አስገራሚው የዶ/ር ማሙሻ የህይወት መንገድ…. ክፍል አንድ

  Рет қаралды 59,728

Mesale Show

Mesale Show

9 ай бұрын

Пікірлер: 108
@mehariyesustsegaye7375
@mehariyesustsegaye7375 18 күн бұрын
ድንቅ ምስክርነት ነው ብዙ ትምህርት አግንቻለው ዶ/ር ተባረክ። ምሳሌዎች ተባረኩ።
@seblewongelzeyede5280
@seblewongelzeyede5280 8 ай бұрын
ማሙሻዬ የኛ በረከት እግዚአብሔር ይመስገን የሚገርም የህይወት ጉዞ የሚገርም የአገልግሎት ጉዞ ነው ያለህ ፀጋ ይብዛልህ እኖድሀለን
@RedietZeleke-ni2qe
@RedietZeleke-ni2qe 28 күн бұрын
የተባረክ የእግዚአብሔር ሰው።you are our blessing ❤❤❤❤❤
@burteteferi6970
@burteteferi6970 16 күн бұрын
ወንድሜ ተባረክ ስለ አገልግሎትህ እ/ር ይመስገን
@rollnati
@rollnati 7 ай бұрын
ዶር ማሙሻ የቤ/ር በረከት እንወድሀለን ክርስቶስን ብዛት ስለገለጥክልን ክርስትናን በመኖር ስላሳየኸን ተባረክ ያሳደጉህ ወላጆች ይባረኩ🙏❤
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር አላማ ስላለብህ ሁሉንም ጌታ አሳለፈህ ስሙ ይባረክ
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 3 ай бұрын
ዶ/ር ማሙሻ ዘመንህ ይለምልም ስወድህ አክባሪ ነኝ
@denekealembo840
@denekealembo840 7 ай бұрын
ዶክተር ማሙሻዬ ጌታ ቀሪ ዘመንህን ይባርክ ከነቤተሰብህ ሁሉ 🎉❤
@salameskyes7240
@salameskyes7240 7 ай бұрын
ዶክተር ማሙሻዬ አተለወለዱ በብዙ ዋጋ ስላሳደጉ ክብር ይገባቸዋል ማሙሻዬ የዘመናችን ቅሬታ በረከት ጌታ ዛሬን አይቶ ነው በይወት ያኖረ ስላንተ ኢየሱስ ይባረክ❤እድሜና ጤና ይስጥ❤
@Eagle1503
@Eagle1503 7 ай бұрын
He is one of the few Christ centered preacher, God bless him
@gedamuzagaye
@gedamuzagaye Ай бұрын
ጌታ ከባዶ ያነሳል ጌታ ይባርክህ ዶክተር ወደድኩህ ለወጣህባት ምድር ፀልይላት ታማለችና።
@user-cc3tx7rs6o
@user-cc3tx7rs6o Ай бұрын
እግዚአብሔር በድንቅ ነው ለካ ያሳደገህ
@hanatesseme9170
@hanatesseme9170 7 ай бұрын
ዶክተር ማሙሻ ጌታ ዘመንህን ይባርክ በጣም ነው የምወድህ ለምልምልን የጌታዬ ጥበቃው አይለይህ
@tsegaantewan9975
@tsegaantewan9975 7 ай бұрын
Wow ማሙሻ እግዚአብሔር የሰጠን ሰስጦታችን ተባረክ❤ ስምህ እንኳንም አልተቀየረ🙏🙏🙏
@alemabebe2674
@alemabebe2674 7 ай бұрын
ስንወድህ ዶር ማሙሻ ዘመንህ ይባረክ❤❤ ተባረኩ ምሳሌ ሾ😊
@taaadu9514
@taaadu9514 7 ай бұрын
