ኢየሱስ ፈራጅ ወይንስ አማላጅ ? //ርኩስን ነገር ሁሉ አትብላ ኦ: ዘዳግም 14÷3//

  Рет қаралды 9,499

Dereje ZeWoyniye  Media ደረጀ ዘወይንዬ ሚዲያ

Dereje ZeWoyniye Media ደረጀ ዘወይንዬ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 113
@Yitulala
@Yitulala 2 ай бұрын
ይህ ቀኖና እና ቶፊት ነው ትልቅ ትምህርት ነው መምህር ❤❤❤❤
@ShambelDerbie
@ShambelDerbie 2 ай бұрын
በትክክል ከእምነትም ከባህልም ያፈነገጠ ትምህርት ነው ያስተላለፉት እሳቸው ስተዋል😢
@yahawiadenay9438
@yahawiadenay9438 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ርዥም እድሜ ይስጥክ በጣም ይሳዝናል የስኖዶስ ዝሙታ ንፍቄ ያላቸው አባቶች እያየ 😭☝
@LidiyaKoriya
@LidiyaKoriya 2 ай бұрын
ጤና ይስጥልን መምህር
@Yemanemaryam
@Yemanemaryam 2 ай бұрын
ደርዪ በርታልን እግዚአብሄር ካንተጋር ይሁን
@ZenebechHaile-q9j
@ZenebechHaile-q9j 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እንደእርሶ አይነት ያሉትን መምህር ያብዛልን አቤቱ ድሀ ተበደለ ፍርድ ተጓደለ ሀይማኖት ቀለለ የሚለውን ደጉን ግዜ ደጉን መሪ ደጋግአባቶችን ያብዛልን አሜን
@DerejeNegash-j6w
@DerejeNegash-j6w 2 ай бұрын
ሁላችሁንም አሳብ ባችሁን በነጻነት ስለሰጣችሁ ከልብ አመሰግናለሁ። ክብረት ይስጥልን ለተሳሳቱትም አስተዋይ ልቦና ያድልልን።
@yenedz7264
@yenedz7264 2 ай бұрын
እኝ ሰውዬ ቀላል የሚባል ምንፍቅና አይደለም ያለባቸው ለቤተክርስቲያንዋም ትልቅ አደጋ ናቸው ግን ለምን እሳቸው ባቀረቡት የቤተክርስቲያን ትምህርትነው ብለው በሚያቀርቡት አትሞግቱዋቸውም እሳቸውም የሚሉት ባህል ሆኖ ነው እንጂ ርኩስ ሆኖ አይደለም ነው ግን መፅሀፍ ቅዱስ የምንበላውን እና እማንበላውን ፅፍዋል እናም ከንተም እንንደምንረዳው ከባህላችን ፅዪፍ ስለሆንን ነው ማለት ነው ?
