አብይ በፋኖ ተደፋፍሮ ሕዝቡ ይነሳብኛል ብሎ ፈርቷል | Hiber Radio with Dr Shewaferahu Dec 15,2024

  Рет қаралды 11,794

Hiber Radio Officials

Hiber Radio Officials

Күн бұрын

Пікірлер: 39
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 6 күн бұрын
Thanks 🙏
@MelesYambalege
@MelesYambalege 6 күн бұрын
በጣም ተመስጬነው የምከታተልህ ግን እለታዊ ዜናዎችን ባጭሩ ብታስደምጠን ብዙ ህዝብ ሲለሚከታተልህ ጥሩነው በተረፈ በርታልኝ
@demismuktar
@demismuktar 6 күн бұрын
ብልፅግና(ብልግና) ፓርቲ ያበዱ ዶክተሮች እና ሱፍ የለበሱ እብዶች ስብስብ ፓርቲ ነው ስለዚህ በሀይል መወገድ አለባቸዉ። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤
@sisaykurate9320
@sisaykurate9320 6 күн бұрын
Habtamu thank you for your kind journalism and facts about our country Ethiopia
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 6 күн бұрын
Dr Shewa Qena enamesgnalen talaq sewu
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 6 күн бұрын
Yqerta Dr Shewaferahu
@GizawAlemu-oq7yi
@GizawAlemu-oq7yi 6 күн бұрын
,ጥሩንባ የማትረቡ ልካቸውን ባታቁ ነው
@segededemissie3505
@segededemissie3505 6 күн бұрын
ስው ሆይ ....? ከዚህ ሁሉ ችግር ስቆቃ ኑሮ ለመላቀቅ ....? አንዱና ዋናው መፍቴ ....? አማራ , ኦሮሞ , ትግሬ , ጉራጌ አፋር , ሱማሌ ...? ወዘተርፈ ሳንል ...? አንድ ሆነን አንድነትን ለእንድነታችን የሚተጋ ድንቅ የኢትዮጵያ ልጂ ስናገኝና , ስንሆንም ብቻ ነው :: ይህ እውነታ ? እውን ከሆነ ....? ሁላችንም ፍቅር , እና ስላም እንደምንሆን ...? ምንም አልጠርም !!!!🙏🏿💚💛❤️
@segededemissie3505
@segededemissie3505 6 күн бұрын
እዚህ ላይ ...? አንድ ነገር ልጨምር ! እኛ ኢትዮጵያን እርስ በእራሳችን መዋጋት ....? ማንንም አናሸንፍም ! የምሸነፍም ....? ኢትዮጵያ የሆነ ...? ቢኖርም ? ባንዳና , ኢትዮጵያን ያልመስለ ብቻ ነው :: ኢትዮጵያን የመስለው እና , ኢትዮጵያ መቼም በታሪክም ተሸንፈውም ...? አያውቁም :: ግን አሁን ይህን የእርስ በርስ ....? የኢትዮጵያን ጦርነት ...? ለማሸነፍና , ለመበልጸግ ....? ዋናው አብይ ነገር ....? ለስላም , ለሁላችንም ድል የሚሆነው ....? ሁላችንም ስቅ ብለን በእውነት መነጋገር እስከቻል ድረስ ነው:: 💚❤️💛
@segededemissie3505
@segededemissie3505 6 күн бұрын
👍
@demismuktar
@demismuktar 6 күн бұрын
አብይ=666. ❤😂❤
@namanekemti8556
@namanekemti8556 6 күн бұрын
"የፈሩት ይደርሳል የጠሉት ይወርሳል!"
@segededemissie3505
@segededemissie3505 6 күн бұрын
ሁላችንም ልብ ገዝተን ....? በስላም ...? መነጋገር እስከቻልን ....? ምንም ከጦርነት , እና በስልጣን ለግዜው መኮፈስ ሌላ ...? ብዙ የምናተርፈው ....? ትልቅ የኩራት የክብር የመደስት ....? ወዘተርፈ .....? ሁሉ የደስታ ከታችም , ከላይም ...? ትልቅ የመጽደቅን ምሳሌዎች እንደምንሆን ....? እምነቴ ነው ::
@ambayealem395
@ambayealem395 6 күн бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ በአሁኑ ውቅት ከችግሩ መብዛት የተነሳ ደንዝዟል።በፍርሀት ቆፈን ውስጥ ነው ያለው። አብዛኛው ዜጋ ፋኖ ብቻ ነፃ ያወጣኛል ብሎ እያሰበ ነው።
@sadorberi1532
@sadorberi1532 6 күн бұрын
የወንበዴው መንግሥት እያደረገ ያለዉን እየተመለከትነው በዛ ምድር ከዚህ ሰው በላው አውሬ አብይ አህመድ አሊ ከመበላት የሚድን የለምና እባካችሁን በመላው አለም የምንገኝ ኢትዮጵያዊ ያን በውጭ የምንገኝ " አቴንሽን" የሚስብ ነገር ማድረግ ይገባናል :: በአስቸኳይ እርምጃ መውሰድ ሲገባ በይደር የማይቆይ ጒዳይ በየተራ እየተበላን ነው ወገን ዝም አንበል::
@sadorberi1532
@sadorberi1532 6 күн бұрын
