ከአጋንንት ደቀ መዛሙርት ስብከት እራሳችንን እንጠብቅ ክፍል 3

  Рет қаралды 213

Kedus Gabriel TV

Kedus Gabriel TV

Күн бұрын

Пікірлер: 1
@surhabt1655
@surhabt1655 Жыл бұрын
አኔ የ ፕሮቴስታንት ህይማኖት ተከታይ ነኝ. ይሁን አንጂ በእውነት ከልቤ የምወዶት ቆሞስ አባ መዓዛ ሲሰብኩ ለቃሉ እና ለቃሉ ባለቤት ታማኝ ሆነው አውነትን ሲገልጡ በጨለመው ዓለም የወንጌል ፋና አሁንም አንዳልጠፋ ስረዳ በእውነት ከነፍስሴ ደስ ይለኛል. አባ አኔ በኦርቶዶክስ ስላልነበርኩ ምናልባት ማዕረጎን ሸራርፌ ከፃፍኩ ይቅርታ ያድርጉልኝ. የርሶን የተወሰኑ ስብከቶን ሰምቻለሁ ተባርኬበታለሁ አግዚአብሔር አሁንም ፀጋ ሰላምና ምህረት ያብዛሎት በዚህ ምድር አስካሉ ለኛ ይጠቅሙናልና ረጅም አድሜና ሙሉ ጤና ምላክ ይስጥልኝ. አኔ በ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተ ክርስቲያን ለአዲስ አማኝ ከሚሰጠው መሰረታዊ የክርስትና ትምህርት ያለፈ ብዙም የተማርኩት የለም ነገር ግን በሃይማኖቴ ካሉ አስተማሪዎች የሰንበት ስብከትና ተከታታይ የመፅሐፍ ቅዱስ ስብከቶችን አሰማለሁ. እናም ይህን ክፍል ስሰማ አርሶ ያሉትን ነው አኛ የወንጌላውያን አማኞች የምንቀበለው. ነገር ግን ከኛ ዉጪ ያሉ ምናልባት jhova witness (የይሆዋ ምስክሮች) የሚባሉ ካልሆኑ በስተቀር በኛ አምነት አንዲህ አይነት የለም. ሌላው ደግሞ አድዲሱ መደበኛ ትርጉም የያዘው የሚለዉን ቃል የረዳው ብሎ ተርጉሞታል ይህ ለምን አንደሆነ አንድ የኛ አምነት ወንጌላዊ ሲናገር የተቀየረበት ምክንያት የአብርሃምን ዘር ይዞ መምጣቱ ስህተት ሆኖ ሳይሆን የእብራዉያን መልእክት የተፃፈበት የመጀመሪያው ቁአንቁአ ግሪክ በመሆኑ የግሪኩ "የረዳው" ስለሚል አንደሆነ ሰምቻለው. ስለዚህም የረዳው የሚለዉን ሲተረጉም ሃሳቡ አንዲህ ነው:- መልክተኛው ስፅፍ መላእክትን ከሰው ጋር በማነፃፀር አንደሆነ ነው. አኛም ሆንን የወደቁ ምላእክት ከአግዚአብሔር ጋር ጥለኞች ነን ግን እየሱስ ክርስቶስ የረዳው ያኝን የወደቁ መላእክት (ርኩሳን መናፍስትን ) ሳይሆን የአብርሃም ዘር የሆኑትን ነው ለማለት ነው. እናም የአብርሃም ዘር የተባሉት በሥጋ አይሁዶችን ሳይሆን አብርሃም በወንጌል አንዳመነ በክርስቶስ በማመን በመንፈስ የአብርሃም ልጆች የተባሉት ከአይሁድና ከአሕዛብ የተዋጁትን የዓለም ህዝቦችን ነው. ስለዚህ ነው እየሱስ የመላእክትን ወይም የሌላን አካል ሳይሆን ከድንግል ማርያም ተወልዶ ፍፁም ሰው በመሆን ወንድሞቹን (የሰው ልጀችን) የመሰለው. ማለቱ ነው ይሏል. አኔ እርሶን ለማረምና ለማስተካከል የምበቃ ሰው ሆኘ ሳይሆን በ ኦርቶዶክስ አና በኛ መካከል አንድነት አንዲመጣ ካለኝ ፅኑ ፍላጎት የተነሳ ነውና በቅንነት ይታይልኝ. ግሪክ ማንበብ አልችልምና አውነት የግሪኩ "የረዳው" አንደሚል ማረጋገጥ አልቻልኩም. ግን አናንተ ጋር ሰባ ሊቃናቱ የፃፉት የመጀመሪያው የግሪክ መፅሐፍ ቅዱስ ፈልጋችሁ በሚያውቅ ሰው አስተርጉማችሁ እንማማርበት. አዲሱ መደበኛ ትርጉም የራሱ ድክመቶች ቢኖሩትም ከግሪኩ ጋር በማመሳከር ስለተፃፈ ተርጉአምዎቹ ያንን ከግምት በማስገባት ዕብ 2 ላይ የተረጎሙት ይመስለኛል. በተረፈ ከሁሉም በላይ "የኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅነት በቅዱሳት መፃህፍት " የተሰኘው ትምህርት በጣም ነክቶኛል ተባርኬበታለሁ ጌታ ፀጋዉን በዚህ ቻናል ለምታገለግሉ ለሁላችሁም ያብዛላችሁ. ጌታም በመንፈሱ አንድ ያድርገን አሜን.
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻‍♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
0:56
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
6:22
Ozoda Official
Рет қаралды 10 МЛН
سورة البقرة كاملة, رقية للبيت, وعلاج للسحر | القارئ علاء عقل - Surah Al Baqarah
3:51:48
ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
1:34:23
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 12 МЛН
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻‍♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН