የፊት ቆዳን በፍጥነት የሚያስረጁ 8 ምግብና መጠጦች 🔥 ከነዚህ ራቁ 🔥

  Рет қаралды 213,463

Doctor Addis

Doctor Addis

Күн бұрын

Пікірлер: 174
@DoctorAddis
@DoctorAddis 2 жыл бұрын
*ለሌሎችም* *እንዲደርስ* #LIKE👍🏽 እናድርግ! 🔔 ❤️👍🏽 #Share #Comment አንጀትን የሚያፀዱ 10 ድንቅ ምግቦች kzbin.info/www/bejne/jmKnl4dsZbOieKc **************⬇️************* ኩላሊትን ከጥቅም ውጪ የሚያደርጉ 11 ልምዶች kzbin.info/www/bejne/bIm8gH54nc97j7s **************⬇️************* የደም ማነስ እንዳለባችሁ ጠቋሚ 9 ምልክቶች kzbin.info/www/bejne/oIe8Xn6Hd8uorKM **************⬇️************* የፊት እርጅናን የሚከላከሉ 13 ምግቦች kzbin.info/www/bejne/npakqaiPfL2rmck **************⬇️************* የመርሳት ችግርን የሚዋጉ 10 ምግቦች kzbin.info/www/bejne/jnbQaomoYpmfoMU **************⬇️*************** ኮሌስትሮል መጨመሩን ጠቋሚ 7 ምልክቶች kzbin.info/www/bejne/n3bdi6Wmf5mYrck **************⬇️*************** ለኩላሊት ጠጠር ቁልፍ የሆኑ 7 ምግቦች kzbin.info/www/bejne/oYakanmad52UY5I **************⬇️*************** ውሀን ስትጠጡ የምትሰሯቸው 7 ስህተቶች kzbin.info/www/bejne/iqjOhJqYl92pibs **************⬇️*************** የነጭ ሽንኩርት በማር 11 ድንቅ ጥቅሞች kzbin.info/www/bejne/f2SzomV8bbVojc0 **************⬇️*************** ያጋጠማችሁን እጥረት ጠቋሚ 15 ምልክቶች kzbin.info/www/bejne/nKHTp4CrnNytZs0 **************⬇️*************** እንደበላችሁ ወዲያው ማድረግ የሌለባችሁ ነገሮች kzbin.info/www/bejne/h4bVaqSKZraMqLc **************⬇️*************** ኩላሊትን የሚያፀዱ 10 ምግብና መጠጦች kzbin.info/www/bejne/bXK5aatmg6qrmac **************⬇️*************** ስኳርን ለ 1 ወር በማቆም ብቻ የሚገኙ ጥቅሞች kzbin.info/www/bejne/n2mlqp6aoMqertE **************⬇️*************** የተዘጉ የደም ቧንቧዎችን የሚከፍቱ 12 ምግቦች kzbin.info/www/bejne/fXfan4R3iNt_p68 **************⬇️*************** የተልባ 8 አስደናቂ የጤና ጥቅሞች kzbin.info/www/bejne/b33Qd5V7jL-mgKc **************⬇️*************** የፊት እርጅናን የሚከላከሉ 13 ምግቦች kzbin.info/www/bejne/Zmq4k5eFlrCmms0 **************⬇️*************** ለቆዳ ችግሮች 5 ትክክለኛ መፍትሔዎች kzbin.info/www/bejne/mpOohoxmrstgnqc **************⬇️*************** 13 አስደናቂ የቴምር የጤና ጥቅሞች kzbin.info/www/bejne/p4fGYYSYp9p3Zs0 **************⬇️*************** የፊት ቆዳን የሚያስረጁ 8 ምግብና መጠጦች kzbin.info/www/bejne/nprNZWCPnZxka7s **************⬇️*************** የቫይታሚን D እጥረትን ጠቋሚ ምልክቶች kzbin.info/www/bejne/gaSZqHt_qZZokMk **************⬇️*************** የኮሌስትሮል መጠንን ለመቀነስ 12 ምግቦች kzbin.info/www/bejne/p36womaipMprb6s **************⬇️*************** ለፀጉር መሳሳት እና መነቃቀል 11 መፍትሄዎች kzbin.info/www/bejne/nHrTnpWmiKiBe8U **************⬇️*************** ኩላሊትን አደጋ ውስጥ የሚጥሉ 11 ልማዶች kzbin.info/www/bejne/e57EZKlpp6mliq8 **************⬇️*************** 11 አስደናቂ የጥቁር አዝሙድ የጤና ጥቅሞች kzbin.info/www/bejne/iqDPfoyef9J9fKs **************⬇️*************** የአእምሮ ብቃትን የሚጨምሩ 10 ምግቦች kzbin.info/www/bejne/iqC1lIt9ma5ja9E **************⬇️*************** 5 የስኳር መጠን ከፍ ማለቱን ጠቋሚ ምልክቶች kzbin.info/www/bejne/maPbpaRshMeiqpI **************⬇️*************** ቦርጭ እና ውፍረትን ለማጥፋት 14 ምግቦች kzbin.info/www/bejne/rJPGiZZ_nrqCZtU **************⬇️*************** የእርድ ሻይ 8 አስደናቂ የጤና ጥቅሞች kzbin.info/www/bejne/l6TXaZ14pr2DqKM **************⬇️*************** ጨው በፍጥነት መቀነስ እንዳለባችሁ ጠቋሚዎች kzbin.info/www/bejne/e6KreWifiL-Go6M **************⬇️*************** የኮሌስትሮል መጠንን ጠቋሚ 7 ምልክቶች kzbin.info/www/bejne/qaGZg4emqpd9ipI **************⬇️*************** የቡና አስደናቂ 9 የጤና ጥቅሞች kzbin.info/www/bejne/sGSoXp-Ked1ofbM **************⬇️*************** ሰውነታችሁ ያለበትን እጥረት ጠቋሚ 8 ምልክቶች kzbin.info/www/bejne/i3_KZoeEYriosKc **************⬇️*************** የነርቭ ህመምን የሚከላከሉ 8 ንጥረነገሮች kzbin.info/www/bejne/mIrPmIWZbLeIack **************⬇️*************** በሴቶች ላይ የሚታዩ 8 የካንሰር ምልክቶች kzbin.info/www/bejne/mJS1lWB_gbKCo5I **************⬇️*************** የደምግፊትን ለመቀነስ 9 ምግብና መጠጦች kzbin.info/www/bejne/poSZlp2KndN-l5Y **************⬇️*************** የሻይ 10 አስደናቂ የጤና ጥቅሞች kzbin.info/www/bejne/ql6wq4GQlLyjf8U **************⬇️*************** 9 የጉበት በሽታ ምልክቶች kzbin.info/www/bejne/sJTHmZ-md5mnaq8 **************⬇️*************** 8 የሙዝ አስገራሚ ጥቅሞች kzbin.info/www/bejne/rZzahWmDnb6SqpI **************⬇️*************** የሎሚ ውሀ 7 አስደናቂ ጥቅሞች kzbin.info/www/bejne/nnSoequbgsiJaMU **************⬇️*************** በሽታ የመከላከል አቅምን የሚጨምሩ 10 ምግቦች kzbin.info/www/bejne/kJmbamSIjLWLjJI **************⬇️*************** 10 የታይሮይድ/እንቅርት ህመም ምልክቶች kzbin.info/www/bejne/qITWdH6Ni8yGfaM **************⬇️*************** ጉበትን የሚያፀዱ 11 ምግብ እና መጠጦች kzbin.info/www/bejne/Z5almmCClMqIbcU **************⬇️*************** የነጭ ሽንኩርት ውሀ 11 የጤና ጥቅሞች kzbin.info/www/bejne/omq0nZWch9Cfp7M **************⬇️*************** እንቁላል ድጋሜ ከመግዛታችሁ በፊት ይህን እወቁ kzbin.info/www/bejne/hXqcfI2KacR3jc0 **************⬇️*************** 13 የቴምር አስደናቂ የጤና ጥቅሞች kzbin.info/www/bejne/epukiZeJl7efZ8k **************⬇️*************** ከባድ የቫይታሚን D እጥረት ምልክቶች kzbin.info/www/bejne/e37InINnis2Fers **************⬇️*************** 8 የተልባ አስደናቂ የጤና ጥቅሞች kzbin.info/www/bejne/qGOkXniZeb97Z6s **************⬇️*************** 5 አደገኛ የስኳር በሽታ ምልክቶች kzbin.info/www/bejne/gnXdq5Z6gtynjNU **************⬇️*************** የአፕል