Пікірлер
@ShimelisTsegaye-g5o
@ShimelisTsegaye-g5o 57 минут бұрын
Demeke Zewdu is an enemy of the Amhara people
@behailubelay1621
@behailubelay1621 Сағат бұрын
ሻለቃ አጥናፉ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰማዉት ለኢትዩጵያና ለአማራ ፖለቲካ አስፈላጊ ሀሳቦች አስደምጠኸናል። ያንተ አይነት የተደበቁ ሚዛናዉያን ዉጡ እባካችሁ!!! ከኢትዮጵያ ፖለቲካ መጥፋት አይገባህም!!!
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 3 сағат бұрын
በተጠናና በጥንቃቄ በተቀናበረ ዕቅድ ተልዕኮው ተፈፅሟል። ጠላት ተደምስሧል፣ ውጊያው ተጠናቋል ማለት ሲቻል፣ (ሰርጂካል ኦፐሬሽን) የጥራዝነጠቅ ደደቦች ኣገላለፅን መጠቀም የኣፍሪካ የሆኑ ሐብቶችን ማጉደፍ ነው። ግዕዝ ተናጋሪ ክፍላችን ሃብታም የሆነ ቋንቋ ኣውርሰውናል፣ ዛሬ የኣማራ የትግሬ ዕያላችሁ ሽሚያና በዚህ ደረጃ ያላደጉትን ማንኳሰሻ ዘዴ መፍጠር ድክመት ነው። ተጨምቆ የወጣ የኣፍሪካውያን ሁሉ ቅርስ ስንል ሑሉ ምቾት ይሰማዋል ተጠቃሚውም ይበዛል። ዓፍሪካውያን በሙሉ ኣፍሪካ ፊደል ያለው ቋንቋ ዕንዳላት ዕንኳን ኣያውቁም። በዚህም ግርማዊ ቀዳማዊ ሃይለሥላሴን ከሰዋል ፣ዕንዴት ሳያሳውቀን ኣለፈ በማለት። ብዙ የጥቁር ህዝብ ኣንጋፋ ጠበቆች ሲሰሙም ቁጣ በተቀላቀለ ነው ዕስከዛሬ ለምን ተደበቀን ለምን ኣላስተማራችሑንም በሚል። ኢትዮጵያ ያሉ ባንዳዎች ግን ሊያጠፉብን ይሞክራሉ። ምን ኣይነት የደንቆሮ ትውልድ ነው የፈራው፧ ኣሳፋሪዎች።
@workuferede2235
@workuferede2235 3 сағат бұрын
ይህንንም ያጋለጠው ፋኖ ነው ፈረሱ ብአዴንማ ዝም ብሎ ይጋለብ።መዳህኒትና ምግብ እንዳይ ገባ የከለከለው ታዛዡ ብአዴን ነው።
@hailusisay1911
@hailusisay1911 3 сағат бұрын
ተቀጥቅቶ ተመልሶ ሸሽቷል የሚለው ዜና ትግሉ መቁአጫ ያጣ ያስመስለዋል ::ፋኖ ደፈጣ ሲያደረግ ወደሁአላ እንደሚሸሹ ታርጌት አድርጎ ትግሉን ምቁአጨት ቢቻል ጥሩ ነበር::
@EyobLidiya
@EyobLidiya 4 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤
@neza6422
@neza6422 4 сағат бұрын
ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ
@zack-mr4lm
@zack-mr4lm 4 сағат бұрын
ጎንደርና ሸዋ ላይ ባለፈው 34 አመት የተተበተበው የኢህአዴግ ጸረ አማራ ስሪት ከባድ ነው ወሎና ጎጃም ሰብሮ ወጥቷል
@pokekoala8615
@pokekoala8615 5 сағат бұрын
ፋኖ ቴረሪዝም ነው
@pokekoala8615
@pokekoala8615 5 сағат бұрын
ህብር ሬድዮ አገር አሸባሪ ቡደን አይሳካልህም ፀንፈኛው ተላላኪ እንደሆንክ የታወቀ ነው
@pokekoala8615
@pokekoala8615 5 сағат бұрын
ውሽት ዜና የምትረጩ ወረኞች አበራቹ ጩሁ አገረ አሸባሪዎች
@pokekoala8615
@pokekoala8615 5 сағат бұрын
ለካ ህብር ሬድዮ ፀንፈኛ ነው እንካንም ታወክ የፀንፈኛ ዘበኛ
@getachewtekie6484
@getachewtekie6484 6 сағат бұрын
