Пікірлер
@merimajemal-i2h
@merimajemal-i2h 10 сағат бұрын
ዶክተር ቁጥርህን እደት ማግኝት እችላለሁ❤❤
@AskaleShikur
@AskaleShikur 18 сағат бұрын
እ/ር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ዶ/ርዬ
@DestaDemssie-m1d
@DestaDemssie-m1d Күн бұрын
ዶር እናመሰግናለን ለቤቱ አዲስነኝ እናከጀመረኝ 5 ወር ሆኖኛል በእንዶስኮፒ የቱቦ መላላትና የጉረሮ ቁስለት ተብየ ለ28 ቀን መድሃኒት ጨረኩኝ ለውጥ የለም ደረቴን አልፎ አልፎሲወጋኝ በጀርባየ በተለያየ ቦታ ይወጋኛል በኢሶፋገስ ቀዳዳ አልፎ ወደ ደረት የሚገባውን በራጅ ምርመራ ይታወቃል ወይስ በምን? ዶር ካየኸው አትለፈኝ በጣም ግራ በጣም ከባድ ነው።
@habtamukhefale4787
@habtamukhefale4787 2 күн бұрын
ዶ/ር ከዚይህ በፊት በባህላዊ መንገድ አስዎጥቼ ተሽሎኝ ነበር ነገር ከሶስት አመት በሗላ ፊንጢጣዬ ላይ ከፍተኛ ህመም ይሰማኛል ምን ማድረግ አለብኝ
@mebratuabera825
@mebratuabera825 2 күн бұрын
So incredible in-depth analysis with essential tips to use for any interview you may have. Thank you a lot for your dedication to help and guide IMGs!!
@habtezewdu
@habtezewdu 2 күн бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን
@FikaduWodajo
@FikaduWodajo 3 күн бұрын
ዶክተር አኪንቤት ሄጄ ነበር ታይቼ የጨጓራ ባክቴርያ ብሎኝ ነበር ሶስት መዳኒት ታዞልኝ ነበር ግን እየቆየ ያቅለሸልሸኛል
@FikaduWodajo
@FikaduWodajo 3 күн бұрын
ደክተር አኪንቤት ሄጄ የጨጓራ ባክቴርያ አለብክ ብሎኝ ሶስት መዳኒት አዞልኝ ነበር ነገር ግን እየቆየ ያቅለሸልሸኛል ዶክተር ምን ትመክረኛለ
@AlazarAlazarAlazarAlazar
@AlazarAlazarAlazarAlazar 3 күн бұрын
ለፕሮግራሙ ትልቅ አድናቆት ለመስጠት እፈልጋለሁ።አተኛኘት አቅጣጫን በተመለከተ ሙያዊ ማብራሪያ ቢሰጠን ፣አመሰግናለሁ።
@kelifaLalu
@kelifaLalu 3 күн бұрын
ኢነመሰግነለን
@SolomonYohannes-x8z
@SolomonYohannes-x8z 3 күн бұрын
Dr. ከ1 ሳምንት በፊት ሀይለኛ ራስ ምታት አመመኝና ማስታገሻ ወሰጄ እረፍት አደረኩኝ ግን አሁን ግራ ዓይኜ እና ግራ ከንፈሬ እየታዘዘልኝ አይደለም መፍትሄ ና መድሃኒቱን ብትነግሩኝ አመሰግናለው
@sigujem199
@sigujem199 3 күн бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤
@mdGt-ce2gz
