No video

7 የሴራሜክ አይነቶች

  Рет қаралды 3,583

ሐበሻ  ሴራሚክ ስራ  habesha ceramic work

ሐበሻ ሴራሚክ ስራ habesha ceramic work

Күн бұрын

በዚህ ምስል 7 የተለያዬ የሴራሜክ ስራዎች በአማርኛ ማብራራት ይመልከቱ በተለይም ሴራሜክ ከማሰራታችሁ በፊት ይህን ምስል ብትመለከቱ
አሪፍ እና ዉብ #ሴራሚክ #አይነቶች ማየት ትችላላችሁ
#best_ceramic_tile #bathroomdesign #ethiopia

Пікірлер: 12
@lovemama5484
@lovemama5484 20 күн бұрын
ለሰባ ቆርቆሮ ለመሬቱ ስንት ብር ይበቃል ሰራሜኩ ማለቴ ነው
@habesha_finishing
@habesha_finishing 19 күн бұрын
ያገር ዉስጥ እና የዉጭ ሴራሜክ ሲሆን ዋጋዉ ይለያያል ለበለጠ መረጃ 0910233600 ይደዉሉ
@ZahraZahra-ej2pf
@ZahraZahra-ej2pf 28 күн бұрын
ግን የትነው በዚህ ዋጋ እሚሽጠው❤
@habesha_finishing
@habesha_finishing 23 күн бұрын
No expensive!
@GgGg-fp5qy
@GgGg-fp5qy 2 ай бұрын
የሚያምረው የመጨረሻው ነው ዋጋ አልተናገርክም ሌላውን እርሳው ውድ ነው ለማለት ነው ዋጋ መናገር ግድ ነው😮
@habesha_finishing
@habesha_finishing 2 ай бұрын
አይ ዉድ አይደለም የቻይናው ዝቅተኛው 1700 ይሸጣል
@zebibaseid.1988
@zebibaseid.1988 2 ай бұрын
የመጨረሻዉን ዋጋ አልገልፅክም ስንት ይሆን ዋጋዉ?
@habesha_finishing
@habesha_finishing 2 ай бұрын
የቻይናው 1700 ይሸጣል
@wegayehunegese
@wegayehunegese Ай бұрын
@@habesha_finishing በሜትር ነው 1700
@wegayehunegese
@wegayehunegese Ай бұрын
@@habesha_finishing 1ካሬ ስንት ነው?የሀገር ውስጥ ?
@habesha_finishing
@habesha_finishing Ай бұрын
​@@wegayehunegese ጀረጃ አላቸዉ ከ800 እስከ 1100 አለ
@wegayehunegese
@wegayehunegese Ай бұрын
@@habesha_finishing እሽ አመሰግናለሁ እኔ የሀገር ውስጥ ነው የምፈልገው ለሳሎን ብቻ 😍 ሰብስክራይብ አርጌሀለሁ።ግን 1ካሬና 1ሜትር እኩል ነው ?
የተዋበ ሳሎን እና ማእድ ቤት | Dudu's Design
19:30
Dudu's Design
Рет қаралды 15 М.
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 105 МЛН
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 38 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 33 МЛН
መታየት ያለበት || ፅድት ያለ ኪችን ካቢኔት ከነ ዋጋው ||ጠቃሚ መረጃ
6:59
Kedr Seid Furniture || ከድር ሰዒድ ፈርኒቸር
Рет қаралды 30 М.
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 105 МЛН