Пікірлер
@AsudMedud
@AsudMedud 3 күн бұрын
ለውጭ ግድግዳ የሚሆነው ሴራሚክ የቱ ነው?
@TensaFekadu
@TensaFekadu 7 күн бұрын
አለኝ አትገዛኝም
@hebshawit
@hebshawit 8 күн бұрын
ክፍለሀገር ብትሄድ
@samiraahmed9324
@samiraahmed9324 2 ай бұрын
$2,000 per kare meter????
@habesha_finishing
@habesha_finishing Ай бұрын
አወ ዉድ የሜባል አይደለም
@lovemama5484
@lovemama5484 2 ай бұрын
ለሰባ ቆርቆሮ ለመሬቱ ስንት ብር ይበቃል ሰራሜኩ ማለቴ ነው
@habesha_finishing
@habesha_finishing 2 ай бұрын
ያገር ዉስጥ እና የዉጭ ሴራሜክ ሲሆን ዋጋዉ ይለያያል ለበለጠ መረጃ 0910233600 ይደዉሉ
@ZahraZahra-ej2pf
@ZahraZahra-ej2pf 3 ай бұрын
ግን የትነው በዚህ ዋጋ እሚሽጠው❤
@habesha_finishing
@habesha_finishing 3 ай бұрын
No expensive!
@kaleabyimenu305
@kaleabyimenu305 3 ай бұрын
መሬት ላይ የሚነጠፈው በፍርፍር ቢደረግ በጣም ተመራጭ ነው
@habesha_finishing
@habesha_finishing 3 ай бұрын
በ አደሲቭ ቢሆን ጥሩ ነዉ ነገር ግን ከዋጋ አንፃር ፋርፍር ይመረጣል
@Mamare.
@Mamare. 3 ай бұрын
ዋጋውን ብትነግረን ወድም
@habesha_finishing
@habesha_finishing 3 ай бұрын
ከ2500 እስከ 4000 ይሸጣል
@ommuhamedtaji5739
@ommuhamedtaji5739 2 ай бұрын
3በ4የሆነ ወለል ስንት ብር ይጨርሳል ከነ ባለሙያው
@habesha_finishing
@habesha_finishing 2 ай бұрын
@@ommuhamedtaji5739 ሴራሚኩ የዉጭ እና ያገር ዉስጥ ሲሆን ዋጋው ይለያያል ለበለጠ መረጃ 0910233600 ይደዉሉ
@GgGg-fp5qy
@GgGg-fp5qy 4 ай бұрын
የሚያምረው የመጨረሻው ነው ዋጋ አልተናገርክም ሌላውን እርሳው ውድ ነው ለማለት ነው ዋጋ መናገር ግድ ነው😮
@habesha_finishing
@habesha_finishing 4 ай бұрын
አይ ዉድ አይደለም የቻይናው ዝቅተኛው 1700 ይሸጣል
@habesha_finishing
@habesha_finishing Ай бұрын
ዋጋ ለመናገር ብዙ አይነት ስላለ ነው
@zebibaseid.1988
@zebibaseid.1988 4 ай бұрын
የመጨረሻዉን ዋጋ አልገልፅክም ስንት ይሆን ዋጋዉ?
@habesha_finishing
@habesha_finishing 4 ай бұрын
የቻይናው 1700 ይሸጣል
@wegayehunegese
@wegayehunegese 4 ай бұрын
@@habesha_finishing በሜትር ነው 1700
@wegayehunegese
@wegayehunegese 4 ай бұрын
@@habesha_finishing 1ካሬ ስንት ነው?የሀገር ውስጥ ?
@habesha_finishing
@habesha_finishing 4 ай бұрын
​@@wegayehunegese ጀረጃ አላቸዉ ከ800 እስከ 1100 አለ
@wegayehunegese
@wegayehunegese 4 ай бұрын
@@habesha_finishing እሽ አመሰግናለሁ እኔ የሀገር ውስጥ ነው የምፈልገው ለሳሎን ብቻ 😍 ሰብስክራይብ አርጌሀለሁ።ግን 1ካሬና 1ሜትር እኩል ነው ?
@frewinitesfay4564
@frewinitesfay4564 4 ай бұрын
Mobile number pls?
@habesha_finishing
@habesha_finishing 4 ай бұрын
@ephrem_ceramic telegram lay yanagrun