@mdGt-ce2gz 4 күн бұрын
ዶ/ር ባለቴ እባጭ አለው እና ፈራው ደም ምናምን የለውም ግን እባጪ ፈራው የት ነህ ይዤው ልምጣ
@yen-n4y
@yen-n4y 4 күн бұрын
እኔ በጣም ነው የሚያመኝ ከዛሬ 3ዓመት በፊት ነው የጀመረኝ እክምና አድርጌ የጨጓራ በክቴሪያ ነው የተባልኩት አሁን ደሞ የሰው አገር ነኝ መታከም አልችልም ምን እንደማደርግ ጨንቆኛል ይሄንን ስፅፍ እያመመኝ ነው ከእንብርቴ በላይ እብጠት አለሁ ብቻ ምፍትዬ የምታቁትን በፈጣሪ ንገሩኝ😢😢😢
@azebwerede3058
@azebwerede3058 5 күн бұрын
Thanks a lot both of u Dr. FSH & Dr. Parker for spending much time having this valuable advice
@tiruworkgebremeskel
@tiruworkgebremeskel 5 күн бұрын
ሰላም ዶክተር ልጂ 2 ዓመቲ ከስድስት ወር ሲሆነው ሰርጀር ልስራ ሆስፒታል ወስጂው በደረስበት ጉዳት ምንም መንቀሳቀስ አይችልም ወገቡ የመጉበጥ ባሀሪ አለው አሁን 12 ዓመቱ ነው መታከም ይችላል
@FasilDadi-m7s
@FasilDadi-m7s 6 күн бұрын
ፕራ ካናል ሳይነስ ነው ብለው መዳኒት ወሰድኩ መፍቴ አጣው ሊያድነኝ አልቻለም
@FasilDadi-m7s
@FasilDadi-m7s 6 күн бұрын
ዶክተር ፕሪ ካናል ሳዬነስ ተብያለው መዴኒት ወሰድኩ ምንም ለውጥ የለም
@MdKhan-o3k
@MdKhan-o3k 6 күн бұрын
እባክህን ችግር ላይ ናኝ ይቴሌግራም ሊክ ላክልኝ በቴሌ ግራም ላውራህ ወርቀቱን አይተህ ምን እደማደርግ አስርዳኝ ደግሜ ወዳህክምና ልሄዲ ናው እና ምን እደማደርግ አስርዳኝ እባክህን ተባበርኝ ታምሜለሁ
@MdKhan-o3k
@MdKhan-o3k 6 күн бұрын
ዶክተር እባክህ እኔ ልሞት ናው አግቴን ክታምምኩ ቆይሁ በጣም ያመኛል እና ምርመራ አርጌ Tsh 0-39 ናው አሉኝ ይመቀናስ ናው አሉ ምን ላድርግ በስው አገር ናው ይምኖርው ግን አይምሮይን እይናካኝ ናው በጣም በትንሺ ናገር በጣምምም ናው ይምበሳጨው እናም በራሴ ውስጥ ይሚወርኝ ናገር አለ ብቻ በጣም ታምሜለሁ እባክህ ምክር ስጠኝ ምን እደማደርግ በቲክቶክ ፅፌልህ አመልስም
@YaredGebrihans
@YaredGebrihans 6 күн бұрын
❤❤❤❤
@beti7407
@beti7407 8 күн бұрын
አባክ ዶክት በናት በልጅችክ በእግዚአብሔር የሁንብህ ተባበረኝ በሰደት ልሞት ነው
@beti7407
@beti7407 8 күн бұрын
አባክ ዶክት በናት በልጅችክ በእግዚአብሔር የሁንብህ ተባበረኝ በሰደት ልሞት ነው
@beti7407
@beti7407 8 күн бұрын
እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ ደረሱልኝ በሰደት ልሞት ነው አንገቴን ወገቤን ገረበትን እጅን የቃጥለኝል ያለሄድከበት አክም ቤት የለው የሰራሁትን በአክምና ጨረሰኩ ዶከተሮች ደረሱልኝ አባካችህ እግዚአብሔር ይሁንባቹህ