የፋኖ ችግር በአካባቢያዊነት የተደራጁ በመሆናቸው በብአዴን ካድሬዎች ላይ እርምጃ ለመውሰድ ሲያቅማሙ ይታያሉ ምክንያቱም የሰፈሬ ልጅ ነው በሚል ‼️ ለዚህ መፍትሄው ፋኖ አንድ ሆኖ በማዕከላዊ ዕዝ ሲጠቃለል በበላይ አካል በሚሰጥ ትዕዛዝ በብአዴንም ይሁን በጦር አመራሮች ላይ እርምጃ ለመውሰድ ቀላል ይሆናል ‼️‼️‼️‼️
@addisustotowkaas942
@addisustotowkaas942 6 сағат бұрын
The first time advance fano feha mihcn
@Moges-vw6yp
@Moges-vw6yp 6 сағат бұрын
This kind of Government where you can find only In Ethiopia Killing innocent people by monkey ONEG SHENE Future Kings
@Moges-vw6yp
@Moges-vw6yp 6 сағат бұрын
FANO! No matter civilization no matter OROMUMA Wicked Drones you a re Super power Drones.The world is watching and Admires you. You proved Menelik's nothing Over that. God over you and Bless you
@Daniel-md7vg
@Daniel-md7vg 6 сағат бұрын
ሃብትሽ ሻለቃህ ለመሆኑ አማራ ናቸው ወይ ?ከሆኑስ አንድ ሃይል የተባለው የአማራ ፍኖ ከሆነ ከ38 % የኦሮሞ ከ6% የትግሬ ሃይል በምን ያንሳል? በጁአር ጉዳይ ኢትዮጵያ አውት ኦፍ ኦሮምያ ኢትዮጵያ ብትኔ ፍኖተካርታው እኛ ነን የስራነው ከመቸው ተረሳ ይህ አሁን የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት ተብሎ ነው የምንረሳው በሰበሩን ቦታ ስብርናቸው መቀጠል እችላለሁ ግን አንረሳም አማራ ስፊ ህዝብ ነው አሁን ግን በቃኝ ብሎ ተነስታል ቢቻላችሁ አግዙ አለበለዚያ ዝም በሉና ታዘቡ ፍኖ ብሶት የወለደው የህዝብ ስራዊት ነው ለፖለቲካ አቅም ሲደርስ አውሩ የህልውና ትግል ላይ ነን::😊
@Zemen-w7i
@Zemen-w7i 7 сағат бұрын
የፋና ተለቭዝን ግን ኢትዮፕያ ብልጽግና እያሸባረቀች እንዳለች ርሃብ እንደለከ ይገልጻሉ የህዝባቸው ስቃይ የማይገባቸው ጋዘጠኖች
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 7 сағат бұрын
አሜን. አሜን. አሜን. ቸር. ያቆየን. ! በየቦታ. በሰቆቃ. በመከራ. ወዳሉት. ሁሉ. በቸርነቱ. ይጎብኝልን. !
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 7 сағат бұрын
የወልቃይት ወጣቶች ❤❤❤ ተጠንቀቁ ከወንድሞቻችሁ አትጋጩ
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 7 сағат бұрын
የአማራ ፋኖ አመራሮች በጋራ መሰራታችሁ ደሰ ይላል አንድ አማራ መዋቅር ፍጠሩ ❤❤❤
@leweyehu-k4o
@leweyehu-k4o 7 сағат бұрын
ቀኘ ይህ ነዉ ሁለገብ ትግል ማለት።በርቱ የእኛ ወጣት ጀግኖች!!!
@solomontekelu3389
@solomontekelu3389 7 сағат бұрын
ፍን
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 7 сағат бұрын
ሰዉ በላ. ዳቢሎሶች. የጨፈጨፏቸዉ. እንደ. ወለጋና. መተከል. የጉራፈዳ. የአማራ ወገኖቻችን. አይረሱ.
