Rahel Yohannes - Lakelegn
53:27
15 сағат бұрын
Songs Of Ethiopia - Traditional
41:53
17 сағат бұрын
Tezera Hailemichael - Ney Gela Gela
29:48
Yeshimebet Dubale and Kennedy Mengesha
1:01:22
Tilahun Gessesse - Yatchatena
1:00:31
Mahmoud Ahmed - Yezarew Sewunet
55:23
Mahmoud Ahmed - Tidar Lenuroachin
14:02
Mahmoud Ahmed - Yale Waga Siqer
8:02
Getachew Kassa - Enedihem Enedihem
17:14
Seyoum Gebreyes - Meselal Ayasham
17:20
Birkineh Urga - Gena Lij Nat Gamme
10:25
Melkamu Tebeje - Mamie Gela
58:30
3 ай бұрын
Zinet Muhaba - Selamta
56:06
4 ай бұрын
Boney M. - Daddy Cool
3:37
4 ай бұрын
Aregahegn Worash - Beqa Beqa
1:01:48
Mahmoud Ahmed - Senqish Yihun
58:47
Dorothy Moore - Misty Blue
3:48
5 ай бұрын
Laid Back - Sunshine Reggae
4:24
5 ай бұрын
Gallery - I Believe In Music
2:44
Betty Swann - Make Me Yours
3:02
5 ай бұрын
Carl Douglas - Kung Fu Fighting
3:26
Imagination - Illusion
4:05
5 ай бұрын
Leo Sayer - More Than I Can Say
3:45
Ottawan - D.I.S.C.O.
5:07
5 ай бұрын
Ottawan - Crazy Music
5:35
5 ай бұрын
Пікірлер
@andualemshibeshi6640
@andualemshibeshi6640 5 сағат бұрын
wow mrt.
@amarewoldekidan9649
@amarewoldekidan9649 11 сағат бұрын
What year released this cassette? I wanna know
@ABCDef-g5w
@ABCDef-g5w 11 сағат бұрын
Segolt milwen endet nwe maggiwe
@ots2023
@ots2023 13 сағат бұрын
ኩለን ደርፍታት ስሚዕየን ብጣ'ዕሚ መቀረት ዘለወን ኢየን
@Blank-lh2hn
@Blank-lh2hn 14 сағат бұрын
The best music I've ever heard. Truly unmistakable, Ethiopian Jazz/Soul is incredible, especially with this kind of vocal. Love from Poland.
@danmamo5849
@danmamo5849 18 сағат бұрын
Tewodros Tadesse is just amazing. Specially the third song
@ChunaWogaiu
@ChunaWogaiu 22 сағат бұрын
የማያልፈ ግዜ ቀን ያልፋል መታገስ መቻል ነዉ
@shylook
@shylook Күн бұрын
waaw good memoris this song
@user-gm17
@user-gm17 Күн бұрын
❤thank you ❤ for uploading sir ❤.
@edimemestewate755
@edimemestewate755 23 сағат бұрын
Thank you as well. Have a good day.
@zegenz5884
@zegenz5884 Күн бұрын
እይ ዘመን ትዝታ ብቻ ምን ይባላል ❤❤❤
@mitikumekuria7719
@mitikumekuria7719 Күн бұрын
እንዴት ዓይነት መታደል ነው ኦርጂናሉን "ሙናዬ ሙናዬ"ን ማዳመጥ... አስትዬ አዲስ ሙናዬ ሙናዬ version አላት ይሁንና እኔን ግን ወደኋላ 40 ዓመት ወስዶ የ high school ህይወቴንና የመጀመሪያዬ የሆነችውን sweetheart እያስታወሰ ዘና የሚያደርገኝ ይኽኛው ነውና upload ላደረጋችሁት ምስጋናዬን ጀባ ብያለሁና እንድትቀበሉኝ።❤❤❤
@edimemestewate755
@edimemestewate755 Күн бұрын
በበኩሌም እጅግ በጣም አመሠግናለሁ። መልካም ቀን ከከበረ ሠላምታ ጋር።
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 2 күн бұрын
"ሞተህ በዓይኔ እንዳላይን" ኩኩ ሰብስቤ በጣም ምርጥ አድርጋ ተጫውታዋለች ፤ ነፍስሽ በሠላም ትረፍ ብዙዬ - ድንቅ ተተኪዎችን አፍርተሸልና ! 😭😢🙏
@የሽዋው
@የሽዋው 3 күн бұрын
አይጣል ነው ናፍቆቱ እርቀው ሲሄዱ🙏
@tafgirma
@tafgirma 3 күн бұрын
Thank you for sharing. These songs brought back my childhood memories.
