Пікірлер
@Nadia-rf8kp
@Nadia-rf8kp 6 сағат бұрын
Brava, Thank You.
@تثنث-ح2ه
@تثنث-ح2ه 15 сағат бұрын
ዋው ሞያጥቅነው❤
@YasminAbraham-i7f
@YasminAbraham-i7f 2 күн бұрын
የውሀ ዳቦ ባበስል ይሻለኝ ነበር 😅
@YasminAbraham-i7f
@YasminAbraham-i7f 2 күн бұрын
የእኔ በድስት ስጋግር ምን ኬክነህ ወይም ቂጣ ነህ ገንፎ 😅ወይም ብየ ስሙን ልሰይም ጉድ ድካሜ ዝም አለ እኮ ውሱጡ ሲታይ ያሳቅቃል ይቅር የበለኝ እግዚአብሔር እህሉን አበላሸውት 😅
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 2 күн бұрын
የኔ እህት አይዞሽ ያጋጥማል ግብዓቶችን በትክክል ከጨመርሽ የእሳቱ አለመመጠን ነው ውስጡ ሊጥ እንዲሆነ የሚያደርገው እናም በመካከለኛ ሙቀት ማብሰል እሳቱ ሲበዛ ከላይና ከታች የበሰለ ይመስላል ነገር ግን ውስጡ ሊጥ ነው የሚሆነው ።በእርግጠኝነት እሳቱን አስተካክለሽ ጋግረሽ እንደምትነግሪኝ
@YasminAbraham-i7f
@YasminAbraham-i7f Күн бұрын
አረ 😄😄😄😄😀እሳቱን ከነስ አደረኩት አይበስልም እሳቱን ጨመርኩኝ ያው ነው ደግሞ 2ሰሀት
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 Күн бұрын
ቤኪንግ ፓውደርስ ተጠቅመሻል እሱም ከበዛ ሊጡ ኩፍ ይልና ወዲያው ይመለሳል
@YasminAbraham-i7f
@YasminAbraham-i7f Күн бұрын
ጨምሬ ነበር ግን ወይኩፍ ማለት 😀😀😄😄😄ድካሜነው የቆጨኝ ደግሞ ማብዛቴ ሁት ጆክ የብርቱካን ጭማቂ ተበላሸ እኔ ልጥለውነው መበላት አይችልም 😥😥
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 Күн бұрын
አዎ አሁን ችግሩን አወኩ ምን መሰለሽ የብርቱካን ጭማቂ መጠቀም ከፈለግሽ ወይም የብርቱካን ኬክ ከሆነ ለመስራት የፈለግሽው የግብዓት ልኬቱ ከዚህ ጋር ይለያያል። እኔ እስካሁን ስጠይቅሽ የነበረው በዚህኛው ቪዲዮ መሰረት የሰራሽው መስሎኝ ነው። ለማንኛውም ምንም አደለም መስራት መሞከርሽ በጣም ጥሩ ነው ቆንጆ የብርቱካን ኬክ የሰራሁት ቪዲዮ አለ እስኪ ያንን ተመልከቺው በጣም ቀላል ነው በርቺ አመሰግናለሁ
@FantayeMekashaw
@FantayeMekashaw 2 күн бұрын
ቆንጆነው እናመሠግናለን❤
@sadaaabebe9621
@sadaaabebe9621 3 күн бұрын
ያወፍራል ወይስ ውፍርት ለመቀነስ ነው?
@SamsonAlemayehu-z6l
@SamsonAlemayehu-z6l 6 күн бұрын
Berebers yelewem
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 6 күн бұрын
አለው እኔ ድልህ ነው የተጠቀምኩት (የበርበሬ ድልህ)
@meserettekalegn
@meserettekalegn 6 күн бұрын
በጣም በጣም ነው የወደድኩት እንከን አይወጣለትም ሞያሽ በርቼ ፍቃድሽ ከሆነ የኔንም ዬቱብ ገብተሽ እይልኝ
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 6 күн бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ ያንችንም አያለሁ
@AnabelMedia
@AnabelMedia 6 күн бұрын
ejish yibarek chiken yale wet
@chuchumike3286
@chuchumike3286 7 күн бұрын
በጣም ንው የሚያምርው👌👍
@Birtukan-ng8ff
@Birtukan-ng8ff 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Abuchu-d7h
@Abuchu-d7h 8 күн бұрын
Waawww thank you
@medina-o7l
@medina-o7l 8 күн бұрын
ሲቆይ አይቀልጥም?
