Mesale Show Is Coming Up
2:00
3 жыл бұрын
Mesale Show Coming Very Soon
0:31
3 жыл бұрын
Пікірлер
@user-cy4tt1dp2w
@user-cy4tt1dp2w Күн бұрын
My dear brother .May God bless your life. I am blessed with your teachings. Bless bless .... you forever.
@Lilithegreat36
@Lilithegreat36 8 күн бұрын
I grow up listening to you song❤ God bless you Tesfaye
@TsionY
@TsionY 18 күн бұрын
ፖ/ር ማሙሻ ጌታ እንዳገኘኝ ቃሉን በአንተ በኩል ላከልኝ በዩትይብ!! እግዚአብሔር ይባርክህ ለቃሉ እውነት ስለቆምህ!! ለብዙዎች የመዳንን መልእክት ስለምታደርሱ Equip media!
@woileboforsido4899
@woileboforsido4899 Ай бұрын
Amazing testimony 😊
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 Ай бұрын
ጎንደር ካመነ አመነ ነው እነሱን ነበር በደንብ ወንጌል መስበክ ለጌታ ፓውሎስ ነበር የሚሆኑት ይሄ ሁሉ የምድራችንን ዉጥቅጥ በወንጌሉ በቃሉ ሀይል ያርሱት ነበር አይ ማሙሻ ስወደዉ የጌታ ጥበቃ እና ሰላም ለአንተ እና ለቤትህ የዘላለም አምላክ እና አባታችን ይስጥህ.
@burteteferi6970
@burteteferi6970 Ай бұрын
ወንድሜ ተባረክ ስለ አገልግሎትህ እ/ር ይመስገን
@mehariyesustsegaye7375
@mehariyesustsegaye7375 Ай бұрын
ድንቅ ምስክርነት ነው ብዙ ትምህርት አግንቻለው ዶ/ር ተባረክ። ምሳሌዎች ተባረኩ።
@RedietZeleke-ni2qe
@RedietZeleke-ni2qe Ай бұрын
የተባረክ የእግዚአብሔር ሰው።you are our blessing ❤❤❤❤❤
@yaredbahiru5640
@yaredbahiru5640 Ай бұрын
God bless you guys❤❤❤❤❤❤❤
@gedamuzagaye
@gedamuzagaye 2 ай бұрын
ጌታ ከባዶ ያነሳል ጌታ ይባርክህ ዶክተር ወደድኩህ ለወጣህባት ምድር ፀልይላት ታማለችና።
@user-cc3tx7rs6o
@user-cc3tx7rs6o 2 ай бұрын
እግዚአብሔር በድንቅ ነው ለካ ያሳደገህ
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 2 ай бұрын
I betam ymger nger nw Gashe Abaten yWkuacheu Bure Lsra heje Emawdebet Rat Lebla lmgbu slot sadeg yabate lj blw metw bfker yakfugn eskahun ayersagem
@geremewgetachew
@geremewgetachew 2 ай бұрын
የኢትዮዺያ ቤ/ክን በረከት
@saronanaye
@saronanaye 2 ай бұрын
Dr Mamusha you're our blessing from God ❤❤❤❤ may God bless you 🎉🎉🎉 we love you !❤❤❤❤
@Dukeledido
@Dukeledido 2 ай бұрын
Get eyesus ybarik yene Abat❤❤❤
@Tseganesh-vl8fw
@Tseganesh-vl8fw 2 ай бұрын
ዶ/ር ማሙሻ በትምህርትህ በጣም ተባርኪአለሁ ጌታይባርክህ አሜን አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 3:34
@andargachewsiyoum3965
@andargachewsiyoum3965 2 ай бұрын
Geta zemenikin yibark
@fasikabelete8607
@fasikabelete8607 2 ай бұрын
ዳግም የሐዋርያት ስራ ነው እባክህ የምንወድህ ወንድማችን ፃፈው የቀረው ዘመንህከመጣኸው ይበልጣል
@EllaBirhanu
@EllaBirhanu 2 ай бұрын
God bless you pastor tesifaye gabiso 🙏🙏🙏🙏
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 2 ай бұрын
ዋጋ የተከፈለበትን በኪሎ ግራም ማስመዘኑ አግባብ ነውን?እነደ ጳውሎስ ወደፊት መሮጥ እንጂ
@emnetwassie6537
@emnetwassie6537 2 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።
@teshomegezahegn1069
@teshomegezahegn1069 3 ай бұрын
ላሌ ላቡኮ የኦሞ ልጆች አባት ።
@user-im4ct5ze2d
@user-im4ct5ze2d 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-im4ct5ze2d
@user-im4ct5ze2d 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@ermiaskero7866
@ermiaskero7866 3 ай бұрын
የቴባረኩብህ እኮ ነህ
@birketymengistu2534
@birketymengistu2534 3 ай бұрын
God bless you Ezrish you took me down the memory lane. Praise the Lord for the blessed time we had in C choir
@abrisher
@abrisher 3 ай бұрын
Thank you Helinaye, ልሰማው የምጓጓ ታሪክ...ወይኔ በጣም አጠረ...going fast to the second episode.