@edimemestewate755
@edimemestewate755 3 күн бұрын
Glad you enjoyed it. Thank you as well and you have a good day.
@tafgirma
@tafgirma 3 күн бұрын
@@edimemestewate755 You as well my friend.
@tsegayebelay3007
@tsegayebelay3007 4 күн бұрын
ያለፈው ግዜ የማይመለሰው ግዜ ይናፍቀኛል😢😢
@vitaethio6428
@vitaethio6428 4 күн бұрын
My childhood ❤❤❤❤ አይ ዘመን አይ ጊዜ❤❤💔💔💔
@jemalmohammed6344
@jemalmohammed6344 4 күн бұрын
❤❤❤❤
@Sisaygudeta-f8p
@Sisaygudeta-f8p 4 күн бұрын
The best of best
@getachewnigussie9938
@getachewnigussie9938 5 күн бұрын
ምርጥ ሙዚቃዎች ናቸው።
@fedlunasir770
@fedlunasir770 5 күн бұрын
wow
@fasikatsige4159
@fasikatsige4159 5 күн бұрын
what a song, thank you sir for sharing; our ears need such music!!!
@edimemestewate755
@edimemestewate755 5 күн бұрын
Thank you as well. Have a good day.
@ZobleHailu
@ZobleHailu 6 күн бұрын
ድንቅ ሙዚቃ
@user-gm17
@user-gm17 6 күн бұрын
This is the One of the greatest Hit Album of mehamud Ahmed it makes it unique album of all time to me ! with the Legendary Roha Band
@NebyouZewge
@NebyouZewge 7 күн бұрын
እንድሠማሽ ያረገኝ ጋሽ አብዱቄ ከፈኒ ነው ገረሚ ባለሙያ ነሽ።
@Muhamedosman-l2z
@Muhamedosman-l2z 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@SenduAbebe
@SenduAbebe 11 күн бұрын
wey zanit love best music
@ahmedosman9532
@ahmedosman9532 12 күн бұрын
🙏🙏🙏
@TeferiKassa-oy9yl
@TeferiKassa-oy9yl 13 күн бұрын
መቼም የማይጠግቡ የጥንቶችን ሙዚቃ ስላስደመጣችሁን እናመሰግናለን። የመስፍን ሀይሌ ሙዚቃ ብትለቁልን?
@edimemestewate755
@edimemestewate755 13 күн бұрын
የድምፅ ጥራት ቢያንሰውም ለትዝታ ያህል አይከፋም በማለት ያቀረብኩት ቪዴዮ አለ አድራሻው የሚከተለው ነው። በጣም አመሠግናለሁ መልካም ቀን ከሠላምታ ጋር። Video Title: Mesfin Haile - Mengedu Rezeme Video URL: kzbin.info/www/bejne/Z5XbeKN7r8miibc ለድምፁ ጥራት በጣም አዝናለሁ።
@TeferiKassa-oy9yl
@TeferiKassa-oy9yl 13 күн бұрын
Lovely, በጣም አመሰግናለሁ። እነዝህን ሙዚቃ ስሰማ ያ ዘመን በጣም ይናፍቀኛል ለእኔ ሙዚቃው ዘመኑን ዘመኑ ሙዚቃውን ይገልፅልኛል።
@edimemestewate755
@edimemestewate755 13 күн бұрын
በትክክል ሙዚቃው ዘመኑን ዘመኑ ሙዚቃውን ይገልፃል። የብዙ ሙዚቃ አፍቃሪዎች ስሜት እንደሚሆን አልጠራጠርም። በጣም አመሠግናለሁ መልካም ቀን ከሠላምታ ጋር።
@Daveጋ...ጠብቂኝ
@Daveጋ...ጠብቂኝ 14 күн бұрын
የዛን ዘመን ሰው አይደለሁኝም። ግን ሳላውቀው የምናፍቀው ዘመን ቢኖር ያ. ዘመን ነው በግርማ በየነ ድንቅ ዜማዎች ደጃች ውቤ ከሆነ ባር ጥግ ላይ ተሰይሜ በኮሞኮሙኩኝ ስል የማይሆን ምኞት እስክመኝ እንድናፍቀው ካደረጉኝ ውስጥ አንዱ የግርማ በየነ ድንቅ ዜማዎች ናቸው!!