የጌታ ስም ይባረክ ። ያሳለፍከው እግዚአብሔር ለትውልድ አስተማሪ እንድትሆ አደረገህ ዶክተር ማሙሻ እጅግ አስተማሪ የሆነ የህይወት ምስክርነት ። አሁንም በብዙ ይብዛልህ 🙏
@nardostesfaye5251
@nardostesfaye5251 7 ай бұрын
እውነተኛ የክርስቶስ አገልጋይ የወንጌል አርበኛ :: በትምህርቶቹ ብዙ ተባርኬአለሁ ::
@Tseganesh-vl8fw
@Tseganesh-vl8fw Ай бұрын
ዶ/ር ማሙሻ በትምህርትህ በጣም ተባርኪአለሁ ጌታይባርክህ አሜን አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 3:34
@genetbelachew1267
@genetbelachew1267 7 ай бұрын
ማሙሻ ዘመንሕ በክብር ይለቅ እውነትን የምታፀባርቅ ጀግና የዚሕ ዘመን ጳዉሎሥ
@iftuabdissa6171
@iftuabdissa6171 7 ай бұрын
እንዴት ጌታን እንደተቀበልክ ብዙ ጊዜ ሰምቻለሁ ክንፈንማ ምን እንደሚመስል በአይምሮዬ ስየዋለሁ የእግዚአብሔር ቃል ጉልበት የመንፈስቅዱስን ስራ እና የአንተን ምላሽ ሰስማ እንባዬ ይመጣል የእግዚአብሔር ፍቅር እንዴት ውስጥህ እንደገባ ያኔ የወደደከውን ጌታ እስከዛሬ ወደህ እያገለገልከው እኛም ሰሚዎችን እንድንወደው እና እንድንከተለው እያደረክ ያለህ የክርስቶስ አካል ስጦታ ነህ ጌታ እድሜና ጤና ሰጥቶ አካሉንየምትጠቅም ያድርግህ አባትህ ቤተክርስትያንን ያንፁ እንደነበረ አንተም ልጃቸው እንድት ተካቸው እንደተመኙ ይሄው አንተ በእጅ የማይታነፀውን አካሉን በህያው ቃሉ እያነፅክ ነው እንዴት የተባረከ ቤተሰብ ነው❤❤
@gizachewtadesse4124
@gizachewtadesse4124 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በብዙ ጠቅመህናል!
@selamchimssa667
@selamchimssa667 7 ай бұрын
የኔ ትሁት ማሙሻዬ ❤ውድድድድድድድድድድ....❤❤❤❤❤❤❤
@bzunshbekele2945
@bzunshbekele2945 6 ай бұрын
በጣም የምንወድህ የእግዚአብሔር ሰው ኑርልን አስተማሪያችን መካሪያችን ነህ ገና ጌታ ባንተ ብዙብዙ ያስተምራናል ተባረክልን እንወድሐለን 🙏❤
@Geni262
@Geni262 7 ай бұрын
የኛ በረከት ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ
@firewbekele1766
@firewbekele1766 2 ай бұрын
Doc God bless you
@tsigebekele4725
@tsigebekele4725 7 ай бұрын
You are our special from God, personally I admire you thank you so much what you are doing for the body of Christ.
@amarechgebre48
@amarechgebre48 7 ай бұрын
ማሙሻ የተባረክ ሰው ዘርህ ይባረክ ያለህ የእግዚአብሔር ቃል ሙላት ያስገርመኛል
@gashdegefu4749
@gashdegefu4749 7 ай бұрын
Dr. Mamusha, you are the blessing for our generation. It has bsen a moving story. God bless!