@AfeworkSeyoum-b4t
@AfeworkSeyoum-b4t 2 ай бұрын
❤ የእሕታችን ድምፅ ጥራት ይጎድለዋል ❤
@enshishi23
@enshishi23 2 ай бұрын
❤ እውነተኛ የእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያንን ድምጽ ስለ አሰማችሁን እናመሰግናለን ከአሜሪካ ነው እንወዳችኋለን
@Atede9383
@Atede9383 2 ай бұрын
መምህርዬ ቃለሒወት ያሰማልኝ። ከባድ ረዕስ ነበር። ኮሜንት አልሰጥም ቢባልም ርዕሱ ያሰገድደናል ብቻ እግዚአብሔርን ይበልጥ ወደድኩት የምእመኑ ሳያንሰው የራሱ አገልጋዮች ሲፈታተኑት ዝም ማለቱ እውነትም አምላክ እውነትም ትእግስተኛ እንድል ያስገድደኛል። አሁንም በኦርቶዶክስነቴ በጣም ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን🤲🏿🤲🏿🤲🏿
@YezinaGashaw
@YezinaGashaw 2 ай бұрын
ቃልሒውት ያሰማልን መምህር
@YezinaGashaw
@YezinaGashaw 2 ай бұрын
ቃለህወት ያሰማለን መገሰትሰማያትን ያውርሰልን
@ሰብለዘተዋህዶ
@ሰብለዘተዋህዶ 2 ай бұрын
👉👉👉ከይቅርታ ጋር አስተያየት ከቀረጻ በፊት የማይክ ድምጽ ቼክ ብታደርጉ መልካም ነው ባለፈ የመምህር ድምጽ ነበር በደንብ የማይሰማዉ ዛሬ ደሞ የእህታችን በደንብ አይሰማም❤🙏
@tagesechbedasso4032
@tagesechbedasso4032 2 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያስማልን
@fanuelgebrehiwot8787
@fanuelgebrehiwot8787 2 ай бұрын
በርታልን መምህር 🎉🎉🎉🎉
@genetaredo7255
@genetaredo7255 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወዳችኋለን
@Sara-iq8ex
@Sara-iq8ex 2 ай бұрын
Selam Memher dereje bravo bravo bravo
@adoreaddis6528
@adoreaddis6528 2 ай бұрын
መ ምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በሰላም በጤና ይጠብቅልን።
@mesifaris8245
@mesifaris8245 2 ай бұрын
Kale eyewot yasemalin
@Yitulala
@Yitulala 2 ай бұрын
ሼር ላይክ ሼር ላይክ በማድረግ አስራት ክፈሉ ይህ እይከብድም ❤❤❤ ሼር ላይክ ሼር ላይክ በማድረግ አስራት ክፈሉ የተዋህዶ ልጆች ሆይ ❤❤❤❤
@Dav-2tube
@Dav-2tube 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃሉህይወት ያሰማልን
@menbershibru
@menbershibru 2 ай бұрын
አቤቱ ምህረት ህ በቶሉ ያግኘን እጅግ ተቸግረናል አምላካችንና መዳኒታችን ሆይ ርዳን ሰለ ሰምህ ክብር አቤቱ ታደገን መዝ 78 አሁንሰ ግራ ተጋብተናል
@AfeworkSeyoum-b4t
@AfeworkSeyoum-b4t 2 ай бұрын
❤ሼር ሼር ላይ እያደረግን ጎበዝ❤
@ሰብለዘተዋህዶ
@ሰብለዘተዋህዶ 2 ай бұрын
መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን ለሁሉም ተገቢ መልስ ስለሰጡን እናመሰግናለን።
@DerejeNegash-j6w
@DerejeNegash-j6w 2 ай бұрын
በእውነት ያለ ሀሰት በቅንነት ለሰጣችሁት አሳብና አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ። መቼም ይሁን መቼ ማንም ይሁን ማን ስለ ቤተክርስቲያን ዝም አንልም።
@MuluFentaye
@MuluFentaye 2 ай бұрын
ከይቅርታ ጋር የእህታችን ድምፅ አይሰማም በመጀመሪያ ቼክ አድርጉ ማይኩን🙋🙋🙋
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 2 ай бұрын
መምህር ጀረጄ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እውነት ነው እናቴ ወንድሜን እየጾመ አታሳርደሁም ከማን ጋር እንደሚሆል አላውቅም ስለዚህ አላምንም ትለናለች
@fetlemekonnen4347
@fetlemekonnen4347 2 ай бұрын
እድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@YeMule-g3n
@YeMule-g3n 2 ай бұрын
egeziyabehir yekeberlegn yetsegirida gudaye desssss alalegnem ebakachuhu yeashenafiem gudaye
@aduabdu1362
@aduabdu1362 2 ай бұрын
እድሜ ይስጥልኝ
@solomonseifu4785
@solomonseifu4785 2 ай бұрын
AMEN ❤❤❤ kalehiwot yasemalen
@ZORTHODOXTUBE-mn9qn
@ZORTHODOXTUBE-mn9qn 2 ай бұрын
yebertu memhrachen!!
