi
@BasthiHi 18 күн бұрын
ከእርስዎት በቀር እና ከአቡነ በርናባስ በቀር ማንንም መስማት ከንቱ
@BelayTadele-s1l
@BelayTadele-s1l 19 күн бұрын
እባታችን ስለ ስሬተ ሀጥያት ትልቁን ግንዛቤ በልባችን ውስጥ እንዲቀመጥ ስላስተማሩን ምስጋናችን የጠለቀ ነው:
@Esayas-lu6cc
@Esayas-lu6cc 21 күн бұрын
አባታችን ሰላመዎት ይብዛ ! የሚሰጡትን ትምሕርት ሁሉንም እከታተላለሁ በጣም ኀው የምወደዎት እና የማከብረዎት ! አሁን ያለሁት ኢትዮጵያ አይደለም እዛ በነበርኩት ጊዜ ጓደኞቼ የተወገዘ ትምህርት ለምን ትሰማለህ ይሉኝ ነበር እኔ ደግሞ እናንተ እና አውጋዦቺ ናችሁ ስተተኞቹ የሳቸውን ትምሕርት ከምስካዬ ሕዙናን መድኃኔ ዓለም ጀምሮ ነው የምከታተለው ትክክለኛውን የመጽሐፍ እና የቀደመ ትምሕርት ነው የሚያስተምሩት እያልኩ እሞግት ነበር : አንድ ጥያቄ ለመጠየቅ ፈልጌ ነው በዛሬውም ትምሕርተ ስለሰማሁት ነው አዳም ዕፀ በለስ ስለበላ ክብሩን አጣ የሚለው እርሸዎም ሌሎችም በተደጋጋሚ ታስተምሩት አላችሁ : ዕፀ በለስ እኮ ይበላል ወረገማ ለይእቲ ዕፀበለስ ኢየሱስም ከፍሬዋ ሊበላ ፈልጎ ፍሬ ሲያጣባት ረገማት ወዲያውኑ ደረቀች ይላል : በለሷን የጠበቀ ፍሬዋን ይበላል ይላል : ዘፍጥረትን ስናይ ከፉውን እና መልካሙን የሚሳውቅና የሕይወትን ዛፍ ፈጠረ ነው የሚለው እንጅ ዕፀ በለስ አይልም ለዚህም ነው አዳም እጁን እንዳይዘረጋ ከሕይዎትም ዛፍ ወስዶ እንዳይበላ በምትገለባበጥ ሰይፍ እንድትጠበቅ ያደረገው ለምን ቢባል ከነ ኃጢአቱ ለዘላለም እንዳይኖር እንድሞት እና በልጁ ሞት እንዳድነን ስለፈለገ ነው ,
@ቱቱጎዳና
@ቱቱጎዳና 28 күн бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ያብዛልዎ ❤❤❤❤❤❤❤❤ የኸንን የእውነተኛ የመንፈስ ምግብና እውቀት ለኛ ለመስጠት የሚያደርጉ ት ጥረት ሊያስከብረዎ ይገባል።
@tenagnekassa3970
@tenagnekassa3970 Ай бұрын
ያመት ሰው ይበለን
@tsigedesta7553
@tsigedesta7553 Ай бұрын
ያመት ሰው ይበለን ቸሩ መድሐኒአለም።
@addistedla
@addistedla Ай бұрын
ከሚሉት ገር እስማማለሁ ግንመሰረታዊ የሆነዉ ጌታየተወለደ እንጀ የተፈጠረ አይደለም የአባባል ስህተትመሰለኝ
@hirutkidane1785
@hirutkidane1785 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🏿♥️
@ቱቱጎዳና
@ቱቱጎዳና Ай бұрын
ላይክ ሸርና ኮሜንት ማድረግ ይኸንን የመሰለ ጠቃሚ ትምህርት ሌሎች ወገኖቻችን መጥቀምና ከስህተት ትምህርት ማዳን ነው። በተለይ ደግሞ የመጽሐፍ ቅዱስን እውነተኛ ትምህርት እንዲዳረስ ማድረግ በቃሉ የአገልግሎት ፀጋን መካፈል ነው።
@alemu672
@alemu672 Ай бұрын
የአዳም ሰጋ አፈር ነው። የኢየሱስ ስጋ ግን ቃል ስጋ ሆኖአልና ልዩነት ኣለው:: የማርያም ስጋ አፈር ነው:: የአዳም ስጋ ለምን ከአፈር ሆነ ብለን እንደማንጠይቅ እንዲሁ የሁለተኛው አዳም የኢየሱስ ስጋ ለምን ከቃል ሆነ ብለን አንጠይቅም ከሰዎች አእምሮ በላይ ነው:: እግዚአብሔር ሁሉን ማድረግ ይችላል::
@hirutkidane1785
@hirutkidane1785 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🏿♥️
@amakelechseyum1666