@SadhaSudi-g8x
@SadhaSudi-g8x 2 күн бұрын
እኔም ያቃጥለኛል ህመማችን አንድ ነው ታሀክሚው ነበር የአጥንት መሳሰት ነው በለውኝ ነበር
@beti7407
@beti7407 2 күн бұрын
@@SadhaSudi-g8x እረ ተቃጠልኩ ምን ይሻለናል
@QeAe-r4c
@QeAe-r4c Күн бұрын
የት ሀገር ነሽ አይዞሽ
@MesfinMengistuhaile
@MesfinMengistuhaile 8 күн бұрын
Ergzna medhanit endetno minwosdo
@kiflesorsa1027
@kiflesorsa1027 8 күн бұрын
ዶክተር ልጄ 3ዓመቱ ነው አይናገርም አይራመድም ነበር እናም ከ1ዓመት3ወር ጀምሮ ህክምና እየተከታተለ ነው (ታይሮፊክስ100mg)እየወሰደ ነው
@kiflesorsa1027
@kiflesorsa1027 8 күн бұрын
እናም እስካሁን መናገር አልጀመረም የምትመክረኝ ነገር ካለ
@kiflesorsa1027
@kiflesorsa1027 8 күн бұрын
እናም እስካሁን መናገር አልጀመረም የምትመክረኝ ነገር ካለ
@ZemzemBogale-n7z
@ZemzemBogale-n7z 10 күн бұрын
ዶክተር ለምሰጠንትምህርት ከልብእናመሰግናለን
@SolomonSisay-j2d
@SolomonSisay-j2d 11 күн бұрын
Thanks doctor ❤
@ያአላህባሪ
@ያአላህባሪ 11 күн бұрын
ዶክተር እናመሰግናልን እኔ እህቴ አለብኝ ዱኣ አደርገልኝ
@Frehiwet-v8m
@Frehiwet-v8m 11 күн бұрын
ዶክተር ቴንክው🎉
@MeremaAli-y6b
@MeremaAli-y6b 12 күн бұрын
እኔ 28አመቴነዉአንድ አመቴአሞት እዳለብኝ ካወኩ ግን መተኛትም አልቺልም ከፍተኛ ደረጃ ለይደርሶል አሥወግጂ ተብያለሁ በተደጋጋሚ ያቅሜ ጉዳይ አልፈቀደልኝም
@mogesgebreyes6158
@mogesgebreyes6158 10 күн бұрын
እባክሽ የምረዳሽ ነገር ካለ ስልክ አስቀምጪ ህመሙ በጣም ከባድ ነው ማስወጣት አለብሽ
@MadeMelak
@MadeMelak 12 күн бұрын
,ዶክተር፡በጣም፡ተቸግርኩ
@የፍቅርሰው-ኀ1ዠ
@የፍቅርሰው-ኀ1ዠ 12 күн бұрын
ዶክተር ያልካቸው ምልክቶች ሁሉ ታይተውብኛል ከተፀዳዳው በሀላ ግን ወይ ከ1 ሰአት በሀላ የመቆጥቆጥ የማሳከክ ነገር አለኝ ወደ መፀዳጃ ስሄድ እንደንፍጥ ተዝለገለገ ነገር ነው ሚያጋጥመኝ በተጨማር ደሞ ከፍተኛ የወገብ ህመም ያጋጥመኛል ከቅርብ ግዜ ወዲ
@henokalemu9130
@henokalemu9130 12 күн бұрын
ከይቅርታ ጋር ደሞ አብሮ ይወጣል
@አአ-ቸ5ጀ
@አአ-ቸ5ጀ 14 күн бұрын
ሆሞሮይድ
@hawiadam9872
@hawiadam9872 14 күн бұрын
Ehhe neger itelalifal😢
@mamiabdureshid1607
@mamiabdureshid1607 14 күн бұрын