@hanamulugeta6966
@hanamulugeta6966 7 ай бұрын
Our blessing ኑርልን🙏 የቃሉ በረከት በሙላት ያግኝህ።
@praisejesus9480
@praisejesus9480 9 ай бұрын
Praise the Lord God Almighty for his grace and mercy on us. Dr you are a blessing to the generations Stay blessed .Long live to you in the year to come
@yenubefikadu5397
@yenubefikadu5397 6 ай бұрын
ዶክተር ማሙሻ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ በብዙ ተባርከንብሀል
@elroigospelmissionaries114
@elroigospelmissionaries114 7 ай бұрын
God bless you all. Love you Dr❤❤❤❤
@hiwotkitaw8547
@hiwotkitaw8547 7 ай бұрын
በጣም የዶክተር ማሙሻን ምስክርመት ሁሌ መስማት እገልግ ነበር. So happy
@seneteyewanulo7895
@seneteyewanulo7895 6 ай бұрын
Geta Yebarki Zamani Bageta Yebarki ❤❤❤❤❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 7 ай бұрын
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD DOCTOR MAMUSHA FENTA.
@seniabiyukassie6869
@seniabiyukassie6869 7 ай бұрын
Dr ማሙሻ ብሩክ ኣገልጋይ ተባረክ እንወድሃለን❤
@hamereassefa9541
@hamereassefa9541 7 ай бұрын
በቅጥራን ሸፋፍነው ነው ማለት ነው እናትህ አሳድገው ለእግዚአብሔር መንግስት በረከት ለእኛም በረከት የሆነ ልጅ ያሳደጉልን እግዚአብሔር ይባርካቸው
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 7 ай бұрын
ዶ/ር ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤
@christiantube3468
@christiantube3468 9 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ዶር ማሙሻ
@etetugeatachew7864
@etetugeatachew7864 6 ай бұрын
ዋውውውው በዶ/ር ማሙሻ አገልግሎት ጌታ ከጠቀመኝ ሰዎች ዋናዋ እና አንደኛዋ ነኝ እንደው አግኝቼው ብመሰክርለት ደስ ባለኝ ወንድሜ ተባረክልኝ፡፡፡
@derejetahir9557
@derejetahir9557 7 ай бұрын
Dr. Mamusha you are blessed!
@misraibrahim6362
@misraibrahim6362 7 ай бұрын
Yemigerm ye egzabher sew! Betam nw meweedew!
@tesfayebedane4164
@tesfayebedane4164 7 ай бұрын
ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ በጣም እወደሀለሁ እራስህን ጠብቅ አደራ ለዚህ ዘመን ቤክ እጅግ ታስፈልጋለህ
@geremewgetachew
@geremewgetachew Ай бұрын
የኢትዮዺያ ቤ/ክን በረከት
@user-er8db7fq9l
@user-er8db7fq9l 7 ай бұрын
Mamushaye Ewedihalehu Geta bebizu yibarkih❤❤❤
@SolW.
@SolW. 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ አሁንም የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ፤ እወድሃለሁ❤
@tizazutigstu9850
@tizazutigstu9850 6 ай бұрын
Dr. Mamusha...... we love you to much.
@enkenyeleshchaka6036
@enkenyeleshchaka6036 7 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አንተንም ጌታ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
@user-wy9en8qb8r
@user-wy9en8qb8r 6 ай бұрын
Mamusha yebetesebu bcha sayhon yegnam brkeye stota nw tebarkehal
@user-jc3bt3dg3x
@user-jc3bt3dg3x 4 ай бұрын
Dr. Mamusha Ayyaanni Waaqayyoo isinif haa baay'atu ❤
@ephremgebre1313
@ephremgebre1313 7 ай бұрын
ብርሀኔ ጎበና እና የክንፈን አድራሻ ከፈለግሽ እሰጥሻለሁ ተባረክ ወንድም ማሙሻ
@Melka-mmv
@Melka-mmv 7 ай бұрын
Betam des yemil program. Dr Mamushan silakerebshilin enamesegnalen. Be zemene yayehut mirt yegeta agelgay!
@titiyishak8795
@titiyishak8795 7 ай бұрын
Mamushaye we love you so much!