@Alexis1003-w6d
@Alexis1003-w6d 14 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏
@edimemestewate755
@edimemestewate755 14 күн бұрын
Thank you as well. Have a good day.
@teddyhaile6755
@teddyhaile6755 15 күн бұрын
Agote eko nw ..Egezehabehare Gare hedale ke Ayate gare Ke Enate gare ke selam gare ke Akeseta gare ke Agote gare ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@edimemestewate755
@edimemestewate755 14 күн бұрын
ተዘራ ኃይለሚካኤል በዘለዓለማዊ ሥራዎቹ ዘለዓለማዊ ነው ብዬ ብል ስህተት እንደማይሆን እጅግ በጣም እርግጠኛ ነኝ። ያለፉትን ነፍስ ይማር በሕይወት ላለነው ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ። መልካም ቀን ከሠላምታ ጋር
@EmebetKebede-t7f
@EmebetKebede-t7f 15 күн бұрын
WEDE BEFETE TEZETA...
@aghsepda
@aghsepda 15 күн бұрын
"ወደድኩህ ማለትሽ ላይቀር" የሚለውን ዘፈን ስንት ዓመት ፈለኩት። እነሆ ዛሬ በማግኘቴ ምስጋናዬ በጣም ከፍ ያለ ነው።🙏
@edimemestewate755
@edimemestewate755 14 күн бұрын
በበኩሌም አመሠግናለሁ። መልካም ቀን ከሠላምታ ጋር።
@aghsepda
@aghsepda 15 күн бұрын
Thank you so much for sharing this amazing album. You send me back to those wonderful times. ❤🙏
@edimemestewate755
@edimemestewate755 14 күн бұрын
Thank you for your comment. Like you said this album is indeed amazing. Thanks again and you have a good day.
@GabrielSaint-cm1tf
@GabrielSaint-cm1tf 15 күн бұрын
ስለ ተዘራ ኣዳች ነገር ሳይሉ ማለፉ ለአዳዶቻችን ሊከብድ ይችላል።ተዘራ የቅጽል ስሙ "የሙዚቃ ሳጥን ነው"። አጭር ባለጊታር፣ የክብር ዘበኛ ኦኬስትራ ደማቅ ቀለም፣ ተዘራ በዘመኑ በብዙ ይታወቃል ።" እኔነኝ እኔነኝ ተዘራ፣የማስደስታችሁ ከጊታሬ ጋራ" የሚል ዜማው የመድረክ መፈክሩ ነበር። ተዘራ እራሱ ከሚጫወታቸው ዘፈኖች ባሻግር የጥላሁንን፣ የብዙነሽ በቀለን ዜማዎችና ግጥሞች ፈጣሪም ነው።ተዘራ ገጣሚነቱ ይበልጥ ለሌሎች ድምጻውያን በሚያሰሙት ዜማ ጎልቶ ይሠማል። ከሙዚቃው ዓለም ውጪ ተዘራ በወታደርነቱም የሚኮራ ለመሆኑ ለዘፈን በነቀሰው ግጥም '"ተረኛ ነኝ እና እዳትሸበሪ፣ስለይሽ አድራለው አልማዝ ደህና እደሪ።" ሲል ለሌሊት ጥበቃ መወጣቱን ሲገልጽልን ነው።ይኸው ዘፈን" አልማዝ ደህና ደሪ"በዘመኑ ተወዳጅ ነበር። እንደ አገር ፣እንደ መንግሥት፣እንደ ሕዝብ ለጥበበኞቻችን ውለታ ቢስ ነን።ብዙዎቹ በድህነት ሲሞቱ ምናልባት ቀብር አድማቂ ከመሆን የዘለለ መዋጮ አላደረግንም።ታሪካቸውን በቅጡ አልጻፍነውም።ቤተስቦቻቸውን በቀጣይ ድህነት ችላ ብለናቸዋል።ይቺ አገር እንዲሁ ትቀጥል አሊያም ታበቃ ይሆን?