@AfeworkSeyoum-b4t
@AfeworkSeyoum-b4t 2 ай бұрын
❤ሰላም ሰላም ❤
@አፎሚያታደሳ
@አፎሚያታደሳ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበላቸው
@ShewanehAmare-l8b
@ShewanehAmare-l8b 2 ай бұрын
መምህር ደረጄ ቃለ ህይወት ያሰማልን። በመቀጠል አባታችን እንዲህ ጠጋ ጠጋው ወዴት ነው በአሁኑ ሰዓት ዓለም ዓይኑን ወደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት በተቃርኖ ከሚመጡበት አንዱ የአመጋገባችንን ስርዓትን ለማጥፋት መሆኑ እየታወቀ ምነው እሳቸው በዚህ ሰዓት እሳት ላይ ቤንዚል ማርከፍከፍ አይሆንም ?ኢትዮጵያኖች እየተራብን ለምን የሚበላ እንመርጣለን ይመስልባቸው።እውነተኛ የቤተክርስትያን አስተምሮት ያልሆነን እንዴት ሚዲያ ላይ እንዲቀርብ እሳቸው ፈለጉ እናም ይህንን መሰል ጥሩ ያልሆነ ወደ ህዝብ ሚዲያ ከማቅረብ ቤተክርቲያችን ብትቆጠብ ወይንም ቢቆጠቡ ጥሩ ይመስላል።ስለመልክቱ ለምን ማስተላለፍ እንደፈለጉት ፈጣሪ እና እሳቸው ያውቁታል።
@AbigailMoses-w7l
@AbigailMoses-w7l 2 ай бұрын
ሆዳችሁ እስኪቀደድ አሰስ ገሰሱን ምትበሉ አይደላችሁ እንዴ?? አስመሳይ ፆም ፍቺና መያዧ እራሱ 24 ሰአት ምትውጡ ጉዶች ምድረግብዝ
@rahelalamerew6369
@rahelalamerew6369 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን🙏 የእኔም ጥያቄ ይኸ ነው ለምንድነው ህዝቡን የሚያደናግር እና ስህተት የሆነ ትምርት ሲሰጡ ሲኖዶስ ለምን አያወግዛቸውም ዝምታው ምድነው? እኒ አባት ዛሬ አይደለም ስህተት ሲሰሩ የነበር ድሮም ትምህርታቸው የመናፍቃን ነው። እባካችው ህዝቡን አታደናግሩ ባሁን ሰዓት ሰው ትንሽ ምክንያት ነው የሚፈልገው እንኳን ብላ ተብሎ እንዲያው ምን ችግረ አለው የሚል ህዝብ ነው።
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 2 ай бұрын
እንዴት እንዳጰጰሷቸው አላውቅም ሰው ጠፍቶ
@Embete-
@Embete- 2 ай бұрын
ቤተክርስትያን እንዲህ አታስተምርም ብለው የእራሳቸውን እሳቤ ማካተታቸው እጅግ ፅዩፍ ነው። ለነገሩ በምንፍቅናቸው እኛ ምእመን በደንብ እናውቃቸዋለን አዲስ ነገር አይደለም ይህን ማለታቸው። እኔ ያዘንኩት ተመልሰው ቤተክህነት ተሰልፈው ያየህዋቸው እለት ነው
@sarah14252
@sarah14252 2 ай бұрын
መምህሬቃለ ሕይወት ያሰመማልንበአእዉነት
@WoinshetKifle
@WoinshetKifle 2 ай бұрын