ሳይደር ቪኒገር 4 አስደናቂ የጤና ጥቅሞች kzbin.info/www/bejne/mmnHoYNji7adiMk **************⬇️*************** ስኳርን ለ30 ቀን ብታቆሙ ምን ይፈጠራል? kzbin.info/www/bejne/iafCfIuij7-nppo **************⬇️*************** የቀይስር 8 አስደናቂ የጤና ጠቀሜታዎች kzbin.info/www/bejne/m2KwaZyeqrGppMU **************⬇️*************** የኩላሊት በሽታን ጠቋሚ አደገኛ ምልክቶች kzbin.info/www/bejne/Y4Sod6uZh8iDr9U **************⬇️*************** ኩላሊትን ከጥቅም ውጪ የሚያደርጉ 9 ልምዶች kzbin.info/www/bejne/boa2foOseJ5rmdU **************⬇️*************** የራስ ምታት አይነት እና መፍትሔዎች kzbin.info/www/bejne/eWOxhmltnreljq8 **************⬇️*************** የሆድ መነፋትና የጨጓራ ህመም መፍትሄዎች kzbin.info/www/bejne/eGSmmKqmhqemeNk **************⬇️*************** 8 የልብ ድካም ምልክቶች ( አትዘናጉ ! ) kzbin.info/www/bejne/oJuocqWBfLaHbqM **************⬇️*************** ለወር-አበባ ህመም ተፈጥሮአዊ መፍትሄዎች kzbin.info/www/bejne/hKHEkKyihqqGfqM **************⬇️*************** የ16 አመት ትዳር አስደናቂ ፍፃሜ kzbin.info/www/bejne/p6jUYYqOdqepoaM **************⬇️*************** በደም አይነታችሁ መሰረት ይህን ተመገቡ kzbin.info/www/bejne/emmsk4yVr9lksLs **************⬇️*************** ሰውነት ያለበትን ችግር ጠቋሚ 7 ምልክቶች kzbin.info/www/bejne/j6WapZ2uZ56Baq8 **************⬇️*************** የ 3 ወር ትውውቅ ትዳር የማይታመን ፍፃሜ kzbin.info/www/bejne/bJfRhoeln6qNpdE **************⬇️*************** የቡና 9 አስገራሚ የጤና ጥቅሞች kzbin.info/www/bejne/raHQk6GgqphrkJo **************⬇️*************** እነዚህ ፈሳሾች ከብልትሽ ከወጡ እርምጃ ውሰጂ kzbin.info/www/bejne/a5qyoYmdYtxneas **************⬇️*************** የድንግልና አይነቶች kzbin.info/www/bejne/pKWnaqycnNN4qqs **************⬇️*************** ፊታችሁን በፍጥነት የሚያስረጁ 7 ምግቦች kzbin.info/www/bejne/iHzXpmmnr9l8eLc **************⬇️*************** የጎን ቦርጭን ለማጥፋት kzbin.info/www/bejne/iIjEgHd7d8h1nZI **************⬇️*************** ቦርጭ እና ውፍረትን ለማጥፋት የሚረዱ ምግቦች kzbin.info/www/bejne/d6mUm5VjiZeFq5Y **************⬇️*************** ሁሌም አንቺን እንዲናፍቅ ለማድረግ kzbin.info/www/bejne/q6S8foh4fayJfMk **************⬇️*************** የሰውነት ሸንተረር ( Stretch Mark) ለማጥፋት kzbin.info/www/bejne/jKHUZn2Og9ejocU **************⬇️*************** ለስንፈተ ወሲብ ቀላል ተፈጥሮአዊ መፍትሔ kzbin.info/www/bejne/mmaXeH56hJqmj68 **************⬇️*************** ጨው ማብዛታችሁን የሚያሳዩ አደገኛ ምልክቶች kzbin.info/www/bejne/hni1fKqfgtGgi6s **************⬇️**************** ለቡግር እና ማድያት መፍትሄ kzbin.info/www/bejne/e3u6hKyJgJibgs0 **************⬇️**************** 20 አመት በሴጋ ሱስ የተሰቃየው ወጣት kzbin.info/www/bejne/eoGqaGeah9x0n7c **************⬇️**************** ስለ ሴጋ ሱስ አስገራሚ ዝርዝር ጉዳዮች kzbin.info/www/bejne/enKxXpicrrykp7c **************⬇️**************** ከሴጋ ሱስ ለመላቀቅ ቁልፍ መመሪያዎች kzbin.info/www/bejne/nqSogGWlppZ3arM kzbin.info/door/6xyWhsHfbpuT6s1TMe8WBw ☝🏿 ☝🏿ወሳኝ መረጃዎች ☝🏿☝🏿 *****ለጤና- ለትዳር-ለፍቅር**** ********💚💛❤️********** ✊🏾✊🏾 LOVE YOU ALL✊🏾✊🏾