@elsatesfaye312
@elsatesfaye312 7 сағат бұрын
❤❤❤❤
@merarawyinager4675
@merarawyinager4675 7 сағат бұрын
አብይ አህመድ ከተማን በመብራት ለማብለጭ ለጭ ነዋሪውን ሲያስጨንቅ ለወሎው ርሀብ ምንም አይጨነቅም ።በአንጻሩ ድሮን ሊያርከፍክፍባቸው ድሮን ይገዛል የተሰበሰበን ሰብል እያቃጠለ ነው ።ይህን አረመኔ እንቀል ።
@Bretanssa
@Bretanssa 7 сағат бұрын
ወልቃይት የባንዳ መፈልፈያ ሆኖ ቀረ? አድዋዎች እንድ እድል ብቻ ነው የሚፈልጉት
@fanetamengistu3177
@fanetamengistu3177 7 сағат бұрын
ቨግረ የላም ሠልጥነው ፋኖ መቀላቀል አለባቸው በንፁሐን የአማራ ህዝብ ዘር ጂኖሳይድ እየተፈፀመበተ ቀልድ የለም አማራ ራሱኑ በራሰን ከወደቁበት መነሳት አለባት ድል ለአማራፋኖ ከፋኝ በሀገሬ💚💛❤️
@chilotutefera6213
@chilotutefera6213 8 сағат бұрын
የአብይ ዙፍን ጠባቂ የባህርዳር ወጣቶችን ፍኖን ትደግፍላችሁ በማለት በምራብ ጎጃም በዳንግላ ከተማ በአንድ የማጎሪያ ስፍራ ውስጥ እያጎራቸው ይገኛል።
@skyhighalexander8516
@skyhighalexander8516 8 сағат бұрын
የፋኖ አመራሮች የሆነ ያልሆነ ሰበብ ከሚያበዙ ለጊዜው የሚስማሙት ለምን ወደ አንድነት አይመጡም? የቀሩትን ቀስ እያሉ እያሳመኑ መቀላቀል ይቻላሉ:: ችግሩ ያለው የበላይ አመራሮች ጋ ነው::
@emishawzenagebierel5315
@emishawzenagebierel5315 8 сағат бұрын
ሮሃ የኦነግ ሸኔን አለች ህብር ሬድዮ ደግሞ መከላከያ አሉ እውነቱ የቱ ነው?
@werkemelese7492
@werkemelese7492 8 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@werkemelese7492
@werkemelese7492 8 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SolooooVic2024
@SolooooVic2024 8 сағат бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤😊
@SamiMobile-t6x
@SamiMobile-t6x 8 сағат бұрын
Amhara is the king of king
@ShimelashAlemu
@ShimelashAlemu 8 сағат бұрын
ሕብር ሬዲዮ በርቱልን ከጎናቸሁ ነን የአማራ ፋኖ በጎጃም በጎንደር በወሎ በሸዋ ያሸንፋል ድል ለአማራ ሕዝብ።
@טטכ.ה
@טטכ.ה 9 сағат бұрын
አቶ ሀብታሙ በርታ ነገርግን አንዳንድ ቃለመጠየቅ የምትጋብዛ አቸውን እግዶችህን ደጋግመህ ከምታቀርብ በየገዜው አዳዲስ ሰዎችን ብትጋብዝ የተለያ እቀትና የትግሉን መፍታየውን እንድናውቅ እነችላለን አተ ብቻ ሳትሆን ትግሉን እንደግፉለን የምትሉ ሚዲወችም እባካችሁ ከተወሰኑ ሰወች የሚገኝ እወቀት አይገኝ ከብዙ ሰዎች የሚገኝ ገቢ እውቀት ነውና የተለያዩ ሰወችን በእግድነት ጋብዙ ውቤ ነኝ ከእስራኤል
@mekonenasfaw4805
@mekonenasfaw4805 9 сағат бұрын
ደመቀ ዘውዱ የነበረውን ክብር እያጣ ነው የጎንደር ህዝብ ወደ ፌደራል እንዳይድ የሀወት ወጋ ተክፍሏል
@silish1900
@silish1900 9 сағат бұрын
❤❤❤
@wazircell6391
@wazircell6391 9 сағат бұрын
ድል ሞት ለተፈረደበት የአማራ ህዝብ…!! ድል ለፋኖ!!!!!!