@edimemestewate755
@edimemestewate755 14 күн бұрын
የደን ውስጥ ፍሬ ሰው ሳይዘራው በቅሎ፣ በክርስቶስ ጥበብ የሚታየው በስሎ። እንጆሪ ብርቱካን ሙዝ እና ፓፓዬው፣ ፍሪው ተንዠርግጎ በዓይናችን ስናየው። ልቤ አውሬ ባይፈራ ብገባ ደፍሬ፣ ሊያኖረኝ ይችላል የደን ውስጥ ፍሬ። በደን ውስጥ የሚገኝ እንኮይ ሆነ ኮሽም፣ ይጣፍጣል እንጂ አይመርርም ትንሽም። የሸንኮራ አገዳ እንዲህም ኮኩ፣ ከጣዕሙ ጋራ አስደሳች ነው መልኩ ልቤ አውሬ ባይፈራ ብገባ ደፍሬ፣ ሊያኖረኝ ይችላል የደን ውስጥ ፍሬ። ....... ተዘራ ኃይለሚካእል። ሰው የሥራውን የማያገኝበት አንዱ በደከመው ሌላው የሚያጌጥበት ናት ዓለማችን። ምን ቢደረግ ምን እንደሚሻል አላውቅም ፈፅሞ ወንጀል መሆኑን ግን ልቤ ካስተዋለ በጣም ቆይቷል። ስለ አስተያየትህ በጣም አመሠግናለሁ መልካም ቀን ከሠላምታ ጋር።
@GabrielSaint-cm1tf
@GabrielSaint-cm1tf 13 күн бұрын
እኔም እጅነሳሁ!
@asihamid8
@asihamid8 16 күн бұрын
ማህሙድ አህመድ በጣም እናመሰግናለን
@natiatme8016
@natiatme8016 17 күн бұрын
I would like to Thank this channel you guys healed our ears and promoted artists who are our fathers by their age with their sweet voices and magician instrumentalists.
@edimemestewate755
@edimemestewate755 16 күн бұрын
Thank you as well. Have a good day.
@user-gm17
@user-gm17 18 күн бұрын
Thank you 🙏
@edimemestewate755
@edimemestewate755 17 күн бұрын
Thank you as well. You have a good day.
@user-gm17
@user-gm17 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@masaratchreif4249
@masaratchreif4249 18 күн бұрын
ጸሐዬ ዮሐንስ ምንጊዜም ትዝታ ለኔ በተለይ ትዝታዬ ነክ 🥰🥰🥰
@user-gm17
@user-gm17 18 күн бұрын
👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏thank you for uploading this
@edimemestewate755
@edimemestewate755 17 күн бұрын
Thank you as well. have a good day.