@deboradebora1445
@deboradebora1445 2 жыл бұрын
Hhh
@ኩብራቢት
@ኩብራቢት 2 жыл бұрын
ጥያቄነበርኚዶክተርእደትማገኝትእችላለሁ
@RayaRayuma-x5p
@RayaRayuma-x5p 2 жыл бұрын
ደኩተር እባክህ ለኔ ተባበረኝ🥺አፌ ትንሽ ሰፋ ብሏል ምን ልጠቀምበት እንዲቀንስ
@jamestemam2185
@jamestemam2185 2 жыл бұрын
ibakih sile inkilf itot ina meftihew nigeren
@jamestemam2185
@jamestemam2185 2 жыл бұрын
ibakih sile inkilf itot ina meftihew nigeren
@Nagesaababaacheso
@Nagesaababaacheso 2 жыл бұрын
ስለምትሰጠቼዋ ምክሮች ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ቃል የለኝም ጤና እና ርጅም እድሜ ተመኘሁ ግን በውጥ ልያግኜህ እፈልጋለሁ 🙏
@ቲጂየተክልዬወዳጂቲዩቡ
@ቲጂየተክልዬወዳጂቲዩቡ 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣክ ዶክተርየ እና ታዳ እኛ እነ ሸቃሊት ብዙዎቹን እንጠቀማቸዋለን ወገባችንን በስራ ፊታችንን በነዚህ ምግቦች ጨረስናቸው አንድ ልጂ እንኳ ሳንወልድ አርጂተን ቁጭ አይይ 🥺😥
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri 2 жыл бұрын
😁😁 አይዞን ለኛም ቀን ይወጣል እንደ መሸ አይቀርም ይነጋል
@zd4416
@zd4416 2 жыл бұрын
😂😂🥰🥰🥰
@zd4416
@zd4416 2 жыл бұрын
የኔ ዉዲ አይዞን
@tsehayenegash8394
@tsehayenegash8394 Жыл бұрын
beka enien agbign
@ሳቅበሳቅሱ6ሱ
@ሳቅበሳቅሱ6ሱ 3 ай бұрын
አይዞን😢
@meskeremmeskerem5596
@meskeremmeskerem5596 2 жыл бұрын
ዶክተር እውነት ከልቤ ነው የማመሰግነው አብዛኛዎቹ እኔ በጣም የምወዳቸው እና ተጠቃሚ ነበርኩ ግን ከዚህ በኋላ ቻዎ ብያለሁ ተባረክልኝ
@hiruteshetu3880
@hiruteshetu3880 Жыл бұрын
ዪቱብ
@getsolomon
@getsolomon 2 жыл бұрын
ዶ/ር አዲስ ጥሩ አስተምሮ እና መረጃ ስለሰጠህን ከልብ እናመሰግናለን !!በርታልን።
@bezuasefa1648
@bezuasefa1648 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር አስተማሪ ፕሮግራም ነው ያቀረብክልን እናመሰግናለን
@meskrmegrma2018
@meskrmegrma2018 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር ለምትሰጠን ትምህርትና ምክር በጣም እናመሰግናለን
@mercyHadgu
@mercyHadgu 3 ай бұрын
Thanks a lot. Dr Addis for your advice .God blessed you & your families .🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@znbeznbe3821
@znbeznbe3821 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ ! ስለ ጤና ምክርክ ክልብ አመስግናለው ሰላሙን ያብዛልክ 🙏👍👍
@abebamiki4193
@abebamiki4193 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን በጣም እናመሰግናለን ዶክተርየ
@kudherkadher9305
@kudherkadher9305 Жыл бұрын
እናመሰግናለን doctor ጥሩ ትምህርት ነዉ
@eyobfissahaye4948
@eyobfissahaye4948 2 жыл бұрын
ዶር ኣዲስ እግዚኣብሔር ይባርክህ!!!!! ካንተ ብዙ ተምሬአለሁ!!!!