@amakelechseyum1666 Ай бұрын
አባቴና መምህሬ ህይወት ስለሚያዳብረው ትምህርት ከልብ አመሰግናለሁ
@ቱቱጎዳና
@ቱቱጎዳና Ай бұрын
ይኽ አባታችን የሚያስተምሩት ጥልቅ የሆነውን ትክክለኛ ወንጌል ና መሠረት ያለው በመሆኑ ላይክና ሸር ማድረግ ከበረከቱ መካፈልና መታደል ነው ብዬ አምናለሁ።
@life-ef3cx
@life-ef3cx Ай бұрын
"መጽሐፉ የሚለዉ ይበቃል"
@tesfamichaelfshaye4265
@tesfamichaelfshaye4265 Ай бұрын
ኣሜን መድኃኒና ፣ መድኃኔ ዓለም ይመስገን ፣ ኣባታችን ቆመስ ኣባ መኣዛ ደሞ ክብሪና እድሜ ይስጦት ፣
@tesfamichaelfshaye4265
@tesfamichaelfshaye4265 2 ай бұрын
ክቡር ቆመስ ኣባ መኣዛ ክርስቶስ ፣ ብሓቂ ብሓቂ መግለጺ ቃላት ስኢነልኩም ! ብፍላይ ንሕና መንኣሰይ ኤርትራውያን ኣብ ዓሚቕ ደልሓመት ተዋሒጥና ጠፊእና ዝነበርና ፣ ፍሒርኩም ካብ መቓብር ናብ በሪኽ ብርሃን ሰቒልኩምና ኢኹም ፣ ንዓና ክፉእ ከይረኽበና ፣ ኣምላኽና ነዓኹም ነዊሕ ዕድመን እኹል ጥዕናን ሂቡ ንኽትምህሩና ልሳንኩም ከም ጳውሎስ ይግበራ ጎይታ ፣ ዛዕባ ፕላግዮስ " ትምህርቱን ውግዘቱን ዝነበሮ ሓይልን ፣ ንዓና ብዝርድኣና ትገልጽሉና ኣለኹም ፣ ክቡር ኣቦና ቆመስ ኣባ መኣዛ ክርስቶስ ዕድሜኹም ይንዋሕ ፣ ንስኹም ንዓና ንህዝቢ ኣግኣዚ ካብ ሰማይ ዘወረደ መና ኢኹም ፣ ቤተ ክርስቲያን ኢትዮጵያን ኤርትራን ፣ ብማሕበረ ቅዱሳን ዝበሃል ማሕበር ተመሪሓ ናብ ባሕሪ ክትጥሕል ንሕንጢጢ በጺሓትሉ ዝነበረት ግዜ ፣ ኢየሱስ ክርስቶስ ነዓኹም ኣተንሲኡ ፣ ኅይወት ዘሪኡላ ፣ ደጊም ኣተንሲእኹምና ኢኹም ሰረ የዕጢቕኩምና ፣ ካብ ኣንደበትኩም ተማሂርና ንብዙሓት ሰበት ንሕና ውን ኣበራቢርና ፣ ❤ ኣምላኽና ስሙ ይባረኽ ፣ እንታይ እሞ ክብል ።
@tsigedesta7553
@tsigedesta7553 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።
@ቱቱጎዳና
@ቱቱጎዳና 2 ай бұрын
ስለተካፈልነው ቅዳሴ ፤ ስለተማርነው ልዩ የሆነ ልብን የሚየቀልጥ ቅዱስ ወንጌል ቃለ ህይወትን ያሰማልን። የሰማነውን በተግባር እለውጠው ዘንድ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይርዳን።
@YohannesTamsgen
@YohannesTamsgen 2 ай бұрын
Qalahiwotn yasamalot Aba❤
@samsona3503
@samsona3503 2 ай бұрын
አባቴ ስለ ሃይማንት እና እምነት ልዩነት ቢነግሩን? የመፅሀፍ ትርጏሜ ሀይማኖት የሚለውእምነት ይሆንን? መፅሀፍ መዳን በእየሱስ ነው ይላል:: የእምነታችን ጀማሪ እና ፍፃሜ ክርስቶስ ነው:: ማርያም የ ክርስቶስ እናት እንደሆነች በግልፅ ተፅፏል:: ክርስቶስን ብቻ ይስበኩት:: ወንጌል ክርስትቶስ ነው:: ሮሜ 1: 1-4 መፅሀፍ ክርስቶስን መካከለኛ ይለዋል እኮ:: መካከለኘ እኮ በመስቀል ላይ በስራው ስራ ነው:: ከ አብጋር ያስታረቀበት ስራ ነው መካከለኛ ያስባለው::
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 2 ай бұрын
አባታችን አባ መዐዛ የምስካየ ህዙናኑ በህይወቴ ሁሉ የማልረሳዎት ዘመኖት ይለምልም
@amakelechseyum1666
@amakelechseyum1666 2 ай бұрын
አባቴ! ለተመደው ትምህርትዎ አመሰግናለሁ!!!!