@skyhighalexander8516
@skyhighalexander8516 9 сағат бұрын
ሻለቃ ያቀረቡት ሃሳብ በጣም ትክክል ነው:: ፋኖም ይሁን ሌሎች ትግሉን የሚደግፉና ከአማራ ክልል ውጭ ያሉ ኢትዮጵያውያን እሄ ትግል በቶሎ እንዲቋጭ በየአካባቢያቸው መንግስትን ማሸበር መቻል አለባቸው:: ከዚህም አንዱ በገዳዩ መንግስት ቀንደኛ ባለስልጣናት ላይ እርምጃ መውሰድ ነው:: የአማራ ህዝብ እንደ ትግራይ ህዝብ ሆ ብሎ ወጥቶ ትግሉን ህዝባዊ በማድረግ ከተማ ውስጥ ተቀምጠው አማራን እንዴት እንደሚያጠፉ ሲፈተፍቱ የሚውሉትን ውጦ ማስቀረት እየቻለ ዝም ብሎ በድሮን መቀጥቀጡ በራሱ በጣም አስገራሚ ነው:: ሻለቃ በወለጋ ስለተመሰረተው ፋኖ ባሉት ላይ አልስማማም:: ራሳቸውን አደራጅተው ካልተከላከሉ ገና ለገና ኦሮሞ ያኮርፋል ተብሎ ዝም ብለው ሊጨፈጨፉ ነውን? ከሌላ ቦታ የመጡ ፋኖዎች ሳይሆኑ እዛው ወለጋ ተወልደው ያደጉ አማራዎች ናቸው መደራጀታቸውም ትክክል ነው::
@engidaaworke8585
@engidaaworke8585 9 сағат бұрын
ENA YALGBAGN NEGRE YARATU KEFLHAGRE FANO ANED HUNAW ANED LEKMENBARE MEMRATE YAKATAW ANED SEM ANED MERY NOW MEHON YALBET GOBZE TEGLU MEFATAN ALEBAT KALHONE GENE BEKOYE KUTRE CHGRE LEFTRE YECHLALE ENA EBAKACHEHU ANED AMHARA ANED FANO ANED MERY YENURE HULACHEHUM YETORU MERYWOCH TENGAGERACHEHU KOUCH BELACHEHU WESENU GEZA ATABAKENU HEZEBACHEN BEZU CHGRE EYDRSBAT NOW MEGUATATE YELABATEM KETAGUATATE BEZU HEZB YALEKEBNALE AGZAZU MENM LEHEZB GED YELAWEM WAYLED NOW FANO GELBTO MEGEBAT YECHLALE WESHATU NOW ALEKOLTALE GAFETO MEHAD ALBET FANO ENASHANFALEN
@1Amhara1Fanno
@1Amhara1Fanno 9 сағат бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 9 сағат бұрын
Help!!!Help!!!Help for Bugna children!!!በእኔ ዘመን ይህን ማየት በእጅጉ ያማል!!!😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tewodroswuhibe4202
@tewodroswuhibe4202 9 сағат бұрын
እውነት ነው በአማራ ባንዳ ባለስልጣን ላይ እርምጃ መወሰድ ግድ ነው አለበለዚያ ግን ትግሉ እየተጓተተ ነው የሚሄደው!!!
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 9 сағат бұрын
ድል ለታላቁ የአማራ ህዝብ ፋኖ!!!💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@H.G27
@H.G27 9 сағат бұрын
❤❤❤
@yonasHaile3631
@yonasHaile3631 9 сағат бұрын
Thank you Hiber Radio 🙏 🙏🙏
@bizuayehujeffrey7434
@bizuayehujeffrey7434 10 сағат бұрын
ወይ መከራ የፋኖ ታጋዮች አንድ ካልሆኑ ጦርነቱ ይቀጥላል ወጣቶቹም ያልቃሉ ደሀው ገበሬዎች እስከነ ቤተሰቦቻቸው እያለቁ ሲሆን በሌላ በኩል የአብይ ስልጣንም በዚህ ሁኔታ ይቀጥላል ማለት ነው
@soyegerado6831
@soyegerado6831 10 сағат бұрын
የጎንደር ፋኖ በአመለካከትና በአሰተሳሰብ አንድ አለመሆን ሄዶ ሄዶ ውጤቱ ዜሮ እንዳይሆን ያሰጋል። አሁን አንድ ሆነናል የሚሉት አመራሮች የእስክንድር ደጋፊዎች መሆናቸውን እያወቅን ፣በጠቅላላ በፋኖ ደረጃ ለሚቋቋመው (አራቱም ክልሎች) ለትግሉ አሸንፎ መውጣት አያሰጋም ወይ???