የህጻናት የቋንቋ መዘግየት ምክኒያቶች የኦቲዝም እንክብካቤና የምግብ ምርጭ

  Рет қаралды 1,182

Doctor FSH, ዶ/ር ፈቃደሥላሴ

Doctor FSH, ዶ/ር ፈቃደሥላሴ

Күн бұрын

ከዶ/ር ፈቃደሥላሴ ሄኖክ ጋር

Пікірлер: 33
@EagerLabrador-lu8lb
@EagerLabrador-lu8lb 3 ай бұрын
በርታ ዶክተር
@KitneshAyele
@KitneshAyele 8 ай бұрын
ደ/ር ለዝማሬው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ብዙ ሰው ያተርፍበታል ብዬ አስባለው በደንብ ነው ያስረዳችሁት እግዚአብሔር ይመስገን አናንተን የመሠለ ሰዎችን ስለሠጠን ተባረኩ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ፀጋውን ያብዛላቹ
@hiwottesfay1583
@hiwottesfay1583 7 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እንዴት ነህ ስለ ማህፀን እጢ ወይም ማዬማ ስለበሚባለው ነገር ልጠይቅህ ነበር ፔሬዴ 10 ቀን ድረስ ይቆያል ደሙ ብዙ አይበዛም ግን የጎገለ ሲፈስ ያስፈራል አልወደድኩም የወሊድ መቆጣጠሪያ ሰጡኝ 2 ወር ሆነኝ ምንም ደሙ ያው ነው ሌላ መፋትሔ ምን ይኖራል ሌላ አማራጭ ይኖራል ከኦፕራሲወን ሌላ እባክህ መልስልኝ
@almu6803
@almu6803 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው
@selamwongel1625
@selamwongel1625 4 ай бұрын
Hpvህመምና መፍትሄውን ብትነግረን። አመሰግናለሁ
@helenyehadgo
@helenyehadgo 7 ай бұрын
bipolar disorder በሚመለከት ሀሰተምረን pls dr
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 8 ай бұрын
ዶ/ር ሠላምክ ይብዛ
@felekengusie-yw6oq
@felekengusie-yw6oq 8 ай бұрын
ጎበዝና ጀግና ዶ/ር ነክ እግዚአብሔር ጥበብ ንና እውቀትን ይጨምርልህ እኔ በሌላ ኬዝ ትምህርትህን ስለሰማሁህ ነው
@jemo5716
@jemo5716 8 ай бұрын
ልጀ ከልጅቱ ጀምር ዘግይቶ ነበር የተናገረ ከዚያ በጣም የሚያሣዝነው በምኖርበት ኤሮፓ ገና በአምሥት አመቱ Bup ይባላል ልጀ ክትትል ከተደረገለት በዃላ የኮንሥትሬሽን ማለት konstruktion ይሉታል ማለት Adhd ነዉ ብለዉ ብቻ በጣም ነበር የተሠቃየ ልጀ በመቀጠል ከትምህርት ቤት ቀና ብሎ አይን አያይም ብለዉ ከባድ ፈተና አለፈ በአሥተማሪወች ምክንያቱም ጓደኞቹ ይቀልዱበት ነበር ከዚያ ከ10 አመት በዃላ Autism ይሉታል በነሡ ከ15 አመት በዃላ አሑን ዳግኖሥ ማለት ኦቲዝም ነዉ አሉ ግን የመጀመሪያ የሠጡት ግምታዊ ሥሕተት ነዉ ብለዉ ከ Adhd ሠርዘዉ አሑን ከ5 እሥከ 15 አመት አላወቁትም የነበረ አሑን ደሥ ያለኝ ለኔም ሖነ ለልጀ የትምህርት እና እርዳታ እየተሠጠነ አንደኛውም ይሕ አሑን እናንተ ሥለ ምግብና በተለየ ልጀ የለበሠዉን ልብሥ እኔ ተጨቃጭቄ ነበር የማሥቀይረዉ አሑን ከእናንተም ብዙ ተማርኩኝ።እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@senni-f2e
@senni-f2e 3 ай бұрын
Hello Doc. It's been a long time.
@almu6803
@almu6803 8 ай бұрын
ደህና አደርክ ዶክተርዬ ማታ ጀመርኩትና ሰራ አዳሪ ነበርኩና አሁን መስማት ጀመርኩኝ መዝሙሩ ደግሞ የህይወት ምግብ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@OliyadKebede-xy6wp
@OliyadKebede-xy6wp 6 ай бұрын
Selam Dr sila Dem(blood type) ina mininet ley endi endi negeroch aqirbilin ibaki.
@tensayshebru-rm5ho
@tensayshebru-rm5ho 7 ай бұрын
ተባረካን
@abebawyemam3926
@abebawyemam3926 Ай бұрын
ዶ/ር ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ💚💛❤️
@EagerLabrador-lu8lb
@EagerLabrador-lu8lb 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ፅጋውን ይብዝልህ
@Craftthings443
@Craftthings443 5 ай бұрын
🙏💚🙏💛🙏❤️
@lidyaadiss3714
@lidyaadiss3714 8 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እንደምን አለህ? ከአንድ ከአራት ወር በፊት ስለ( ኮርን ዲዝዝ )ጥሩ መረጃ ሰርተህ ነበር እኔ በዩትዩብ ነው የማይህ እና እባክህ(ኮላይተስ)ስለሚባለው ዲዝዝ እባክህ መረጃ ብተሰጠኝ ምናልባት ናቹራል ትሪትመንት ካለው እባክህ ሀረብ አገር ነው ያለውት በጣም ተጨንቄያለው በእንግሊዘኛ አይቼው ነበር ግን ብዙ የእንግሊዘኛ እውቀት የለኝም ፕሊስ
@EagerLabrador-lu8lb
@EagerLabrador-lu8lb 3 ай бұрын
በርታ ዶክተር
@almazbeshah9322
@almazbeshah9322 7 ай бұрын
ሰላም ዶ/ር በጣም አስተማሪ ዝግጅት ነዉ እስከዛሬ መልስ ያላገኙሁለት ጥያቄ ነዉ መልስ ያገኘሁት እዚህ UAE ቤ/ክ ዉስጥ አልፎ አልፎ አያለሁ ነገር ግን ግንዛቤዉ ያለ አይመስለኝም
@ANDREA_GABRIELE12
@ANDREA_GABRIELE12 3 ай бұрын
ኦ🤗
@jinnagetahun4355
@jinnagetahun4355 8 ай бұрын
Thank you so much Dr. FSH for what u doing for our community I don't have words for u ተባረክልን ❤. And also Melkameye(Valid) ውድድ ነው የማረግሽ የኔ ቅመም❤።
@yesemesfin8023
@yesemesfin8023 7 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ። መንፈሳዊ ህክምና ነው ። በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ህይወትን የሚአድስ ፕሮግራም ነው በርቱልን።❤
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 8 ай бұрын
ዶክተርዬ እንደምን አለህልን ውድ ግዜህን ሰተህ ስለምታገለግለን በጣም እናመስግናለን። በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን።
@habeteselassieezineh4561
@habeteselassieezineh4561 8 ай бұрын
ዶ/ር ብዙ ጥያቄዎችና ላወያይህ የምፈልገው ነገር ነበርኝ ። ባጋጣሚ የአንድ አካባቢ ልጆች ነን ምስካየ ህዙናን
@MekdiYekiristosbariya
@MekdiYekiristosbariya 7 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተር እኔ የቆዳ በሽታ ችግር አለብኝ ማለት ቡራቡሬ ሆነ እንደቋቁቻ ግን አይደለም በቀን አምስት ስድስት ጊዜ ብታጠበዉም ሳሸዉ ቆዳዬ ይሆን እየተፍተለተለ ይወጣል ማለት እንደ ጭቅቅት አይነት ነገር ደሞ ከዉሃ ስዉጣ ነጭ ይሆናል ቡን ይላል መፍትሄዉ ምንድን አረ በወላዲት አምላክ መላ በለኝ
@habeteselassieezineh4561
@habeteselassieezineh4561 8 ай бұрын
እንደምን አለህ ዶ/ር?
@almu6803
@almu6803 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@AlemtshayTilahuen
@AlemtshayTilahuen 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@almu6803
@almu6803 8 ай бұрын
ፍታዊ አይደለም ዶክተርዬ
@ayelechwordofa4473
@ayelechwordofa4473 8 ай бұрын
Dr Enameseginalen 👏👏👏
@سعيداحمد-ق8ج
@سعيداحمد-ق8ج 7 ай бұрын
እኔ ኢቶጰያ ነው ያለሁት የህቴ ልጅ(4)አመት ሁኖታል አፉን አልፈታም
@KitneshAyele
@KitneshAyele 7 ай бұрын
አፍ አለመፍታት ችግር ብቻ ነው ወይስ ሌሎች ምልክቶች አሉበት
@arfinsoulofhoney6491
@arfinsoulofhoney6491 2 ай бұрын
Hello Sir, I visited your YT Channel. Your content is very nice and interesting. I like it very much. You are regularly uploading videos with so much effort but your content does not have enough views, likes, comments. That is because your channel has several problems in your channel due to which the right audience is not coming to your channel. Your video needs some updating. Such as your SEO (0/100), ideally it should be( 70-90%) ,rank tags, video tags, description and tag volume, and attractive thumbnails that appear incomplete. Your channel's views and subscribers are very low. As a KZbin SEO Expert if you want I can work for your channel for free for 2-3 days on a test basis. Then if you like my work you’ll hire me. Thanks.
USMLE Exam & Matching to US residency Programs
1:52:51
Doctor FSH, ዶ/ር ፈቃደሥላሴ
Рет қаралды 1,1 М.
Do you choose Inside Out 2 or The Amazing World of Gumball? 🤔
00:19
One year anniversary on TikTok!
2:41:14
Doctor FSH, ዶ/ር ፈቃደሥላሴ
Рет қаралды 450
ሜታቦሊክ ሲንድሮም( Metabolic Syndrome)
4:30:29
Doctor FSH, ዶ/ር ፈቃደሥላሴ
Рет қаралды 1,9 М.
USMLE Exam Prep and Getting Ready for US Residency Programs.
2:12:00
Doctor FSH, ዶ/ር ፈቃደሥላሴ
Рет қаралды 1,1 М.
ስለ ጡት ካንሰር ግንዛቤ (Breast Cancer Awareness)
2:10:59
Doctor FSH, ዶ/ር ፈቃደሥላሴ
Рет қаралды 771
ስለ አእምሮ ጤና እንወያይ- ክፍል 2
5:05:30
Doctor FSH, ዶ/ር ፈቃደሥላሴ
Рет қаралды 509
🛑የመለወጥ ምርጫ አለህ || ዲያቆን ዘላለም ታዬ ||
1:12:46
የማህጸን እጢ( Fibroids/Myoma)
10:01
Doctor FSH, ዶ/ር ፈቃደሥላሴ
Рет қаралды 594