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 7 ай бұрын
God bless you Dr. Mamusha❤❤❤
@Hjjklcddtygvbnvczsstuigd9459
@Hjjklcddtygvbnvczsstuigd9459 6 ай бұрын
mamusha bewnet geta yeberalet sew nw sile rasu siyawera ena sile geta siyawera liyunet alew betam bewnet aynu yberalet agelgay tebarek
@wisdomtube9681
@wisdomtube9681 7 ай бұрын
Mamusha you are amazing. God bless you!
@anketsp.4670
@anketsp.4670 7 ай бұрын
our blessing
@binisadeba7176
@binisadeba7176 7 ай бұрын
Dr. Mamusha, really I respect you.
@user-or3hn8ew6s
@user-or3hn8ew6s 5 ай бұрын
Dr enkuan geta eyesus redah: betam wedehalew!
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 7 ай бұрын
ዶ/ር ማሙሻ የምንወድህ ወንድማችን ተባረክልን።
@joseymuluneh9370
@joseymuluneh9370 7 ай бұрын
Praise the Lord God Almighty for his grace and mercy on us. Dr you are a blessing to the generations Stay blessed .Long live to you in the year to come❤
@raheldesta4373
@raheldesta4373 7 ай бұрын
As you serve the word of God truly and amazing,I thank God for having a servant like you ! Bless you so much!
@yehsimamo3724
@yehsimamo3724 7 ай бұрын
God Bless docter mamush
@Yegeta
@Yegeta 6 ай бұрын
Dr mamusha stay blessed 🙏
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 7 ай бұрын
POWERFUL.
@genetbekele515
@genetbekele515 7 ай бұрын
Keep up the good work Helinaye
@samiseyoum
@samiseyoum 7 ай бұрын
dr mamusha fenta you really amazing I will always inspire by your preaching God bless you
@gizachewtadesse4124
@gizachewtadesse4124 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@elisabeth.feleke2317
@elisabeth.feleke2317 7 ай бұрын
Mamusha God bless you
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 7 ай бұрын
WOW.
@HalemaS-ww3kk
@HalemaS-ww3kk 9 ай бұрын
ዶክተር የዘመናችን ቅሬታ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@HanaHailu016
@HanaHailu016 7 ай бұрын
My Pastor❤
@Anumma572
@Anumma572 7 ай бұрын
Egziabeher Abzeto Ybarkeh
@therighteouslife790
@therighteouslife790 7 ай бұрын
Greatest ❤❤❤
@asterwoldegiorgis8036
@asterwoldegiorgis8036 7 ай бұрын
May The Lord bless you Dr Mamusha
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 7 ай бұрын
AMAZING.
@Eden-dr8sp
@Eden-dr8sp 9 ай бұрын
So powerful God bless you mamushaye, Bemenem aynet huneta West benehon wengelen menger asfelagi new......
@shimalis149
@shimalis149 7 ай бұрын
❤😊በጣም ጥሩ ና ደስ የሚል ምስክርነት😂❤
@tayechefo6312
@tayechefo6312 7 ай бұрын
Thank you sister.
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 7 ай бұрын
የሰምህ ታሪክ 😂😂😂🎉🎉🎉i enjoy it 😍😍 bless you 🙏🙏🙏🙏🙏 የሄኛውን ዘመንህን አይቶ የጠበቀህ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏ለብዘወች መፅናኛ እነደምትሆን ስላወቀ ነበር ግን የእግዚአብሔር አጀንዳ በምንም አይለወጥም
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 13 күн бұрын
ጎንደር ካመነ አመነ ነው እነሱን ነበር በደንብ ወንጌል መስበክ ለጌታ ፓውሎስ ነበር የሚሆኑት ይሄ ሁሉ የምድራችንን ዉጥቅጥ በወንጌሉ በቃሉ ሀይል ያርሱት ነበር አይ ማሙሻ ስወደዉ የጌታ ጥበቃ እና ሰላም ለአንተ እና ለቤትህ የዘላለም አምላክ እና አባታችን ይስጥህ.