ዶር ሰላም ነው እንዴት ነህ ? ዶር ወስፋት በጣም እያስቸገረኝ ነው ሆዴ ውስጥ ትልቅ ነገር ሲሄድብኝ ይሠማኛል ፣ ሆዴን ይነፋኛል ምግብም አልሰራ የሚለኝ ጊዜ አለ በብዛት ምሽትላይ ነው የሚከሰትብኝ እንቅልፍ እስከመከልከል ድረስ የሚያደረሰኝ ጊዜም አለ !! መፍትሄው ቢገለፅልኝ
@bbppbbpp9897
@bbppbbpp9897 12 күн бұрын
ፀበል ተፀበል ጠጣበት
@MeseretWorku-c5d
@MeseretWorku-c5d 14 күн бұрын
ስልክህንና አድራሻ ፃፍልኝ
@fitsumwondaferew9482
@fitsumwondaferew9482 14 күн бұрын
ዶ/ር ላቃው ስር ባለ ምላሱ ላይ ውሀ የቋጠረ ልጂ ላይ አለበት ግን ከዝ በፍት ታክሞ መዋጥ ስያቅተው በጨረር እናክመዋለን ተብዬ ነበር ስለዚህ በጣም ተጨንቄአለሁ
@MEKONNEN-q8w
@MEKONNEN-q8w 14 күн бұрын
ደ/ር አዛሪያስ አሁን የት ነውየምትሰራው
@BiniamzenebeYes
@BiniamzenebeYes 15 күн бұрын
ዶ/ር አድራሻህን ፃፍልኝ
@melessemelie
@melessemelie 15 күн бұрын
ስልክህን ዶክተር እንዴት ማግኘት እችላለው በአካል ለመምጣት እና ለማግኘት ስልክ ብታስቀምጡልኝ 8:45
@Ganet-w5y
@Ganet-w5y 15 күн бұрын
ዶ/ር ወገቤን ያመኝ ነበረ ቨክስ ቀብቸው ዳንሁ አሁን ጎልቤቴን እግሪን ይመዘምዘኛል ምን ይኋን
@wegayehuhaile6077
@wegayehuhaile6077 15 күн бұрын
እንቅርቴን በሕክምና አስወጥቻለሁ በጣም ሰላም ነኝ ሕክምና እከታተለሁ ትንሽ ችግር ያለው እንቅልፍ ብዙም የለኝም ልቤ በመኝታ ሰዓት ሲመታ ይሰማኛል ሌላው የምጠረጥረው የአጥንት መገናኛ ህመም አለ ከታከምኩ 6 ወር ሆኖኛል ክትትል አለኝ ቀጣይ መ ዳኒት ታይሮክሲን እንደምወሰድ ተነግሮኛል ለልብ ምቴ የታዘዘልኝ አለ ግን ልቤ አሁንም ይመታል መፍቴው ምንድን ነው እባክህ ዶክተር
@HabenMesfin
@HabenMesfin 15 күн бұрын
ደከተር ናመሰግናለን የትሀኪምቤትነው ሚሰሩት
@userasd5115
@userasd5115 15 күн бұрын
እኔያቃጥለኚል,ደክተር,ምንይሻለኚል😢
@betelihemwendimu7677
@betelihemwendimu7677 16 күн бұрын
ዶክተር እኔ ለጀ 2: አመት ነዉ አተ አምተለው መልጀቶች የተወሰኑተ የታይበታል አዴት ላደረግ
@አልሀምዱሊላህረቢልአ-መ4ቐ
@አልሀምዱሊላህረቢልአ-መ4ቐ 16 күн бұрын
ዶክተር በማን ላግኝህ ፕሊስ
@MedinaSirba
@MedinaSirba 17 күн бұрын
ሰላም ዶ/ር በስልክ ለማውራት ፈልጌ ነበር
@truyegasho7753
@truyegasho7753 18 күн бұрын
ኦብረሽን ያደረግነውስ እንዴት እናድርግ
@truyegasho7753
@truyegasho7753 18 күн бұрын
የኔ ወንድም በዚህ ምክንያት ችግር ውስጥ ነኝ እንዴት አረገ ላክኝህና ላወራህ