@Habeshaupdate1
@Habeshaupdate1 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ✝️🙏
@ShamsShams-xv9xh
@ShamsShams-xv9xh 2 ай бұрын
I am very late! it's very important teaching thanks Abba (honorable) God bless you🎉🎉🎉🎉🎉
@tsigedesta7553
@tsigedesta7553 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወ ያሰማልን
@nardossibaga8606
@nardossibaga8606 2 ай бұрын
ሲጀመር አባ በርናባስ ከዛሬ 30 በፊት ነው በዚህ ጉዳይ ያስተማሩት በአሁኑም ቃለ ምልልስ ለምን አትበሉም ቢሏችሁ ባህል ስለሆነ በሉ ነው ያሉት ከአውዱ አይውጡ። ሌላው እባክዎን ደጋግመው የማይጠቅም ነገርን ለመግለፅ" ፍሬ ከርስኪ" አይበሉ ይህቺ የደርግ ግዜ እምነትን/አማኝን ለማጣጣል የሚጠቀምባት cliché ናትና።
@YordanosGebremeskel
@YordanosGebremeskel 2 ай бұрын
መጀመሪያ ትምህርታቸውን በደንብ ስሚው አቡነ በርናባስን ደግፈው ነው ያስተማሩት ለተሰናከሉት ሰዎች ማብራሪያ ነው የሰጡት “ስለዚህ፥ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፥ ሰው ሁሉ ለመስማት የፈጠነ ለመናገርም የዘገየ ለቍጣም የዘገየ ይሁን፤” - ያዕቆብ 1፥19 ነው የሚለው በደንብ ከሳቸው ለመማር ሞክሪ
@ቱቱጎዳና
@ቱቱጎዳና 2 ай бұрын
አባታችን ለእውነት የቆሙለት አምላክ እድሜ ና ጤና የብዛለዎ
@ቱቱጎዳና
@ቱቱጎዳና 2 ай бұрын
The important is to follow the right word of God, that is the the Bible. Let God bless Abatachen. You always stand for the Truth. ❤❤❤❤❤❤❤
@ermyasgashaw3262
@ermyasgashaw3262 2 ай бұрын
It is double standard. Yes he mentioned the old testament let him live with that. but you just keep mentioning him why he says don't eat hyna
@ermyasgashaw3262
@ermyasgashaw3262 2 ай бұрын
Nobody says it is doctrine No one
@ermyasgashaw3262
@ermyasgashaw3262 2 ай бұрын
Why do you blame those who say don't eat these? why?
@Teer-uj2px
@Teer-uj2px 2 ай бұрын
In the FAITH because the Holy scripture tells us that we should not say what you should eat or not.
@ermyasgashaw3262
@ermyasgashaw3262 2 ай бұрын
If it is not that important, why are you talking about this much?
@amakelechseyum1666
@amakelechseyum1666 2 ай бұрын
አሜንንን!
@aberaberega3961
@aberaberega3961 2 ай бұрын
እባካችሁ አባታችን ሆይ በሚባልበት ስዓት አትጣደፍ ተረጋጉ አባታችንን አባ መአዛን ተከተሉ።
@ermyasgashaw3262
@ermyasgashaw3262 2 ай бұрын
It is right direction but still you need to stop the hate you have towards our church father and teachers in the church at this time
@Teer-uj2px
@Teer-uj2px 2 ай бұрын
I am sorry Sir but Truth can not be hate
@ermyasgashaw3262
@ermyasgashaw3262 2 ай бұрын
The hate he displayed isn't hate for you? Hate in any form or shape is hate. We are not called to hate
@ermyasgashaw3262
@ermyasgashaw3262 2 ай бұрын
You looks like just wake up from deep sleep about protestant and their belief. They are not considered as christian because they don't believe Jesus as we do
@amakelechseyum1666
@amakelechseyum1666 2 ай бұрын
አሜን!! ቃለ ህይወት ያሰማልኝ:- ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ።
@amakelechseyum1666
@amakelechseyum1666 3 ай бұрын
አሜን
@amakelechseyum1666
@amakelechseyum1666 3 ай бұрын
አባቴ! ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
@ቱቱጎዳና
@ቱቱጎዳና 3 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን። እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤
@ቲቲኣለም
@ቲቲኣለም 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@tesfamichaelfshaye4265
@tesfamichaelfshaye4265 3 ай бұрын
ቃለ ኀይወት ያሰማልን ፣ ኣባታችን ፣ ቆመስ ኣባ መኣዛ ክርስቶስ በየነ ፣ ቃላት ሓጺሩና እዚ ኢልና ከይንዛረብ ፣ ዕድሜኹም ይንዋሕ ፣
@ermyasgashaw3262
@ermyasgashaw3262 3 ай бұрын
You sound wrong your teaching is not Christian. And you need to reconsider how you say it and what protestant say it Why don't you declare you considered yourself protestant change your clothes
@Ewunetin
@Ewunetin 3 ай бұрын
አባ መአዛ ተባረኩ ሥለ እውነት እየመሠከሩ ነው እውነቱ ይሔ ነው ።