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 8 күн бұрын
ከላይ የሚቀባው እስከ 3ቀን ድረስ ይቆያል በየኬኩ መሃል የሚቀባው ግን ኬኩ ሲረፕ ካለው ከ1ቀን በኋላ እየቀለጠ ይሄዳል ሲረፕ ከሌለው ግን ይቆያል አመሰግናለሁ
@medina-o7l
@medina-o7l 7 күн бұрын
አሪፍ ነው ባለፈው የሰራሽውን ሞክሬው ወዲያው ኮረፋቱ እየቀለጠ አስቸገረኝ የአሁኑ አሪፍ ነው እሞክረዋለሁ
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 7 күн бұрын
ቶሎ የሚቀልጠው አረፋው ሲመታ ጠንከር ካላለ ነው በደንብ የክሬም ይዘት እስኪኖረው መምታት ያስፈልጋል ለዛ ነው እህቴ
@selamawitmengistu4349
@selamawitmengistu4349 8 күн бұрын
የኔ ባለሙያ እናመስግናለን!!!💚💛❤👍
@ShambelTadasa
@ShambelTadasa 9 күн бұрын
❤❤
@Lili-yg4nm
@Lili-yg4nm 9 күн бұрын
ባለሙያ ያስጎመጃል
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 9 күн бұрын
ጥሩ አሰራር ነው ፔኪንግ ፓውደር ባይበዛ እና ሽንኩርቱን ዘይትከማብሰል ቀላሉ መንገድ ዘይቱን በብረት ድስት ላይ ጥደሽ ቆየት ብለሽ ሽንኩርቱን ብትጨምሪ በቶሎ ጥብስ ብሎ ይበስላል
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 9 күн бұрын
ሰላም እህቴ ትክክል ነው ዘይት አግሎ ሽንኩርቱን በፍጥነት ማብሰል ይቻላል ነገር ግን የዚህ አሰራር ዋና ጥቅሙ 1,ሽንኩርቱ ውስጥ የሚገኘው ስኳርነት እንዲጠፋ ያደርገዋል 2,ሽንኩርቱ በስሎ ወጡ ጥሩ ጣዕም እንዲኖረው ያደርጋል 3.ወጡ ከተሰራ በኋላ ሳይበላሽ እንዲቆይ ያደርገዋል አመሰግናለሁ
@meseretshewabeza4764
@meseretshewabeza4764 10 күн бұрын
gobez neshi ejishe yibarek 15 ken mesrat ayichalem mesrat felge nebe 17ken silelelegn ??
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 10 күн бұрын
ሰላም እህቴ ሙቀት ካገኘ 15 ቀን ጥሩ ሆኖ ይደርሳል ከተቻለ በቂ ሙቀት ያለው ቦታ ማስቀመጥ አመሰግናለሁ
@meseretshewabeza4764
@meseretshewabeza4764 10 күн бұрын
እሺ እኔም አመሰግናለሁ
@Pitanc
@Pitanc 10 күн бұрын
Good job i like it.
@hhi9697
@hhi9697 10 күн бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እህቴ ተባረኪ❤❤❤
@gennetteschilling5057
@gennetteschilling5057 11 күн бұрын
Metal us negative...best to use glass or Clay ...❤
@gennetteschilling5057
@gennetteschilling5057 11 күн бұрын
I will use gloves...😮
@Abuchu-d7h
@Abuchu-d7h 11 күн бұрын
nice ❤❤ ❤
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 10 күн бұрын
Thanks
@AnabelMedia
@AnabelMedia 11 күн бұрын
💯❤❤❤
@AnabelMedia
@AnabelMedia 11 күн бұрын
thank you so much for sharing
@GanoAndia
@GanoAndia 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂 0:32
@elichany
@elichany 12 күн бұрын
Thank you
@seblealemnew-l4d
@seblealemnew-l4d 12 күн бұрын
ዋው ነው ደሞ አልጫ ክክ አሳይን
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 12 күн бұрын
እሺ በቅርቡ አደርሳለሁ አመሰግናለሁ
@Getenesh-w2k
@Getenesh-w2k 13 күн бұрын
💯❤❤❤
@Getenesh-w2k
@Getenesh-w2k 13 күн бұрын
looks so yummy
@Getenesh-w2k
@Getenesh-w2k 13 күн бұрын
very very nice❤❤❤👍
@Getenesh-w2k
@Getenesh-w2k 13 күн бұрын
❤❤❤
@Getenesh-w2k
@Getenesh-w2k 13 күн бұрын
betam betam konjo new timatim alemenorun wedjewalehu
@Getenesh-w2k
@Getenesh-w2k 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@nabuteyimer1557
@nabuteyimer1557 13 күн бұрын
ግሩም ዓይነት ነው የሠራሽው። ....እኔ ግን በርበሬውን ለማለስለስ ቲማቲም ሶስ ትንሽ አደርግበታለሁ (አብሬ ነው የማቁላላው!)ሌላ ነው።
@Abuchu-d7h
@Abuchu-d7h 13 күн бұрын
arif new betam enamesegnalen
@Abuchu-d7h
@Abuchu-d7h 13 күн бұрын
mrt new ❤❤❤❤❤❤💯👌👌
@TigistLegese-b7u
@TigistLegese-b7u 14 күн бұрын
Minun kelal hone doro beyiw
@neverevergiveup1574
@neverevergiveup1574 14 күн бұрын
Wow
@TizuMekonen
@TizuMekonen 14 күн бұрын
ሎሚ ብቻውን አይሆንም
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 14 күн бұрын
ይሆናል
@TizazuGetnet
@TizazuGetnet 14 күн бұрын
Shinkurt albezam
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 14 күн бұрын
ከሌሎች ወጦች የበለጠ ምስር ወጥ ይፈልጋል እንደተመለከቱት ቪዲዮው ላይ ሽንኩርቱ ሲበስል ትንሽ ነው የሚሆነው አመሰግናለሁ
@dimvidpro
@dimvidpro 15 күн бұрын
በጣም ጥሩ ዘዴ ነው እንሞክረዋለን🙏
@etsegenetkiflu9285
@etsegenetkiflu9285 16 күн бұрын
Hi, Very clear demonstration. Thank you for putting the measurements. I wish all habesha/Ethiopian videos are as clear as yours.👏👏👏👏👏👏👏 ግን ክኩ ትንሽ የቦካ ይመስላል፡፡
@Nadia-rf8kp
@Nadia-rf8kp 16 күн бұрын
Thank You for sharing, but with all respect, the lentil is overcooked. 🤎
@chuchumike3286
@chuchumike3286 16 күн бұрын
በጣም ንው የሚያምርው 👌👍
@LemlemGetachew-ij2yf
@LemlemGetachew-ij2yf 16 күн бұрын
Wow
@selamawitgidey2708
@selamawitgidey2708 16 күн бұрын
እርጥብ ቅመም ምንድነው?
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 16 күн бұрын
ሁለት አይነት እርጥብ ቅመም አዘገጃጀት አለ ሁለቱንም ቪዲዮ ሰርቻለሁ
@absraagumas5200
@absraagumas5200 16 күн бұрын
ወሬ የሌለበት ስራ ይመቸኛል ❤❤❤ አሪፍ ነው
@BahiruAwoke
@BahiruAwoke 19 сағат бұрын
ወሬ በሚያሰፈልግበት ቦታ ያስፈልጋል አልገብቶሽም ማለት ነው
@Ethiopiaiqoiht3
@Ethiopiaiqoiht3 17 күн бұрын
የዚህ ምስር ወጥ አሰራር ጨጓራ እንዳያም ያደረገው ሚስጥር ምንድነው? ምስር ወጥ ጨጓራየን ስለሚያሳምመኝ ጭራሽ አልመገበውም፡ የዚህ አሰራር ሚስጥሩን ካወቅሁ ግን እሞክረዋለሁ።
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 17 күн бұрын
ጨጓራ እንዳያም የሚያደርገው በመጀመሪያ በደንብ በደንብ መታጠብ አለበት ቀጥሎ ቪዲዮው ላይ እንደተመለከቱት በመጀመሪያ አገንፍየ የደፋሁት ነው እሱ ነው በጣም ለጨጓራ ፀር የሚሆነው ያ ከተወገደ ጤናማ ይሆናል
@Ethiopiaiqoiht3
@Ethiopiaiqoiht3 16 күн бұрын
@@EthioNewgenerationmedia16 በጣም ጥሩ፡ እንደዛ ከሆነ እኔም እንደሱ አሰርቼ እሞክረዋለሁ፡ ከተስማማኝና ጨጓራየን ካላመመኝ ተመልሼ መጥቼ አመሰግንሻለሁ፡ አሁን ግን ስለሰጠሽኝ መልስ ከልብ አመሰግናለሁ።
@emainseid2191
@emainseid2191 14 күн бұрын
😅😅​@@EthioNewgenerationmedia16