እንዲያው የሚገርመው እኮ በሐዲስ ኪደንም ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አህያን ተቀመጠባት እንጂ በልቶ ወይም አብልቶ አላሳየንም አጋንንተ ካለበት በሽተኛ አውጥቶ ወደ እርያ አስገባቸው እንጂ ወደ በጎችና ወደ ላሞች አላስገባም ስለዚህ ፈጣሪ የሰጠን በጣም በዙ እንስሳት እያሉ አህያና አይጥ ጊንጥ መበላት አለበት ማለት ምን አይነት ጉድ ነው ።እኔ በቅርቡ በአንድ ሚዲያ ላይ በሳይንሱ እንኳን የአሳማ ስጋ ላይ ኮካ ጠብ ሲደረግበት ወዲያውኑ እንደሚተላ ስለሆነም ፈጣሪያችን እኛን ስለሚወደን የሚጠቅመንን እና የማይጠቅመንን ለይቶ ነው በምግብነት የሰጠን ስለዚህ እኚህ ጳጳስ ሊወገዙ ይገባል🙏🙏🙏
@tarikuyirga8834
@tarikuyirga8834 2 ай бұрын
🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 2 ай бұрын
በእውነት ይሄን ነገር ቤተክርስትያን በይፋ ስለ እኚህ አባት የተናገሩትን መልስ መስጠት አለባት አለበለዚያ እኛ እንደሆን በቲፎዞ ነው እዬድን ያለነው እውነትን ወደ ጎን ትተን እና መልስ መስጠት አለባተሰ ቤተክርስቲያን ናችን ለምን የተሃድሶች የሚመች ነገር ነው ያገኙት እና እኚህ አባት ጭራሽ በዚህ ሰአት በሚድያ የወጡበት ምክንያት ምንድ ነው ምንድ ነው ተልእካቸው ?
@YonasyonitsegayeYoni
@YonasyonitsegayeYoni 2 ай бұрын
Papas biqerben weyim ayasefalgem bayii nenya ❤❤❤❤
@FantuKelecha
@FantuKelecha 2 ай бұрын
እውነት መምህር ዩቲዩብ ሚዲያ እንደ እባብ መርዙን እየረጨ ነው በመሆኑም ምዕመናን እጅግ በጣም እየጐዳ ነው የአለው መልካም ጐን እንዳለውም አይዘነጋም ከመውጣቱ በፊት በአትክሮት ተመልክቶ ማቅረብ ይገባል በተቻለ መጠን የተዋሄዶ ኦርቶዶክስ ኃይማኖትን ሠድበን ለተሳዳቢ ላለመስጠት ከባድ ጥንቃቄ ቢደረግ መልካም ነው ይህ እንዲሆን ፈጣሪ አምላክ ይርዳን 🙏 እጅግ በጣም አሳሳቢ ነው ቃለሕይወት የአሠማልን🙏 😍
@AmenBaba-fe4rz
@AmenBaba-fe4rz 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@martaayane7533
@martaayane7533 2 ай бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቅዱስ ሲኖዶሰም ዝም ብሏል ስለዚህ ስለ ቅድስት ቤተክርስቲያን ስለ ኦርቶዶክስ ሃይማኖታችን ብላችሁ ትውልድን ታደጉ እውነትን እውነት ሐሰትን ሐሰት ብላችሁ በተሰጣችሁ የክህት ማዕረጋችሁ ታደጉን በየቀኑ ጆሮን ጭው የሚያደርግ ነገር ነውና የምንሰማው 😢
@abelyalelet3485
@abelyalelet3485 2 ай бұрын
Yihen defar menafik nw ጳጳስ አድርጋችሁ የሾማችሁት ተወግዞ መለየት አለበት
@workneshyilma8860
@workneshyilma8860 2 ай бұрын
ተ/ሀይማኖትንና ነጋሽ ሚዲያ የቤተክርስትያንን ገበና በአደባባይ እያወጡ መሳቂያ አያድርጉን ንገርልን።