@baheramen267
@baheramen267 19 күн бұрын
የተከበራችሁ የእድሜ መስታወት አቅራቢዎች እንደተለመደው ከማይደርቀው የወርቃማው ዘመን የሙዚቃ ምንጫችሁ የተወዳጁን ጊታር ተጫዋች፣የዜማና ግጥም ደራሲ ና ድምፃዊ ተዘራ ሀይለሚካኤልን ውብ ስራዎች ስላስደመጣችሁን ከልብ እያመሰገንኩ ምርቃት ሁሌም ስትሰጡ አይጉደልባችሁ።በተረፈ ሁለተኛው ትራክ ይሄም አለለካ የሚለውን ዘፈን እስከ ዛሬ ጋሽ ተፈራ ካሳ ሲዘፍነው ነበር የማውቀው ከሁለቱ ማን ቀድሞ እንደዘፈነው ያለህን መረጃ እንድታደርሰን እያልኩ በዚሁ አጋጣሚ ሌላውን የክብር ዘበኛ እንቁ ድምፃዊ እና የህክምና ዜማ ደራሲ ይተፈራ ካሳ ድንቅ ስራዎችን ጀባ ብትሉን ስል በትህትና እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ በወዳጅነታችን እንሰንብት።
@leulgebremeskel5906
@leulgebremeskel5906 19 күн бұрын
እኔም ከሁለቱ ማን ቀድሞ እንደተጫወተው ብትነግረንና ነይ ገላ ገላ የሚለውንም ካልተሳሳትኩ ጥላሁን ገሠሠ የተጫወተው ይመስለኛል የሁለቱም ሙዚቃዎች ደራሲው ተዘራ ኃ.ሚካዔል ይመስለኛል
@baheramen267
@baheramen267 19 күн бұрын
ስለእውነት እኔም ማን ቀድሞ እንደዘፈነው አላወቅሁም የግጥም እና ዜማ ደራሲው ግን ጋሽ ተፈራ ካሳ ይመስለኛል አብዛኛውን እራሱ የዘፈናቸውን ዘፈኖች የራሱ ድርሰቶች ይመስሉኛል በተረፈ ጋሽ ጥላሁን የተጫወተው ነይ ገላገላ የሚለውን የጋሽ ተዘራን ዘፈን ሳይሆን "እቱገላ እቱገላዬነሽ ደማማዬነሽ የሚል ሌላ ዘፈን ነው የተጫወተው።
@edimemestewate755
@edimemestewate755 19 күн бұрын
እዚህ ቻናል ላይ አንድ የተፈራ ካሳ ቪዴዮ አለ ምናልባት ካላየኸው አድራሻው ይኸው። Title: "Tefera Kassa Woubit" Video URL: kzbin.info/www/bejne/h4CadmqCqJKFbLs የተፈራ ካሳ ስራ በ 12 ዜማዎች የሚወሰን አይደለም። አባቶቻችን አንዳሉት "ሰዶ ማሳደድ ቢያምርህ ዶሮህን በቆቅ ለውጥ" ሆኗል ነገሩ። ሌሎቹ የት እንደሚገኙ አላውቅም። በጣም አመሠግናለሁ መልካም ቀን ከሠላምታ ጋር።
@leulgebremeskel5906
@leulgebremeskel5906 19 күн бұрын
@@baheramen267 አይደለም ነይ ገላ ገላ የሚለውንም ተጫውቶታል ጥሌ እቱ ገላ እቱ ገላ ገላ የሚለውን በካሴት መታተም ሲጀምር አካል አይንሽን ጣል አርጊብኝ እባክሽን ከሚለው ጋር የወጣነው ነይ ገላ ገላ ብሎ ጥላሁን የዘፈነውን ፈልጌ ካገኘሁት እልክልሀለሁ
@baheramen267
@baheramen267 16 күн бұрын
ወዳጄ ልዑል በጣም አመሰግናለሁ አግኝተኸው እስክሰማው በጉጉት እጠብቃለሁ በተረፈ እኔ ጋሽ ጥላሁን እስከዛሬ የብርቅነህ ዑርጋን ወደፊት በሉለት ይለይለት የሚለውን ዘፈን ብቻ የሌላ ዘፋኝ ዘፈን የዘፈነ ነበር የሚመስለኝ ስለዚህ ሌሎችም የምታቁትን መረጃ ብታካፍሉን እያልኩ በአጠቃላይ የእድሜ መስታዎት እድምተኞች እና አቅራቢዎች ከልብ አመሰግናለሁ። በወዳጅነታችን እንሰንብት
@HCFEOM
@HCFEOM 19 күн бұрын
Underrated but excellent.