@mom1845
@mom1845 2 жыл бұрын
Tnx doc
@muluembetrhinan7021
@muluembetrhinan7021 2 жыл бұрын
እንኮን ደህና መጣህ ዶክተር እግዚአብሄር ይሰጥልን
@babyflower5176
@babyflower5176 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን ዶክ እናመሰግናለን🙏🙏
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 2 жыл бұрын
እግዝያብሔር፣ረጅም፣እድሜ፣ከጤናጋር፣ያድልልን፣ዶክተራችን
@Azzistyle
@Azzistyle 2 жыл бұрын
ምርጥ መረጃ ነው ዶክተር እናመሰግናለን
@semutimohammed
@semutimohammed 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር 👍
@genettesfaye105
@genettesfaye105 2 жыл бұрын
Thanks Dr for sharing your knowledge.
@marimadawud608
@marimadawud608 2 жыл бұрын
Thank You Doctor.
@tsedeniaendale5934
@tsedeniaendale5934 2 жыл бұрын
ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ! በተለያየ የጤና ችግር እየተሳቀየ ላለው ማህበረሰባችን እንዲህ መልካሙን መንገድ የሚያሳዩንን አስተማሪዎች ያብዛልን! "ያገኘኸውን/ሽውን ብላ/ዪ፤ ያገኘሁትን በላለው፤ ገና 40 ዓመት ስላልሞላህ ዝም ብለህ አስገባ" የሚለው ጎጂ ንግግር ተረት ሆኖ መቅረት አለበት። ከዚህ በፊት በደም ዓይነት ስለመመገብ ትምህርት ሰጥተሃል? ይህ የአመጋገብ ስርዓትም ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ በደንብ ገብቶኛል። እኔ አንድ ከCNS ጋር የተገናኘ ህመም አለብኝም፤ የሚሰማኝን ህመሞች ሁሉ ከእርሱ ጋር ነበር የማገናኘው። "Ethio family tube" የሚባል ቻናል ላይ ለ "ኦ" የደም ዓይነት ከሚከለከሉ ምግቦችና መጠጦች ዝርዝር ውስጥ አንዱ ቡና እንደሆነና ቡና ለዚህ የደም ዓይነት ሰዎች የሚያስከትለውን ጉዳት አይቼ ጥቂት ቀን ትቼ ሞከርኩት። ጠዋት/ምሳ ሰዓት ላይ እጠጣ የነበረው ቡና ነበር ለካ በአንድ ሌሊት ውስጥ 3 ወይም 4 ጊዜ እንድነቃ እና በነቃውም ቁጥር ጨጓራዬ እያቃጠለኝ ስለማገኘው ውሃ ጎንጨት ብዬ ተመልሼ መተኛት የነበረብኝ። የዓይኖቼ ቆቦች ላይም ውጥር የማለት ደግሞም በጣም የመክበድ ስሜት ይሰማኝና ቀን በቀን ራሴን ያመኝ የነበረውም በዛ ምክንያት ነበር። ቡናና ቀዩን ሻይ በመተዌ እነዚህ ሁሉ ችግሮቼ ተወግደዋል። የእህቴም ደም እንደ እኔው ነው፤ ቡና ስትጠጣ እንቅልፍ የማጣትና የልብ ድካም ችግር ነበረባት። "ቢ" የደም ዓይነት ያላችሁ ወገኖቼ ደግሞ ቢያንስ የዶሮ ስጋና ቲማቲም ብታቆሙ መልካም ነው። በእጃችን ላይ ያለውን ወርቅ (ጤና) እንደ መዳብ እንዳንቆጥረው እንጠንቀቅ። ጤና ይስጣችሁ! ❤
@yalemkassa2067
@yalemkassa2067 3 ай бұрын
ዶክ ወንድሜ ከተፀዳዳ 3ኛ ቀኑ ነዉ እንደዚህ ዪገጥማል ወዪ ፕሮግራምህ በጣም ጥሩ ነዉ ቀጥልበት
@tiegestiteame6610
@tiegestiteame6610 2 жыл бұрын
Docter btami enamesegenalen edmen tsenan yhabka fetari kubur
@ahirabdul5460
@ahirabdul5460 2 жыл бұрын
Thank You Dr 💯👌👌
@eseyastekie4807
@eseyastekie4807 2 жыл бұрын
Thanks a lot . That was fascinating!!!
