Пікірлер
@ghionmeshesha6641
@ghionmeshesha6641 48 минут бұрын
ባቄላ የኮሊስትሮልን መጠን አይጨምርም ?
@SamuelAlemie
@SamuelAlemie 11 сағат бұрын
በጣም እናመሰግናለን የእግር ላብና ሽታን እንዴት ማጥፋት ይቻላል ስለዚህ መረጃዎችን ብሰጡኝ በጣም ደስ ይለኛል
@مريمداني
@مريمداني 11 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@MahamadAwel
@MahamadAwel 12 сағат бұрын
የሚያንቅ እንቅርትመድሀኒት
@TuruneshEmana
@TuruneshEmana 12 сағат бұрын
Dr maye God blesse you for sharing good knowledge
@TarikuMohe
@TarikuMohe 13 сағат бұрын
Ishe dingile wosadu yem cowutisi lamin noo isti brother
@etafraw9993
@etafraw9993 19 сағат бұрын
❤❤❤❤
@etafraw9993
@etafraw9993 19 сағат бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤
@AwolMobile
@AwolMobile 20 сағат бұрын
Allh yicamara wandame
@AlachewAbay
@AlachewAbay 23 сағат бұрын
ግልፅ ነው
@ShukriaMussa
@ShukriaMussa 23 сағат бұрын
ሰለም እኔ ጥፍሬ ነጭ ነገር አለዉ እና መደሀኒቱ ምንድነዉ😊
@Jshs111Medi
@Jshs111Medi 23 сағат бұрын
ዶክተር በናትህ በግል የምጠይቅህ ነበረኝ እዳታልፈኝ ወይ ስልክ አስቀምጥል
@Negerbedelala
@Negerbedelala Күн бұрын
እኔምለው ኮርስትሮል ማለት ስብ ነው ወይስ አላስፈላጊ ደም?
@Negerbedelala
@Negerbedelala Күн бұрын
ምን ማለት ነው የ እጅ መርገብገብ?
@Addis-Subscribe
@Addis-Subscribe Күн бұрын
እናቴ ኪዳነምህረት ትጠብቀን ከደዝ አይነት በሽታ በጣምም ነው የምፈራው❤❤
@chth9545
@chth9545 Күн бұрын
🥰🥰🥰🌹🌹🙏🙏🙏👍👍👍
@PkPk-io7vl
@PkPk-io7vl Күн бұрын
ሹክረን🎉🎉🎉
@MesfinJabe
@MesfinJabe Күн бұрын
Very Good
@sadiyamehdi2616
@sadiyamehdi2616 Күн бұрын
እነታቹን የምቶዱ አትለፉኝ እነቴ ደም ግፍቷ190 ወቶበተል የምተቁት ማደኒት ካለ😢
@Sead-q8p
@Sead-q8p Күн бұрын
አሚን
@hanaBakala
@hanaBakala Күн бұрын
Sijamr.kachersech.bahole.indet.tamelse.tetagnelach.wadematateb.naw.eney.yamrotew.balien.endet.farewelaw.shntem.eshenelaw
@Egerhis
@Egerhis Күн бұрын
ያልተገረዘ ካለ ሀይ በሉኝ ሴቶች❤
@FanuFan-i5f
@FanuFan-i5f 2 күн бұрын
❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@سميره-ذ6س
@سميره-ذ6س 2 күн бұрын
❤❤❤❤
@سميره-ذ6س
@سميره-ذ6س 2 күн бұрын
6:45 ❤
@سميره-ذ6س
@سميره-ذ6س 2 күн бұрын
6:45 ❤
@سميره-ذ6س
@سميره-ذ6س 2 күн бұрын
❤❤❤🎉
@سميره-ذ6س
@سميره-ذ6س 2 күн бұрын
እናመሰግናን
@سميره-ذ6س
@سميره-ذ6س 2 күн бұрын
❤❤❤❤
@MakidaAbdo
@MakidaAbdo 2 күн бұрын
እኔን በጣም የገሰኛል ምን መድረግ አለቢኝ😊
@faiza-g7w
@faiza-g7w 2 күн бұрын
❤❤❤
@EfrataEfrata-wq4rt
@EfrataEfrata-wq4rt 2 күн бұрын
