Melkamu Tebeje - Mamie Gela

  Рет қаралды 2,021

Edime Mestewate

Edime Mestewate

Күн бұрын

Пікірлер: 24
@zd6344
@zd6344 3 ай бұрын
ምን እንደምል አላውቅም የሲራክ ግጥም ይመስለኛ በጣም ነው የምናመሰግነው
@edimemestewate755
@edimemestewate755 3 ай бұрын
በበኩሌም በጣም አመሠግናለሁ። መልካም ቀን ከሠላምታ ጋር።
@FisehasirakFisehasirak
@FisehasirakFisehasirak 3 ай бұрын
ልክ ነህ ወዳጄ ማሜ ገላ ,አንችን ነው , አትንኩብኝ እሷን ,ስቀርብሽ አትራቂኝ እና, ፎቶሽ ይናፍቃል የሚሉት አምስቱ ግጥም እና ዜማ ሲራክ ታደሰ ነው የሰራው
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 3 ай бұрын
Unforgettable music! The golden time ever!!
@yohannesmenilik1217
@yohannesmenilik1217 2 ай бұрын
ሮሃ በንድ ከአይቤክስ ባንድና ዳህላክ ባንድ በተውጣጡ መሳሪያ ተጫዋቾች ሲመሰረት 1974ዓም ያጀቡት ይመሰለኛል
@gelau777
@gelau777 3 ай бұрын
መቶ ጊዜ ላይክ ባደረኩ❤❤❤
@zegenz5884
@zegenz5884 3 ай бұрын
የምንጊዜም ምርጥ ፣እናመሰግናለን
@belachewmekbibe
@belachewmekbibe 3 ай бұрын
Old school cool! Thanks, Edime Mestawate
@edimemestewate755
@edimemestewate755 3 ай бұрын
Thank you as well. Have a good day.
@FisehasirakFisehasirak
@FisehasirakFisehasirak 3 ай бұрын
አንዳንዴ እንደዚ አይነት ስራዎች ስትለቁ የደራሲውን ማንነት ብትገልጡ ከነ ድካሙ ባይቀበር የኔ አስተያየት ነው
@gelau777
@gelau777 3 ай бұрын
"አንቺን ነው" ዋውውው የልጅነት ትዝታዬን ቀሰቀሰብኝ❤
@gelau777
@gelau777 3 ай бұрын
ተባረኩኩኩኩ ምርጥ አልበም አደረሳችሁን❤
@edimemestewate755
@edimemestewate755 3 ай бұрын
አብሮ ይባርከን። አመሠግናለሁ። መልካም ቀን ከሠላምታ ጋር።
@shylook
@shylook 3 ай бұрын
ወይይይ ጠሃሃ
@esayasmulugeta7435
@esayasmulugeta7435 3 ай бұрын
Thank you!
@edimemestewate755
@edimemestewate755 3 ай бұрын
Thank you as well. Have a good day.
@gelau777
@gelau777 3 ай бұрын
ምርጦች❤የማይጠገበውን ተወዳጅ መልካሙ ተበጀ ስላመጣችሁልን እናመሰግናለን❤❤
@edimemestewate755
@edimemestewate755 3 ай бұрын
በበኩሌም አመሠግናለሁ። መልካም ቀን።
@SultanGulta
@SultanGulta 3 ай бұрын
አይ የልጅነት
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@FisehasirakFisehasirak
@FisehasirakFisehasirak 3 ай бұрын
ተጠቃሚው አንተ መሆንህ የተረጋገጠ ነው ግን የደራሲውን ማንነት አንድ ላይ እያስገባህ ልቀቃቸው ከፈለክ ከቨሩ እኔጋም አለ አደራ የአባቴ ስራ ስለሆነ ስሙን አትሸፍነው
@edimemestewate755
@edimemestewate755 3 ай бұрын
ይህ ቻናል ከ "You Tube" የሚያገኘው ሳንቲም የለም። ምክንያቱም "Non Monetized" ስለሆነ። እኔ ደግሞ የዜማዎቹ ወዳጅ ስለሆንኩ ምናልባት እንደኔ የሚወዳቸው ያድምጣቸው በማለት ነው "አፕሎድ" ያደረግኳቸው። የዜማ ደራሲ፣ የግጥም ደራሲ፣ ጊታር ፣ ሳክስፎን፣ ጃዝ፣ እንዲሁም ሌሎችን በስራው የተካፈሉትን ሰዎች መተንተን ሌላ ራሱን የቻለ ሥራ ስለሆነ ለሙዚቃ ታሪክ ተራኪዎች (ባለሙያዎች) ለእነሱ ትቼዋለሁ። I already said long ago In the channel description that this channel does not participate in the KZbin partner program therefore is not monetized and as far as I am concerned it will remain non monetized. I just shared what I have that's all. Have a good day.
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 3 ай бұрын
Where is Malikamu Tabajee? Is he passed away?
@edimemestewate755
@edimemestewate755 3 ай бұрын
He is alive. Have a good day.
Tezera Hailemichael - Ney Gela Gela
29:48
Edime Mestewate
Рет қаралды 6 М.
የዝነኛው ( ፀጋዬ እሸቱ) ሙሉ ሥራ # ፩ The Lagendary (Tsegaye Eshetu) Full Work # 1
51:34
ANKOBER REPORT አንኮበር ዘገባ
Рет қаралды 221 М.
Чистка воды совком от денег
00:32
FD Vasya
Рет қаралды 3,1 МЛН
Long Nails 💅🏻 #shorts
00:50
Mr DegrEE
Рет қаралды 17 МЛН
Don't underestimate anyone
00:47
奇軒Tricking
Рет қаралды 22 МЛН
Old Ethiopian Music Collection 1950 -1965 |~ Part 2 ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች ስብስብ | Non Stop | #ethiopianmusic
1:09:53
Lamba Infotainment l ላምባ ኢንፎቴይንመንት
Рет қаралды 185 М.
Michael Belayneh Interview With Berhanu Digaffe on Leza Show
1:34:25
Leza Show On Sheger FM
Рет қаралды 13 М.
Tamagne Beyene - BUNA and more live
9:55
brook dawit
Рет қаралды 190 М.
Чистка воды совком от денег
00:32
FD Vasya
Рет қаралды 3,1 МЛН