@behayludinku2160
@behayludinku2160 19 күн бұрын
ስራዎቹ ተደብቀው የኖሩ እንቁ አርቲስት ነው ። እባካችሁ ሌሎቹንም ስራዎቹን አጋሩን። አይቤክስ እና ሰብሊ የአባታችሁን ስራ ከያለበት ሰብስባችሁ እባካችሁ ዳግም ለህዝብ ጆሮ አብቁልን።
@solomontekelu3389
@solomontekelu3389 19 күн бұрын
አሪፍ ኦልዲስ ምስጋና ይድረሳችሁ ሰለሞን ከ island
@edimemestewate755
@edimemestewate755 19 күн бұрын
በጣም አመሠግናለሁ። መልካም ቀን ከሠላምታ ጋር።
@gashawgetaneh7448
@gashawgetaneh7448 20 күн бұрын
ፀሃዬ የ1999
@gashawgetaneh7448
@gashawgetaneh7448 20 күн бұрын
ዳውን ሎድ እንዲሆን ቢደረግ መልካም
@edimemestewate755
@edimemestewate755 20 күн бұрын
If You install RealPlayer on your PC You can download any KZbin video you like including the one you mention above. Google "How to download a KZbin video using RealPlayer" there are videos that guide you how to do it. RealPlayer has the "download this video" button available for you to download videos. There are other ways to download a KZbin video the one I mention above is one way amongst many. KZbin is hiding the download button that's why you can't download but do as I said and see for yourself how easy it is to download a video you like. Have a good day.
@Gabby7521
@Gabby7521 20 күн бұрын
Amazing song! Reminds me of my back home. 😊
@Haben_Gebre4
@Haben_Gebre4 21 күн бұрын
በጣም ምርጥ ልሆኑ ስራዎች ጥሩ ድምፅ ኣያለህ ደሞ ሌላ ዘፈኖች እንቖያለህ 🏙️🏙️🏙️🏙️🏙️🏙️🏙️🏞️🏞️🏞️🏞️🏞️🏞️🏞️🌄🌄🌄🌄🌄🌄🌄🌇🌇🌇🌇🌇🌇🌇🏞️🏞️🏞️🏞️🏞️🏞️🏞️🌄🌄🗺️🗺️🗺️🗺️🗺️⛽️⛽️⛽️⛽️⛽️⛽️⛽️⛩️⛩️⛩️⛩️⛩️⛩️⛩️⛩️⛩️🏟️🏟️🏟️🏟️🏟️🏟️🏟️🎢🎢🎢🎢🎢🎢🎢🎡🎡🎡🎡🎡🎡🎡🚁🚁🚁🚁🚁🚁🚁🛸🛸🛸🛸🛸🛸🛸🗽🗽🗽🗽🗽🏖️🏖️🏖️🏖️🏖️🏝️🏝️🏝️🏝️🏝️⛺️⛺️⛺️⛺️⛺️⛺️⛺️🏕️🏕️🏕️🏕️🏕️🏕️🏕️🏢🏢🏢🏢🏢🏢🏢🏭🏭🏭🏭🏭🏭🏭🏣🏣🏣🏣🏣🏣🏣🏬🏬🏬🏬🏬🏬🏬🏤🏤🏤🏤🏤🏡🏡🏡🏡🏡🏠🏠🏠🏠🏠🏘️🏘️🏘️🏘️🏘️🏘️🏘️🛒🛒🛒🛒🛒🛒🛒🛍️🛍️🛍️🛍️🛍️🛍️🛍️🛍️🛍️⛅️🌦️🌥️🌧️🌨️⛈️🌩️☁️🌤️☀️⛰️❤🎉
@TesfayeMamo-h6b
@TesfayeMamo-h6b 23 күн бұрын
Waw