@firewbekele1766
@firewbekele1766 3 ай бұрын
Doc God bless you
@msmercy9083
@msmercy9083 3 ай бұрын
I can’t believe his mom is the one who translated these two beautiful songs! Both songs are my favorites.
@ezranigussie-official
@ezranigussie-official 3 ай бұрын
ምናለበት ሰው ሁሉ እንደኔ ቁጭ ብሎ ቢሰማህ ከህይወት የተቀዳ ለእውነተኛ መንፈሳዊነት የሚጠቅም ድንቅ ምስክርነት ዕዝሪቾዬ ሞክሼ እንድወድህ አንተ ታወቃለህ ካለፈው ዘመን በበለጠ ለዚህኛው ዘመን ታስፈልጋለህ አልበሙን ደሞ አፍጥነው ❤
@ddkebede9810
@ddkebede9810 3 ай бұрын
እዝርቿ እንወድሀለን🙏
@ethandesalegn4182
@ethandesalegn4182 3 ай бұрын
Bless you Ezra, youre album is really a blessing!!
@demetiki1015
@demetiki1015 3 ай бұрын
ተባረኩ
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 4 ай бұрын
የምሳሌ አዘጋጅ ና አቅራቢ የተረጋጋሽ ደስ የምትዪ በሳል ሰዎችን የምታቀርቢ ለምልሚልን
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 4 ай бұрын
አጉዬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 4 ай бұрын
የእግዚአብሔር አላማ ስላለብህ ሁሉንም ጌታ አሳለፈህ ስሙ ይባረክ
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 4 ай бұрын
ዶ/ር ማሙሻ ዘመንህ ይለምልም ስወድህ አክባሪ ነኝ
@yonathan9186
@yonathan9186 4 ай бұрын
Thank you Hiluye
@yonathan9186
@yonathan9186 4 ай бұрын
🙌🙌🙌🙌🙌
@birukefenie9423
@birukefenie9423 4 ай бұрын
ድንቅ ነው፣ከሁሉ የሚበልጥ እንጂ የማያንስ መዝሙር የሚቀዳው እስቱድዮ ሲያጣ፣ የማያሸንፍ የሰይጣንና የአለም ተግዳሮት ብየዋለው።
@melakuanulo1927
@melakuanulo1927 4 ай бұрын
God bless you Ezra. I remember “ wetat lekiristos “ groups song cassette. He was one the lead singers.
@tezetawa
@tezetawa 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@MIsraktesfaye-zd5dz
@MIsraktesfaye-zd5dz 4 ай бұрын
ለበረከት ሁን
@Mezmur.23
@Mezmur.23 4 ай бұрын
youtube.com/@Barsntmotionpicture?si=Qi8K1FzY77gafrw5
@user-lq4kx4tw2k
@user-lq4kx4tw2k 4 ай бұрын
ተባረክ ! ባንተ በመማሬ እናም በብዙ ስብከቶችህ በመጠቀሜ እድለኛ ነኝ። እስከ ፍጻሜ የምትጓዝበት ሩጫውንም የምትጨርስበት ጸጋ አብዝቶ ይጨመርልህ (ABC ተማሪህ ነበርኩ)
@gezahegnwoldemichael5805
@gezahegnwoldemichael5805 5 ай бұрын
መጀመሪያ አንቱታሽ ይደብራል ተስፋዬ ጋቢሶን የምናውቀው ፈጣሪ በሰጠው የዝማሬ ፀጋ ነው:: ፀጋ የተሰጠው የጥበብ ሰው ደግሞ አንተ ነው የሚባለው
@gezahegnwoldemichael5805
@gezahegnwoldemichael5805 5 ай бұрын
ድንቅ እፁብ ድንቅ የህይወት ምሥክርነት Wow!!!! "ከእኔ የበለጡ ያልተሳካላቸው ወደኃላ ቀርተዋል"
@user-nd4ey1ff3r
@user-nd4ey1ff3r 5 ай бұрын
Le egzabher yichalal
@user-jc3bt3dg3x
@user-jc3bt3dg3x 5 ай бұрын
Dr. Mamusha Ayyaanni Waaqayyoo isinif haa baay'atu ❤
@tewoflosteferi8068
@tewoflosteferi8068 5 ай бұрын
እርጋታው ቁጥብነቱ ያስገርመኛል ስክን ማለት ከሂወት ይቀዳል እናም ጀግና አባቶች በዙሪያችን አሉልን የተሰሩ ሰዎች ምንም ቢያወሩ ይጣፍጣሉ😢ፕሮግራም አቅራቢዋም ጆሮሽን ወድጄዋለሁ እርጋታሽ አንደኛ ነው፥ፖስተር ውስጡ ያለውን ሳይቆጥብ እንዲያካፍል ትልቅ አስተዋፆ አበርክተሻል፥ተባረኪ