@ወዬነኝየአባቴዳይመንድ
@ወዬነኝየአባቴዳይመንድ 2 жыл бұрын
Thank you doctor🙏💓
@kiya9068
@kiya9068 2 жыл бұрын
Enmeseginalen Doctor
@rahelasfeha3753
@rahelasfeha3753 2 жыл бұрын
በጣም አመስግናለሁ ስለምታቀርባቸው ምክሮች ትምህርቶች ተባረክ
@طيبهالعتيبي-و8ر
@طيبهالعتيبي-و8ر 2 жыл бұрын
እረ ዶክተር እኛ አረብ ሀገር ያለነው የፈለግነውን ምግብ ማገኝት ስማንችል ያገነውን እንበላለን እና ፌቴ በጣም ተበላሽቷል እራሴን በመስታወት ሳየው ያስጠላኛል 😥😥😥😥😭😭😭😭😭😭
@የአባዬናፋቂነኝአባበጀነት
@የአባዬናፋቂነኝአባበጀነት 2 жыл бұрын
እኔም እዳንቺ ነው መስታወት ያለበት ባልሄድ ደስታው አልችለውም
@MmMm-zq4cc
@MmMm-zq4cc 2 жыл бұрын
Firafire na atikilit ke ruzu ga m bihon bilu wiha bedenib tetu wetet na leben tetu.. Chekolet 1 bicha beqen kemigibi behala bilu yitefal fetchu lay yalew neger..
@merriam6681
@merriam6681 Жыл бұрын
የኒ ዉድ እኒ ብጉር እየጀመረኚ ነዉ
@ekramasma5271
@ekramasma5271 Жыл бұрын
Ere atamari mibelaw yata sew balebet anchi yefelekut yalfelekut tyalesh
@alainn5831
@alainn5831 Жыл бұрын
እኔም እንዳዛ ናው
@ዜድሻሀበሻዋ
@ዜድሻሀበሻዋ 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ድክተር🙏🙏🙏
@lemlemtube
@lemlemtube 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ወንድማችን
@sofiya1349
@sofiya1349 2 жыл бұрын
እናምግናለን ዱክተር ቆየልን
@netsanetgetaw9125
@netsanetgetaw9125 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርዬ 😍😍😍
@betelhemnokia8549
@betelhemnokia8549 2 жыл бұрын
Kelib Enamesegnalen Doctor
@boriboyprieto5056
@boriboyprieto5056 2 жыл бұрын
Good morning Friend idol. Thanks for sharing your story.
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 2 жыл бұрын
በጣም በጣም በጣም ተባረክ ፡፡
@monuamohammed120
@monuamohammed120 2 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ዶክተር
@chogxi1017
@chogxi1017 2 жыл бұрын
በጣም እኔናመስግናለን 🙏
@Health750
@Health750 2 жыл бұрын
thanks
@hilmmelmelekgojjam3596
@hilmmelmelekgojjam3596 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ደክተር
@TizitaTubeትዝታ6
@TizitaTubeትዝታ6 2 жыл бұрын
thanks 👌
@munatahi3386
@munatahi3386 2 жыл бұрын
Thank you💝💝💯
@user-ez9le6sc1n
@user-ez9le6sc1n 2 жыл бұрын
Hi dr, educate us abiut Prostate enlargement thank
@aduadu9102
@aduadu9102 Жыл бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@wubtub5313
@wubtub5313 2 жыл бұрын
Thank you doctor
@rahelbelete2594
@rahelbelete2594 2 жыл бұрын
Thank u
@semiethiotub
@semiethiotub 2 жыл бұрын
Thank You
@jamestemam2185
@jamestemam2185 2 жыл бұрын
inaki sile inkilf itot ina meftihew nigeren
@Muna-bn7rx
@Muna-bn7rx Жыл бұрын
እናመስግናለን
@እሙጅሆርሸዋYouTube
@እሙጅሆርሸዋYouTube 2 жыл бұрын
ዘነቡ ሰላም በህልማችን ስለ ቡድኑ የሚኮንነውን ምን ያህል ደስ ይለኛል እኔ ጋ ዘመድ ብሆን ደስ ይለኛል ሽግግር አመሰግናለሁ መልካም የስራዘመን አላህ ገላገለኝ በደጋሚ ገልጸውልኛል
@zmamberaki5030
@zmamberaki5030 2 жыл бұрын
Woww dess ym8l tmrt new thnkyou amesgnalew
@elsabat9927
@elsabat9927 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@sabanegussa2240
@sabanegussa2240 2 жыл бұрын
Thanks doctor
@yourfavfigureskater21
@yourfavfigureskater21 2 жыл бұрын
እስቲ እባክህን ወንድሜ high cholesterol አለብኝ ።ለዚህ የሚሆን ቫይታሚን አድቫይስ አድርገኝ።አመሰግናለው
@ዛፉጋልአክሱምፂዮንማርያም
@ዛፉጋልአክሱምፂዮንማርያም 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ደኩተርየ ግን ድንች ጥብስ ውስጠ ነበር እቀንሳለው
@enanugelaw3803
@enanugelaw3803 2 жыл бұрын
ዶክተርየ ያለንበት ሃገር መቼም ታውቀዋለህ ከዳቦ ያነሰ ምን አለ አብዛኛውን ሰው የሚመገበው ነጩን ዳቦ ነው ግን ምን ማድረግ አለብን
@almasmas6481
@almasmas6481 5 ай бұрын
yes❤❤❤
@tizubirhanu6773
@tizubirhanu6773 2 жыл бұрын
Nmsegenalen 🙏❤️
@seadaali2830
@seadaali2830 2 жыл бұрын
ሠላምህይብዛ ዶክተር አድሥ
@nejatabdu7279
@nejatabdu7279 2 жыл бұрын
tanx doctor
@addiskidan1102
@addiskidan1102 2 жыл бұрын
ግሩም መልእክት ነው
@khoruae9602
@khoruae9602 2 жыл бұрын
Thnks
@rahelkiroskebede2655
@rahelkiroskebede2655 2 жыл бұрын
Yetriks sga malet yemn sga new ??????
