የክትፎ ቅቤ አነጣጠር/ቅቤ አነጣጠር/የክትፎ ቂቤ አነጣጠር/ethiopian food|how to make ethiopian butter for kitfo|ethiopian

  Рет қаралды 42,808

Ethio New Generation media

Ethio New Generation media

Күн бұрын

Пікірлер: 51
@AdfereWondimu
@AdfereWondimu 3 ай бұрын
ጐበዝ የሚያወሩት ሰልጭተውኝ ነበር በርቺ አመሰግናለሁ
@neverevergiveup1574
@neverevergiveup1574 18 күн бұрын
Wow
@bizuworknegu6120
@bizuworknegu6120 3 ай бұрын
በጣም ጎበዝ እናመሰግናልን በተለይውሀ አድርገው ማጣራቱ ሁል ጊዜ በጣም ይቆጨኝ ነበር❤🙌🙏
@anchinalu3250
@anchinalu3250 3 ай бұрын
በጣም ያምራል!.
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 3 ай бұрын
እናመሠግናለን
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 ай бұрын
በንደዚ ያለ መልኩ ነው እኔም የማነጥረው ቅቤው ግን የዳቦ ጨው የሌለውነው ከሃገር ውጭ የሆንን እንደዚ አድርገን ነው የምናነጥረው እርድ ግን ከገባ ለክትፎ አይሆንም ለጤና በጣም ጠቃሚ ነው አንቺ ግን ስለ እውነት ባለሙያ ነሽ❤ የሴት ቁንጮ
@BEAUTYChannel-f5d
@BEAUTYChannel-f5d 3 ай бұрын
አጥረሽ ፍርጅ ነው ምታረጊው ውጪ ላለነው
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 3 ай бұрын
ውጪ
@EtetuWorku
@EtetuWorku 3 ай бұрын
¹ ​@@BEAUTYChannel-f5d
@JarryJerusalem.A
@JarryJerusalem.A 3 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ እኔም እንዳቺ ነው ማነጥረው እርድና ጨው ግን አልጨምርም
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 3 ай бұрын
እርዱ ለከለር ነው የሚጨመረው በተጨማሪም ለጤናም ብዙ ጥቅም አለው አለመጨመር ይቻላል በራሱ በቅቤው ቀለም ብቻ መሆን ይችላል።ጨው ደግሞ አረፋው ቶሎ እንዲከት ያደርገዋል አመሰግናለሁ
@BertukanNega-qu4jm
@BertukanNega-qu4jm 3 ай бұрын
ጎበዝ እንዱት እንዳደነኩሽ ልንገርሽ ቅቤው አነጎርሽ አብሽ አዘጋጀሽ ብዙሰው አብሽ እንደሚገባ አውቀት የላቸውም ማንጎት እራሱ ይረሳሉ ቅቤ ከተነጎረ ሳይበላሽ ለወራት ይቀመጣል የእናቴን ሙያ ስላሳየሽኝ አመሰግንሻለሁ እህቴ
@ramlahasen5348
@ramlahasen5348 3 ай бұрын
አጅሽ ይባረክ
@Becxx88
@Becxx88 3 ай бұрын
Thank you ❤
@Abuchu-d7h
@Abuchu-d7h 3 ай бұрын
very nice thank you
@hanakidus
@hanakidus 3 ай бұрын
❤❤❤❤ በናትሸ የቄቤ አየነቱን ወይም ምሰሉን አሳይኝ እጀግ የሚያምም ፋርፈረ የላ ቄቤ ነወ ከየት የገዛል
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 3 ай бұрын
የቅቤ አይነቱ ቪዲዮው ላይ ያለው ነው የምገዛውም ሾላ ገበያ ነው ለጋ ቅቤ ነው መርጬ የምገዛው የገበታ ቅቤ አልጠቀምም አመሰግናለሁ
@m_m-c1h
@m_m-c1h 3 ай бұрын
የወጥ ቅቤ አነጣጥር አሳየን
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 3 ай бұрын
ከዚህ በፊት የሰራኋቸው ቪዲዮዎች አሉ ያንን ይመልከቱ
@kidistalemayehu1131
@kidistalemayehu1131 3 ай бұрын
የምናስቀምጥበት ዕቃ እንዳንቺ አይነት ነው ወይስ ላስቲኩ ይሆናል