@Sila-dk3ej
@Sila-dk3ej 2 ай бұрын
❤🎉❤❤❤
@AbrehamDebele
@AbrehamDebele 2 ай бұрын
መጀመሪያ የድምፅ ጥራት ላይ ካልሰራችሁ ውጤታማ አትሆኑም።
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 2 ай бұрын
❤🎉🙏👍💕
@endashawbereda1127
@endashawbereda1127 2 ай бұрын
ድምፁ ጥራት የለውም ማስተካከል ያስፈልጋል
@EyuelSamuel-ko4th
@EyuelSamuel-ko4th 2 ай бұрын
,ሰላም ለናንተ ይሁን መምህር እርኩስ ስለሆነ እኮ ነው እያወቀ አሳማ የበላ ቄደር የሚጠመቀው ይቅር ይበለን
@fantayebade7374
@fantayebade7374 2 ай бұрын
Wergnanehi
@KetemaLove
@KetemaLove 2 ай бұрын
ara demsi
@Seble7
@Seble7 2 ай бұрын
እኛ ካልሰማነው ለማነው አይሰማም አስተካክሎ ወገኖቻችን🙄
@ሰብለዘተዋህዶ
@ሰብለዘተዋህዶ 2 ай бұрын
እኔ የገረመኝ እግረኛው ሚዲያ ተክለሃይማኖት ራሱ ለምን ይሄንን ርዕስ ሊሰጠዉ እንደቻለ እና ዘማሪት ለምለም ከበደ ስትመጣ ይቺ ጽጌረዳም አይኗን በጨዉ አጥባ መድረክ ላይ ያገኘናት ? ቆይ ዘንድሮ በቤተክርስቲያን ዙሪያ ሀገራችን ላይም ምን እየተካሄደ ነው ማርያምን አንዳንደዬማ ህልምም እየመሰለኝ ነው 😢😢😢
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 2 ай бұрын
ቆርጠው ተነስተዋል ኦርቶዶክሳዊት ለማዳከም ግን ከንቱ ልፋታቸው ነው
@BreFekr
@BreFekr 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@okom6307
@okom6307 2 ай бұрын
መምህር እናመሰግናለን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ግን በግሊዘኛ ለምን ፃፉት እርሱን አማርኛ ፊደል ጠፋዴ ከይቅርታጋር 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@AbebaAyeno
@AbebaAyeno 2 ай бұрын
መምህር ሰላምናቹ ዘማሪ ሰለሞን አብቦከር ተመልሰዋል ወደ ኦሪቶዶክስ
@linda306
@linda306 2 ай бұрын
Please Memihir, fix the sound.
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 2 ай бұрын
እኔ እኝህ ሰው እንዴት ሆነው ነው የጰጰሱት? የክህደት ትምህርት ማስተማር እኮ ከጀመሩ 20 ዓመት አልፏቸዋል በካሊፎርኒያ ብዙ ጥፋት ያጠፉ ናቸው:: ከጀርባቸው መንበር ነው የማየው ለምን አልተሸፈነም? በመንፈስ ቅዱስ አንቀልድ በሲኖዶስ ስርዓተ ሲመት ሰዓት መንፈስ ቅዱስ ከመራና ለጵጵስና ከሾመ እንደ እነኝህ አይነቱናንና ሌሎቹን እንዴት ሊቀባ ይችላል?