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
እዶሜ እጠቀማለሁ ያሥረጃል
@holyjusus7653
@holyjusus7653 2 жыл бұрын
Thanku so much for your information...but i have aqueation for u???how about ye nuge oil ???? which one is effective yenuge oile or ye atekliet zeyite???
@attalinattalin7205
@attalinattalin7205 2 жыл бұрын
Then, you, ❣️❣️❣️
@nafkotbeyene4424
@nafkotbeyene4424 2 жыл бұрын
tebarek😍😍😍
@marymarie7500
@marymarie7500 2 жыл бұрын
እንኩዋን ሰላም መጣክ ዶ /ር
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 2 жыл бұрын
ዋ ዳቦ በጣም እወዳለሁ ጨዉ አበዛለሁ በጣም ስኳር እንኳ ቀንሻለሁ
@mebiratianabo8577
@mebiratianabo8577 2 жыл бұрын
Please doctor madatuni be mini woyimi indeti laxifa ?🙏😪
@maskermm1571
@maskermm1571 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@wudugetnet
@wudugetnet 2 жыл бұрын
Selam selam beteseb endet alachihulign ene fetary yemesgen selam negn melikam gize neber berichilign
@SamsungA-td7bf
@SamsungA-td7bf 2 жыл бұрын
ዎንድሜ እኔ በጣም ቸግርይን xuti በጣም ዎፍራም አይድልም ግን ዝቂ እዴት እዴት ከፍ አደርጌ በማርያም ንገሪ 😭😭
@rqshkl8385
@rqshkl8385 2 жыл бұрын
deaktre ades anmsgnalne tearw temhret nw
@dfggffty5910
@dfggffty5910 2 жыл бұрын
ወይኔ ጉዴ እኔ እኮ ሁሉንም እመገባለሁ😌
@kamiliamohammed908
@kamiliamohammed908 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተርአድስ ከጠቀስካቸዉሁሉ ሡካርድንችብቻነዉእምጠቀመዉ ። እሱንም ቀቅየነዉየምጠቀመዉ
@semutimohammed
@semutimohammed 2 жыл бұрын
ነጭ ዳቦ ሮዝ የተጠበሰ ድንች ለስላሳዎች እነዚህ ብንመገባቸውም ምንም አይጠቅምም ጉዳት እንጂ
@የአሳምነውልጅከወሎ
@የአሳምነውልጅከወሎ 2 жыл бұрын
ወይኔ ሁሉም የምወዳቸውና የምጠቀማቸው ናቸው ስኳር እና ጨው የተጠበሰ ድንች 🤔🤔
@aminakebede3225
@aminakebede3225 2 жыл бұрын
ዶክተር ቆዳየ የደርቀ ናው ስውናቴ በሙሉ የተለያየ ክሬም ብጠቀምም ለውጥ የለውም ምን ይሻለኛል
@tilksewdebas918
@tilksewdebas918 2 жыл бұрын
የትንፍሽ ማጠር ችግር አና የቃላት መደጋገም ችግር መፍትሄዉ ምንድን ነው ዶክተር
@athjaathja1785
@athjaathja1785 2 жыл бұрын
እኔም።ይህ።ነዉ።ያስቸገረኝ
@yousafyousaf9723
@yousafyousaf9723 Жыл бұрын
እኔ የረብ ልጂጋ ዲርቀቱ ካለርሜየ አስረጀኝ ምነዉ አፋቸዉ ዝምባለ መቸነዉ አላህ እቅደ ተሣክቶ እምገላገለዉ ሥደትን
@ህስቡንላሁወነመምሉኪል
@ህስቡንላሁወነመምሉኪል 2 жыл бұрын
እናመሰግናለንጥይልቂአለኝዶክተር።በውስጥላወራህ .ፍለኩቴሌግራምካለተባባርኝ ይቅርታና.ስለህመምነው.ያለሁትስደትነውእና
@mebiratianabo8577
@mebiratianabo8577 2 жыл бұрын
Sile miti-sexewu timiriti igiziyabiheri idimena xena kezi ye belexe iwuqeti gari yisixiliki🙌😪😪🤷‍♀️🤷‍♀️
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 2 жыл бұрын
Regarding oil, here in Ethiopia olive oil and coconut oil are very expensive and unaffordable for daily use. However, the rest foods definitely can be controlled. Tnx for sharing!!