@ananakebede5398
@ananakebede5398 7 ай бұрын
So sweet
@meseretgirma2330
@meseretgirma2330 7 ай бұрын
ዳስ የምል ምስክርናት ናው ታባራክልን
@rosemare8314
@rosemare8314 7 ай бұрын
Dr.geta le rasu Sera selemefelgih ke bezu setan kasebew kifat adaneh semu geta semu yebark
@yoseftesega7899
@yoseftesega7899 7 ай бұрын
@gizachewtadesse4124
@gizachewtadesse4124 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይችላል ሠውን መቀየር መለወጥ ይችላል
@meklitelfiyos7352
@meklitelfiyos7352 9 ай бұрын
Heluye keep up the good work. blessings
@youtube.com.channel.mesaleshow
@youtube.com.channel.mesaleshow 9 ай бұрын
Thank you Mekuye!
@gizachewtadesse4124
@gizachewtadesse4124 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ለዛሬ ነበር ያኔ ዝም ያሠኘህ
@hirutdergu1459
@hirutdergu1459 7 ай бұрын
ቲክቶክ ሀንኤል ቤት ሰምቼ ነው የመጣሁት ኡኡኡኡፍፍፍ እንኳን አወኩሽ እህቴ!😘 ዶር ማሙሻዬ ስለበዛልህ ምህረትና እድሜ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ! አንተ ውድ ስጦታችን ነህ ፀጋና ሰላም ይብዛህ!❤🙏
@destaneshbekelebalcha6237
@destaneshbekelebalcha6237 7 ай бұрын
ዶክተሪየ እንወድሃለን
@mamushamegisso7359
@mamushamegisso7359 7 ай бұрын
Ye enat fiqir liyu naw!!
@asterhabte3294
@asterhabte3294 7 ай бұрын
ኣስቴር ከዳላስ መጽሓፍ ቅዱስ ብልክ ስለምትገልጸዉ እኔ ተምሬለሁ። እግዚኣብሔር ከነቤተሰብህ ይጠቅህ። እንዳንተ ይብዙ።
@jemo5716
@jemo5716 7 ай бұрын
Dr.blessed ብዙ አገልጋዮች ወደ አዲሥ አበባ ሢገቡ መነሻቸዉንን ይሸማቀቃሉ በተለይ አንድ ሥሙን መጥቀሥ የማልፈልገዉ የመጣዉ የአዘዞ ልጅ ነዉ ግን እሡ ሑሌ አዲሥ አበባ እንደተወለደ አድርጎ ይናገራል ግን እኔ የምለዉ በመንግሥተ ሠማያት የት መጣ የት መንግግሥተ🎉 ሠማይ ነዉ መለያችን ከዚያ መለያየት የለምና።።።
@user-vb5ey4tl5c
@user-vb5ey4tl5c 6 ай бұрын
Dr yemlawene ego title tayewe wendem
@user-vb5ey4tl5c
@user-vb5ey4tl5c 6 ай бұрын
Yes Dr lol
@yeneMB
@yeneMB 7 ай бұрын
Getani kemagignetihi befiti...mane neber yefeterewu...ehhh... sorry to say this
@MIsraktesfaye-zd5dz
@MIsraktesfaye-zd5dz 3 ай бұрын
ለበረከት ሁን
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 7 ай бұрын
POWERFUL.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 7 ай бұрын
WOW.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 7 ай бұрын
AMAZING.
@misraibrahim6362
@misraibrahim6362 7 ай бұрын
Yemigerm ye egzabher sew! Betam nw meweedew!
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 16 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 4,3 МЛН
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 65 МЛН
INTERVIEW WITH DR. Abraham Teklemariam/ ከዶ/ር አብርሃም ተ/ማርያም ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ በጋዜጠኛ ሂሩት ካሳ
37:18
EEC Ottawa በኦታዋ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን
Рет қаралды 28 М.
በእግዚአብሔር መደገፍ | በማሙሻ ፈንታ
30:35
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q62
14:43
MindseTube
Рет қаралды 50 М.
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 16 МЛН