@ManaluBadaso
@ManaluBadaso 2 ай бұрын
እንዲ እያደረጉ እየተሰማ እንዴት አይጠየቁም ማምም ልብሱን ለብሶ ሰውን ሲያሰናክሉ እንዴት ዝም ይባላሉ የቤተክርስትያንን ደሞዝ እየበሉ ፖፖስም ቢሆኑ መጠየቅ አለባቸው ሰው ሽሮም አሮበታል እንኩዋን አህያ ብሉ ብለው የሚመጡት አሁን እሳቸው ስለአህያ ብሉ አትብሉ ብለው ከሚመጡ ወደ ቁርባን እንዲቀበል ማስተማር ሲችሉ እንዲ አይነትን ይዘው ወደሚድያ መምጣት ቤተክርስትያኑዋ ልትጠይቃቸው ይገባል
@serkibelete7706
@serkibelete7706 2 ай бұрын
አሁንም በተሃድሶ አስተሳሰብ ሊሆንም ይችላል የተመለሰችው ተከታተሉአት
@derarabyata5901
@derarabyata5901 2 ай бұрын
No sound
@AmenBaba-fe4rz
@AmenBaba-fe4rz 2 ай бұрын
❤😂❤😂❤
@nisermediacenter3095
@nisermediacenter3095 2 ай бұрын
እግዚአብሄር እርኩስ የሆነ ነገር ፈጥሯል ማለት ነው ❓
@ፈገግ
@ፈገግ 2 ай бұрын
orit lay techenkero yekere Christina yelem atacheberbiru
@ambawabitew1644
@ambawabitew1644 2 ай бұрын
ጳውሎስን አርማ ነው ወይ ቤተክርስትያን ከማለጅ ወደ ፈራጅ የቀየረችው እይልከንነው::
@ቤተዳዊትዝ
@ቤተዳዊትዝ 2 ай бұрын
ከፋቴ መንጦላእት ምን ማለት ነው? አዲስ የግእዝ ቃል ነው? ፍጹም ጨዋ አፈ ጮሌ
@mebratmamo2364
@mebratmamo2364 2 ай бұрын
If abune Barnabas wrong why the synods didn't say anything ? Its individuals giving answer.
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709 2 ай бұрын
በእዉነቱ ፖሮግራማችሁ ጥሩ ነዉ ግን ድምጹን ማስተካከል አለባችሁ
@barkotmulken
@barkotmulken 2 ай бұрын
madamexen ewedewalew mknyatum kalsemaw alxenekekm memhroche fexari enanten yabzaln
@solomona6221
@solomona6221 2 ай бұрын
ኦሪትን ለ አይሁድ የተጠቀሰውን ለ አዲስ
@ethiodaily2142
@ethiodaily2142 2 ай бұрын
እርዕስ በአማርኛ መፃፍ ይሻላል
@ባልቻ-በ7ኀ
@ባልቻ-በ7ኀ 2 ай бұрын
የድምበር ጥራት ችግር አስተካክሉ።
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 2 ай бұрын
Please don't misleading the Christian brother and sister. Just preaching your thoughts. Don't blame Abone Barnabas. It's absolutely correct. I feel sorry for rong ways.
@almaznuguse5157
@almaznuguse5157 2 ай бұрын
ይቅርታ አንድ ጥያቄ አከኛ አንድ ዳቆን ለምሳሌ አግብታ የፈታች ቢገባ ድቁናው ይነሳል መልሱን ማወቅ ፈልጌ ነው ማለት ቤተ መቅደስ ገብቶ መቀደስ ይችላል ወይንስ እንደማንኛውም ስው ነው ማስቀደስ ያለበት
@ቤተዳዊትዝ
@ቤተዳዊትዝ 2 ай бұрын
መቀደስ አይችልም
@yesufeshetie2098
@yesufeshetie2098 2 ай бұрын
what is the real intention of Satan is it not increasing hell companion.
@degolabraha9972
@degolabraha9972 2 ай бұрын
ሰላም መምሕር በረከትዎ ይደርብን በርናባስ እንኳን ለጳጳስነት ለዲያቆንነት አይበቃም አስወግዱት የመናፍቃን ጀሌ ነው ወይም ጭንቅላቱ ያመው ይሆናል መረገም ነው
@MesseleAbrha-j7n
@MesseleAbrha-j7n 2 ай бұрын
ከዚህ በላይ ምንፍቅና አለ እንዴ?