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 3 ай бұрын
ይሆናል ዋናው የቅቤ አዘገጃጀቱ ነው የሚወስነው በደንብ ተነጉሮ በአግባቡ ከተነጠረ በፕላስቲክም ቢቀመጥ ሳይበላሽ ይቆያል
@wubjmberie
@wubjmberie 3 ай бұрын
የአገር ውስጥ ቅቤ ከሆነ ቀልጦ ውኃ ከተጨመረበት በኋላ በማጥለያ ተጠልልሎ በሌላ እቃ መቀመጥ አለበት ብዙ ቆሻሻ ስላለው
@medhinghebreselassie1406
@medhinghebreselassie1406 3 ай бұрын
💐💐💐💐💐
@frehiwotabeza4869
@frehiwotabeza4869 3 ай бұрын
አዘገጃጀቱ አሪፍ ነው ነገር ግን ለክትፎ ቅቤ እርድ ምን ያደርጋል ሌላው ለክትፎ ከሆነ አብሹ አልበዛም?
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 3 ай бұрын
እርድ አለመጨመር ይቻላል ለቀለም ነው የሚጨመረው መሰረታዊ ግብዓት አደለም በተጨማሪም እርድ ለጤና ብዙ ጥቅም አለው ቢጨመር የበለጠ ይጠቅማል እንጂ ጉዳት የለውም ጣዕም ላይም ለውጥ የለውም የዓብሹ መጠን አልበዛም ለ6ኪሎ ቅቤ በቂው ነው
@tsegaasrat460
@tsegaasrat460 3 ай бұрын
አሰራሩ 1ኛ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉ግን አይከደንም ምክንያቱም ቅመሙ ይጎረናል
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 3 ай бұрын
በፍፁም 100% እርግጠኛ ነኝ ለዛም ነው ቪዲዮውን ያካፈልኳችሁ ቪዲዮው መጨረሻ ላይ እኮ እርግጠኛ እንድትሆኑ ድስቱን አሳይቻለሁ።ስጋት ካለብዎት ግን ግዴታ አደለም መክደኑ እንደአማራጭ አሰራር ነው ያቀረብኩላችሁ ።አሰራሩን ብቻ መከተል ይቻላል ከድስቱ መክደን ወጪ ያለውን አመሰግናለሁ
@genetm.6934
@genetm.6934 3 ай бұрын
ጨው?
@Huluselam-hx5hp
@Huluselam-hx5hp 3 ай бұрын
ተባረኪ ለቅቤ ማስቀመጫ ጠርሙስ ወይስ እንዳቺ አይነት ብረት ነው የሚሻለው ማወቅ ስለምፈልግ ባክሽን ሙልሽልኝ አመሰግናለሁ
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 3 ай бұрын
ጠርሙስ ተጠቅሜ አላውቅም ገበያ ላይም ለቅቤ ማስቀመጫ ተብለው የሚሸጡት የንኬል ዘሮች ናቸው እኔም ቪዲዮው ላይ በደንብ እንዲታይ ነው እንጂ በደንብ ተሽከርክሮ ግጥም የሚል የንኬል እቃ አለኝ(የእቃው አይነት ቪዲዮው ላይ እንዳለው ሆኖ ክዳኑ ብቻ ነው የሚለያየው )በዛ እገለብጠዋለሁ ምንም ሆኖ ወይም ተበላሽቶ አያውቀም።ይህንን ኮሜንት ምናለበት የምታነቡ እና ጠርሙስ ማስቀመጫ የምትጠቀሙ ካለችሁ መልስ እንደምትሰጡን ተስፋ አደርጋለሁ አመሰግናለሁ
@wubjmberie
@wubjmberie 3 ай бұрын
ቅቤው አረፋውን(ውኃውን) ሲጨርስ ቅመሙ እንዳይቃጠልብን ወጣ አድርገን በረድ ሲል ቅመሙን ጨምረን አማስለን እሳቱን ቀንሰን መጣድ ተንተክትኮ አረፋው ሲከት ማውጣት
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 3 ай бұрын
እንደሱ ሁሌም ሁላችንም የምንጠቀምበት አነጣጠር አይነት ነው በዚህ ቪዲዮ ለማሳየት የምፈልገው በሌላ መንገድም ማንጠር እንደምንችል እና ቀላልም ስለሆነ ነው። ብዙዎቹ ቅቤ ሲነጠር ቢከደን የሚገነፍልና የሚቃጠል ይመስላቸዋል ነገር ግን ምንም ችግር እንደማያመጣ ያንንም ለማሳየት ነው ዋናው አላማው አመሰግናለሁ
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 3 ай бұрын
ጨው ለምን ይጠቅማል?? ከልጅነቴ ጀምሮ አያቴም ሆነች እናቴም ሲጨምሩ አላየሁም እኔም አቶ ስከዛሬ አስቤው አላውቅም።
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 3 ай бұрын