እመብርሃን አንች ጠብቂን🙏🙏🙏🙏
@SideMummeid
@SideMummeid 3 күн бұрын
😂😂😂😂
@kidistkasa
@kidistkasa 3 күн бұрын
ይሔ የጥፍር ላይ ሰረዝ ከልጅነቴ ጀምሮ አለ
@H.ayukaaaa
@H.ayukaaaa 3 күн бұрын
Ketenagerekachew melketoch adegnaw alebegn ye Allah du'a aregulegn 😔😢
@JanatALHbsy-v4j
@JanatALHbsy-v4j 3 күн бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር በጣም ጥሩ ምክር ነው 🙏
@HdbGsh-k5w
@HdbGsh-k5w 3 күн бұрын
ተ😂😂😂😂😂😂😂የተመታህ😢😢
@HdbGsh-k5w
@HdbGsh-k5w 3 күн бұрын
😂😂😂
@እማዬ
@እማዬ 3 күн бұрын
እኔ ስለ እሱ ወሬ አይመለከተኝም ኮሜንቴን ላነብ ነው የመጣሁት ሚያዝናናኝ እሱ ነው
@Derertu12-x3s
@Derertu12-x3s 3 күн бұрын
ዶክተር እባክህ እች ጥይቅ ማልስ ካዎንድ ግአር ግንይናት ካለለ ድግል ይትፋል ዎይ
@Emanabdella-tx8og
@Emanabdella-tx8og 3 күн бұрын
ሰላም ዶክተር በአንገት ለይ ትንሽዬ እብጠት አያለሁ የእጅ ጣት ጥፍሬ ላይም መስመር ነገር ይታያል የመስመሩ ቀለምም ብናማ ሰረዝ ነው እና ዶክተር ምን ይመክሩኛል
@Emanabdella-tx8og
@Emanabdella-tx8og 3 күн бұрын
ሰላም ዶክተር በአንገት ለይ ትንሽዬ እብጠት አያለሁ የእጅ ጣት ጥፍሬ ላይም መስመር ነገር ይታያል የመስመሩ ቀለምም ብናማ ሰረዝ ነው እና ዶክተር ምን ይመክሩኛል
@አልሀምድሊላህ
@አልሀምድሊላህ 3 күн бұрын
ለቤትህ አድሥ ነኝ ግን በጣም ነው የገረመኝም ትምርቱንም እወሥዳለሁ በረካሁን ጠክር❤❤❤
@Sebla-w4h
@Sebla-w4h 3 күн бұрын
ቦርጭ ብቻ እዲጠፋ ነበር የጀመርኩት ግን ቦርጭ ሳይጠፋ ቀረ ምን ይሻላል
@SenayitAklilu
@SenayitAklilu 3 күн бұрын
ተባረክእናመሰግናለን
@AmryaAbayi
@AmryaAbayi 3 күн бұрын
አለህ ሆይ አንቴ ጠብቃን 😢😢😢😢😢
@afrani1038
@afrani1038 3 күн бұрын
ኢኔ ጎሮሮዬን ስተኘ የፈነል
@Genetketemawu
@Genetketemawu 3 күн бұрын
ሰላም ዶክተር አድስ ቤተሰብ ነኝ ❤ዶክተር በማርያም እደው በፈጣሪ ጥያቄየን እድትመልስልኝ እጠይቃለሁ 😢 የምኖሮው አርብ ሃገር ሲሆን ደም ማነስ አለብኝ እናም የይነር እጥረትም አለብኝ ያለሁበት ሃገር ጦስለነበር የሆነ ቀን ከፎቅ ላይ በደረጃ በድንጋጤ ስሮጥ ደረጃ ላይ ወደኩ እራሴን አልመታኝም መጨረሻ ደረጃ ስለነበር የወደኩት ብዙም አልጎዳኝ ግን በሁለተኛው ቀን ከባድ የእራስ ማዞር ገጠመኝ ከተኛሁበት ለመነሳት ስላልቻልኩ ለ 1 :00 ያክል ቆዬሁ ህክምና ሂጄ ደም ማነስ የለብሽም ቢታምንም ጥሩ ነው አሉኝ ምናልባት ጆሮሽ ተነቃንቁ ይሆናል ብለው Betaserc ሰጡኝ ከወራት በኋላ ተቀይሮ እርሳ ማዞር መጣ ስለፈራሁ ሲቲስካን ምረመራ አደረኩ ምንም የለም አሉኝ አሁላይ በሃይለኛው ማዞር እና በሃይለኛው የሰውነት መዛል ገጠመኝ ደም ማነስ ከታየው 4 ወር ሆነኝ እናም ግራ ግብት አለኝ ምን አይነት ምርመራ ላድርግ??😢😢 ሴትዮየም ምንም አልተረዳችኝ የጆሮ መናጋት የሰውነት መዛል እና እራስ ማዞር ያጋጥማል? ጆሮዬ ላይ ምንም አይነት ህመም የለኝም!! ስላበዛሁምክ ይቅርታ ግን አደራ መልስልኝ😢
@IdenM-r1h
@IdenM-r1h 4 күн бұрын
ሠው ሆኖ አለመጨነቅ አይቻልም❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@IdenM-r1h
@IdenM-r1h 4 күн бұрын
እናመሠግናለነ❤❤❤❤❤❤
@MeseretAseffa-u4i
@MeseretAseffa-u4i 4 күн бұрын
ደኩተር እናመሰግናለን