@lemmazewdu9043
@lemmazewdu9043 2 ай бұрын
ያንቺ ድምፅ ጥርት ያለ አይደለም። ይስተካከል።
@YosefSolomon-j3t
@YosefSolomon-j3t 2 ай бұрын
ere Ande hunu lelochu memhranoch intervie lay tesmamtewal bahl new enji hatyat aydelem hulu tefekdolgnal hulu gn aytekmegnm as per pol said so it is kenona not dogma
@YonasYoni-bz3kg
@YonasYoni-bz3kg 2 ай бұрын
አይ
@MuluMekasha
@MuluMekasha 2 ай бұрын
ምነው ጳጳሳቶቻችን አይሁድን ሆኑ
@nigistatta1825
@nigistatta1825 2 ай бұрын
አውነተኛ ጳጳስ ማቸው ግን ? ከዚህ በፊት ስላማላውቃቸው እግዚአብሔር እመስግኛለሁ ምናልባት የቀረው ያህያ እርድ ቆጭቶአቸው ይሆናል ብቻ በዘመናችን የመጡብን ጳጳት ምንድን ናቸው እኔ የመጡብን ብዬለሀ መልካም እረኛ ቢሆኑ ኖሮ የመጡልንን ነበር የምንለው ብቻ አንገታችንን ዝቅ የሚያስደርግ አፀያፊ ንግግር ትምህርት የማይባል ከእውቀት ነፃ የሆነ ነው ብቻ ያሳዝናል ጋዜጠኛ ተብየውም የሃይማኖት ረብሻ ነው የያዘው ለማንኛውም አህያዋ ከስባኪውም ከጋዜጠኛው ተሽላ ተውኝ እኔ የጭነት ስራዬን ልስራ ትላችኋ።
@kasechtefera6064
@kasechtefera6064 2 ай бұрын
Ftiha negestun min ltadergut new ?? Ene diyakon henok ena yareganins min ltilu new wet tmihrt asitemru benate mknyat sew wede eslimna ena mnfikna eyehede new enate ahunim woritin tkesu .eres bersi tebalu wey lehizb atekimu emankak trdan
@tinaeshetu6994
@tinaeshetu6994 2 ай бұрын
ለምን ልብሱን አያወልቁትም!አቤቱ አምላኬ ይቅር በለን!ይሄ ከባድ ምንፍቅና ነው!ቤተክርስቲያኗ አረ መላ ትበልልን።እንዲህ ከሆነ የሚያስቡት ለምን አዳራሽ ወዳሉት ጠቅልለው አይሄዱም !?
@mekidesfentaye1644
@mekidesfentaye1644 2 ай бұрын
ለምድን ነው ያላሉትን ብለዋል የምትሉ ግን እኔ በጣም ነው የገረምከኝ አንተ ነህ ከቤተክርስትያን መወገድ ያለብህ
@tamirat04
@tamirat04 2 ай бұрын
ባትናገር ኖሮ በልብስ የተሸፈነው ጨዋነትህ እንዴት ይገለጥ ነው። ቤተ ክርስቲያን በእንደ አንተ አይነቱ መወከሏ ያሳዝናል
@Singitton
@Singitton 2 ай бұрын
ኢዮብ ሐዲስ ኪዳን ውስጥ አይደለም አቤት ወሬ ወንጌል ግን ወፍ የለም
@tigistdegu2734
@tigistdegu2734 2 ай бұрын
አሁት አባታችን እውነትን ስላስተማሩ ነው ሚዲያው ሁሉ የሚንጫጫው በፊትም አተናገረው ልኡል እግዛብሔር ነው ሗላም የተነገረው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ሁሉም የእግዚአብሔር ቃል ነው ይህን መቀበል ያቃተን ሲጀመር የአህያ ስጋ ብሉ አላሉም የሚበላ ካለ ይብላ እርኩሰት የለውም ብለው የተረዱትን አስተምር ይህ ሁሉ ቅብብል ምን ያስፈልጋታል ስንት ውስብስብ እያለ ነገር መጭመቅ
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 2 ай бұрын
ላንቺ ትክክል ነው ኦርቶዶክስን አይወክልም ትምህርታቸው እሳቸውን ከ20 ዓመት በፊት ነው የምናውቃቸው ምግቡንም መብላት መብትሽ ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ግን ብሉ አትልም