ወገኖቼ እባካችሁን አገር ሰላም ይመሥል ሰላምዊ ኑሮ ለማስመሠል እየኖራችሁ ያላቹ ኢትዮጵያውያን እባካችሁን አሁን ያለው አደገኛ ገዳዩ አብይ አመድ አሊ የሚባል አውሬ በየተራ እየበላቹ ነው እየመነመናቹ ነው በአውሬው ከመበላት የሚድን የለም በኢትዮጵያ አሁን የሚያስገድለው አማራነት ሲሆን ቀጥሎ ኢትዮጵያዊ መሆንም የቀጣዩ ሠለባ መሆኑን አስተውሉ አውሬው ኢትዮጵያውያንንም የመብላት የቀጣዩ አላማው ነው
@voiceamhara
@voiceamhara 6 күн бұрын
በሚስጢር ሽብር መፍጠር ነው።
@ayubabera
@ayubabera 6 күн бұрын
አዳዲስ የማሊሻ ምልመላ የለም ነባሩን ከመከላከያ ጋር ተሰልፎ እየተዋጋ የነበረውን ሚሊሻ ለ5 ቀን እያሰለጠኑ ነው እንደ አዲስ ተመረቀ እየተባለ ፕሮፓጋንዳ የሚሰራው።አዲስ ተመልምሎ የተመረቀ የለም።
@Geezemebrat
@Geezemebrat 6 күн бұрын
ህዝቡ አብይና ተወናዋዮቹን አንቅሮ ተፍቶ ቢያገኛቸው አየር በጣጥሶ ቢያነዳቸው,አያ ስደንቅም ይህ ጭራቅ ያስፈጀው.1,1ሚሊዮ አማራዎች.,,1,3ሚሊዮ,ትግረያን.ኦሮሞ.ብዙ ያን ከናዚ የባሰ,በወገኑ.እንዴት እሱ.እጅ,ከገባ አይጣል፠ ሰው መሆኑ ያጠራጥራል.🙏🌜
@sadorberi1532
@sadorberi1532 6 күн бұрын
ሕይወት የተከፈለለትን ትግል አሁንም ገና እየተከፈለ መከራው ያላበቃ ትግልን የማቌሸሽና የመከፋፈል የምታቀርቡ የሚድያ ሠዎች የሰው ደም የሣንቲም መልቀሚያ አታድርጒት ጠላት ገዳዩ ይህን መከፋፈላቸውን የሚፈልገው ዜና አታቀብሉት ::
@sadorberi1532
@sadorberi1532 6 күн бұрын
ያልተማረው ዶክተር አቶ አብይ አህመድ አሊ ሳይማር በያዘው ወረቀት የበታችነት ስሜት ስለሚሠማውም ጭምር ምሁር ጠልነቱንና ምሁርን የማጥፋት ሥራው ምስክር መሆኑን በተለያዩ ንግግሮቹና በቀጣይ ያሰበውን የሠማነው ነው
@Mekoyeka
@Mekoyeka 6 күн бұрын
How is that over 3k views but only 280 likes what do you lose if you give likes such a professional media report???????
@gamerandfamilyguyfunnymome9578
@gamerandfamilyguyfunnymome9578 6 күн бұрын
አንድ ነገር አብይን የልብ ልብ የሰጠው የኢትዮጵያ ሕዝብ ኑሮ አሳልፎ ለዶላር አበዳሪ ሀገሮች ለ IMF መሣራ ሻጭ ሀገሮችሰለሠጣቸው ከኢትዮጵያ የሚፈልጉት ይህ ሥለሆነ በአሥር ሚሊዮን ሚሊዮን ቢገድል እነነሱ ትንፍሽ አይሉም ብድሩ ሀገር እንደመሸጥ እነሱ ኢትዮጵያ እንደተረከቡ ስለሚቆጥሩ አብይ ምርኩዝ ሆነውታል, አለም አቀፍ ፍርድ ገበሬው ተደራጅቶ መሥጠት ብቻ ነው መፍትሄው!
@sadorberi1532
@sadorberi1532 6 күн бұрын
ለትግሉ የማይጠቅም አንድነት የሌለውን ዚና ይዛቹ አትቅረቡ ትግሉ የሚፈልገው አንድነት ብቻ ነው መዳኛችን !!አንድነትን የሚበታትን ወሬ ለአገራችን አይጠቅም ሕይወቱን የሰጠውን ታጋይ የምቴተቹ እፈሩ ት ግሉን የሣንቲም መልቀሚያ አታድርጒት :: ት ግሉን የምንደግፍ ማናችንም ጥርጣሬ ውስጥ ይከታልና የፋኖ ታጋዮች እባችንየሚረዳችሁን አምላክ መካድ ድንግልማርያምን እንደካዳቹ አስተዋሉ ::
@segededemissie3505
@segededemissie3505 6 күн бұрын
ስው ሆይ ....? ከዚህ ሁሉ ችግር ስቆቃ ኑሮ ለመላቀቅ ....? አንዱና ዋናው መፍቴ ....? አማራ , ኦሮሞ , ትግሬ , ጉራጌ አፋር , ሱማሌ ...? ወዘተርፈ ሳንል ...? አንድ ሆነን አንድነትን ለእንድነታችን የሚተጋ ድንቅ የኢትዮጵያ ልጂ ስናገኝና , ስንሆንም ብቻ ነው :: ይህ እውነታ ? እውን ከሆነ ....? ሁላችንም ፍቅር , እና ስላም እንደምንሆን ...? ምንም አልጠርም !!!!🙏🏿💚💛❤️
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
GERE EMUN PART 209 | ገሬ እሙን ክፋል 209
39:16
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 55 М.
🔴 በልቡ የላይኛውን የሚያስብ ሰው || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
1:05:22
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 109 М.
መረጃ በዘመድኩን በቀለ ( ዘመዴ )
𝗦𝗢𝗟𝗔𝗟𝗔 𝗧𝗨𝗕𝗘
Рет қаралды 655
ቃለመጠየቅ ከህዋሀት መሪዎች ጋር እንዳያመልጣችሁ!
Horizon Free Media ሆራይዝን ነፃ ሚዲያ
Рет қаралды 1,1 М.
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН