Пікірлер
@HanaTafesse-ys7xf
@HanaTafesse-ys7xf 12 сағат бұрын
ትጉህ መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ጊዜዎትን ይባርክልን አሜን መምህር ሆይ በየመንገዱ በገበያ መሀል መሬት ላይ ተዘርግተው ሚሸጡት ንዋያተ ቅድሳት ነገር ከህዝበ ክርስቲያኑ ጋር ተነጋግረንበት በንዋያተ ቅድሳት እና ቤተክርስቲያን ብቻ እንዲሸጡ ቢደረግ? ማንም እንደፈለገው የእምነቱ ተከታይ ያልሆኑትም እንደ ማንኛውም ሸቀጥ ( አይረክስም)በረከሰ ቦታ የተቀደሰውን ለምን??? እዚህ ላይ ፕሮግራም ቢሰሩ ባይ ነኝ? ካጠፋሁ ይቅርታ? ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን ።
@Teyent-x9v
@Teyent-x9v 12 сағат бұрын
በርቱልን ምህላ ይታወጅልንን ሳንጠፋ አባቶች በእውነት ስሙልን ይህን ቃል ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ😢
@melakuyosef8771
@melakuyosef8771 12 сағат бұрын
እመ አምላክ ከኢትዮጵያውያን እና ከአንተ ጋራ ትሁንልኝ በእውነት
@fesewerkGebretsadik
@fesewerkGebretsadik 12 сағат бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@KebedeKelbu
@KebedeKelbu 12 сағат бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን! መምህር እንዳተተው ለእውነት የሚኖር እግዚአብሔር በኢትዮጵያ ያብዛልን።
@abebaalle6516
@abebaalle6516 12 сағат бұрын
እግዚአብሄር ከክፍዎች ይጠብቅህ
@messya7125
@messya7125 12 сағат бұрын
እኔ የሚገርመኝ ልጆች ሆነን ተመላልሰን የምንቆርበበት ቤተክርስቲያን ነዉእንግዲህ ወደ ስድሳ ዓመት በኔ እድሜ እንኳን እንዴት እስከአሁን አልታየም አሁን እንዴት ገለጠ አልገባኝም ስለዚህ ሁላችንም እየረገጥን ነዉ ያደግነዉ ማለ ነዉ ፈጣሪ ይቅር ይበለን መቼም ጌታ ያዉቃል ሁሉንም ነገር እረ ሀጢያታችን በዛ😢
@Teyent-x9v
@Teyent-x9v 12 сағат бұрын
ወይኔ ሀገሬ ኢትዮጵያዬ እኔስ እንባዬ ፈሰሰልሽ እግዚአብሔር ከክፉሁሉ ይጠብቅሽ የአለም መደሓኒት ሀይል የእርሱ ነው እና አቤቱ ማረን እግዝኦ ማረን. እግዝኦ
@efrataDesta
@efrataDesta 12 сағат бұрын
ወንድማችን በርታልን ዕድሜ ከጤና ይሥጥልን ፈጣሪ ይጠብቅህ ።
@YilfuSeyfe
@YilfuSeyfe 12 сағат бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ በእውነት
@YilfuSeyfe
@YilfuSeyfe 12 сағат бұрын
እውነት ነው
@HiwotDagne-o6s
@HiwotDagne-o6s 13 сағат бұрын
እንመለስ ንስሀ እንግባ አለበለዚያ ከባድ ነው
@negussieadale8921
@negussieadale8921 13 сағат бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ዛሬ እውነት የጠፋበት ዘመን ላይ ነን ከእግዚአብሔር ፍቅር ይልቅ የዳብሎስ ፍቅር ያመዘንበት ዘመን ላይ ያለንበት ወቅት ነው የሰው ልጅ አንዱ የአዳም ልጅ ሆኖ እያለ ወገን በወገኑ የጨቀነበት ጊዜ ላይ ነን ገዳይና አስገዳይ ሞት እንዳለው ያልተረዳ ወገኑን ወንድሙን በግደል ጊዜና ዘመኑን ይጨርሳል ኢትዮጵያ ሁሉ እያላት በኩፉ አስተሳሰብ ሁሉን አጥታለች አስተምራ ለወግ ለማዕረግ አብቃት መከራዋንና ችግራን የሚያቃልልላት ያጣች ሆና ከዘመን ወደዘመን እናቶች አባቶች ህፃናት እንደራሄል በእንቧየሚታነባ ልጆቿ የጨከኑባት ፍቅርን ያጣች የሀማኖት አባቶች ከሰማያዊ ፍቅር ይልቅ ምድራዊ ፍቅር ያመዘኑባት ጊዜና ሰዓት ሀማኖት እና ታሪኳን የዘኑጉባት ዘመን ሰዉ መሆናችን ተዘንግቶ በቋንቋ የሚንሞትባት ዘመን ችግራችንን የሚያቃልልላት ያጣን ዘመን በደላችንን ትተን ወደ እግዚአብሔር ለመመለስ አዕምሮንና ጆሮኣችን የዘጋንበት ዘመን ስሆን ከዝህ ሁል ድካምና ፈተና እንድንድን ወደ ልባችንና ወደአዕሮኣችን ተመልሰን የሀገር ሽማግለዎች የሀማኖት አባቶች ሙሁራን ነን የሚትሉ የፖለቲካን እንመራለን የሚትሉ ሁሉ ዛሬ ከገባንበት ውድቀት መንገድ ለመውጣት ብሔራዊ ውይይትና እርቀ ሰላም ወርዶ ሁሉ ለሁሉ የሆነ ህገ መንግስት ረቆ ሀገር የሚትድንበትን ህዝብ እንደህዝብ በወገሩ በሰላም ሰሪቶና በልፅጎ እንድኖር እባካችሁን በህያዉ እግዚአብሔር እንማፀናችኃለን እንመለስ እግዚአብሔር ወደኛ ይመለሳልና ኢትዮጵያን ለውድ ለሚንወዳት ሀገር እኛ እንበቃለን ያጣነ ፍቅር ሰላም ነውና እንመለስ እርስ በርስ በወንድሟቾች መካከል ደም ማፍሰስ ይቁም ዛሬ አለን ነገ የለንምና ሁሉን እግዚአብሔር ሰጥቶናልና እንመለስ እግዚአብሔር አምላክ ለሁልችንም ማስተዋልና ጥበብን ይስጠን አሜን
@ayudargi9955
@ayudargi9955 13 сағат бұрын
ያልከው ሁሉ እውነት ነው! ፈጣሪ ይጠብቅህ !
@ጊዮርጊስአባቴ-ጀ7ዸ
@ጊዮርጊስአባቴ-ጀ7ዸ 13 сағат бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ይታደገን
@ajmaraajmara5125
@ajmaraajmara5125 13 сағат бұрын
በቁም ትሮዋይ መሆኑ በእሳት ስጠቡሱት የትነበርክ ያልተናገርክ
@gashawtiringo239
@gashawtiringo239 13 сағат бұрын
እድሜ ይስጥልን አባታችን
@ajmaraajmara5125
@ajmaraajmara5125 13 сағат бұрын
ደረጀ ኣባታቺን ባንተ ኣታንሳ
@ajmaraajmara5125
@ajmaraajmara5125 13 сағат бұрын
ትግራይ ህዝብ በሲኖዶሶች ኢቲዮጲያ የተመረቀ ዎታደር የገደሉን
@ajmaraajmara5125
@ajmaraajmara5125 13 сағат бұрын
ሰለት ግራይ መናገር ኣሁን ሳዪሆን ሲንሞት ለምን ኣልተናገርግም
@mulugetateka9308
@mulugetateka9308 13 сағат бұрын
የነበራት በል ምናልባት ከነበራት አሁን ግን ሰው ከነ ህይወቱ እንደ በቆሎ እሸት የሚጠበስባት እዳን ጋብዛ ዜጎችዋ ላይ ጀኖሳይድ የምትፈፅም ናት
@selamabebe7552
@selamabebe7552 13 сағат бұрын
ሠውሠራሽ ሢሆንመንግትይጠየቃል
@ajmaraajmara5125
@ajmaraajmara5125 13 сағат бұрын
ስጀመር የተባላሸክ ቂየስ ነክ
@selamabebe7552
@selamabebe7552 13 сағат бұрын
መሬት መንቀጥቀጥ የተፈጥሮ ነው መንግሥት የመጣው አይደለም
@ajmaraajmara5125
@ajmaraajmara5125 13 сағат бұрын
ባለመሳረያኮ የገዶሉን ባለመስቀል መርቆው በላኳቾው ኖው መቶ የገዶሉን
@ajmaraajmara5125
@ajmaraajmara5125 13 сағат бұрын
አህዝብ ትግራይ ሰዪጣን ዪሻለናን ቡሎ ያዎጂ የኢቲዮጲያ ጳጳሳት ኣብረን መቀደስ ማለት ከሰዪጣን መታባበር ኖው
@ajmaraajmara5125
@ajmaraajmara5125 13 сағат бұрын
ኣንተ ዎዉየ ከካህንየማዪጠበቅ ሰርተክ ተዎግዘክ ትመስላለ እንጂ ከኣንድ ትክክለኛ ኣገልጋይ ካህን ዪቅርና ኣንድ ኣሎማዊ ሶዉም ጡሩቢሰራም ሌላኖው ሚያዎራለት እንጂ እዲሰራሁ ረዳሁ ቡሎ ሲናገሩ ኣለንም
@zelalembelete8779
@zelalembelete8779 13 сағат бұрын
እነደዚ አይነት እውነተኛ ተናጋሪ አለ እንዴ ያውም አሁን አውሬ መንግስት በነገሰበት ግዜ ድንቅ ነው። መምህር በአለህበት ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅህ ከአውሬ መንግስት አባት በጠፋበት ሰአት ሰው በጠፋበት ሰአት የተገኘክ እውነተኛ ሰው ነህና ይህንን ፅናትህን እስከመጨረሻው ፈጣሪ ያፅናልክ ድንቅ ነው።
@menalusete-vd1xe
@menalusete-vd1xe 13 сағат бұрын
😢❤
@samsonabraha9536
@samsonabraha9536 13 сағат бұрын
መምሕር ሁሌ የሚጠርመኝ ብዙሐኑ የኢትዮፕያነት ስሜቱ እያለዉ ዝም ማለቱ ብቻ : ሐገር እኮ ማለት መኖሪያ ቤት ማለት ነዉ ታዲያ ቤታቸን ሲቆሽሽ አብሮ መግማማቱ ተገቢ ነዉ እንዴ? ቤተክርስቲያኗም ተጠልፋለች ፓትሪያርኩም ፓፓሱም ሲኖዶሱም የባንክ ሂሳቡን እያደለበ ነዉ ያለዉ አንድ እንኳን ሰማሐት አንደ አቡነ ፔጥሮስ የሚሆን ጠፋ : ምሕምናነም እንዴት ነዉ ብሎ መጠየቅ ሲገባዉ ዝምታዉን መርጧል : ተስፋችን የመስቀሉ ሰራዊት ፋኖ ነዉ ድል ለፋኖዬ 💚💛❤🙏🙏🙏👍
@ajmaraajmara5125
@ajmaraajmara5125 13 сағат бұрын
ኣሁን ኣርገሆው የመጣክ ገበን ስለነሮክ ያልሀድክ ትግራይ ለማንንም እንግዳም ተቀባይናት ኣደለም ኣንተ ሃገርክ ከሆነዪቅርና ማነም ኡነተኛ ሶው ራሱን ሲሞጉስ ሳኣታት ሙሉ ሚናገር የለም
@ajmaraajmara5125
@ajmaraajmara5125 13 сағат бұрын
ኣንተ ኣንቋላጭ ሃንግ የበዛ ትግራይ በጳጳሳት ትግራይ ትግራይ ትዛዝኖው በኢቲዎጲያ ጳጳሳት ክሕደት ኢዙይ እንደዎደቆ ንብረታቺን ህዝባቺን ያሳጣን መንግስቲ የደገፉ የኢቲዮጲያ ሲኖዶስ መሆናቾው ኣትናገርም ኡነተኛከሆንክ
@yewynharegmekete5100
@yewynharegmekete5100 14 сағат бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@yewynharegmekete5100
@yewynharegmekete5100 14 сағат бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን 4:59
@yewynharegmekete5100
@yewynharegmekete5100 14 сағат бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@elshu-k7l
@elshu-k7l 14 сағат бұрын
እውነት ነው አባታችን እርሶ ተናግረዋል ግን ሰሚ የለም ሀቁን ተናግረዋል እና ፖለቲከኞች ሊጠሉዎት ይችላሉ እናንተ ፖለቲከኞች ደግሞ እሰሯቸው አሉ መቼም እግዚያብሄርን አትፈሩም የታወቀ ነው ትክክለኛ እና ግልፅ አባት እድሜ ከጤና ይስጥልን አዎ ፈርተናል አዎ ፈርተናል አዎ ፈርተናል ነገን እንድንፈራ ሆነናል አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@bananacow6798
@bananacow6798 14 сағат бұрын
Ene min malet echelalehu??? Egzeabher yistelen yitebekelen be edme be tena yanurelen Memihir.
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia 14 сағат бұрын
ቅዱስ እሩፋኤል የሚባል ሰፈር እሬቻ ከተባለ ቤተክህነቱ ሙቷል ማለት ነው !!!
@itopiawinettewahdonettewah7211
@itopiawinettewahdonettewah7211 14 сағат бұрын
Sew simot zem bilachew, le betecristian será genzeb metes???
@itopiawinettewahdonettewah7211
@itopiawinettewahdonettewah7211 14 сағат бұрын
Catedral ye catolicoch new , ye tewahido aydelem
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 14 сағат бұрын
Tekkel yet honew limrut new seltan yemiflgut meretu dekmoital yehe yemetfo erkusoh yehaymanot meriwoh hatiyat yehezbu bedebtera bemnoru yesew dem mefsesu siyansen new yemnewagaw yetun hagr lengezaw
@dejenekebebew
@dejenekebebew 14 сағат бұрын
kale hiwot yasemalin memhrachin tilik melikt new eyastelalefu yalut semi kale ye betekirstian abatoch ebakachihu yihenin hizib tadegut tselot adirgu ye awaj ye mihla tselot awiju ke enkilfachin eninka tegnitenal wede fetari enichuh . ke CHINA GUOAGZHOU CITY .
@GheHdhd-h4y
@GheHdhd-h4y 14 сағат бұрын
አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን 🙏🙏አቤቱ ማርን🙏💒🙏😢😢😢
@ZewduZeleke-o1w
@ZewduZeleke-o1w 14 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን!
@me_212
@me_212 14 сағат бұрын
Seifu bezu sewochin redtewal....erso sent sew redtewal?
@Sara-n8f6j
@Sara-n8f6j 14 сағат бұрын
አቤቱ ይቅር በለን እደበደላችን ሳይሆን እደምህረትህ
@HiwotDagne-o6s
@HiwotDagne-o6s 15 сағат бұрын
አቤቱ ማረን እኔም ፈርቻለሁ መምህር እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
@ayalbasazen6893
@ayalbasazen6893 15 сағат бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ፡ አስፈሪው ጊዜ ላይ ነን እግዚአብሔር ይድረስልን፡፡ እንጂ የሀይማኖት አባቶች እማ የት እንዳሉ
@ThanksGod-n5g
@ThanksGod-n5g 15 сағат бұрын
ጌታ ሆይ ማህረን ለንሳሀ አብቃይ
@FikresilaseSime-q8p
@FikresilaseSime-q8p 15 сағат бұрын
አምቦን እና አካባቢውን በደንብ ያገለገሉ የምንወዳቸው አባታችን ናቸው ። ዘመናቸው ይባረክ