@aminatyimam1109
@aminatyimam1109 2 жыл бұрын
ገና በልጅነት ማደት ባላበላሽዉ እርጅናዉስ አይቀርም ነበር😥
@jesusislord7858
@jesusislord7858 2 жыл бұрын
እባክህ ዶ/ር አዲስ በጣም በሆድ ድርቀት እየተሰቃየሁ ነውና ምን ትመክረኛለህ።
@ፍቅርነኝ-ደ8ቸ
@ፍቅርነኝ-ደ8ቸ 2 жыл бұрын
እኔ ምን እንደገጠመኝ ግራ ግብት አለኝ በሰወስት ወር ዉስጥ ሰዉነቴ ተቀየረ ፊቴ ሽብሽብ አለ ገረጣሁ እድሜዬ 26 ነው በጣም ደነገጥኩ ግን ሰወስት ወር ነጭ ዳቦ ነው የተመገብኩት በብዛት እሱ ይሆን
@ሁሉምለበጎነው-ሰ9ኸ
@ሁሉምለበጎነው-ሰ9ኸ 3 ай бұрын
ታሪካችንም እድሜአችንም አንድ ነው በዛ ላይ ነጭ ዱቄት ዳቦ እየጋገርኩ እበላ ነበር አሁን ደግጪ አቆምኩ
@zeynebhussen8711
@zeynebhussen8711 2 жыл бұрын
Melkam sewu neh
@a.a8966
@a.a8966 2 жыл бұрын
ብርታ
@saeedahammed1342
@saeedahammed1342 2 жыл бұрын
አወላሂ ካልብ አመሳግናላዉ
@emebet591
@emebet591 2 жыл бұрын
እናመስግነለን ዶክቶራችን እኔ ግን ፍቴ አይፀደም ማለቴ ሁሌ ትንንሽ ጡቀቁር ነገር አለ ትንሽ የሺተ ስሙነም ስጠቀም እንደው በዘህ ለይ ፍቴ አይወፊርም ሁሌ ምጥጥ ይለለ ዶክተር መፍቴው ምንድነው ብየገሩን በትህትና እጠይቃለው???????
@ZahraAli-co2yb
@ZahraAli-co2yb 2 жыл бұрын
ሠላም ዶክተር ኧር እኔ በእንቅልፍ ዙሪያ በጣም ተቸግሪያለሁ እፍፍፍፍፍ መፍትሄ
@ሙሉቀንአበበYouTube
@ሙሉቀንአበበYouTube 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶከተር
@toybaseid2414
@toybaseid2414 2 жыл бұрын
👍👍👍
@neymalove9986
@neymalove9986 2 жыл бұрын
🙏🙏
@NanaNana-jx9vk
@NanaNana-jx9vk 2 жыл бұрын
👍👍❤
@Muna-bn7rx
@Muna-bn7rx Жыл бұрын
ዶክተር
@zebdrassfaa
@zebdrassfaa 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ ምለው ስለ ኤች አይቢ ብታስተምር እላለሁ🙏🙏🙏🙏
@zmamberaki5030
@zmamberaki5030 2 жыл бұрын
Deguter adis
@ህስቡንላሁወነመምሉኪል
@ህስቡንላሁወነመምሉኪል 2 жыл бұрын
ላይክሰብአርኩህ
@fafiibrahim5680
@fafiibrahim5680 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.