አረፋው ቶሎ እንዲከት ያደርገዋል
@nmariam123
@nmariam123 Ай бұрын
ye esatun meten betenegrin
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 Ай бұрын
እኔ የምጠቀመው የእስቶቭ አይነት ከሆነ 5 ላይ አድርጌ ነው ያነጠርኩት(ባለ ምጣዱ እስቶቭ)
@ElsaDesalegn-m4y
@ElsaDesalegn-m4y 3 ай бұрын
ለምንድነው እማይማሰለው
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 3 ай бұрын
ድካምን ለመቀነስ ነው ተከድኖ ቢነጠር ስለማይቃጠልና ቂጡም አይዝም ስለዚህ ማማሰል አይጠበቅብንም ድስቱን ከድኖ እስከሚደርስ ሌላ ስራ መስራት ይቻላል
@reemreem8489
@reemreem8489 3 ай бұрын
የወጥ ቅቤ አነጣጠር አሳይኝ ፕሊስ
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 3 ай бұрын
ከዚህ በፊት 2 ቪዲዮዎች ሰርቻለሁ ቆንጆ የወጥ ቅቤ አነጣጠር
@mussieadera7044
@mussieadera7044 3 ай бұрын
ቶሎ ቶሎ እባክሽ አድርጌው
@Abuchu-d7h
@Abuchu-d7h 3 ай бұрын
hulet wedoma ayhonm tigist yasfelgal
@kidistkeneni-ic6bf
@kidistkeneni-ic6bf 3 ай бұрын
10q
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 3 ай бұрын
ድምፅ ቢኖረው ጥሩ ነበረረ መከታተል አልቸሸልኩም ይቅረረተሸ አቋረትኩት
@KuWait-vc4qj
@KuWait-vc4qj 3 ай бұрын
ኮሠረት ምንድነዉ ዉዶቸ ከሴነዉደ እየየቦታዉ ይለያያል❤
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 3 ай бұрын
ኮሰረት ከሴ አይደለም:: አንዳንድ ሌባ ነጋዴዎች ግን ከሴውን ኮሰረት ነው ብለው አታለው ይሸጣሉ::
@melkamutsegaye6943
@melkamutsegaye6943 3 ай бұрын
Okay!! how much better with 2 litter water to wash up ?
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 3 ай бұрын
6 kg Butter
@Hezbalem
@Hezbalem 3 ай бұрын
የቅቤ፣መምር፣ቀዩ፣ቅመምሽ፣ስምን፣አላወቅነውም፣
@EthioNewgenerationmedia16
@EthioNewgenerationmedia16 3 ай бұрын
ግብዓቶች ቅቤ 6 ኪሎ ኮረሪማ 1,1/2 ኩባያ(240ግ) ነጭ አዝሙድ 1/2 ኩባያ ጥቁር አዝሙድ 2 የሾርባ ማንኪያ እርድ 1የሻይ ማንኪያ አብሽ 1/4 ኩባያ ጨው 1የሻይ ማንኪያ ኮሰረት 2ኩባያ
@Rahel88879
@Rahel88879 3 ай бұрын
የተቆላ አብሽ
የመስቀል ቅቤ አነጣጠር
25:07
Adot አዶት tube
Рет қаралды 195 М.
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 15 МЛН
[BEFORE vs AFTER] Incredibox Sprunki - Freaky Song
00:15
Horror Skunx 2
Рет қаралды 21 МЛН
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 45 МЛН
ሩዝ እንዲህ ሰርተው ያውቃሉ?
13:56
Gursha ke chef yonas | ጉርሻ ከሼፍ ዮናስ
Рет қаралды 27 М.
Ethiopian Cooking - Kibe Mangor/Anegwagor - የቅቤ አነጓጎር
12:20
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 155 М.
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 15 МЛН