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 2 ай бұрын
@tigistdegu ምንፍቅና ነው ያስተማሩት። "የአህያ ስጋ ይብላ አላሉም ግን የሚበላ ካለ ይብላ እርኩሰት የለውም ብለው ነው አስተምህሮውን የተረዱት" ከላይ የጻፍሽውን ነው የደገምኩት። ስለዚህ በአጭሩ እሳቸው የእግዚአብሔር ትእዛዛት ያፈረሱ ናቸው። የሚበላ የማይበላ ተብሎ በግልፅ ተነግሮናል። ለማንኛውም እናስተውል
@Sahlemariam
@Sahlemariam 2 ай бұрын
ብጹዕ እያላችሁ የምታቆለባብሷቸው ግለሰብ ምንፍቅናቸውን ካስፋፉ ቆይተዋል ቢሆንም አሁን ግን ተደብቆ መርዛቸውን እንደ አዚም መርጨት አልፈለጉም ስለዚህ ልክ እንደ ቅዱስ ብቅ ብለው ማንነታቸውን አሳይተዋል። የአባትነት ምለኪያ የላችሁም እንዴ? ወይስ ሲኖዶስ ውስጥ የገባ ሁሉ የሚናገረውን ስሙ አይነት ይመስላል። ማቴ 24 እንብቡ።
@tiyef4063
@tiyef4063 2 ай бұрын
From which book are you reading? Do you know that the bible was not written in Amharic, not.in Geeze either but in Greek. Go to the original book one you read from is not the original book.
@fantayebade7374
@fantayebade7374 2 ай бұрын
He doesn't know Bible but he gets from terterte book so he's stupid.
@ethiointertainment2739
@ethiointertainment2739 2 ай бұрын
ጳጳሱ የተናገሩት አዲስ ኪንን መሰረት አድርገው ነው። ከግላቸው የተናገሩት ነገር የለም። እናንተ አይሁድ ስለሆናቹ ኦሪት ላይ ተጣብቃቹ አዲስ ኪዳንን ከልባቹ መቀበል አልቻላችሁም። እግዚአብሔር ይግለጥላቹ
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 2 ай бұрын
ባይገርምህ ኦርቶዶክስ ተዋህህዶ ሰማኒያ አሃዱን ነው የምትከተለው ለምን ከልብ አታዳምጡም? ኦድቶዶክስን ካልወከልክ እዚህ ምን ወተፈህ? ብሉይንም ሃዲስንም ነው የምንከተለው::
@AbigailMoses-w7l
@AbigailMoses-w7l 2 ай бұрын
@@ethiopialove2772አኬ 81ዱ የሀይማኖት መከራከሪያ አይደለም ብቁ አይደለም ብሏል😂
@fekedeanesa3767
@fekedeanesa3767 2 ай бұрын
አይ ደረጀ አቡኑን ለመቃወም ብለህ መጽሐፍ ቅዱስን እንዳሻህ ትተረጉማለህ? ስለ ተንኮልህ ይቅር ይበልህ፤ስለ ዓላዋቂነትህ ዐይንህን ያብራልህ!!
@kassahunwoldetsedik7887
@kassahunwoldetsedik7887 2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ያማልዳል ጳጳሱ ልክ ናቸዉ,ኦርቶዶክሰ ዋሸታለች ሰታ አሰታለች
@Xxxxxx-go4sj
@Xxxxxx-go4sj 2 ай бұрын
ደረጀ ዘወፈፌ ማን ስልጣን ሰቶህ ነው ኑፋቀ ነው የምትለው?
@mengistutulu7785
@mengistutulu7785 2 ай бұрын
😂😅
@Sila-dk3ej
@Sila-dk3ej 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Kidane Meheret Enate
5:57
Like Mezemeran Tewodros Yoseph - Topic
Рет қаралды 138 М.
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.